በትልቅ ሀገር ውስጥ ትልቅ ሚዲያ ስለሚፈጠር ሁላችንም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ላይ በጋራ ልንሰራ ይገባል። - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በትልቅ ሀገር ውስጥ ትልቅ ሚዲያ ስለሚፈጠር ሁላችንም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ላይ በጋራ ልንሰራ ይገባል። - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Пікірлер: 70

  • @beletehailegiorgis128
    @beletehailegiorgis12818 күн бұрын

    እውነት ነው፣ኡስታዝ ጀማል እውነተኛና ተቆርቋሪና የኢትዮጵያ ጀግና ነው። ክቡር ጠሚ በእርግጥ ምስጋና ይገባዋል። በጣም አስተዋይ ነሆት።

  • @user-fn5cp4dz3h
    @user-fn5cp4dz3h18 күн бұрын

    Bravo, bravo ❤አብቹ ኡስታዝ ጀማል እውቅና ይገበዋል 👏👏👏👍👌🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @moke4925
    @moke492518 күн бұрын

    ኡስታዝ ጀማል እንኳን ደስ አለህ አንተ ጀግና ሰው!!!

  • @malkmustfa7586
    @malkmustfa758618 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤የኔ ውድ መሪ።

  • @antoinerandall2487
    @antoinerandall248718 күн бұрын

    አብቹ ጀግናችን በርታ ፍቅር ምስጋና የምትወድ ክበርልን👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MohamedosmanAbdilahi
    @MohamedosmanAbdilahi18 күн бұрын

    Absolutely amazing True statement media must standing with country issue Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra566218 күн бұрын

    ❤️❤️❤️❤️ አብያችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samiabera7894
    @samiabera789417 күн бұрын

    ኡሰታዝ ጀማል እውቅና ይገበዋል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa626318 күн бұрын

    🇪🇹ዶር አብይ King of Abayn ኡስታዝ ጀማልን ዩቱን ሚድያ እውቅና መስጠትህን በጣም አደንቅሃለሁ ይገባዋል 🎉🎉🎉❤ይገባዋል❤🇪🇹🇪🇹☮️

  • @Anjulo959
    @Anjulo95918 күн бұрын

    Beautiful message, thanks Abitchu, thanks Kings of abay❤👍👏

  • @eshetieabdie714
    @eshetieabdie71417 күн бұрын

    እውነት ብለዋል ጠቅላዮ ኡስታዝ ጀማል ሊመሰገን ይገባል

  • @SleepyAntenna-pz1xn
    @SleepyAntenna-pz1xn18 күн бұрын

    👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @bontujimma6015
    @bontujimma601518 күн бұрын

    Ustad jamal ❤congratulations..we all appreciate your efforts bro🎀🎀💝🌷💝🎀🎀

  • @user-uy3sn9cm7k
    @user-uy3sn9cm7k18 күн бұрын

    Great leader

  • @sofiasiyoum2443
    @sofiasiyoum244318 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nonameperson5491
    @nonameperson549117 күн бұрын

    Thank U Ustaz Jemal. 👋👋👋🎉🎉🎉🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎈🎈🎈🎈🌷🌷🌷💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @KunaVenue
    @KunaVenue17 күн бұрын

    ኡስታዝ ጀማል በእውነት ትልቅ ሀገሩን ወዳጅ ነው, እናመስግናለን አብቹ!

  • @MaebelMereja
    @MaebelMereja18 күн бұрын

    እውነት እንደ ኮር ዳዊት በትኩስ መረጃ,በማእበል መረጃ በፌዝ ቡክ ዮትዩብ አልፎም የቴሌቭዥን ጦቢይ በጎህ ከፍተን የህይወት ዋጋ የከፈልነውን ገፍትራቹህ ጠቅላዩን ልታሳስቱትና እኛን አኩራፊ ልታረጉን የቆመራቹሆት ነው ህዝብና ሃገር ይሸልመናል ማፈሮያ ናቹህ::

  • @user-yf6xm5oc3m
    @user-yf6xm5oc3m17 күн бұрын

    አለህ❤❤🎉ይጠብቅልን ❤❤❤አበይ❤❤ጀማል❤❤ጀግንን

  • @sewenetbekele3295
    @sewenetbekele329517 күн бұрын

    Great message

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema619517 күн бұрын

    ❤❤❤❤ kings of abbay ስለሸለማችሁ ጌታን ደስ ብሎላኛል ይግርበዋል ኢትዮጵያ ውስጥ የሚከታተለው ሚዲያ እሱን ብቻ ነው ስለ አገራችን አንድነት ብቻ ስለምሰራ

  • @sanomasresha2719
    @sanomasresha271917 күн бұрын

    ትክክልነዉ ኡስታዝጀማል ይገባዋል,

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha17 күн бұрын

    ስግብግብነት ፣ ራስ ወዳድነት( የእኔ ብቻ ማለት ) ፣ ማስመሰል (አስመሳይነት ) ፣ ስለበዛ ነዉ እንጂ ፦ እናታችን ኢትዮጵያ ለሁላችንም በቂ ናት ፤ ኢትዮጵያዊያንም ደግሞ እርስ በእርስ ካልተባበርን የትም መድረስ እንደማንችል የታወቀ ነዉ ።

  • @AyuyuNurex
    @AyuyuNurex17 күн бұрын

    በትክክል መሪዬ

  • @taz09216
    @taz0921617 күн бұрын

    Yes sir 👍🏼

  • @HabtamneshAbebe
    @HabtamneshAbebe18 күн бұрын

    Enwodihalen jegnachn!!!!!

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e17 күн бұрын

    እውነት ብትመነምንም አትበጠሰም ሸላሚወች ቢረሱትም ህሌናቸው ይዉቀሳቸው ኡስታዝ ጀማል በርታልን አላህ ይጠብቅህ እውነት ፈንቅላ ትወጣለች

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh17 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xw1qr3tg9h
    @user-xw1qr3tg9h17 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-zj7eb1th2l
    @user-zj7eb1th2l16 күн бұрын

    Congratulations 🎉

  • @user-rm1wp8mh7b
    @user-rm1wp8mh7b17 күн бұрын

    የውሽት ቛት ሚዲያ

  • @mamomamomamo12345678
    @mamomamomamo1234567817 күн бұрын

    አገራችን ምንም ጋዜጠንኛ የላትም ፊትስቸውን ባዝሊን ልቅልቀው ቡቶቶ ለብሰው ይርተማረ ለመምስል ይሞክራሉ ebc ሆነ ዋልታ የመሀይም ስብስቦች ናሽሁ።።

  • @rozpromotionplc
    @rozpromotionplc17 күн бұрын

    ቻዎ ሸገር fm ከእንግዲህ አልተገናኘንም ! no. 2 ebc !

  • @modinali3987
    @modinali398717 күн бұрын

    Grum sra new yubertu nigusachin

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw17 күн бұрын

    congrats ምርጥ የመንግስት ካድሬዎቻችን😂😂

  • @meskelhailenew9358
    @meskelhailenew935817 күн бұрын

    ለጋራ ጥቅም?????? 😂😂😂😂😂😂

  • @bruktawitgetachew5855
    @bruktawitgetachew585518 күн бұрын

    እውነት ይናገሩ ሚዲያዎች ያውም የመንግሰት😂😂😂ጥሩ 167 ተማሪዎች መታገዳቸውን ይዘግቡ አሁኑኑ,,,

  • @tesfayeayalew9152
    @tesfayeayalew915217 күн бұрын

    አንተን መስማት እኮ ለጤና ጠንቅ ነው

  • @user-tw2mc5iy1v
    @user-tw2mc5iy1v17 күн бұрын

    YEM MEGEST MEDIA ERS BERS TETERARETO TESHELALEME KE EBC, FANA TPLF WALTA EBS TPLF MEDIA YEMEBLETEW SEYOUM LEMN ALTESHELEME ? MDER DNKRO MAFERYAWOCH. MDER WEREGA HULU.. IN GENERAL ETHIO NEWS AGENCY WAY BETTER THE SO CALLED MAIN STREAM MEIDA.

  • @user-cp8zp7cn4m
    @user-cp8zp7cn4m18 күн бұрын

    አባብነህ አመትሆንጦርነት ታወጂክብንእኮ አላህአይጣልእጂ የሰውመጣልምንምአይደለም ኔቶክተዘጋህብንአመት ሆን

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw17 күн бұрын

    እግዚኦ አለች አያቴ😂😂😂😂😂😂😂ለታሪክ ይቀመጥ....b/cይሔ የኢ/ያን ሕዝብ ሰቆቃ + የአማራን እውነት ሸፍነው በፀጥታ ዝም ላሉ + መንግስትን በመደገፍ ለተጠመዱ ሚድያወች የተሰጠክብር ነው፡፡በሰፈራችሁት ቁና የምንሰፍራችሁ ይሆናል፡፡

  • @user-bm9iq8do2h
    @user-bm9iq8do2h18 күн бұрын

    ህግ የለለበት ሀገር እንደት ሰላም ይምጣ 😢

  • @abiyodaraga9271
    @abiyodaraga927117 күн бұрын

    በአሜርከን አገር ቁጭ ብለው የኢትዮጵያ ጠለቶችን ዓለማ ለመስፈፀም ቀንና ሌሊት ጓሮሮ እስክሰናጠቅ በውሸት ብቻ የተለቋን ኢትዮጵያ ገፅታ ለመበለሸት ምፍጨራጨራውን Ethio 360 ምበለውን የእርግማን ልጆች እንደገና ሀብታሙ አያሌው ምናለቻው ስመቻው የተበሉ የእናት ጡት ናከሾችን ከሃድዎችን ሚድያ አንድም ኢትዮጵያ ዊ እንደይሰመ ሚድያዎች በህብረት ውሸታቻውን ለኢትዮጵያ ህዝብ በመገለጥ መዋራድ አለበቻው።

  • @demlewerku9117
    @demlewerku911717 күн бұрын

    የገማህ ግም

  • @FanoCan-kk5vh
    @FanoCan-kk5vh18 күн бұрын

    የአብይ አህመድ ታጋቾችን በሙሉ immediately ይፈቱ።

  • @genetyilma7717

    @genetyilma7717

    18 күн бұрын

    በጉራ፣በወሬ ልብህ ወልቋል አሳጋች እኮ አንተ ነህ

  • @user-rr9nm3yv1e
    @user-rr9nm3yv1e18 күн бұрын

    ባትልም አንገድፍህም ቆይ ግን ያማራ ሞት ምንም እማይመስላችሁ ለምንድነው በስደት አገርም እሚሞተው እሚታገተው አማራ ተማሪወችም እሚታገቱት እሚገደሉት አማራ ጦርነት ውርጅብኝ እሚወርድባቸው እሚደበደቡት እሚገደሉት አማራ ቆይግንለም

  • @bekeledereje6822

    @bekeledereje6822

    18 күн бұрын

    ፕሮፓጋንዳ መሆኑ ነው? ቀባጣሪ።

  • @zemedbayresaw4130
    @zemedbayresaw413018 күн бұрын

    በጥራቃው አብይ አህመድ፦ እስኪ አንድ ጥያቀን ብቻ መልስልን፦ "ዋቃ" ወይንም "ዋቆ" ከውሀ ውስጥ ወጣ፡፤ ከዚያም አለምን፣ የሰውን ልጅ ሰማይንና ምድርን ...ወዘተ ፈጠረ ብለህ ነው እንደ መንጋወቹ ዘመዶችህ አንተም የምታምነው ወይንስ አይደለም? ይህችን ብቻ ከመለስክልን ሰው ወይንም እንሰሳ መሆንህን መለየት አይቸግርም፡፡

  • @teshomewami2488

    @teshomewami2488

    17 күн бұрын

    Please,do not insult people.

  • @modinali3987

    @modinali3987

    17 күн бұрын

    Balege

  • @solomonwolde1113
    @solomonwolde111318 күн бұрын

    መንግስቱም እንደአብይ ነበር ወያኔ ጎንደር ሲገባ ፈረጠጠ በኤርትራ እንደአሁኑ መከላከያዉ እጁን ይሰጥ ነበር

  • @genetyilma7717

    @genetyilma7717

    18 күн бұрын

    የአንተ ተግባር ጥላቻ ህሊናህን አበላሽቶብሀል

  • @abiyodaraga9271

    @abiyodaraga9271

    17 күн бұрын

    ለአንድ ክለሽ ጨከ ምትመርጡ እብዳች ናችሁ እኳ አብይን ምለሰችሁ ብቻ መናገር ይችላል ምለሰሞች ስለሆናችሁ።

  • @zemedbayresaw4130
    @zemedbayresaw413018 күн бұрын

    በጥራቃው አብይ አህመድ፦ እስኪ አንድ ጥያቀን ብቻ መልስልን፦ "ዋቃ" ወይንም "ዋቆ" ከውሀ ውስጥ ወጣ፡፤ ከዚያም አለምን፣ የሰውን ልጅ ሰማይንና ምድርን ...ወዘተ ፈጠረ ብለህ ነው እንደ መንጋወቹ ዘመዶችህ አንተም የምታምነው ወይንስ አይደለም? ይህችን ብቻ ከመለስክልን ሰው ወይንም እንሰሳ መሆንህን መለየት አይቸግርም፡፡ ምክር ከፈለግህ ዶክተሩን ህዝቄል ጋቢሳንና...ጠይቅ፡

  • @sadisaeed991
    @sadisaeed99118 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂የትኘዋ ኢትዮጵያ አብይ የሚያፈርሳትነው ለዜጎቿ የልሆነች ሀገር አሁንስ ሠለቻችሁንነት

  • @mekdesgebra5662

    @mekdesgebra5662

    18 күн бұрын

    የምቀኛ ወሬ

  • @sadisaeed991

    @sadisaeed991

    17 күн бұрын

    @@mekdesgebra5662 ምቅኝነት አይደለም እመሬትላይ ያለውን ለቀበረ ማርዳትነው። ሁሉጊዜ በውሸት ሁልግዜ በብሮጋዳ እውነት መካድ አይቻልም በጥራራ ፀሀይ የሚታገትበ ሀገር ሁናለች 😂😂😂😂መልኞቹ፣ንስሮቹ፣ሰማዩ የኛ የተባላቸው ተቆማት የማንን ጎፈሬ እያበጠሩነው።የማንን ሹረባ እየሠሩነው ተገርማላችሁ አይ ካድሬ በሠው ቁስል ጨው የምትነሠንሡ ሁሉም ነገር ሀዘን መከራ ይድረስማችሁ እድትቀምሱት የዛግዜ ታቁታለችሁ የሠውን ህመም

  • @sadisaeed991
    @sadisaeed99118 күн бұрын

    ሠው በሊውአብይ ሁልጊዜ በትላት ማሣበብ ሁልጊዜ በውጭ ሀይሎች ማሣበብ ።ችግር አለብክ የጤናክ ነገር ስውሸት አይሠለችክ ካሜና አይሰለችክ ሁለየ እዩኝ እዩኝ እኝክ፣እኝክ ክክክክክክክክ

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw18 күн бұрын

    ""የሚሉሽን በሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ አሉ"" አ.ረ.መ.ኔ.ው አብይ አህመድ፦ ህዝቡ ስለአንተ ምን እንደሚልና ምንስ እንደሚሰማው ብታውቅ ኖሮ ራስህን ት..ሰ..ቅ.ል ነበር፡፤ መበጥረቅ አሁንም በባዶው መቀደድ ምን አይነት ማንነት ነው?? " ሞ.ት" ይሻልሀል!!! ለልጆችህም ለወጣህበት አካባቢም ማ.ፈ.ሪ.ያ ነህ!!!!! ለነገሩ አልቆልሀል፡፡

  • @Bertsfa2727

    @Bertsfa2727

    18 күн бұрын

    ስለ ራስህ አስበሃል😮😮በል ራስህን ስቀል😅😅

  • @genetyilma7717

    @genetyilma7717

    18 күн бұрын

    እውቀት የሌለው መኃይም ካዲያ ከአሉባልታ፣ ከወሬ፣ ከጥላቻ በስተቀር ምን ታወሩ

  • @ayilelemma187
    @ayilelemma18718 күн бұрын

    ነውር ጌጡ፣ ግድያ ክብሩ፣ ጦር ግብሩ የሆነ ወፈፌ መሪ!!!

  • @user-dk9of1ok1n

    @user-dk9of1ok1n

    18 күн бұрын

    Kinteram setaset

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale437018 күн бұрын

    Mr Abey Ahmed, you said everything, and laying too .no one trust you any more. Please don't waste Ethiopian citizens life. Please give back the power for Ethiopia citizens. You will be in charge in 6years what happened in Ethiopia

  • @MohamedosmanAbdilahi
    @MohamedosmanAbdilahi18 күн бұрын

    Absolutely amazing True statement media must standing with country issue Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹

Келесі