📌በጣም በቀላሉ የተዋበ 📌ጠረኑ የሚማርክ ባኞ አዘገጃጀት‼️ | EthioElsy | Ethiopians

Ойын-сауық

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha
/ elsa_fusion_lifestyle
/ @ethioelsylifestyle9486
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Zehabesha, EthioInfo, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , Seble Bekele, Dallo| Entertainment ,Kana Televisio

Пікірлер: 341

  • @ZiniTube
    @ZiniTube2 жыл бұрын

    Elsye ቤታችን አፍ ባይኖረውም ስለኛ ብዙ ይናገራል :: nothing is like a clean and a fresh bathroom ❤️🙏🏽 thank you for sharing your tips 🙏🏽🙏🏽👏🏽💫

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    2 жыл бұрын

    Ziniye ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ስለ ምርጥ ስራወችሽ 🙏♥️🙏

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay2 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ትምርት ነው ያስተማርሽን እኔ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ላይክ ሼር🌷👍👍👍👍🌷🌷🌷

  • @fremalifu9603
    @fremalifu96032 жыл бұрын

    ኤልሲ አንቺ በጣም ልዩ ነሽ እጅግ አድርጌ አመሰግንሻለሁ ስለሁሉም የምታስተምሪያቸዉ ከ ሀ እስከ ፐ ወሳኝ እና ግሩም ናቸዉ ተባረኪ እህቴ እንዴት አድርጌ ባሳየሁሽ ቤቴን እንዲሁም መታጠቢያ ቤቴን ምኑ ቅጡ አንቺ የዘመናችን ሆነሽ የምታሳዪ እንቁ መካሪ እህታችን ነሸ ምንም ቃል አጣሁልሽ ለአንቺ አንቺነትሽ ይባረክ። በተለይ የማፅጃው አቼቶና ባይካርቦኔቱ ልነግርሽ አልችልም እንዴት ፏፏ ነጭ እንዳረገዉ በጣም ገላገልሺኝ የኬሚካል ሽታው በጣም ሃይለኛ እና ለጤና ጥሩ አይደለም ስለሁሉም አመሰግናለሁ ዉድድ አረግሻለሁ።

  • @nanigebru6212
    @nanigebru62122 жыл бұрын

    ኤልሱ ሁሌ ጠቃሚ ምክር ይዘሽ ብቅ ትያለሽ እማትሰለቺ ፣ንፁህ፣ጐበዝ፣ጠንቃቃ፣ባለሙያ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ተባረኪልኝ በብዙ

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    2 жыл бұрын

    Naniye ማሬ ከልቤ አመሰግናለሁ 🙏♥️🙏

  • @merryassefa4018
    @merryassefa40182 жыл бұрын

    ኤልሲ ባለሞያ ሴት መጣሽ ተባረኪልኝ ስለ ትምህርትሽ

  • @feriwottesfay8236

    @feriwottesfay8236

    2 жыл бұрын

    ኤልሲ የት ነበርሽ እስከዛሬ አኔ ሳረጅ የመጣሽው ?

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    2 жыл бұрын

    ፍሬ- ህይወት ማለት እኮ የማያረጅ እድሜ ልኩን ፍሬ የሚሰጥ ማለት እኮ ነው ውዴ‼️ተባረኪልኝ 🙏♥️🙏

  • @getuhaile3923
    @getuhaile39232 жыл бұрын

    ኤልሲ ዝግጅትሽን ብዙ ጊዜ እከታተላለሁ አስተያየት የሰጠሁት ዛሬ ነው የምታነሺያቸው ገዳዬች በተለይ ለኛ ለሀገርሽ ልጆች ጠቃሚና አሰተማሪ ናቸው ስለ ንፅህና ምግብ አሰራር ስለ ውበት አለባበስ ማህበራዊ ኑሮ አገር ቤት መጥተሽ የሰራሻቸው ስለ መልካምነት አኗኗር ትዳር የምታነሺያቸው ጉዳዬች ጠቃሚ ናቸው ፈጣሪ መልካም ነገር ሁሉ ያርግልሽ ሌላ ያልተነሳ የምለው ኤልሲ አዛኝና መፍተሄ ፈላጊ ለወገኖችዋ ተጨናቂና ደጋፊ ድንቅ ኢትዬጵያዊ እንወድሻለን እናመሰግንሻለን በርቺልን ፈጣሪ ያግዝሽ

  • @forgotemail594
    @forgotemail5942 жыл бұрын

    ኤልሱዬ ዋው! በጣም ነው የምናመሰግነው የኔ ንፁህ ቶሎ ቶሎ ነይ አትጥፊብን 💝🌹🌹😘😘

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    2 жыл бұрын

    እሺ ማሬ አምላክ ይርዳኝ 🙏♥️🙏

  • @zerfitunegash251
    @zerfitunegash2512 жыл бұрын

    ሰው በአንድ ነገር ነው ካሊቲ የሚሆነው ። አንች ግን በሁሉም ነገር ጎበዝ ነሽ ። አምላክ እውቀትሽን ይጨምረው። I use to live in Australia but I don't know all this.Thank you so much sis!!!❤❤❤❤❤❤!

  • @rachelbalcha8832
    @rachelbalcha88322 жыл бұрын

    በሻማው ፉንታ እኔ የማደርገው ትንሽ ልጅ ስላለኝ . ሶፍቱ እስር ቆዳው ላይ( ወረቀቱ ላይ) ሴንሻል ኦይል በትንሹ ማድረግ ጥሩ ሽታ ይኖረዋል . እግዚአብሔር ይባርክሽ በርቺ!

  • @emusahele2127
    @emusahele21272 жыл бұрын

    የኔ ዘመናይ በጣም ነው የማደንቅሽ ዜንጦ ነው ስራሽም ሀሳብሽም ሁሉ

  • @miniyayohannes6772
    @miniyayohannes67722 жыл бұрын

    በጣም ነው የምከታተልሽ: ምናልባት 2 ወር ቢሆንኝ ነ ክጀመርኩኝ በጣም ነው ኤንርጂየን ቡስት ይምታድርጊው ሳይኖረኝ ህብታም የሆንክኝ አይነት ስሜት You remind me of my own mother. Bless you!

  • @faffiinthekitchen6070
    @faffiinthekitchen60702 жыл бұрын

    እጥር, ምጥን እና ጭብጥ ያሉ መልእክቶችሽ ሁሌም በጉጉት እንደጠበኳቸው ነው:: Thank you for sharing 🙏

  • @faffiinthekitchen6070

    @faffiinthekitchen6070

    2 жыл бұрын

    And Thank you for last time Pinning my comment🥰🥰

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    2 жыл бұрын

    ባለሙያ እጅሽ ይባረክ 🙏♥️🙏

  • @faffiinthekitchen6070

    @faffiinthekitchen6070

    2 жыл бұрын

    @@ethioelsylifestyle9486 በጣም አመሰግናለው ማሬ:: ሰው ቤት በእንግድነት ሄደው ገላቸውን ከታጠቡ ቡሀላ ቡታንቲያቸውን ሽንት ቤት ለሚያሰጡ ሰዋች ትንሽ ምክርሽን ብትሰጪ ደስ ይለኛል.. ምክኒያቱም ብዙ ሀበሻችን እንደሱ ስለምናደርግ :: ያው ብዙ ነውር የሚባሉ ነገሮችን ስለምታስተምሪ ብዬ ነው ቆንጅዬ 🥰

  • @user-pf2zf6ec1y
    @user-pf2zf6ec1y2 жыл бұрын

    እኔ በጣም አድናቂሽ ነኝ በጣም ጎበዝ ታታሪ ሴት ነሽ ተባረኪ ከአንች ብዙ ነገር ነዉ የተማርኩት እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @selamethiopia5515
    @selamethiopia55152 жыл бұрын

    ሰላም ያገር ልጅ እንቺ የህይወት ቅመም ነሽ ዘመንሽ ይባረክ፡ እናት እባትሽን አመስግኛለሁ🙏🙏🙏❤️❤️

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    2 жыл бұрын

    Selamye እግዚአብሔር ያክብርልኝ ውዴ 🙏♥️🙏

  • @ethiopianqueen5854
    @ethiopianqueen58542 жыл бұрын

    ውይ እንዴት እንደምወድሽ ጎበዝ እኮ ነሽ

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    2 жыл бұрын

    Thank you ማሬ 🙏♥️🙏

  • @bmltoro
    @bmltoro2 жыл бұрын

    I love clean my house every day. You are Really Good advisor .for me bathroom and kitchen is important for everything. Please don't give up. I wish everybody watch this video.

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    2 жыл бұрын

    Exactly 💯Thank you ማሬ 🙏♥️🙏

  • @Adugenete
    @Adugenete2 жыл бұрын

    ሰላም ሰላም እህታችን ባለችበት ቦታ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ በጣም አሪፍ ትምህርት እና ማብራሪያ ነው ክበሪልን ላይክ እና ሼር እናመሰግናለን

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    2 жыл бұрын

    ተባረኩልኝ ወዳጆቼ 🙏♥️🙏

  • @ESU05
    @ESU052 жыл бұрын

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን !!

  • @assinoname3608
    @assinoname36082 жыл бұрын

    ጥንቅ ያልሽ ንግግርሽ ሁሉ ዉብ እናቴም ሁል ጊዜ መፀዳጃ ና ኪችን አደራ ትላለች ጎበዝ በርቺ

  • @bettyhaile5744
    @bettyhaile57442 жыл бұрын

    I love everything about you! Just to share my idea, I put 2 ice cube on this plant every week, and it looks brand new. it's a two years old plant now.

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta86952 жыл бұрын

    እንደተለመደው መልካምና ጥሩ ሀሳብ ጠቃሚ ነው አመስግናለሁ ተባረኪ

  • @user-ke5fv3iu8u
    @user-ke5fv3iu8u2 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ እያለው ከ16 አመት በፊት ሸራተን መጸዳዳጃ ቤት በዚህ በአማረ ሁኔታ ተጠቅሜበታለው በትውስታ ሸረገላ ወሰድሸኝ ጎበዝ ፕሮፌሽናል ቀእውቀትን ለኢትዮጵያ ህዝብ ሰለምትሰጪ ክረት ይስጥልኝ ብዬአለሁ ። ድንቅ ኢትዮጵያዊት

  • @tiziatdiribaf3006
    @tiziatdiribaf30062 жыл бұрын

    የእኔ ጀግና ስወድሺ ብዙ ነገር ተምሪያለው ካንቺ የእኔ ማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሺ ።

  • @MarthaTsehay

    @MarthaTsehay

    2 жыл бұрын

    አሜን ብያለሁ

  • @eyoabmelaku3984
    @eyoabmelaku39842 жыл бұрын

    ሁሌ የምታነሽው ሃሳብ በጣም ጠቃሚ ነው እናመሠግናለን ሃበሻዊ ቆንጆ

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    2 жыл бұрын

    ተባረኩልኝ ውዶቼ 🙏♥️🙏

  • @mhaelet
    @mhaelet2 жыл бұрын

    ኤልስዬ ሁሌም ታስደስችኞለሽ እራሴን ነው የምትመስይኝ ዛሬ ደግም በሄድኩበት የሚያናድደኝ ን ነገር ነው ያስተማርሽን የባዝ ሩም ፅዳት ከምንም በላይ ወሳኝ ነገር ነው :: በርቺ ሌላው ደግም ህብረተሰቡ ቢማር ብዬ የምለው የሀበሻ ወጥ እንደ ሽቶ ተቀብተው የሚወጡ ስውች በጣም ብዙ ናችው USA የልብሳችው ሽታ ስው አያስቀርብም የአሰራር እስታየላቸው መቀየር አለበት እንደ ኢትዮጵያ ቤት ወጥ መሰራት የለበትም ባይ ነኝ እኔ የሀበሻ ዶዬድራት ደስ አይልም ይሉናል ሌሎች ዜጎች እንዳይሸት ብዙ ዘዴ አለ የግዴታ እንደኢትጵያ መሆን የለበትም ስንወጣ ልብሳችን ስውን እንደማይረብሽ መፈተሽ አለብን pls አስተምሪልን thank you

  • @user-hp6gl5ne2g
    @user-hp6gl5ne2g2 жыл бұрын

    ጽድት ያልሽ እንደሆንሽ ታስታውቂያለሽ ጎበዝ

  • @user-bm1xm9rq6f
    @user-bm1xm9rq6f2 жыл бұрын

    የኔ ባለሙያ ካንቺ በጣም ብዙ ተምሬአለሁ ደሞ የምታቀርቢያቸው ሁሉ አስፈላጊ ናቸው ተባረኪልኝ🥰🥰🥰🥰

  • @hibisetkassay923
    @hibisetkassay9232 жыл бұрын

    ተባረኪ ኤልስዬ!

  • @mekdibest215
    @mekdibest2152 жыл бұрын

    እንዴት እንደምወድሽ የሚጠቅም ነገር ነው ሁሌም የምትነግሪን

  • @smeneshasefa3782
    @smeneshasefa37822 жыл бұрын

    Complementi .ኢልሲየ ቆንጆ ልዩ ኡኮ ነሽ importante new grazie tebarki

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    2 жыл бұрын

    Smeneshye Grazie infinite tesoro 🙏♥️🙏

  • @tsigemengstu4193
    @tsigemengstu41932 жыл бұрын

    ብሩክ አሽ ነገርሽ ሁሉ ጣዕም ያለሽ ነሽ

  • @hellass6908
    @hellass69082 жыл бұрын

    Thank you 😊! I loved it !

  • @aberashayele66
    @aberashayele662 жыл бұрын

    ተባረክ መልካም ሴት ነሽ በጣም ደስ የምል ነገር ነው ያሳየሽን።

  • @bruktayetmanayeendale1796
    @bruktayetmanayeendale17962 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ምከር ነው እናመሰግናለን 🙏

  • @wengelawitbisrat8934
    @wengelawitbisrat89342 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ !

  • @hiwigebre6475
    @hiwigebre64752 жыл бұрын

    Elisye, you are so quality and thank you for trying to make us also good as you are. .....much respect and appreciation.

  • @tsigeredatafessemulugeta4944
    @tsigeredatafessemulugeta49442 жыл бұрын

    Thank you. I always learn something from your videos. Gobez berche🙏🏿

  • @EthiopicMedia
    @EthiopicMedia2 жыл бұрын

    ኤልስዬ ባለሞያ ጎበዝ ጥሩ ትምህርት ነው በቀላሉ ሳንደክም ንፁህ መሆን ይቻላል

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    2 жыл бұрын

    ሰብልዬ በትክክል ። በጣም በትንሽ ወጪ 🙏♥️🙏

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen32122 жыл бұрын

    Thank you for sharing gobez berchi ❤️🙏

  • @siyacanada2998
    @siyacanada29982 жыл бұрын

    ኤልስዬ ተባረኪልኝ የኔ አስተማሪ

  • @IT_4class
    @IT_4class2 жыл бұрын

    ኤልስዬ እኔ ሽንት ቤቴ ከፀዳ ምንም ሚረብሸኝ ነገር አይኖርም። ፅድት ያልሽ ሴት በሁሉም 💚💛❤️🤗

  • @winniekifle6705
    @winniekifle67052 жыл бұрын

    Thank you for sharing Elsi

  • @romafesshya2338
    @romafesshya23382 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ትምህርት ተባረኪ

  • @marty1045
    @marty10452 жыл бұрын

    Generous Elsi. Thank you sincerely for being extraordinary and good natured. To share is to love💝 God bless you!

  • @almenaassefa8240
    @almenaassefa82402 жыл бұрын

    Thank you so much My sister ❤

  • @firehiwotrohma9453
    @firehiwotrohma94532 жыл бұрын

    Thank you bless more

  • @hiwot8579
    @hiwot85792 жыл бұрын

    እናመሰግናለን በደንብ ታስታውቂያለሽ ፅድት ያልሽ ቆንጆ👍🏾

  • @senait8091
    @senait80912 жыл бұрын

    Love your ideas💓💓

  • @IT_4class
    @IT_4class2 жыл бұрын

    ኤልስዬ በጣም ጠቃሚ መረጃ የኔ መልካም በርቺልኝ 💙💙💙

  • @zufangebremariyam9108
    @zufangebremariyam91082 жыл бұрын

    ስወድሽኮ Elsiye ጎበዝ ነሽኮ ብዙ ፕሮግራሞችሽን እወድልሻለሁ ይሄ ግን 1ኛ ነው😍

  • @whyyoustolemysupa6789
    @whyyoustolemysupa67892 жыл бұрын

    Wow I learn new things, thank you for sharing

  • @herutababalagasa1599
    @herutababalagasa15992 жыл бұрын

    እጅሽ ይባረክ

  • @bizuneshbezu7243
    @bizuneshbezu72432 жыл бұрын

    Thanks konjite

  • @meklittilahun9417
    @meklittilahun94172 жыл бұрын

    wawuuuu blessed girl, the most necessary thing!

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo4562 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ንፁህ 👍😘

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny2 жыл бұрын

    Thank you so much for sharing Elsya yanakonjo you are amazing I love your bathroom and your cleaning technique 👍🏾👌🏾💯❤️

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 Жыл бұрын

    Thank you elsi❤️❤️

  • @Lily-videos
    @Lily-videos2 жыл бұрын

    You such an inspiration person. Love the way you explain things(the way you talk you and your hand gesture :)) fabulous 💗May God continue to bless you more. Thank you for opening your house to us

  • @agerneshyilma2975
    @agerneshyilma29752 жыл бұрын

    Thank you 😍

  • @rr6529
    @rr65292 жыл бұрын

    Tebareki betam new betan edayew yemtadegege betam akebereshlalehu

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah2 жыл бұрын

    Amazing as always thank you konjo👏😘😍

  • @feriwottesfay8236
    @feriwottesfay82362 жыл бұрын

    ኤልሲ የት ነበርሽ አሰከ ዛሬ አኔ ሣረጅ ጠብቀሽ የመጣሽው ? ? ? ቢሆንም አብዝቶ ይባርክሽ

  • @amrotaberra1022

    @amrotaberra1022

    2 жыл бұрын

    🤣🤣

  • @be8cab

    @be8cab

    2 жыл бұрын

    Lol

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    2 жыл бұрын

    ፍርዬ ይሄን የመሰለ ወርቅ ስም ይዘሽ በጭራሽ አታረጂም ማሬ 🙏♥️🙏

  • @martaabate1486
    @martaabate14862 жыл бұрын

    So interesting God bless you.

  • @jembia7857
    @jembia78572 жыл бұрын

    Thank you beautiful.

  • @zgrmay
    @zgrmay2 жыл бұрын

    Elsy thank you so much you're awesome l ❤ your videos

  • @user-lx5ze6kf1c
    @user-lx5ze6kf1c2 жыл бұрын

    እዉነት ቅን ልጅ ነሽ እግዚያብሔር ይባርክሽ!!

  • @martatiga6552
    @martatiga65522 жыл бұрын

    Thank you elsi

  • @hiwottemesgen9009
    @hiwottemesgen90092 жыл бұрын

    You are smart!!

  • @sofitegegne3761
    @sofitegegne37612 жыл бұрын

    Else thanks bettam 🌹

  • @fasikdink9995
    @fasikdink99952 жыл бұрын

    Elsy betam new yemwedsh you are my roll .....you make my life easier ❤️❤️❤️❤️

  • @meskerembelete1870
    @meskerembelete18702 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቅን 💚💛❤️

  • @tesfatunga9713
    @tesfatunga97132 жыл бұрын

    ምከሮችሸ አሰተማሪነትሸ ሁሉምነገረሸ ደሰይላል እግዚያብሔር ይባርክሸ በርቺ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg2 жыл бұрын

    ዋው አንደኛ ነሽ ተባረኪ

  • @betychaneyalew2266
    @betychaneyalew22662 жыл бұрын

    Its a good idea to be clean and neat so thanks for showing us how to 😘😘😘😘

  • @maraki652
    @maraki6522 жыл бұрын

    ዋውውውው እህቴ በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነወ ባአዱ ሸር ነው የመጣሁት 👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    2 жыл бұрын

    ተባረኩልኝ ውዶቼ ስለ ቅንነታችሁ 🙏♥️🙏

  • @lidiagebre7991
    @lidiagebre7991 Жыл бұрын

    wow, Thank you.

  • @rozinatesfamariam7876
    @rozinatesfamariam78762 жыл бұрын

    የኔ ውብ እንዴት ሰነበትሽ ኮራውብሽ የልቤን ስለሰራሽ በጣም ትኩረት ከምሰጠው ነገር ጽዳት እና ቤት በቀላል ነገር ማስዋብ ነው ። ከስራ ስመጣ ቤቴ ስገባ ጽድት ብሎ ሳየው ድካሜ ሁሉ ይጠፋል ስለ ኣንሶልው ደግሞ እናቴን ኣስታወሽኝ ። ሳል ገልጽልሽ የማላልፈው ሱሴ ሆነሻል በርቺ በድጋሚ የኔ ውብ ያንቺው ቻናል ሱሰኛ ከካናዳ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie30052 жыл бұрын

    Amazing 😻 my Sister Thanks 🙏

  • @helitube779
    @helitube7792 жыл бұрын

    Tebarke 🙏🙌

  • @bethlehemdemisse7870
    @bethlehemdemisse78702 жыл бұрын

    You’re the best💕

  • @mekdesmekonnenpaulos4714
    @mekdesmekonnenpaulos47142 жыл бұрын

    Thank you my dear

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere78432 жыл бұрын

    ተባረኪ።

  • @tigistseyoume3029
    @tigistseyoume30292 жыл бұрын

    Thanks 😊

  • @teshomebeyene9773
    @teshomebeyene97732 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ

  • @rezantewelde5279
    @rezantewelde52792 жыл бұрын

    እዉይይይይ በጣምምምምም ነው ምወድሽ ሮልሞዴል እኮ ነሽ ጨዋ !!!!!

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    2 жыл бұрын

    ከልቤ አመሰግናለሁ 🙏♥️🙏

  • @healthy-yummy7532
    @healthy-yummy75322 жыл бұрын

    wow elsye thanks for sharing dear

  • @bettysolo3226
    @bettysolo32262 жыл бұрын

    Beautiful Woman thank you! Learn a lot from you... God bless!!

  • @sayoabdella9800
    @sayoabdella98002 жыл бұрын

    Wow elsi konjo teru zede naw naw yasayeshen kelebe amesegeneshalehu

  • @saraabraham5553
    @saraabraham55532 жыл бұрын

    You are so amazing keep it up

  • @tsehaygwold
    @tsehaygwold Жыл бұрын

    ወይኔ በጣም ባለሙያ ነሽ እ/ር ምስክሬ እድሜ ና ጤና ፍቅር ከመላ ቤተሰባች እመኛለሁ :: ግን ኤልሲ እኔ ም እንደ እ/ር ፍቃድ እቤት ለመስራት ጀምሪያለሁ እሰቲ እንደነዚ የሚደረጉትን ነገሮች አስፈላጊ ነው የምትይውን አሰው ቂኝ ለሁሉም ይጠቅማል

  • @selamjesus8667
    @selamjesus86672 жыл бұрын

    Elsye your the best your good person no one can tell the truth love ❤ ❤

  • @manchesterwithmyeyes8985
    @manchesterwithmyeyes89852 жыл бұрын

    ጎበዝ ጎበዝ ኤልሲ ልክ ከትንሽ ቀናት በፊ ስላቺ ቀለልና ስረአቱን የጠበቀና አስፈላጊ ምክር ከጓደኛዬ ጋር ተጨዋዉተን። ስለ አንዳንድ የኛአገር ሰዉ የመፀዳጃ ቤት ድክመት አዉርተን አንቺ ይህን ቪዲዮ አቀረብሽ።

  • @luwamweldu8378
    @luwamweldu83782 жыл бұрын

    Btami dess zbl akerareb number one byesh alew luwam from Eritrea 🇪🇷

  • @kiyaalamayoo1501
    @kiyaalamayoo15012 жыл бұрын

    Batam new yemiwedish 💕💕💕

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave78842 жыл бұрын

    Thank u konjo en Ulm adnksh nege gobz set des telgalch

  • @elizabethzemedkun6224
    @elizabethzemedkun62242 жыл бұрын

    Love it 😍

  • @enatkitchen6616
    @enatkitchen66162 жыл бұрын

    Thank you ❤️

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq2 жыл бұрын

    Tebarekilegn

  • @zerfitunegash251
    @zerfitunegash2512 жыл бұрын

    Good on you!! Gobaze neshe!!!!❤

  • @neziabraham4037
    @neziabraham40372 жыл бұрын

    Grazie bellissima❤

Келесі