በተሰጠን መኖር | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 5 February 2024

Ойын-сауық

Пікірлер: 29

  • @meherat938
    @meherat9385 ай бұрын

    አቤቱ እኔን ኃጥያተኛዋን ማረኝ መድኃኔያለም አምላክየ የማደርገውን አላውቅምና ይቀር በለኝ በጸሎተቹ አስቡኝ እህተ ማርያም ከነቤተሰቤ መምህሬ ቃል ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-ht9of5zr3c
    @user-ht9of5zr3c5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አምላከ ቅዱሳን ከመከራስጋ ከመከራ ነፍስ ሰውረን🙏💒

  • @tenagnegashe2941
    @tenagnegashe29415 ай бұрын

    መምህር የሚያስተምሩበት ዘይቤ የሚደንቅ የሚመስጥ ከላይ የተቸረ ካልሆነ በሰው አንደበት የሚነገር ብቻ አይደለም እግዚአብሔር ጥንካሬውንና ሀይሉን ይስጦት ስንቱን ከጥንቱ አስተምሮ እዬወጡብን ተቸግረናልና ወደ ቀድሞ ይውሰዱን እንደርሶ ያለ ያብዛልን 💚💛❤️💚💛❤️💚🙏🙏🙏

  • @AsnakechAbejee-pl8tj
    @AsnakechAbejee-pl8tj5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን ቸሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነቤተሰቦችህ።

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g5 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በተሰጠን ነገር እድናመሠግን ልቦና ይስጠን መድሀኒአለም አሜን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74605 ай бұрын

    ❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏 የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን .በፀሎታቸው ይማረን 🤲🤲🤲

  • @user-vc6lb1bd3q
    @user-vc6lb1bd3q5 ай бұрын

    አሜን: ቸሩ: ፈጣሪያችን:የቅድስና: ህይወት: እንድንኖር: ይርዳን።❤❤❤ ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን፣ በጸጋውና: በቸርነቱ: ይጠብቅዎት: አሜን ❤

  • @addisalem4768
    @addisalem47685 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ሁሉ ይባረክ መምህራችን ❤❤❤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu35435 ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር በእውነት 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን

  • @asterwarga14
    @asterwarga145 ай бұрын

    አሜን , ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾💕🕯

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g5 ай бұрын

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @heremelawesene
    @heremelawesene4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-be5ps5ns4d
    @user-be5ps5ns4d5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ❤❤❤

  • @Efriemfe
    @Efriemfe5 ай бұрын

    አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህር

  • @salamrita2646
    @salamrita26465 ай бұрын

    አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @Efriemfe
    @Efriemfe5 ай бұрын

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህር

  • @anakhanded485
    @anakhanded4855 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @elsaababa9468
    @elsaababa94685 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-pd6ym5lq4l
    @user-pd6ym5lq4l5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @surafledebebe3490
    @surafledebebe34905 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-pk7xp2bd1m
    @user-pk7xp2bd1m5 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen kali hiwot yasemalin 🙏🙏

  • @asagedtegenu5898
    @asagedtegenu58985 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fanostasfye
    @Fanostasfye5 ай бұрын

    😘😘🙏🙏🙏

  • @tenagnegashe2941
    @tenagnegashe29415 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ከጥቂቶቹ ደምረኝ !! የመጥፎ ስራም አስፈፆሚ አታድርገኝ ደካማ ነኝና ማረን ይቅርም በለን።

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay5 ай бұрын

    🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @frehiwot27

    @frehiwot27

    5 ай бұрын

    አሜንቃለ ሕይወት ያሰማልን

Келесі