በተጋበዝኩበት ውጊያ ሁሉ አልገባም! Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)

Ammanuel Montreal Evangelical Church

Пікірлер: 64

  • @zewdnhebelete4972
    @zewdnhebelete4972 Жыл бұрын

    Pastor Eyasu አንተ እኮ የተባረክ ነህ የጊዜውን መልዕክት ስላስተላለፍክልኝ ደጋግሜ ነው የሰማሁት ዳርቻህ ይሰፋ።

  • @tsegeeverett
    @tsegeeverett Жыл бұрын

    ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ አንተ መልዕክተኛ ነህ ይህ እኔን ለማዳን የተላከ ስብከት ነው

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha27817 ай бұрын

    ፓስተርየየየ ስወድህ አባቴ በአንተ በአንተ የአስተምህሮ ፀጋ ምን ያህል እንደተጠቀምኩ ቃላት የለኝም👏👏👏❤❤❤❤❤❤

  • @gensho8677
    @gensho8677 Жыл бұрын

    ይህ ለ አንደኔ አይነቱ ህይወት በእየለቱ ጦር ሜዳ ለሆነበት ሁሉ ደንቅ ትምህርት ነው : ወንደሜ ጌታ አብዝቶ የባርክህ::

  • @muludeboch4150
    @muludeboch4150 Жыл бұрын

    ፓስተር ኢያሱ ዘመንሕን እግልግሎትን ቤተስብሕን በጥፍ ይባርክልሕ ምንም ግዜ በስብከትሕ ሑሌ፣ይባርከኛል በጣም እምስግናለው ፣ጌታን አምስግናዋለ እንዳአን ፣አይነት ፓስትር ለዘመዶቼና ለእኔ ስለስጠን ክብር ሑሉ ለጌታ ይሑንለት!! ተባርክልን❤

  • @abebech8624
    @abebech8624 Жыл бұрын

    አሜን አልገባም 🙌🙌🙌🙌🙌

  • @bethelevangelicalministrie6983
    @bethelevangelicalministrie6983 Жыл бұрын

    በዕውነት እጅግ አስፈላጊ መልዕክት ነው።ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር።

  • @abebech8624
    @abebech8624 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አ አእምሮአችንን ይለውጥ 🙏🙏🙏

  • @abebech8624
    @abebech8624 Жыл бұрын

    አሜን አሜን መንቃት ይሁንልን 🙌🙌🙌🙌

  • @abebech8624
    @abebech8624 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samsonafework1627
    @samsonafework1627 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ መልእክቱ ለኔ ነው

  • @abebech8624
    @abebech8624 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በሞተብን ላይ እንዘምር ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @rb2782
    @rb2782 Жыл бұрын

    ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን, በምክርህ ጉሩም የሆንክ ጌታ ተባረክ በባሪያዎችህ አልፈህ የመከርከን እግዚአብሔር ስምህ ብሩክ ይሁን.. ፓ/ር እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም ኑርልን በእውነት እግዚአብሔር ባንተ አልፎ ከልቡ ለልባችን ተናግሮናል ተባረክ ወንድሜ 🙏🏽🙌🏾🔥🔥🔥

  • @muludeboch4150
    @muludeboch4150 Жыл бұрын

    ሕምምም ክብር ለእግዚአብሔር ይሑንለት!!

  • @abebech8624
    @abebech8624 Жыл бұрын

    አሜን አሜን ጌታ ሆይ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @muludemesse9745
    @muludemesse9745 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 Жыл бұрын

    💕💕 Jesus is the only way, Truth and Life 💕💕

  • @ErmiyasAweke
    @ErmiyasAweke Жыл бұрын

    ፓስተርዬ ተባረክ በጣም ግሩም መልዕክት ነው መልክቶችህን ድሮም እወዳቸዋለሁ ይብዛልህ

  • @muludemesse9745
    @muludemesse9745 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Жыл бұрын

    Amenn.Amenn kibr legeta yihun🙏🙏🙏tebarek paster

  • @Lily_ejigu
    @Lily_ejigu Жыл бұрын

    አብዝቶ ይባርክህ ፓስተርዪ

  • @Azt189
    @Azt189 Жыл бұрын

    ፓስተር ኢያሱ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ

  • @ejejmdks2977
    @ejejmdks2977 Жыл бұрын

    Amen amen geta eyesus yebarki

  • @elizabethhailemariam689
    @elizabethhailemariam689 Жыл бұрын

    Amen

  • @sarareiter9942
    @sarareiter9942 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen

  • @betelhemadamseged5744
    @betelhemadamseged5744 Жыл бұрын

    On time message thank you Let God bless you God is good all the time WOW WOW

  • @muludeboch4150
    @muludeboch4150 Жыл бұрын

    አሜንንንንን

  • @joshefhaile
    @joshefhaile Жыл бұрын

    አሜንሆነሊኝ

  • @helenasgedom8242
    @helenasgedom8242 Жыл бұрын

    Bante timhrt hule new mimarew le hiwete tekmognal . Egziabher amlak yebarkh tsga yebzalh.

  • @marosell2322
    @marosell2322 Жыл бұрын

    Wawww አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😅❤📖📖📖📖🎉🎉🎉🎉🎉😅😅🙌🏼🎤🎤🙌🏼🙏🏻

  • @tinsaete9459
    @tinsaete9459 Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @muludeboch4150
    @muludeboch4150 Жыл бұрын

    አሜንንን ጌታ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @meazaweldegebriel61
    @meazaweldegebriel61 Жыл бұрын

    ተባረክ 🙏 ፓሰተር

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 Жыл бұрын

    የእግዚአብሔርን የልቡን ሃሳብ የጊዜውን መልዕክት ተቀብላናል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !!!!!!!

  • @mekdeshaileselassie3112
    @mekdeshaileselassie3112 Жыл бұрын

    God bless !!!

  • @GG-ny8ic
    @GG-ny8ic Жыл бұрын

    Full of respect and love❤ for you. God bless you!

  • @solomontto4191
    @solomontto4191 Жыл бұрын

    Amen Amen God Bless you more and more

  • @yeneneshegu6813
    @yeneneshegu6813 Жыл бұрын

    God Bless You! Wonderful Messag.

  • @abebech8624
    @abebech8624 Жыл бұрын

    አሜን አሜን ጌታ አይኖቻችን ይግለጥ 🙌🙌🙌🙌

  • @meheretaraya146
    @meheretaraya146 Жыл бұрын

    Egzabehere Yebarekeshe Tabarake

  • @mtabrahaml
    @mtabrahaml Жыл бұрын

    Rhema is the voice directly from Elohim(God) not the Bible reading plus our opinions

  • @ruthtafese8297
    @ruthtafese82975 ай бұрын

    Dink meliekt new zemenihin yibarek

  • @alem8640
    @alem8640 Жыл бұрын

    God bless you

  • @muludeboch4150
    @muludeboch4150 Жыл бұрын

    እውነት ነው ጌታ ይመለከፓል ክብር ለጌታ It is amazing preaching. May God bless you richly pastor Eyasu

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Жыл бұрын

    God bless you!!!

  • @saraayele4023
    @saraayele4023 Жыл бұрын

    የኔ ዉድ ወንድም ሰላም ነዉ በጣም የፕሮግራምህ ወዳጅ ነኝ ግን ትንሽ የቢዚ መንፈስ ይዞኝ ነበር አሁን ግን ቀጥያለሁ እንዴት እንጀምሠማህ በደስታ ነዋ ኑርልኝ

  • @birukyigezu395
    @birukyigezu395 Жыл бұрын

    ameeeeeeen ameeeeeeen

  • @smb5003
    @smb5003 Жыл бұрын

    God bless you, my brother.

  • @muludeboch4150
    @muludeboch4150 Жыл бұрын

    Amann!

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Жыл бұрын

    GBU more and more

  • @binyam7099
    @binyam7099 Жыл бұрын

    Tebark! Pastor

  • @romangebru5846
    @romangebru5846 Жыл бұрын

    Blessings 🙏

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 Жыл бұрын

    ant beruk ye e/er sew e/er yebarkhe

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 Жыл бұрын

    🍂🍂🍂🌿🌼🌾

  • @tesfayemammo4481
    @tesfayemammo4481 Жыл бұрын

    A very timely message with fitting examples. Yes some battles need only singing. A 3 am spiritual warfare wins a 6am plan of the enemy. Bless you pastor.

  • @ribeccatefera7099
    @ribeccatefera7099 Жыл бұрын

    Powerful message. You are blessed My Brother.

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @sarareiter9942
    @sarareiter9942 Жыл бұрын

    Amen Amen God Bless You More and More

  • @destahaylemariam7376
    @destahaylemariam7376 Жыл бұрын

    Thank you God bless you.

  • @muluhawassammuluhawassam6440
    @muluhawassammuluhawassam6440 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤ egizabiher yibarekih selamih yibiza

  • @birukyigezu395
    @birukyigezu395 Жыл бұрын

    ameeern ameeen haleluyaa

  • @abebech8624
    @abebech8624 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @alemtsehaymezgebe9909
    @alemtsehaymezgebe9909 Жыл бұрын

    Amen

  • @teberhawed4146
    @teberhawed4146 Жыл бұрын

    Amen

Келесі