"በተለያዩ አውደ ውጊያዎች የፈፀምነውን ጀብድ አሁን በተሰጠን ግንባር በመድገም የጠላትን ፍፃሜ እናበስራለን።"በወሎ ግንባር የተሰለፉ የልዩ ኅይል አባላት

የKZread ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፣ ይከተሉን! ሚዛናዊ፣ ፈጣንና ትክክለኛ መረጃ በተንቀሳቃሽ ምስል ያገኛሉ!
bit.ly/2RnNHCq

Пікірлер: 53

  • @user-hz3zj1jl6m
    @user-hz3zj1jl6m2 жыл бұрын

    አላህይጠብቃችሁ

  • @user-hi5ib8bc4j
    @user-hi5ib8bc4j2 жыл бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች

  • @yafet2121
    @yafet21212 жыл бұрын

    ክብር ለጀግኖቻችን !

  • @eyasudesta1341
    @eyasudesta13412 жыл бұрын

    በርቱ ጠላትን መከላከል በቅቶ ወደ ማጥቃ ቢገባ መልካም ነዉ።

  • @shamaelgedion2905
    @shamaelgedion29052 жыл бұрын

    ጀግኖቺበሪቱፈጣሪየጠበቃችሁ

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e2 жыл бұрын

    ድል ለምየ ኢትዮጵያ😍🇪🇹💞🇪🇹💕🇪🇹💐🇪🇹💕💖🇪🇹💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞👈

  • @birhanuagidew7171
    @birhanuagidew71712 жыл бұрын

    በቃ በቃ አማራ አማራ ሁን።

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድል ለዎአማራ አማራየ❤💛💚✊

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri64462 жыл бұрын

    አላህ ኸይር ያሰማን

  • @habtambugalow5244
    @habtambugalow52442 жыл бұрын

    በርቱልን ድል ለአማራ ሞት ለጥላት

  • @habtambugalow5244
    @habtambugalow52442 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድል ለአማራ

  • @zainabandres7543
    @zainabandres75432 жыл бұрын

    💪💪💪💪💪💚💛❤️

  • @kiyahabtam1088
    @kiyahabtam10882 жыл бұрын

    Fetariy selamun ysten. Ethiopian lezelalem tnurln

  • @taebasaed4418
    @taebasaed44182 жыл бұрын

    💚💛❤💪💪💪

  • @gtaalemu7193
    @gtaalemu71932 жыл бұрын

    የአማራ ክልላዊ መንግስት የጦርነቱን አካሔድ ከፌዴራሉ ጋር ገምግሞ በፍጥነት ማስተካከል ያለበት ሰዓት የደረሰ ይመስላል!

  • @birhanuagidew7171
    @birhanuagidew71712 жыл бұрын

    ተው አማራ እንን።

  • @harunetiyopya
    @harunetiyopya2 жыл бұрын

    Harun Alemdar Ethiopia KZread Chanel is watching your videos every time

  • @rhmetahmed6147
    @rhmetahmed61472 жыл бұрын

    My hero allah kentga yhon😥😥

  • @Adis001
    @Adis0012 жыл бұрын

    እማራ የጀግና ጀግና ሲፈተር።

  • @gtaalemu7193
    @gtaalemu71932 жыл бұрын

    አሁን የአማራው መታጠቅ ከሁሉም ቅድምያ መሆን፤ የጦርነት ኘላኑንም ገምግሞ ማጥቃት መጀመሪያ ላይ የሆንን ይመስለኛል፣ መዘግየት የማይታመን ዎጋ በተለይ የአማራውን ክፍል እያስከፈለ ነው!

  • @werkemelese4557
    @werkemelese45572 жыл бұрын

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @user-gh4nr6os5i
    @user-gh4nr6os5i2 жыл бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ይርዳችሁ

  • @hebrawi7098
    @hebrawi70982 жыл бұрын

    It had been suffering from not clear policies and guidance as the result of confused politics and politicians

  • @user-mg7vd4po4t
    @user-mg7vd4po4t2 жыл бұрын

    ግን በየትቦታነው ትግሉአንድምአገርነፃአሎጣምእዴውም የልተያዙ ቦታወችእየተያዙነውያለው

  • @mesfinn9864
    @mesfinn98642 жыл бұрын

    Finger cross 🤞

  • @habtamushegaw2062
    @habtamushegaw20622 жыл бұрын

    አሁን፡ በዚህ ቴሌቪዥን ጣቢያ የትየለሌ ሰዉ እየቀረበ ማንቃቱ ይብቃና ሁለችንም ወደ ግንባር ለመሄድ የሚያስችል አደረጃጃት በዚህ በሰሜን ሸዋ ና በምእራብ ወሎ በኩል ቢያንስ ባልተያዙት አካባቢዎች አደረጃጀት ተሰርቶ ትጥቅ ይሠጠው እነዚህን ወታደሮች እየመለለ ሡ ማማየቱ ችግር አይፈታም። እኔ በበኩሌ ዝግጁ ነኝ ግን በየት በኩል እንዴት አድርጌ ልዝመት

  • @user-zm9rn5kz6w
    @user-zm9rn5kz6w2 жыл бұрын

    ኡኡኡኡኡኡ ህዝብ አለቀ ማንን ልትመሩነው ኧረተው ድረሱላቸው የአማራ ክልል መንግስት አረ እባክህ በየ ካንቡ የሚሰለጥኑትን ወደ ግንባር አስገባ እባክህ

  • @berihuntadese0917
    @berihuntadese09172 жыл бұрын

    አፈ ጉባየ

  • @afgjxccg5694
    @afgjxccg56942 жыл бұрын

    አቤትአጥርጊዜመቸከወሎተነሥቶሸዋየገባእርሜቢሠጥንእናያለን

  • @dkm1666
    @dkm16662 жыл бұрын

    ANHARA must have 10000000 milion fighters every year .if not you will be ?

  • @user-bx9tp6uo6k
    @user-bx9tp6uo6k2 жыл бұрын

    ጭፈራውምድነው ያማራከተማተወሮ ጭፈራውይስ ስለተወረርንድስታውነው

  • @hebrawi7098
    @hebrawi70982 жыл бұрын

    The TDF itself had been a victim of some misgided Eprdf hewehat policies. It has been victim of not clear and and not researched policies until recently

  • @tesfayemengistiezewde1890
    @tesfayemengistiezewde18902 жыл бұрын

    please the people are asking where is tplf is reaching debrhan and addis ,you are talking

  • @coif8346
    @coif83462 жыл бұрын

    እባካችሁ የምታወሩትን ትታችሁ ስራችሁን ስሩ ማዉራት ከሰሩ በሇላነዉ

  • @amaredemeke8159
    @amaredemeke81592 жыл бұрын

    ጀግናው የአማራ ህዝብበአጠቃላይ መዝመት ያስፈልጋል ይህን ወንበዴ ጂንታ ወያኔ ካንስር ተራ በተራ እየወጋን ስለሆነ በሚገባው ቋንቋ ማሳየት አለብን ከኮረም ሴሜን ሸዋ ደርስዋል ማንንም አትጠብቁ በሁሉም ቦታ ማጥቃት በተመሳሳይ ግዜ ምሆን አለበት እንዲለበለብ ቀብሩ ውሎ ወይም ሰሜን ሽዋ መሆን አለበት

  • @eyasudesta1341
    @eyasudesta13412 жыл бұрын

    በጋራ አንድ መንደር የተለቀቀዉን ይፋ መድረግ ለሌላዉ ሞራል።

  • @werkemelese4557
    @werkemelese45572 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ከንተጋራ ነው

  • @ffffff9847
    @ffffff98472 жыл бұрын

    ወሬ ብቻ ሸዋ ሮቢት ገቡኮ አደስ አበባ ጠብቁ

  • @husseinmohammed5950
    @husseinmohammed59502 жыл бұрын

    ወያኔ ሲፈልግ አድስ አበብንም ይያዝ አሁን መሆን ያለበት ከአምስት እስክ 10 እየሆንክ ሸፍት መንገድ እየዘጋህ አፈንዳው!!! በተያዙትም አካባቢ ያለው ወጣት ጭምር ክ5 እስከ 10 እየሆንክ ጫቃ ግባ በአርብኝነት ተዋጋ ምክንያቱም ይህን ሁሉ ስፋት ያለው ቦታ ሁሉ መቆጣጠር ስለማይችሉ በየአካባቢው ሰላም ንሳቸው!!!

  • @ffffff9847
    @ffffff98472 жыл бұрын

    አማራ ፉከራ ብቻ ቱ አማራ መሆን አሥጠላኝ ወላሂ እነሱ ወሎ ራያ አልፈው ሸዋ ገቡ

  • @mahibill2072

    @mahibill2072

    2 жыл бұрын

    Ena ante ezi kuch bileh comment lay min tiseraleh hedeh atwagam... shewa gebu minamn weregna

  • @mahibill2072

    @mahibill2072

    2 жыл бұрын

    Kuch bilo football game endemayet kelal yimeslhal

  • @fatiyemohammed1060
    @fatiyemohammed10602 жыл бұрын

    ጁንታው አማራ ላይ ሂሰብ ማወራረድ እስትራቴጂዊን ጎንደርና ጎጃምን ከበህ ወሎን ሰዋችሁ ለወሎ ህዝብ ከጁንታ የማትሻሉ አረመኔ ናችሁ

  • @selammersha1493
    @selammersha14932 жыл бұрын

    AMC Lier,.,,......... You buried Amhara people alive....

  • @fatiyemohammed1060
    @fatiyemohammed10602 жыл бұрын

    ጁንታው አማራ ላይ ሂሰብ ማወራረድ እስትራቴጂዊን ጎንደርና ጎጃምን ከበህ ወሎን ሰዋችሁ ለወሎ ህዝብ ከጁንታ የማትሻሉ አረመኔ ናችሁ

Келесі