በተመልካቾች ከፍተኛ ድምጽ ከተሰጣቸው አንዱ የሆነው ሄኖክ አበበ ያቀረባቸው ሙዚቃዎች

Ойын-сауық

.
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv.com/
• የዩቲዩብ | kzread.info?...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
• የቴሌግራም | t.me/BalageruTv_OfficialChannel
• የቲውተር | @Balageru_TV
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
በተመልካቾች ከፍተኛ ድምጽ ከተሰጣቸው አንዱ የሆነው ሄኖክ አበበ ያቀረባቸው ሙዚቃዎች @BalageruTV
//////////////////
Welcome to the official KZread Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 93

  • @mh-io3zk
    @mh-io3zk4 ай бұрын

    ይሄን ልጅ ነበር ከ ቅዱስ ጋር ሶስተኛ ማረግ የነበረባችሁ! ለማይገባው ሰው ነው ይሰጣችሁት!!

  • @ethiopianoldmusics

    @ethiopianoldmusics

    4 ай бұрын

    Definitely!!!

  • @user-bi6rg4vq6p

    @user-bi6rg4vq6p

    4 ай бұрын

    ትክክል

  • @samsontemsgne-dp7xn

    @samsontemsgne-dp7xn

    4 ай бұрын

    100% ትክክል እስማኤልከነሶፊ ጋር ስለሚሠራ ሼም ይዟቸው ለሞራሉ ብለው እንጂ ኢሔ ልጅ ድብን አርጎ ይበልጠዋል ድምፁ እራሱ ከሁሉም ይለያ እጅግ በጣም ያምራል ታያላቹ ደግሞ ከሁሉም የተሻለ እሚወጣው ኢሔ ልጅ ነው።

  • @kaleabtesfaye6988

    @kaleabtesfaye6988

    4 ай бұрын

    ቀላል በልጦታል።

  • @gelilakibebe2244

    @gelilakibebe2244

    4 ай бұрын

    Ewunet new

  • @samuelhj4074
    @samuelhj40744 ай бұрын

    ደረጃ ባትይዝም ከሁሉም ምርጥ ሰራ የሚኖርህ በጣም ተወዳጅነት የምታገኝዉ ሄና ነህ ምርጥ አለበም ምርጥ ሲንግሎች ተደማጭነት የምታገኝዉ አንተ ነህ

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa63474 ай бұрын

    ጨዋ እና ጨዋ ያሳደገህ ጎበዝ ልጅ ነህ ፣ ገና ብዙ ዕድሎች ይጠብቁሃል ፡፡

  • @ashenafiayele5461
    @ashenafiayele54614 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል ድምጽ ከወኔ ጋር ጥሩ አቀራረብ ሁሉ ነገርህ ደስ ይላላል!! ትችላለህ !!!!!!

  • @siriussirius1274
    @siriussirius12744 ай бұрын

    በውድድሩ ማራኪ ድምፅ ያለው ይሄ ልጅ ነው፤ 2ኛ ወይም 3ኛ ይገባው ነበር፤ ግን አይዞህ ጥሩ ደረጃ ለመድረስ ብቃቱ አለህ በርታ !

  • @Mattew151
    @Mattew1514 ай бұрын

    ትችላለህ ደረጃ ውስጥ ባትገባም ወደ ፊት ጥሩ እድል እዳለህ ያስታውቃል በርታ

  • @ETHIO1800
    @ETHIO18004 ай бұрын

    በሒወቴ እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ ከወደድኳቸው ታዳጊ ድምፃዊያን አንዱ ሔኖክ አበበ ነው! ሔኖክ እና ቅዱስ በእኩል ነጥብ የሁለተኛ ደረጃውን ቢይዙ እጅግ በጣም ደሥ ይለኝ ነበር!

  • @woinshet-db1cw
    @woinshet-db1cw4 ай бұрын

    ሄኖኬ ባህሪህም ድምጽህም አንደኛ ነው ። ከቅዱሴ ጋር ሶስተኝነቱ ላንተ ቢሰጥ እኛ ደስተኞች ነን።

  • @kidistBerhanu
    @kidistBerhanu4 ай бұрын

    ሄኖኬ ምርጥ ስራ ነው ያቀረብከው 3ኛ ደረጃ ከቅዱሴ ጋር ብትጋራ በጣም ደስ ይለኝ ነበር። ካንተ ሚገርመኝ የሙዚቃ ምርጫዎችህ ይለያል ከነ ድምጽህ ትለያለህ 👏👏👏 ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤️ ባላገሩን ምርጥ እነዚን የመሳሰሉ ምርጥ ባለ ተሰጦ ልጆችን እንድናይ ስላረገን እናመሰግናለን 🙌🙌

  • @user-ly8kn9tz5k
    @user-ly8kn9tz5k4 ай бұрын

    ምርጥ አንተነህ ጀግና በርታ በጣም በምርጥ ሥራ እንደምትመጣ እርግጠኛነኝ አንበሳ ነህ

  • @messioachenef9681
    @messioachenef96814 ай бұрын

    ምርጥ ነህ ለእኔ ከማንም አትወዳደርም ከሁሉም በላይ ነህ ግን ዳኝነት ነውና መቸም ምንያደርጋል።

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z4 ай бұрын

    ከእስማኤል አተን እመርጣለሁ በአቀራረብ በል አንድ ነጠላ ዜማ ጀባ በለን

  • @MeskiYosfe

    @MeskiYosfe

    4 ай бұрын

    me too

  • @ethioasni6631
    @ethioasni66314 ай бұрын

    የኔ አንደኛ ሄኖክ ነበር አሁንም አንደኛ ነህ በርታ።

  • @tadessetiruneh1916
    @tadessetiruneh19164 ай бұрын

    ሄኒ አይዞህ ውጤቱ አይደለም ወደ ፊት በትለሰቅ መድረክ ላይ እንደምናይህ እርግጠኛ ነኝ 100% ለኔ አንደኛ ነህ በአዲስ ስራ እንደማይህ እርግጠኛ ነኝ መልካም እድል

  • @tizitaero929
    @tizitaero9294 ай бұрын

    ይሄን ልጅ ነበር እስከ 3 የጠበኩት የነበረው ሚያምር ድምፅ ነው ያለው አሁንም keep it up bro 👍

  • @gelacoffi8014
    @gelacoffi80144 ай бұрын

    የሚገርም ድምፅ በሚገርም አቀራረብ በርታ

  • @AdmiringHermitCrab-gv6cc
    @AdmiringHermitCrab-gv6cc4 ай бұрын

    ባላገሩ በጣም ነው ምናመሰግነው አብርሃም ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልህ አንተ መልካም ሰው

  • @kalababrham8480
    @kalababrham84804 ай бұрын

    የዚህ ልጂ ሁለተኛው ሙዚቃ የአልበር ኮንትራት እንደሚያመጣለት አልጠራጠርም

  • @shitayegebremeskel5421
    @shitayegebremeskel54214 ай бұрын

    እንደ ሶፊ ያሉ እኢትዮጵያዊ እዉነተኛ እአሞላክ ይብዛልን እነሱ ዝም ብለው ነዉ ሀገራችን የተበጠበጠችው

  • @ethiopianoldmusics
    @ethiopianoldmusics4 ай бұрын

    I am not a music expert, but based on his performance and lyrics, it seems that he deserves at least a rating of rank 3.

  • @addisabebayehu6963
    @addisabebayehu69634 ай бұрын

    ስሚዝ ረግጦ ስለሄደ ሶስተኝነትን ከሱ ነጥቃችሁ ለሄኖክ ስጡት ከተቻለ😢

  • @EREKAT-127
    @EREKAT-1274 ай бұрын

    Bro ባላገሩ አንተ ላይ ተሳስቷል ምርጥ ነበርክ ቢያንስ 3ኛ እየጠበኩህ ነበር...keep up the good work 👏👏👏👏

  • @fekerteh974
    @fekerteh9744 ай бұрын

    ሄኖክ ምን ልበል አፈዘከንኮ እኔ ሶስተኛ እንትን ነበር የጠበኩት እደዚ ያለድምፀ ዋዉ እንኳን ደስ አለ ከመላው ቤተስብ ጋር

  • @NahomGe-cr3pg
    @NahomGe-cr3pg4 ай бұрын

    Henoke ye mejemeyaw zur yimeslgnal ziq yaregebet gixm alemeyazu gn 2gnaw👌👌

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam45994 ай бұрын

    ፈጣሪ የሰላም ግዜ አምጥቶልን የልፍት ዋጋችሁን ለመጠቀም ያብቃችሁ

  • @ETHIO1800
    @ETHIO18004 ай бұрын

    የባላገሩ ቴሌቪዥን ባለቤት እና ሥራ አስፈፃሚ እንዲሁም የባላገሩ ምርጥ ፕሮግራም ዳይሬክተር ክቡር አቶ አብርሃም ወልዴ ይኽንን እጅግ በጣም ጎበዝ ድምፃዊ እና አመለ ሸጋ ልጅ በልዩ ሁኔታ ልትክሱት እና ልታመሰግኑት ይገባል እና ከወዲሁ አስቡበት! ሔኖክ አበበ ከቅዱስ ጋር በእኩል ነጥብ የሁለተኛነት ደረጃ ነበር ሊሰጣቸው የሚገባው እነዚህን ሁለት ስነምግባር ከድምፅ ጋር ያላቸውን ታዳጊ ድምፃዊያን በልዩ ሁኔታ ልትንከባከቧቸው እና ልትክሷቸው ይገባል! የሕዝብ ድምፅ የሚከበር ከሆነ የሔኖክ አበበ ውጤት በጣም ከፍ ሊደረግ ይገባ ነበር........!

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh20614 ай бұрын

    *ሄኖክ የወርቃማ ድምጽ ባለቤት ነው፣ ለየት ያለ ሙሉ የሆነ ቶን ያለው ድምጻዊ ነው፣ ድምጹን ከሚወዱት መካከል ነኝ። ይሁንና በዕለት አቀራረብ/performance/ ሊበለጥ ችሏል። እንደ እስማኤል/ስሚዝ/ ከማኩረፍ ይልቅ ይህንን ውጤት አምኖ መቀበል አብርሀም ወልዴ /ባላገሩን/ በማክበርና የስብዕና ከፍታን ማረጋገጥ ነው። ሄኖክ ድምጽህ ሲደመር ስብዕናህ ወደፊት ከታላላቆቹ ተርታ እንደሚያሰለፍህ አምናለሁ።* ❤🙏

  • @kaleababraha2199
    @kaleababraha21994 ай бұрын

    The best performance today 💯 % Heniy #1🎉

  • @behailushiferaw2031
    @behailushiferaw20314 ай бұрын

    ሄኒዬ ምርጥ ልጅ

  • @ethiop1996
    @ethiop19964 ай бұрын

    2ኛ ይገባዋል ቢያንስ በፐርፎርማንስ ከሆነ በኔ እይታ ይችላላላ በጣም አሪፍ ድምፅ አሪፍ መልክት አሪፍ አቀራረብ❤❤

  • @getachewasmamaw9900
    @getachewasmamaw99004 ай бұрын

    በእኔ እይታ ይሄ ልጅ ከእስሚዝና ከብሩክ የተሻለ የድምጽ ለዛና የአቀራረብ ብቃት አለው።

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires474 ай бұрын

    ሄኖክ አበበ ነበር 3ኛ መውጣት ያለበት🥰🥰🥰🥰

  • @henyboy300
    @henyboy3004 ай бұрын

    ማሸነፍ የሚገባው ሄኖክ ነበር :: የተሻለ ስራ ነበር ያቀረበው:: ሄኖክ ወደፊት ትልቅ ቦታ ይደርሳል 🤙🤙

  • @shitayegebremeskel5421
    @shitayegebremeskel54214 ай бұрын

    ሶፊ የኔ ውነተኛ እንወድሀሰን !!!

  • @obsinanteshome5255
    @obsinanteshome52554 ай бұрын

    ይሄ ልጅ 3 ይገባው ነበረ

  • @samrawitmulu5225
    @samrawitmulu52254 ай бұрын

    3ኛ መውጣት የነበረበት ልጅ ነበር ሄኖክ

  • @gebuayalew1059
    @gebuayalew10594 ай бұрын

    ሄኖክ ጀግና አይ ወኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @sarameketie2621
    @sarameketie26214 ай бұрын

    Henok You have greit voice wow congratulations ❤

  • @degsewtube8701
    @degsewtube87014 ай бұрын

    The Problem is only Arrangement which creates long Breaks in the pick time, He has done an Excellent Job!

  • @ZebaderTeshome
    @ZebaderTeshome4 ай бұрын

    ጎበዝ ጨዋ እና ችሎታ ያለህ ልጅ ነህ በርታ🎉

  • @sente443
    @sente4434 ай бұрын

    ይህ ልጅ ደረጃው 3 መሆን አለበት ሁለተኛ ዘፈኑ 1ኛ

  • @tedyseouym405
    @tedyseouym4054 ай бұрын

    ተንበርክከህ ከፍ ያደረካት ኢትዮጵያ ከፍ ያለ ቦታ ታድርስህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል ከቃላት በላይ ነው ለኔ ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ ምንም አትለያዩም የአዘፋፈን እስታይላችሁ ብቻ ነው ።

  • @sarameketie2621
    @sarameketie26214 ай бұрын

    Henok you have greit voice wow congratulations bro ❤

  • @mulualemfeleke875
    @mulualemfeleke8754 ай бұрын

    አንደኛ ሄኖክ

  • @shitayegebremeskel5421
    @shitayegebremeskel54214 ай бұрын

    ሄኖክ አበበ አንደኛ መሆን የነበረበት ልጅ ነው ለሶስተኛ እንኳን ነፈጋችሁት አብርሃም ወልዴ ቤት ፖለቲካሊ ኮሬት ይኖራል ብዬ አላሰብኩም ነበር እአብርሀም እንተም ተጠለፍክ ?

  • @reppinethio
    @reppinethio4 ай бұрын

    Please upload the higher quality version on the first song. Also, Henok should have been 3rd

  • @senait626
    @senait6264 ай бұрын

    ጎበዝ ነበር ኮ ግን🥺🥺ስሚዝ ከሚባለው 100% ይሻል ነበር

  • @kaleabtesfaye6988
    @kaleabtesfaye69884 ай бұрын

    ባላገሩ ይሄን ያክል ጊዜ ለፍቶ ደክሞ መድረክ ረግጦ የሚወጣ አርቲስትን ሽልማቱን ማፅናት የለበትም።😊 3ተኛነት ለሄኖክ ይገባል። ''ከጎረስነው ይልቅ የደፋነው በዛ'' እያለ ከተንበረከከበት ሲነሳ የሆነ ለመግለፅ የሚከብድ ስሜት ውስጥ ነበር የከተተን።

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu75184 ай бұрын

    አንበሳ፣በርታ።

  • @user-ij2ru9hq9z
    @user-ij2ru9hq9z3 ай бұрын

    Number one

  • @jonapian7587
    @jonapian75874 ай бұрын

    Zare 20 gize semahut ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tobethebest6054
    @tobethebest60544 ай бұрын

    He deserved 3rd place

  • @user-uw3dw3kb3u
    @user-uw3dw3kb3u4 ай бұрын

    ጀግና

  • @zachplaysroblox5272
    @zachplaysroblox52724 ай бұрын

    በዘፈኑ መልእክት ሀገሩን ለሚወድ ኢትዮጵያዊ በሙሉ አንደኛ ነህና ገና ትነግሳለህ!

  • @addisabebayehu6963
    @addisabebayehu69634 ай бұрын

    ሄኖክ በርግጥም ደረጃ ይገባው ነበር።የምር ባላገሩ ሊክሰው ይገባል

  • @user-xq7ke8mt6q
    @user-xq7ke8mt6q4 ай бұрын

    On that day, Henok had performed better than Smith. Henok should have taken third place.

  • @abitimengistu4114
    @abitimengistu41144 ай бұрын

    ሄኖክዬ አንተ ንበርክ 3ኛ መውጣት የነበረብህ ከ ቅዱሴ ጋር አሁንም እስሚዝ ሽልማቱን ሳይውስድ ጥሎ ወርዳል ስለዚህ ለሄኖኬ ይሰጥልን የሚገባው ለሄኖኬ ነው

  • @adumaklove7475
    @adumaklove74754 ай бұрын

    ይሄ ልጅ ጎበዝ ነበር 3ኛ መሆን ነበረ

  • @user-gu6nh8hd2h
    @user-gu6nh8hd2h4 ай бұрын

    ሄኖክ ሄኖክ ሄኖክ ቁጭ ካልክበት ብድግ ስትል እደት እንደሚያምር በቃ ትችላለህ ወላሂ ምየ ነዉ የምነግርህ

  • @mulualemfeleke875
    @mulualemfeleke8754 ай бұрын

    You are great!

  • @remedandiltata7097
    @remedandiltata70974 ай бұрын

    አንተ ልዪ ነህ። መንፈስን ያድሳል ድምፅህ።

  • @user-uc6sr6ls9t
    @user-uc6sr6ls9t3 ай бұрын

    I don't like it I L❤😍VE IT!!! WHAT A GREAT GLOBAL TALENT 👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👌🏿👍🏿

  • @Abas-ep2qc
    @Abas-ep2qc4 ай бұрын

    He should be number one I believe you gone have bright future

  • @RichLove4242
    @RichLove42424 ай бұрын

    እስከ 3 ጠብቄ ነበር 😢ሄኒ ትችላለክ❤❤❤❤

  • @user-jo9rk8vx5i
    @user-jo9rk8vx5i4 ай бұрын

    henoke nber migabwe

  • @fretabelete6949
    @fretabelete69494 ай бұрын

    Always as i said,, ur potential & voice is unique,,,, 🔥🔥🔥🔥& i was expected on 3rd level,,, any way i'm proud of you😊

  • @LabaDesign
    @LabaDesign4 ай бұрын

    u deserve 3rd Rank No Doubt! Heni

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa92154 ай бұрын

    ❤❤❤❤👍🤞🤞100/100

  • @menamena6019
    @menamena60194 ай бұрын

    ለኔ 1ኛ ነው

  • @godislove5271
    @godislove52714 ай бұрын

    Ya balege debabun abelashew

  • @Yabaniyas
    @Yabaniyas4 ай бұрын

    Ene ye balgeru dagnoch askftachugnal malet yashnfew tegbi new gen bezi ken sele demts akme mansate tegbi new bye almnem meknyatum ke lijnet jemro taklachu bye asbalew gen bezi geze kemnem belaye semet ena webet laye betatkuru des yelegn nebr

  • @Sobelrobel
    @Sobelrobel4 ай бұрын

    Hena sertehewal abso ye elayasn

  • @AYC255
    @AYC2554 ай бұрын

    Demts 1gna mulu yehone tone new yaleh .. leni ante ke akelil ketelo 2gna neh

  • @user-pj3hn7pd9b
    @user-pj3hn7pd9b4 ай бұрын

    3ኛ መሆን የሚገባው ልጅ እባካችሁ ከተቻለ????

  • @christiandevoisin-lagarde6903
    @christiandevoisin-lagarde69034 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @christiandevoisin-lagarde6903

    @christiandevoisin-lagarde6903

    4 ай бұрын

    Gobez yegna ye Ethio leje hageren bante wene weste ayewhat

  • @solomonwoldegiorgis5429
    @solomonwoldegiorgis54294 ай бұрын

    የተመልካች ድምጽ አንድ ነጥብ መያዝ የለበትም ምክንያቱም ትፎዞ ስለምበዛ ።

  • @user-xg3hu3og7b
    @user-xg3hu3og7b4 ай бұрын

    ለምን የድምፅኳሊት ቀነሳችሁ😅

  • @theoandu
    @theoandu4 ай бұрын

    ሶፊ ባተ ምክንያት እዚ ደረሰ ይሄ ልጅ

  • @tam_dan_tube
    @tam_dan_tube4 ай бұрын

    ቀረፃው ልክ አይደለም ሙዚቃው አይሰማም

  • @ermias2859
    @ermias28594 ай бұрын

    The line not right that affect

  • @messioachenef9681
    @messioachenef96814 ай бұрын

    ምንም ይሁን ውጤቱ #አክሊሉ ይገባዋል ገና ከመጀመሪያው እጥር ምጥን ባለች ዜማ ሲወዳደር ነበር ተወዳጅ ድምፃዊ እንደሆነ የገባኝ ለእኔ ! ሌላው#እስሚዝ ለኔ ምንያደርጋል ውሸት ምርጥ ድምፃዊ ነው በውድድሮች ላይ ይዞቸው የሚመጡትን ሙዚቃዎች ሲጫወት ካያችሁት perfect ነው እንደውም Emotional ሁሉ ያደርጋል ሌላው በድምፁ ከለር ባዘፋፈን ብስለቱ ለጀሮዬ የሚስማማ መቸም የሚዘፍናቸውን ሙዚቃ የማልሰለችለት ምርጡ ተወዳዳሪ#ሄኖክ አበበ ነው ። የሄኖክን ሙዚቃዎች በሙሉ ስንቴ ደጋግሜ እንደምሰማው ብታውቁ ቃላት የለኝም። #ብሩክ_ሙሉጌታም ከእድሜው አንፃር ሲታይ የዋዛ አይደለም አስባችሁታል እንዴት በሙዚቃው እውቀት አብሮ እንዴት እንዳደገ ጭንቅላት ያለው ልጅ ነው የገረመኝ ከሁሉም ተወዳዳሪዎች አዲሱን ዜማ ምርጥ አድርጎ ከሰባቱም በላይ የዘፈነው እሱ ብቻ ነው አልከበደውም ሁሉ!!! #እርብቃም ቢሆን ምርጥ ከለር ምርጥ የእንግሊዝኛ የመዝፈን ልምድ ያላት ሁለ ገብ ዘፋኝ ናት። #በሱፈቃድ መዝገቡም ምርጥ ድምፃዊ ፣ምርጥ የድምፅ ከለር ፓወር ያለው ልጅ ነው !!! #ቅዱስ ዳምጤም ሌላ ክስተት የሆነ ትናንት ገና ሲወዳደር ሙዚቃ የጀመረ የሚመስል አሁን ደግሞ ያለበት ደረጃ ለመገመት የሚከብድ አቅም ያለው ልጅ ነው። ጠቅለል ሲል እኔ ዳኛ ብሆን ለማን እንደምሰጥ ይከብደኛል ሁሉም ምርጥ ምርጥ ናቸው አለቀ። ያለያያቸው በዳኝነት ሚዛን 0.001 ም ቢሆን ብልጫ ነው በእለቱ የምታሳየው ማንኛውም ነገር ለዳኝነት ለውጤቱ አስተዋፅኦ አለው በዳኝነት መነፅር ያለአድሎ ያለ ይሉኝታ፣ያለፍርሃት፣በብቃት ዳኝነቱን መርተውታል ውጤቱን እነ እስሚዝም ሌሎችም ተቀበሉ ሁላችሁም የብቃት ማማ ላይ ናችሁ ከዚህ በሃላ ለማደግ ዝና፣ከብቃት ጋር ስላላችሁ አድጋችሃልና እንደነበረው በወንድማማችነት፣በቤተሰብ መንፈስ ስራችሁን ስሩ። ego ነት ከማንም በላይ ነኝ ለምን እኔ አልወጣውም ምናምን የሚል መንፈስ ለወደፊትም ጉዞችሁ መሰናክል ይሆንባችሃልና ስለዚህ ባላገሩ ብዙ ደክሟል እናንተን እዚህ ለማድረስ አመስግኑ እኛም እናመሰግናለን ይመቻችሁ።

  • @betselotabebe5612
    @betselotabebe56124 ай бұрын

    ለኔ ሄኖክ ተበድሏል ባላገሩ መካስ አለበት 3 መሆን ነበረበት።

  • @betselotabebe5612

    @betselotabebe5612

    4 ай бұрын

    ሄኖክ በሁለተኛ በተወዳደረበት ሙዚቃ ፋኖን ሄዶ መበረታታት አለበት

  • @shitayegebremeskel5421
    @shitayegebremeskel54214 ай бұрын

    ባላገሩ በጣም ከባድ ስህተት ስህተታችሁን በቶሎ እርሙ በለቱ ከተደረጉት ዉድሮች ሄኖክ አበበ አንደኛ መሆን የነበረበት ዘፉኝ ነዉ ስተታችሁ ካላረማችሁ ለሚቀጥለው ሾህ ብዙ ተመልካች ታጣለች ሁ እኔንም ጨሞሮ!!!!!!!!!

  • @NahomGe-cr3pg

    @NahomGe-cr3pg

    4 ай бұрын

    😂😂😂

  • @melakudesalegn9698
    @melakudesalegn96984 ай бұрын

    ገና ልጅ ነህ ብዙ ካንተ እንጠብቃለን ። ሶፊ ግጥም ማን ነው የሚሰጥህ ብሎ አጥብቆ ሲጠይቅህ አደባብሰህ አለፍከው። ገና ካሁኑ ለሰው credit መስጠት ካልቻልክ ፣ በልጅነትህ ትከሽፋለህ። እንዳይለምድህ

Келесі