በጥቂቱ ስለ ተወዳጅዎቹ ጥንዶች ከራሳቸው አንደበት … ሀና እና ነባ | Actress Hanna | Actor Nebiyu | Seifu on EBS

Ойын-сауық

በጥቂቱ ስለ ተወዳጅዎቹ ጥንዶች ከራሳቸው አንደበት … ሀና እና ነባ | Actress Hanna | Actor Nebiyu | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 95

  • @eswagashaw8925
    @eswagashaw89252 жыл бұрын

    በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ ብዙ ዓመት በዕድሜ በጤና ያኑራችሁ ሃኒዬ በጣም ነው የምወድሽ

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ💗💘💘💗

  • @akashhossan6114

    @akashhossan6114

    2 жыл бұрын

    .ቀኸ

  • @officialtube1527
    @officialtube15272 жыл бұрын

    ሴት ልጅ እናት እህት ሚስት ከዛም አልፎ ሀገር ናት በሴት ነው አለም ሙሉ የሆነቺው ስለዚህ ለእናቶች እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤

  • @martagrmay370

    @martagrmay370

    2 жыл бұрын

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ።።

  • @mydirwalcom9934

    @mydirwalcom9934

    2 жыл бұрын

    ?

  • @fanatube196
    @fanatube1962 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለችሁ ሀና & ነባ እግዚብሔር በጥበቡ በሞገሱ ዪሳድግላችሁ ።አሜን ።ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ለህዝባችን ያምጣልን አሜን

  • @mitikugeta4014
    @mitikugeta40142 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ ነባ እና ሀኒ 🥰🥰ፈጣሪ ልጃችሁን በጥበብና በእውቀት በቁመት እና በሞገስም ጭምር ያሳድግላችሁ 🙏🙏

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ😘💓💓💓

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane11522 жыл бұрын

    Welcome ሰይፉ ሾው! ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ የፃድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት በረከታቸው ይደርብን አሜን በሉ።

  • @genetassefa619

    @genetassefa619

    2 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ😘💖💖💖💖💖💖

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    @@genetassefa619 ደምሪኝ😍

  • @user-vj6ng8ce7w

    @user-vj6ng8ce7w

    2 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @felahtube4108
    @felahtube41082 жыл бұрын

    መልካም የዋለላችሁን ስው እናንተም ለርሱ መልካም በመዋል ካሱት: የምትክሱበት መልካም ነገር ካጣችሁ ዱአ አድርጉለት። ነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወስለም

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ💓💓💓💗💘💘።።

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat17962 жыл бұрын

    ወንድ ሆነ አ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ ያሳድግላችሁ ሃኒቾ በጣም ነዉ የምታምርቱ ማሪያምን የኔ ጭምት ሴት ቤቢ ሻወር ምናም አላለች የኔ ቆንጆ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ።።።።።💕💖💖💗

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu24312 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ታምራላችሁ ነባ ፍቅር ላይ ቅድመ ሁኔታ በፍፁም አይሰራም ።

  • @samuelsleshi1588
    @samuelsleshi15882 жыл бұрын

    ምርጥ ጥንዶች እንኳን ደስ ያላቹ እግዚአብሔር ልጃችሁን ያሳድግላቹ!!!

  • @felahtube4108
    @felahtube41082 жыл бұрын

    ዙረን ዙረን መግቢያችን እምዬ ኢትዮጵያ ስላምሽን አላህ ይመልስልን

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ💗💓💗💓💘

  • @tirste2744
    @tirste27442 жыл бұрын

    ደስ የሚለው ኦርቶዶክስ ናቸው በሰነ ምግባር ያደጉ በቃ ቃል የለኝም ለእነዚህ ሰዎች ሁሉ ነገራቸው በፀፅታ ነው እግዚአብሔር ልጃቸውን ያሳድግላቸው

  • @helenethiopia
    @helenethiopia2 жыл бұрын

    ውብ ጥንዶች እንኮን ደስ አላችሁ ብለናል መዳኒያለም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ😘💓💓💓

  • @hayemanot5169
    @hayemanot51692 жыл бұрын

    የኔ ፍቅሮች ስወዳችሁ ፈጣሪ በእድሜ በጸጋ ይጠብቃችሁ

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ💓💓💓💜💛💚

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x2 жыл бұрын

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh672 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ ሀኒ በጣም ነዉ የምወድሽ

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim85832 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ወላሂ ምርጥ የፍቅር ጥንዶች የልጅነት ፍቅር መቸም አይረሳ ምሳሌ ናችሁ አቦ ፈጣሪ ይባርካችሁ እኳን ደስስ አላችሁ❤❤ብዙ ተዋቂ ነን የሚሉ ስት ሴት ወንድ ሲቀያይሩ ይታያል ሄኖክ የምሳሳ ልሽ ከናተ መማር አለበት ጓደኛችሁ😂😂

  • @Tube-vt5se
    @Tube-vt5se2 жыл бұрын

    እርግዝናሽን ሳናይ ዱብ አደረግሽ እመቤቴ ታሳድግልሽ🙏🙏🙏

  • @user-ft9di4ki6b

    @user-ft9di4ki6b

    2 жыл бұрын

    😁😁😁😁😁😁😁

  • @user-tp8yz3el1m
    @user-tp8yz3el1m2 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ያሣድግልችሁ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች❤😘😘ደርባባ ናት ስወዳት 😘

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    2 жыл бұрын

    ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘👈

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ።።💖💗💗💘

  • @askidesta4271
    @askidesta42712 жыл бұрын

    እንኳን ደስ ያላችሁ ሤትም ወንድም የእርሡ ስጦታ ነው

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza62492 жыл бұрын

    እንኳን ለዝህአብቃችሁ ሀኒዬ እና ነባ

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta122 жыл бұрын

    ሃና እና ነቢዩ ያምራል

  • @user-ih3mu9vo7d
    @user-ih3mu9vo7d2 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ!!!

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ💓💓💓

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃቻሁ

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN2 жыл бұрын

    አይለያቹ

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    አሜን፫ ደምሪኝ።

  • @leulsegedtarekegn79
    @leulsegedtarekegn792 жыл бұрын

    I know neba at astu, when he was fresh man student and until he 🎓, I expect him for the future to be football player rather actor, but..... anyhow I wish you all the best

  • @asterberhe6061
    @asterberhe60612 жыл бұрын

    እንክዋን ሀሳብክ ሞላልክ ነባ congratulations both of you 💝

  • @girmachewteshome357
    @girmachewteshome3572 жыл бұрын

    የኔ አክባሪዎች ❤❤🙏

  • @trhastsige2295
    @trhastsige22952 жыл бұрын

    Fetarie yabezalachu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker47902 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላቹሁ

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ።።

  • @user-xp7jw5un1p
    @user-xp7jw5un1p2 жыл бұрын

    አለባበሳቸው ላይ ተመሰጥኩኝ እኮ ማች👌👌👌

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta122 жыл бұрын

    መልካም ኑሮ ይሁንላችሁ

  • @misrakesundale8203
    @misrakesundale82032 жыл бұрын

    Wow enkoni desi alachwe haniya neba

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ።።

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or2 жыл бұрын

    ያምራሉ ቆጆሁላ

  • @habtemariamtsegaofficial6779
    @habtemariamtsegaofficial67792 жыл бұрын

    tamralachihu ayleyachihu

  • @naseemasaif1945
    @naseemasaif19454 ай бұрын

    Seifuu irati nami dhihate torbe hingutu😂😂😂 Maf dhihatan😮😮

  • @maledachekol6594
    @maledachekol65942 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ💖💖💗💗

  • @melonhirut6159
    @melonhirut61592 жыл бұрын

    እረ የጅጅጎቹ ታምራላችሁ

  • @tesfamasho229
    @tesfamasho2292 жыл бұрын

    እኔ ነኝ የመጀመሪያ ተመልካች 😂😂😂😂

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ😍😁

  • @user-dm1rh5iz1l
    @user-dm1rh5iz1l2 жыл бұрын

    እኔም በትዳሬ የምወደው ነገር ቢኖር አንዲም ስው በምሀል አናስገባም

  • @lenalena9937
    @lenalena99372 жыл бұрын

    እንኳንደሥአላችው።ስፕራይዝሆነብኝ።መውለዳችው።እመቤቴ።ታሳድግላችው። እረጋያላችው።ልታይልታይ።አትሉም።በዚውቀጥሉበት

  • @samuelayine418
    @samuelayine4182 жыл бұрын

    you are lucky tindochu

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ።።።

  • @MichaelRaguel
    @MichaelRaguel5 ай бұрын

    WEYNE ASFAW MESHESHA ANTE MOTEH ENESU YIFENECHALU YIBLAGN LANTE LEMOTKEW YIBLAGN LANTE 😢 😭 😿 😢 😭

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam11212 жыл бұрын

    birk new ende lij mewuled

  • @woynshetbazezew9624
    @woynshetbazezew96242 жыл бұрын

    Endet nw negeru meche nw mitweldut eyetebalu nw gn demo welidewal

  • @newstube3302
    @newstube33022 жыл бұрын

    w

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ።።

  • @mebrahtukalayu1869
    @mebrahtukalayu18692 жыл бұрын

    Satanu eko ante nek seyfu

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ።።

  • @chuchumike3286
    @chuchumike32862 жыл бұрын

    ሶስት ሁለት አመት አትበይ ካገባሽ ውለጂ ልጅሽ እያደገ የፍለግሽውን ማከናወን ትችያለሽ ካገብ መውለድ ልጅ ይበልጥ ያፍቅራል አትሞኚ

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ💖💗💘

  • @addiszemen1485

    @addiszemen1485

    2 жыл бұрын

    Weledech eko yehe yekoye new

  • @chuchumike3286

    @chuchumike3286

    2 жыл бұрын

    @@addiszemen1485 በጣምቆንጆ አዲስ መስሎኝ ንው 👌

  • @awoke403
    @awoke4032 жыл бұрын

    ሴት መጀመሪያ ከተወለደ ቤት ያጠፋል በኔ እምነት

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ💕💕💕

  • @YehtZewdie-go9fi

    @YehtZewdie-go9fi

    4 ай бұрын

    beyeteghaw, emenet lemehonu

  • @tubeemuhayat8731
    @tubeemuhayat87312 жыл бұрын

    *ሞት* ይህችንግጥምየምታነቡ ሁሉ ፕሮፋይሌንበመጫንአበረታቱኝምርጥምርጥየሦሀብያትና የነብያቶችታሪክ ታገኙበታላችሁ ድሀ አይመርጥ ሀብታም ጃሂል እይል ዓሊም ይሄው ይወስደናል ከሴትም ከወንድም እኛ ስንዘነጋው እሱ እያስታወሰን የምኖዳቸውን በድንገት ሲነጥቀን የማትመከረው ምን ነካት ነፍሳችን? ቅድም አይተናቸው ሞት ደርሶ ወስዷቸው ድንገት ስንቀብራቸው ሩቅ እያለሙ በቅርብ ሲቀጫቸው ሰላም ወተው ሲመለሱ ሙተው እየሳቁ እየሞቱ በዛው ነፍሳችንን በምን እንምከረው እንዲዘጋጅ ለማይቀረው ጉዞው ነፍሴ ሆይ መቸ ይሆን ተራሽ እንደው ምንስ ይሆን ያንች መጨረሻሽ ስትበይ ስትተጭ ዱንያ ተመችታሽ ዋ ነፍሴ ምነው ተዘናጋሽ በጠፊዋ አለም ራስሽን ሸወድሽ ዋ ክስረትሽ አሏህ ያንቃሽ እንጅ አንችስ ተኝተሻል እዚ የምትቆይው ብዙ አመት መስሎሻል ብቶጅም ብጠይም መጥቶ ይይዝሻል መለኩል መውት መቸ ይተውሻል የጌታውን ትዕዛዝ ይፈፅምብሻል እንዳልነበር አድርጎ ከአፈር ይከትሻል።

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ።።

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare33082 жыл бұрын

    እንኳን ከሁለት አመትና ከሦስት አመት ቡሃላ ገና ልጅ ልተወልዱ ይቅርና ከ2 ወር ቡሃላ እናንተም ሆናቹሁ እቺ አለም የላቹሁም

  • @user-ew6wh8tm3p

    @user-ew6wh8tm3p

    2 жыл бұрын

    ምን ማለት ነው ግን ??? እርሱን ፍጣሬ እንጅ ማንም አያውቅም ይህው ወለደው አይናችው ዛሬ እእእ

  • @hedarzaman2150

    @hedarzaman2150

    2 жыл бұрын

    ባለጌ አፈ ዠራፍ

  • @MikeAsmare3308

    @MikeAsmare3308

    2 жыл бұрын

    @@hedarzaman2150 አሁን መሣደብ ቀላል ይሆናል ነገር ግን ከሰኔ ወር ቡሃላ ታዩታላቹሁ መፈጠራቹሁን እስክትጠሉ ድረስ ያውም በህይወት ካላቹሁና ከተረፋቹሁ ነው እውነት መናገር ለአበሻ ተውጦለት አያቅም አሁን ግን ሣይወድ በግዱ የሚያስውጠው ጊዜ እየመጣ ነው ማንም ሊያስቆመውና ሊያስቀይረው የማይችለው ጊዜ ዘመኑ የፍርድ ስለሆነ ለማንኛውም የዛ ሰው ይበላቹሁ መልካም የጠረጋ ጊዜ

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    የአለም ብርሃን ነዉዴ😍😉😆

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    @@user-ew6wh8tm3p ደምሪኝ እግዚአብሔር ፍፃሜችንን ያሳምርልን

  • @zafmedia
    @zafmedia2 жыл бұрын

    ውድ የስነ ጥበብ አፍቃሪን ወደ ቻናሌ እስኪ ኑ

  • @hirutsubscr9312

    @hirutsubscr9312

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ💕💕💔

  • @hailelila7644
    @hailelila76442 жыл бұрын

    ምርጦቹ የፍቅር ምሳሌዎቹ እንኳን ደስ አላቹሁ

Келесі