በጣም አስገራሚዋ ህፃን ስለ-ፋኖ የገጠመቸው ግጥም ህዝቡን አሥለቀሰው/

Ойын-сауық

i am #Eshetu_mersha the boy who #ETHIOPIAN traditional dancer,singer& poem writer.
i want to show and promote my #cultural_dance,music,poem with landscape & every rural servival life for worlds if you subscribe my chanel
you will get more benefits /funy videos,
Please #subscribe and share this kind chanel.
Thank you to visit me!
You tube chanel
👇👇
kzread.info/dron/kokmLRq.html...
Facebook
👇👇
/ moyzerye
Telegram-
👇👇
t.me/E3153

Пікірлер: 235

  • @user-wf3jt7xi6h
    @user-wf3jt7xi6h Жыл бұрын

    አማራ ስትሆን የኔ ጣፋጭ እድግ በሊ❤❤❤

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Жыл бұрын

    የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ ይህ ነዉ አማራነት የሚሰብክ አንድነት አማራ ነኝ እኔ የጀግኖች ልጆች ፋኖነት ይጠንክር የኢትዮጵያ ማገር ፋኖ ከሌለ የለችም ኢትዮጵያ ምክንያቱም ፋኖ እዉነትን ይዞ በሀይማኖቱ የሚጓዝ አስተዋይ ማለት ነዉ

  • @myfano2708
    @myfano27082 жыл бұрын

    አማራዬ በርቱልን የኛ መከታ ፋኖ💚💛❤

  • @ahmedmuhammedyalew2032
    @ahmedmuhammedyalew2032 Жыл бұрын

    የኔጣፋጭ አላህ ከክፉነገርይጠብቅሽ ወይንወኔዋ

  • @zinashgedamu1223
    @zinashgedamu12236 ай бұрын

    እዉነትነዉ የኔቆጆ ፈጣሪ ያሣድግሽ በርቱልን የኛጀግኖች❤❤❤

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke43666 ай бұрын

    ታዳጊዋ ትንሿ ልጅ የልጅ ጀግና ነች ጥበ ቡን እና በዉቀት ያሳድግሽ በርቺ 🙏❤️

  • @user-hi3fc5cb8t
    @user-hi3fc5cb8t17 күн бұрын

    እድግ በይ የኔ የኔ ማር ❤ ጀግና የጀግና ልጅ ድል ለተገፋው ለአማራ ሕዝብ ድል ለክንደ ነበልባሉ ፋኖኖኖኖኖ

  • @Alemey-w6x
    @Alemey-w6x28 күн бұрын

    ጀግናው አማራዬ ሁሌም ንገሡልኝ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ💚💛♥💪

  • @HALEWUYAHUSSEN
    @HALEWUYAHUSSEN6 ай бұрын

    ማር ቃላት አጣሁልሽ❤❤❤❤

  • @user-di9dc6nh8u
    @user-di9dc6nh8u Жыл бұрын

    ትንሿ ፋኗችን እድግበይልን

  • @tgkabede6871
    @tgkabede68715 ай бұрын

    እድግ በይልን የኢትዮጵያ ንግስት ነሽ 😘😘😘😘

  • @addisekeleme1713
    @addisekeleme1713 Жыл бұрын

    የኔ ጣፋጭ እድግ እድግ እድግ በይልኝ የጀግና ልጅ ፈጣሪ በጥበቡ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ

  • @user-bl8oy5iw2m
    @user-bl8oy5iw2m2 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍ አስለቀሰችኝ 😭😭😭😭😭😭የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ ማር ፋኖነት ይለምልም💚💛❤️💪💪💪💪

  • @user-ef5kp2qj7l
    @user-ef5kp2qj7l6 ай бұрын

    የኔ ጣፋጪ እዲግበይልን ማሬዋ❤❤❤❤❤እፍፍፍ ስታሳሺ

  • @tamemaa4211
    @tamemaa4211 Жыл бұрын

    የኔ ጣፋጭዋ አላህ ያሣድግሽ የኔ ጀግና♥️💚💛❤️✍️ኮራሁብሽ ደሜዋ💚💛❤️

  • @mslove3676
    @mslove36762 жыл бұрын

    እድግ በይልኝ የኔ ጣፍጭ እውነትም ከጀግናው ሀገር የተወለድሽ ላስታ ላሊበላ ከጀግኖቹ ሀገር

  • @user-ir1ue6wp9f
    @user-ir1ue6wp9f2 жыл бұрын

    የጀግናዉ የአሳምነዉ ፅጌ ሃገር እደምነዉ ላስታ ላሊበላ የጀግኖች መፍለቄ የኔ ምርጥ😍 ስታምሪ መንበር ዓለሙ ጀግና ነሕ በርቱ ፋኖ መዳኛችን💪💚💛♥️

  • @saidabdo2689

    @saidabdo2689

    Жыл бұрын

    Mhnm

  • @endalkachewmarew6268

    @endalkachewmarew6268

    Жыл бұрын

    እድግግግግግ በልልኝ የኔ ማር እባየ ነው የመጣው ማርያምን

  • @MulunaLewi

    @MulunaLewi

    7 ай бұрын

    That's my Rut too

  • @user-pk4bm2vg8r

    @user-pk4bm2vg8r

    6 ай бұрын

    ያሳምነው ልጅ ገና መሸወጡ ገና❤የኔ ጀግና

  • @user-gj1ey6su6e
    @user-gj1ey6su6e9 ай бұрын

    የኔ ጣፋጭ እጅግ በይልን❤❤❤

  • @EtetuYimer
    @EtetuYimer11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ በጥበብ❤❤❤

  • @user-mv6ef6fh4k
    @user-mv6ef6fh4k2 ай бұрын

    የኔ ጀግና አላህ ያሳድግሽ 😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @desalegnmamo6834
    @desalegnmamo6834 Жыл бұрын

    እድግበይ ምርጥ ኢትዮጳዊ ልጅ💚💛❤

  • @genetabay8968

    @genetabay8968

    11 ай бұрын

    ጀግና. ናት እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤❤

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 Жыл бұрын

    የአማራዬ ትንሿ ፋኖ እዲግበይልኝ የኔ ማር 👌👌😍😍😍💪💪💪

  • @YemikirWorku
    @YemikirWorku6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ዋዉ ደፍ ልበልልልሽ የኔ ቆንጆ ጀግና የአሳምነዉ ልጅ እድድድድድድግ በይልኝ

  • @Alhamlilah971
    @Alhamlilah971 Жыл бұрын

    የኔ ጣፋጭ አላህ ያሳድግሽ 💚💛❤️

  • @HabtuZenebe-em3vi
    @HabtuZenebe-em3vi4 ай бұрын

    እግዚሀብሄር ያሳድግሽ ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Memehr-sz3nd
    @Memehr-sz3nd9 ай бұрын

    አታደናቅፏት ፍቅር ያገር ወዳድ ልጅ ናት ባላዉቃትም የጀግና ልጅ ናት

  • @zvod8715
    @zvod8715 Жыл бұрын

    የኔጣፋጭ ቃልየለንም እድግበይልንየኔውድ አማራየፋኖመከታችን ፋኖነት ይለምልም!!!!!!!!!!!!!!!!!!አማራነቴኩራቴብቻነው

  • @demsewchane2564
    @demsewchane2564 Жыл бұрын

    ጀግና አማራ ፋኖ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @user-qo4tm8bo2u
    @user-qo4tm8bo2u5 ай бұрын

    ❤❤❤ አንበሳው እሰይ እድግ በል ድል ለአማራው ፋኖ

  • @seidadem3009
    @seidadem3009 Жыл бұрын

    አላህያሳድግሽ የኔቅመም ወደሞቻችንንም አላህጠብቅልን

  • @saadaalain6606
    @saadaalain66069 ай бұрын

    የኔዉድወንድሞች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-gd1gu5gk8h
    @user-gd1gu5gk8h11 ай бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍ እግዜብሄር ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ ድል ለፋኖ

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta38146 ай бұрын

    GOD BLESS YOU ALL YOUNG PEOPLE 💚💛❤️🤝🤝🤝💪🏼💪🏼💪🏼✌🏽✌🏽✌🏽💚💛❤️💒💒💒👍👍👍LIMITLESS THANK YOU FOR YOUR SERVICES BLESS 🙏🏻💪🏽

  • @netsanettube707
    @netsanettube7072 жыл бұрын

    እድግ በዪልኝ ዪኔ ዉድ ልጅ አማራ ወደፊት 👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @alkawakebcell1545
    @alkawakebcell15452 жыл бұрын

    ተባረኪ አይዞህ አማራየ በጠሎት አሥባችኋለሁ

  • @saadaalain6606
    @saadaalain66069 ай бұрын

    የኔቅመም እድግ በይ

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ከሰው ልጆች በፊት የፈጠረሺ ☝️ ፈጣሪሺ 🙏 አልርህማን አልርሂም ይጠብቅሺ ሀገሬ አሚን ጸሎት ወይስ ፉከራ ስንቱ ፎክረው አለፉ ጸሎት ወይስ ፉከራ ነው የሚበጂሽ ሀገሬ የፈጠረሺ ፈጣሪሺ ይጠብቅሺ አሚን 🤲🇪🇹

  • @taitubesu7207
    @taitubesu72075 ай бұрын

    ዋው የጀግና ልጅ ጀግና ነው:: የምትገርም ታዳጊ ህጻን እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa25582 жыл бұрын

    እጅግ በይ የአማራልቱ ልጅ ግልገል ነፍጠኛ

  • @user-dq5zg7gu3j
    @user-dq5zg7gu3j2 жыл бұрын

    So cute and clever girl 😘💪#one amhara

  • @solomonwoldegiorgis5429
    @solomonwoldegiorgis54296 ай бұрын

    አባቷ ጽፎ የሰጣት ነው።

  • @user-iy4be8pu3k
    @user-iy4be8pu3k2 жыл бұрын

    አቦ እድግ በል የኛ ጀግና አሏህ ያሳድግህ ያረቢ

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    Жыл бұрын

    ይጀገናልጀጀገና

  • @fireabale8396
    @fireabale8396 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ ትንሿፋኖ አይዞሽ በርች ሚጣዬ

  • @user-bm4yu7yx4k
    @user-bm4yu7yx4k11 ай бұрын

    እድግበይምርጥ የአማራልጂ ❤❤❤❤

  • @user-uu6oz4qu9v
    @user-uu6oz4qu9v10 ай бұрын

    እድግ በይልን የኛ ለገር ተረካቢ

  • @TenaA-r4r
    @TenaA-r4r12 күн бұрын

    ጀግና ከአማራ ዪወለዳል እግዛቤር ያሳድግልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bbangla36
    @bbangla36 Жыл бұрын

    ያማራልጅእኮ ሲፈጥረዉ ምሁር ነዉ💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰የኔጀግና እድግበይ

  • @Mengstu-el6cc
    @Mengstu-el6cc Жыл бұрын

    እድግ በይ የአማራ ነፍጠኛ

  • @user-if8ow6hh5o
    @user-if8ow6hh5o7 ай бұрын

    ❤❤❤ድል ላገራች አምላኬ ስለምታረግልን ሰላም አመሰግናለሁ

  • @teklemariam1860
    @teklemariam1860 Жыл бұрын

    ግሩም ገጣሚ በርቻ

  • @fifiaddis
    @fifiaddis11 ай бұрын

    Ohh wow so beautiful!! Tenshwa Fano Fano Fano 😢

  • @user-yo5qd6bc6m
    @user-yo5qd6bc6m5 ай бұрын

    እድግበይ የኔ ቆጆ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HAYAT-jy2cg
    @HAYAT-jy2cg8 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤የኒዉዲአሥለቀሠችኚ

  • @medinaahmed3134
    @medinaahmed3134 Жыл бұрын

    የኔ ጣፋጭ አላህ ያሳዲግሽ

  • @AlAl-hq2dn
    @AlAl-hq2dn2 ай бұрын

    እዲግበይልንአማራያሽንፍልሀገራቸንለዘላለምትኑር

  • @daniabera8111
    @daniabera81112 жыл бұрын

    ሚገርም ነው ዳግማውይ ቴዎድሮሰ ብ/ጂ አሳምነው ፅጌ❤❤❤ሞተ ያለው ማነው አሁንም ትውልዱ እደታጠቀ ነው ሚጣየ ተባረኪ

  • @hadiaha3001
    @hadiaha3001 Жыл бұрын

    የኔ ጣፋጭ እድግበይልኝ አይ💚💛❤💋💕😘😍

  • @user-kx9oe2cw9q
    @user-kx9oe2cw9q3 ай бұрын

    የኔጀግና❤💪

  • @user-rt2vr1xn2v
    @user-rt2vr1xn2v Жыл бұрын

    💚💛🧡🥰🥰🥰🥰የኔማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ😘😘😘

  • @TiruHabtam
    @TiruHabtam7 ай бұрын

    የኔ ማር እድግ በይልኝ

  • @user-qm3yi9bo7k
    @user-qm3yi9bo7k7 ай бұрын

    ይሄን የዋህ ህዝብ ላማጥፋት ተነሡ ድል ለአማራ ፋኖ

  • @ImanAdisuAsafaImane
    @ImanAdisuAsafaImane23 күн бұрын

    ሁሌም፣ሰላማችሁይብዛ❤❤❤

  • @MohammedIbrahim-pc6vf
    @MohammedIbrahim-pc6vf Жыл бұрын

    አላህ ይጠብቅሽ የኛ ምርጥ የጀግናልጅ ጀግና

  • @yewelowkebet
    @yewelowkebet8 ай бұрын

    Edg beyi yene tafachi wuyyy fetari kesew ayin yawutash

  • @user-ls4zm6oz5b
    @user-ls4zm6oz5b5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤yene konjo yasadgsh emaye

  • @user-mj5ee5zv6c
    @user-mj5ee5zv6c Жыл бұрын

    ያአላህ ይችልጅ አስለቀሠችኝ የኔ ቅመም እድግ በይ

  • @atsedeahcenef5438
    @atsedeahcenef54382 жыл бұрын

    እፍ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግሽ የእኔ ወርቅ ለእዛ ባንዳወች ካህድወች ንገሪልን

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e2 жыл бұрын

    እድግ በይ የኔ ቅመም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @felx5035
    @felx50356 ай бұрын

    አላህያሳድግሽ

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z Жыл бұрын

    ዋው እድግ በይ❤

  • @user-pl9rs5uf1x
    @user-pl9rs5uf1x11 ай бұрын

    ፋኖ❤❤❤❤❤❤ሺአመትይኑር❤❤❤

  • @user-pp6wx3fv5o
    @user-pp6wx3fv5o Жыл бұрын

    አላህይጠብቅሽ

  • @user-ie3ck4zu5w
    @user-ie3ck4zu5w10 ай бұрын

    ሠላምያሳድግሽ

  • @aaaaaaaa1780
    @aaaaaaaa17802 жыл бұрын

    ፋኖ ለዘላም ይኑርልን 😍😘😘😘

  • @Rozi19568
    @Rozi19568 Жыл бұрын

    የኔ ማር አቦይመችሽ አላህ ያሳድግሽ

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma318111 ай бұрын

    ያምላክ ፍቅሬ እውነት ነው

  • @user-ri2dx8ir7y
    @user-ri2dx8ir7y6 ай бұрын

    ፈጣሪ፣ያሳድግሽ፣የኔቇንጆ

  • @user-we8ut4ph9s
    @user-we8ut4ph9s2 жыл бұрын

    አፌ ቁርጥ ይበል ትንሿ ፍኖ እደጊልን♥♥♥♥

  • @yoditt8549
    @yoditt85492 жыл бұрын

    Yene konjooo gena Amhara nebelebal tewledin yaferal

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa25582 жыл бұрын

    አማራነት በአንድነት ፋኖ መከታችን

  • @birtukantedla2590
    @birtukantedla25902 жыл бұрын

    የኔ ውድ እግዚአብሔር ያሳድግሺ

  • @mslove3676
    @mslove36762 жыл бұрын

    የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @user-fh6cn6wl5w
    @user-fh6cn6wl5w6 ай бұрын

    እውነት ነው ድል ለፍኖ ያሳድግሽ ገና ይወለዳል የአማራ ፍኖን ታሪክ መስካሪ አማራ መቼም አይሸነፍም

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    5 ай бұрын

    ጀግና የእኔ ልጅ እግዛብሄር ያሳድግሸ አንበሳ እውነት ብለሻል

  • @rahmaayalew1619
    @rahmaayalew1619 Жыл бұрын

    የኔዉድ እድግ በይልኝ የኔ ልዩ

  • @user-sm5tk2tc9p
    @user-sm5tk2tc9p Жыл бұрын

    የኔቆጆአላህያሳድግሽእድግበይ

  • @sofiamohabaw8814
    @sofiamohabaw881410 ай бұрын

    Amara fterye ytbkhuo deleye lamara fano 💚 💛 ♥

  • @deguchanie9154
    @deguchanie91542 жыл бұрын

    እድግ በይ የኔ ምርጥ

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን

  • @mesereteshete9342
    @mesereteshete9342 Жыл бұрын

    እሰይ የኔ መድሐኒት ተባረኪልኝ ትልቅ ሆኚልኝ ባንቺ ኮራሁ

  • @kasmaYoutube
    @kasmaYoutube Жыл бұрын

    ክብርለጀግናውፋኖ

  • @user-bp1gc2mq9o
    @user-bp1gc2mq9o Жыл бұрын

    እንደው የኔ ውድ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ

  • @seklawicell8497
    @seklawicell84972 жыл бұрын

    እድግብይ👌👌👌👌👌👌💪💪💪💪💪

  • @MaweMawe-fs2dw
    @MaweMawe-fs2dw2 жыл бұрын

    እግዚያብሔር ይጠብቅሺ

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын

    የኔ ውድ

  • @riru7697
    @riru76972 жыл бұрын

    Waw Masha Allah

  • @user-gd9qm3bb1o
    @user-gd9qm3bb1o5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤aranace

  • @noorsaad7191
    @noorsaad719111 ай бұрын

    ትክክክክል

  • @DanielWorku-tr3hi
    @DanielWorku-tr3hi3 ай бұрын

    የእጅሽ ነዉ

  • @zufanassfea4405
    @zufanassfea4405 Жыл бұрын

    ዋውውውውውው የኔ ልዪ

  • @Senaytgonderwa
    @Senaytgonderwa6 ай бұрын

    እውነትነውየኔቆንጆ❤❤❤❤

Келесі