በተገፍውበት ቦታ አሸናፊ መሆን ፈልጋለው :- መልካም ቆይታ ከ ሰሙቲ ጋር

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

እንኳን ደህና መጡ ይህ ከኖርኩት ሚዲያ ነው
ሰዋዊ የህይወት ተሞክሮችን የምንካፈልበት ተወዳጅ ሚዲያ ነው
ብዙዎች በሚመለከቱት በዚህ ሚዲያ ላይ ምርት እና አገልግሎትዎን እንዲሁም ድርጅትዎን ማስተዋወቅ ከፈለጉ በዚህ ስልክ ይደውሉ 0912744769
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
#ethiopia #ebs #donketube #seifuonebs #marakiweg #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
#new #life #challenge #lifestyle #lovestory
#Donkey tube #challenge #lifestyle #lovestory #podcast

Пікірлер: 123

  • @user-rm6sy7yo1k
    @user-rm6sy7yo1kАй бұрын

    በይህወቴ በጣም ደስ ከሚለኝ ነገር ቢኖር ቢኖር ጀግና ሴት❤❤❤

  • @Akielsa
    @AkielsaАй бұрын

    ቤተሰቡን የሚያከብር የሚወድ ሁሌ አብርቶ ነው ሚኖረው❤ you are amazing semu ❤

  • @mituaaa372
    @mituaaa372Ай бұрын

    እርጋታሽ የሚገርም ነው ያልተለመዱ ነገሮች እንዲለመዱ እራስሽን ለነገሩ expose ስላደርግሽ እና ያልተገቡ ልማዶችን ሰብረሽ ስለተገኘሽ ደስ ብሎኛል ተባረኪ

  • @hekmamohammed2076
    @hekmamohammed2076Ай бұрын

    ሰሙ ሳሚ ታምራላችሁ እርጋታሽ ደስ ይላል ቆንጅት በርች ሂጃብሽ ግን ሂጃብ ያስፈልገዋል

  • @semiraali7870

    @semiraali7870

    Ай бұрын

    እናንተ በአላህና በመጨረሻ ቀን የምታምኑ ሰዎች ጥሩ ነገር ተናገሩ ወይም ዝም በሉ ነብዩ መሐመድ ።(ሰ0ወ)

  • @user-pu3gq6hm8k
    @user-pu3gq6hm8kАй бұрын

    ይገርማል እኮ የዘንዲሮ ሂጃብ ወረቢ ስው እንደት በዚህ ልክ በዲኒያ ፈቅር ያብዲል እኛ ሙስሊምች ከእናታችን አኢሻ ውጪ ምን ተምሳሊት ቢኖረን ነው በዚህ ልክ ሂጅባችንን ለብስን እንዲለበስን የሆነው እኛ ሴቶች

  • @user-vx9uw7xx1u

    @user-vx9uw7xx1u

    Ай бұрын

    صح

  • @user-nu9dt8tf1g

    @user-nu9dt8tf1g

    Ай бұрын

    መልክትሽ ቦታው ላይ ነው !ግን አንድ ነገር ልንገርሽ እህቴ እኔ ሞክሬው የጠቀመኝን ማንንም ቢሆን አደባባይ ላይ አትምከሪው ከስድብ አይተናነስም!እናታችን አይሻ የነበረችበትን ወቅት ከዚኛው ጋር አናወዳድረው ስንት ፊትና የበዛበት ዘመን ላይ ነው ያለነው ልክ ያሎነ ነገር ስታይ ዱአ አርጊላቸው የዛኔ አላህ አስተካክሎ ያሳይሻል አላህ ሁላችንንም ሂጃብ ይወፍቀን

  • @hudaftube1255

    @hudaftube1255

    Ай бұрын

    ውድ እህቴ ሰሙ ይህ ሞዴልነት አያዋጣም ሞዴልነት በኢስልምና ብቻና ብቻነዉ በሂጃብሽ ተደበቂ አሏህ መጨረሻችን አሏህ ያሳምርልን

  • @user-ie6xd6mj5o
    @user-ie6xd6mj5oАй бұрын

    Wow yene konjo fetarish lay yalesh metemamen andega mash alah

  • @seada9327
    @seada9327Ай бұрын

    አላቅሽም ግን በጣም ነው የኮራሁብሽ ❤❤አላህ ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግሽ ሳሚያችን❤

  • @user-Weynua
    @user-WeynuaАй бұрын

    የኔ ቆንጆ ደስ ስትል ደግሞ እርጋታዋ እግዚአብሔር የልቦናሽን መሻት ይፈፅምልሽ❤❤❤

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560Ай бұрын

    የኔ ብርቱ ስታምሪ እግዚአብሔር ኣስብሽ ያስካልሽ እኔ እንድ ኣንቺ ነኝ ብዙ ዋጋ ነው የተከፈለብኝ እና በጣም ትልቅ ህልም ኣለኝ እናቴ ብሂወት እያለች ደስ ማስየት ኣለብኝ እላለው በርግጠኝነት ደሞ ኣደርገዋለው በቃ ቃላት የለኝም ሁሉ ነገር የገለጥሹ በጣም ጠቅሞኛል የባል ነገር እንድ ኣንቺ ነው ያለኝ ፍላጎትየ ደወ አላማሽ የሚመራ በጣም ትጉህ እና ታታሪ ስው....sami l don't know how to thank ❤❤❤❤

  • @user-qs2ld3gz6z
    @user-qs2ld3gz6zАй бұрын

    ደስ ያልሺኝ አላህየ ስትይ

  • @Hawitube4201
    @Hawitube4201Ай бұрын

    ሰሙዬ❤ጀግና ሴት በጣም ነዉ የምወድሽ😊❤❤

  • @nesruhamdisabedewi
    @nesruhamdisabedewiАй бұрын

    ሰሙቲ መንገድሽ ሁሉ አላህ ያቅናልሽ አንድ ሰው ማንነቱን(እምነቱን ሲይዝ እንዲህ እንዳቺ ነው)አደራሽ እህትዋ እምነትሽን ጠበቅ

  • @semiraali7870
    @semiraali7870Ай бұрын

    ብስለትሸ ከእድሜሽ በላይ ነው።

  • @momychannel2840
    @momychannel2840Ай бұрын

    ማሻአላህ ሰሙየ ትችያለሽ ብዙ ትምህርት ነዉ የወሰዲኩት እህቴ አላህ የተመኝሽዉን ሁሉ ያሳካልሽ

  • @ferdosahmed6603
    @ferdosahmed6603Ай бұрын

    Thank you, my dear u give me a special learning. I wish u all z best best in ur life❤❤

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080Ай бұрын

    Thank you amazing Sharing ሰሙ 🙏👏👏👏

  • @umikelsumajib7858
    @umikelsumajib7858Ай бұрын

    Stay strong ! Good luck sis 🥰

  • @littleprincess3916
    @littleprincess3916Ай бұрын

    MashaAllah you are beautiful , smart & strong in your religion & goal. keep shining pretty girl❤

  • @user-xs2gq1tm5e
    @user-xs2gq1tm5eАй бұрын

    Mashaa allah ati dubarti jabdudha garuu yero hasfotuu akka nami isilama itti fayadamuti oso fayadamtee garidha ofi gudisuu dinin kenyaa hin heyamuu

  • @SeadSewda
    @SeadSewdaАй бұрын

    Masha Allah gobez berchi Allah mechereshashn yasamrlsh ❤❤

  • @tsiyongizaw7470
    @tsiyongizaw7470Ай бұрын

    ዋዉ እርጋታሽ በጣም ደሥ ይላል ጉብዝ እና ጠንካራ ሴት ነሽ አምላክ ካንቺጋር ይሑን

  • @fatyfaty378
    @fatyfaty378Ай бұрын

    Mashaa mashaa allaah yene konjioo wub neshii sewadish ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidestnigusse7388
    @kidestnigusse7388Ай бұрын

    በጣም ጎበዝ ፈጣሪ ሕልምሽን ሁን ያርግልሽ!

  • @anwarabdu9820
    @anwarabdu9820Ай бұрын

    አሏህይበልጥ የምትቀርቢው ባርያያርግሽ እርጋታሽ ደስሲል እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ት/ት ነበር

  • @SeadSewda
    @SeadSewdaАй бұрын

    Masha Allah

  • @user-bz6id7xy7j
    @user-bz6id7xy7jАй бұрын

    ድምፃሽ ስያምርር ማሽአለህ❤❤❤❤ በርቺ ሰሙቲ ስልጢ

  • @idriss9082
    @idriss9082Ай бұрын

    I’m proud of you,

  • @user-hz5yq5jn8s
    @user-hz5yq5jn8sАй бұрын

    ሳሚ በጣም ጠፍተሀል እንኳን ደና መጣ ዋው ጀግና ሴት

  • @mesfinseifu109
    @mesfinseifu109Ай бұрын

    on behalf of mother's lovers and my self I say god blessed you because we know the value of mom thanks semu konjo!!

  • @user-km3ii2np8r
    @user-km3ii2np8rАй бұрын

    Enamesegnalen sami🙏🙏 semuye mashallah betam bzu temreyalew kanchi Amesegnalew ❤❤❤

  • @ferehiwotshanka8087
    @ferehiwotshanka8087Ай бұрын

    Great job being keep it up 👍 ❤

  • @amberiyaidris8350
    @amberiyaidris8350Ай бұрын

    ጀግነ ነሽ ሰሙ

  • @ayshakire7463
    @ayshakire7463Ай бұрын

    ማሻ አላህ አላህ እድብርነሂ መርካሞ❤❤❤❤❤

  • @ameina723at8
    @ameina723at8Ай бұрын

    እናመሰግናለን ሰሚዬ ሰሙ ምርጥ❤

  • @user-nk4zk2de6f
    @user-nk4zk2de6fАй бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @MuzeAbdela
    @MuzeAbdelaАй бұрын

    ሠሙ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ጉብዝናሽ የቤተ ሠብሽ ያለሽ ቦታ ሚያሥቀና ነው አላህ ሚያምር ትዳር ይሥጥሽ እህት ቀጣይም መተሽ ሀብትሽ እንትነግርን አንጠብቃለን አቅራቢውም ደሥ ይሚል ነው

  • @fafitube60
    @fafitube60Ай бұрын

    Masha allhe gobeze ❤

  • @leyilaadelil8841
    @leyilaadelil8841Ай бұрын

    ሰሙዬ የኔ ጀግና አላህ ከዚ በላይ ከፍ ያድርግሽ😍😍😍

  • @MuntiBintBaba
    @MuntiBintBabaАй бұрын

    Wow she is amazing 🥰🤌

  • @90ETHoldmusic

    @90ETHoldmusic

    Ай бұрын

    Oh yeah 😊

  • @alefiyadaredo885
    @alefiyadaredo885Ай бұрын

    መሸለሂተበረከለ ሰሙአለህይጠብቅሽ

  • @user-mw5cw4ub3q
    @user-mw5cw4ub3qАй бұрын

    ማሻ አላህ የኔ ቆንጆ ጀግና

  • @Eyerus879
    @Eyerus879Ай бұрын

    ሳምዬ እንኳን ሰላም መጣህ በጣም ተናፍቀህ ነበር

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusicАй бұрын

    The really queen 👸🏾 😊

  • @RihanaAbdulsemed
    @RihanaAbdulsemedАй бұрын

    Your calmness your believe in allah i love you 😊gentlewomen but ur hijab..

  • @anesaadisa
    @anesaadisaАй бұрын

    مشاءالله ❤❤💪🧕

  • @Rabya-td9hm
    @Rabya-td9hmАй бұрын

    ምርጥ ልጅ በርች ❤❤🎉

  • @user-wp2dh9mz8y
    @user-wp2dh9mz8yАй бұрын

    سموتي الله يسلمك يارب العالمين ❤❤❤

  • @SeBintBaba
    @SeBintBabaАй бұрын

    ሳሚሻ Wel Come to my brother

  • @zemzemseid958
    @zemzemseid958Ай бұрын

    Wooow !!

  • @nuraarsiiboqojjii3693
    @nuraarsiiboqojjii3693Ай бұрын

    Ahlen ❤😍😘🙏

  • @sofyaali3339
    @sofyaali3339Ай бұрын

    ሰሙን በጣም ነዉ ምወዳት ሙስሊም ሴት ስለሆነች እና ብቃትዋን ለሰወች ስለምታሳይ ደስ ትለኛለች😊

  • @AdanechAlamu
    @AdanechAlamuАй бұрын

    Mashallah

  • @adraadra4688
    @adraadra4688Ай бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሺ ❤ጎበዝ ነሺ ከምር

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio312Ай бұрын

    ሰሙቲ ❤❤ጎበዝ❤❤

  • @user-dp7cn1xq4d
    @user-dp7cn1xq4dАй бұрын

    Welcome samisha❤❤❤

  • @yassinbusser3249
    @yassinbusser3249Ай бұрын

    ሰሙቲ ጎበዝ😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @sehmsyasaid4255
    @sehmsyasaid4255Ай бұрын

    Mashq Allah❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MunthaBaharu-wq9cb
    @MunthaBaharu-wq9cbАй бұрын

    የኔ ምርጥ በርቼ

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusicАй бұрын

    Almost 100k subscribers 😊

  • @ZeniyaZeniya-mq9hl
    @ZeniyaZeniya-mq9hlАй бұрын

    Majemereya.allahan.firi.hijabishn.Astakekiy

  • @JemalTumiso
    @JemalTumisoАй бұрын

    በጠም ጎበዝ ነሽ

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5oАй бұрын

    sew mhone mejmerya

  • @zuzu5545
    @zuzu5545Ай бұрын

    ወይ ቢስሚሏህ ወሬዋ አይጠገብም ድጋሜ አግርብልን

  • @user-jg1lq4wh6h
    @user-jg1lq4wh6hАй бұрын

    ምርጥ ሰሙ

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5oАй бұрын

    begenzebi new kersetose ytshetew genzebi ek ygezal enje heywet aysetem

  • @nuraarsiiboqojjii3693
    @nuraarsiiboqojjii3693Ай бұрын

    Masha Allah ❤

  • @ziyadafaris5032
    @ziyadafaris5032Ай бұрын

    ሰሙቲ ጎበዝ ❤❤❤

  • @Ezana871
    @Ezana871Ай бұрын

  • @leyilaadelil8841
    @leyilaadelil8841Ай бұрын

    መርካማ ጀግና❤

  • @firdoushabasha
    @firdoushabashaАй бұрын

    ሌላሀላልነገር ብትቀይሪይች ዱኒያ ጠፊ ናት

  • @foziummahayuu3399
    @foziummahayuu3399Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @FasiEthio
    @FasiEthioАй бұрын

    የገበሬው ምሳሌ ተመችቶኛል

  • @foziummahayuu3399
    @foziummahayuu3399Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-wj5pm4ed6c
    @user-wj5pm4ed6cАй бұрын

    Baxim❤adanakotti❤

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5oАй бұрын

    genzeb ka tegzabet akhe sebina gen khulum ybeltal sebinachu tebiku lmetserut sera yamnachube mhon alebet

  • @user-vy8wk8td8f
    @user-vy8wk8td8fАй бұрын

    ወይኔ ደስ ስትል ልጅትዋ😍🥰 ማሻለህ 😍 ሲሚ እንተ የምታመጣቸው ሰወች ባጣም ስማርት ናቸው 🥰። ዋውውው ቀጥልበት 👌 ደም ኣትጥፋ ቡዚ እኮ ነው የምንጠቀም ከናንተ 🥰

  • @user-jj9hi3ou9w
    @user-jj9hi3ou9wАй бұрын

    ❤❤❤😊😊😊

  • @makiahabaas3157
    @makiahabaas3157Ай бұрын

    😍😍😍😍

  • @JemalTumiso
    @JemalTumisoАй бұрын

    አለገበውም

  • @zahar447
    @zahar447Ай бұрын

    ሳሙት,ኬኮ,ከፋበ,ተነሰታ,ትልቅ,ቦታ,የደረሰቸ,ናት,የኛ,ፎቶ,ለምንወደው,ልጆች,የካሜራን,ሱስ,ወደ,ተ,ስራ,የቀየረች,ናት,ስላቀረባቾት,እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @user-ln6hf2mn5e
    @user-ln6hf2mn5eАй бұрын

    ድምፅ የለውምሳ

  • @fozzee27abdolla84
    @fozzee27abdolla84Ай бұрын

    Worenya asqayamii😅😅😅

  • @AsdoliAsdoli-pq1qn
    @AsdoliAsdoli-pq1qnАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-os7en6yd3l
    @user-os7en6yd3lАй бұрын

    Samu aslmualiykume wr wb...pls lapigse am muslime sister selkisen lakikoge

  • @tinshuuaabdurahman7984
    @tinshuuaabdurahman7984Ай бұрын

    Yene enat mnm aligebashim lmn Muslim setoch be mastawkiyam hone esuan le fetena midargat wbetuan miyaweta sira endematsera Muslim setoch endezih aynet bota lay endelelu teyki le mawek mokiri ke mawratish befit kedezih aynet bota tegelen endaymeslish egna rasachinn aglilen enji

  • @semiraali7870

    @semiraali7870

    Ай бұрын

    እሷ የሯሷንም ተመክሮ ጨምራ ነው የተናገረችው በፍቃዳቸው እንደዚህ ነገር አልሰራም የሚሉ ሴቶች እንዳለ ሁሉ ሂጃብ ስላረጉ የስራ እድል የሚነፈጋቸው ሴቶችም አሉ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሂጃብ ያሠገች የማይታየው በዚህ ሁሉ አመት አንዲት ብቃት ያላት ሙስሊም ሴት ጠፍታ ነው?

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040Ай бұрын

    Aye sami zare demo Allah n mohameden letasebrken newo?

  • @GoldenHearts-fl6pc

    @GoldenHearts-fl6pc

    Ай бұрын

    Min Malet New?

  • @tayba1611
    @tayba161125 күн бұрын

    ጥንካሬሺ ማሻአላህ ነው ግን ሂጃብሺን አስተካክይ

  • @user-hi9gv1pj2n
    @user-hi9gv1pj2nАй бұрын

    ሂጃብሽን አሥተካክሊይ

  • @user-pu4zc5jx8e
    @user-pu4zc5jx8eАй бұрын

    አትጥፋ

  • @saraamane6114
    @saraamane6114Ай бұрын

    ምንም ዱኒያ ብትሞላልን አብራን አትሄድም ስለዚህ ለዱኒያ ስሮጥ ለአኼራ ምን ሰራው ማለት አለብን ፣ ሂጃቤን አላወልቅም አልኩ ስንል የሁጃብ አለባበስ እንዴት ነው ብለን ጉጉል እንኩዋን ብናደርግ ትክክለኛዉን ያሳይናል ፣ የሂጃብን ስም አታጥፉ ፣ ጀማይካዎች እንደ ፋሽን የሚለብሱትን አለባበስ ሂጃብ ነው አትበሉ አላሁ ሁሉንም አዋቂ ነው ።

  • @masartmissoo1160

    @masartmissoo1160

    Ай бұрын

    Fatar yemetalabsun sharbachun sayehon yemeayo yelib nitsina now fatar inde sawi ayidelam kalay bemetay nagar sawun ligamet isu yesawi baher alabasm ehe bahir yesawi lij bahir now chawa chaw atemaslu ishiy atshqabitu

  • @masartmissoo1160

    @masartmissoo1160

    Ай бұрын

    fatar yesawi lijn nitsu lib qin lib tonkol yelelawun lib now yemimalakato injy fota labeso tonkoli yemisarwun ayayom faatr sentoch sharb labiso qoshasha yehona ale sent chakagnoch ale sharb labso laaawi gid yemaysatacho lasu mesal arab hagar sawoch now selaz qidus lamamesal atitataru hijab minamin turugumun inawiqalen hayemanotachin 1 bayihon inawiqalen silaz wubat bahijab seyihon balib nitsna now fatar yemiyayo libun now fatar kalay kalabasenu nagaroch gar min guday alo isu mifaligo lib now qin lib turu sitasasb kifat yelelawu lib gabachu

  • @masartmissoo1160

    @masartmissoo1160

    Ай бұрын

    Yetawoqa now hijab matlabsut ingid wondoch indayamarkbachu now wondi lijn selam malat ayefaqadem inde sheme nw metqotrut kemtagabu wondi wich lela wondi delam malat inde hatyat now metqotrut lamin min.chgr alo lela wondi selam betlut hulachinm yeminagabow 1 wondi now gin leloch wondochem talatochachin ayidela inde wondim inde iht nacho 1 wonde inagabalen lelochu demo senmalakat selam benli ahun ihe biligna now now selamta yefatar now tada min.chigr alo wanawu lib nw injy selaz atshqabetu ishiy hejabna abaya turegum yelela indehona arab hagar sawoch asayetonal iza ithiopya layi yemayawiqown sawi lamashawod atmokru arab hagar inde qidus labeso ihehedu beqan 6 gize iyesagadu gin leseratagn eruheu yemibal nagr yelelacho kifeta yalacho chakagnoch besrachin mayemarakut indom muslimoch nacho ishi ez chawa lamamsal atmoker sela hijab tatsefowl injy atenorubat ahun sela hayemanotachu yemayawq sawi sela qura minm yemayawq sawi bnatee alababas yeshawodal ihe jelnat sela quran minm yemaywq sawi yeshawodal inatee betawqu betanabu quran wist min inde tatsafa bigabachu manibab bitchlu ynee batashiqabtu nabar quran wist yetatsafa hulu lamohamad filagot bicha now inatee misgnoch selalawoqachj siz matachu qidus lamamesal titralachu misgnoch hidu quranun bedab abibu yemohamdin good tayalachu isu minayinat goodagna nabiy indehona tayalachu inatee selaislmna sela quran selamatawiqu asetamaryochachu midya layi yemaworawun aminachu yemtnoru nachu wude quranachun abibu quran wist hasatagna nagaroch molitowal indaza selsh lamasadab lamanqoshash sayihon bizu good quran wist selale now yemagarkush hijna abib

  • @masartmissoo1160

    @masartmissoo1160

    Ай бұрын

    Awo bargt set lij tashafafena sewunatwan mayasaye libs labesa betwota betshafafan dasi yelal yetegnawum hayimanot tagalalitachu wode wich wetu ayelim hulachinm turu adergan labesan benwota dasi yelal gin wanwi nagr alababasu ayedelam ateshawodu fatar yesawi lijn lib nw miyayo injy jejab abaya minamin mindnow fatar inen ayagabagnim yemiyagabagn yemidrawi wondi now tada fatar lalay bemilabsacho nagar layi min guday alo wudocheye ateshawodu ihe yefatar bahir sayehon yesawi lij bahir now igzabiher sewodan bamaninatachin injy yegnane qedesenan ayiton ayidelam isu yemiwodan bamaninatachin now

  • @user-hy6nx8im2l

    @user-hy6nx8im2l

    Ай бұрын

    احسنتي الله يهدينا

  • @hebshawit
    @hebshawitАй бұрын

    ደግሞ ሂጃብሺን አስታካክሊ ይሄ ሂጃብ አይባልም

  • @tayba1611
    @tayba161125 күн бұрын

    ቆይ እኔ የገረመኚ ለየትኛው ሂጃብ ነው ተከለከልኩ ያለችው ዲንቄም ሂጃብ😂😂😂😂ሆ ጉድ ፈላ አረ ሙስሊም እህቶችበሂጃባችሁን አትቀልዱ😢😢😢😢እላሂ

  • @heyatfetaw6022
    @heyatfetaw6022Ай бұрын

    አሁን ሂጃብ ለበስኩ እያልሺ ነውደ ጥብቅብቅ ያለ ፑስታን ለብሰው አንገትሺ እየታየ ሂጃብን ካላወቅሺው ተማሪ

  • @masartmissoo1160

    @masartmissoo1160

    Ай бұрын

    Chawa chawa atehun atshqabitu wubat chenqlat layi bamenadargo fota sayihon yemlako balib nitsnat now belib qininat now bayewynat nw konjo lib kalat turu asitasasb kalat qin lib klate isu baq now wanawu sharbu sayehon fatar mefalgo yelib nitsinan now

  • @masartmissoo1160

    @masartmissoo1160

    Ай бұрын

    Goboz lij nach inatee irasu kesuwa tamaru babizat yemuslim setoch lik indezich lijtuwa indetsaru quranachu ayemakerm quranachu indom wondochun now meyasbalito yesetochun aqim aqom ziq adirgo gin ich lijtuwa lnatem timhrt nach set lij hulunim nagr madirag indemitchl iyasayachlachu now quranchu gin yemlo set lij minm nagar madrag indematchl now abizto wondochn now midagfo

  • @masartmissoo1160

    @masartmissoo1160

    Ай бұрын

    Silaz chawa atechawotu kezich lijtuwa tamaru hijab malat sharbi bicha now fatar yemiwodo fota labesa tonkol yemetsarawn sayehon hijab satlabs babado tsaguruwa libuwa qin hono kifat yelelat tonkoli yelelat nitsu lib now mifaligo fatar ateshawodu qidus lamamsal yemuslim setoch babizat lik indazch set woto ayesarum aqimachowun ayasyum aqomachown aysayum miknyatum quranachu bizum ayidegim mikinyatun yemohamad sira selahona injy fatarema lawondim lasetm ekli now

  • @semiraali7870
    @semiraali7870Ай бұрын

    ከኢዘዲን ካሚል ጋር አብራቹ ብትሆኑ ሁሉ ነገራችሁ ይመሳሰላል

  • @GsfDds-zg8wu

    @GsfDds-zg8wu

    Ай бұрын

    ኦኦ እሱኮ ትንሽ ነዉ በየት በየት

  • @semiraali7870

    @semiraali7870

    Ай бұрын

    @@GsfDds-zg8wu ሁለቱም በኮቪድ ነው የተፈተነው አሉ ።ሁለቱም 22 አመታቸው ነው።ሁለቱም ጠንክሮ ስለመስራት እያወሩ።ብዙ የሚያመሳስል ነገር አላቸው

  • @firdoushabasha
    @firdoushabashaАй бұрын

    አሁንሂጃብለበስኩነውየምትይው ወዳጅ ፀጉረሽንእዳሻኛቆልለሽመጠቅለል ሂጃብ አይባልምየለለ በእስልምናሞደልነት የለም ሞደሎችሽእነአኢሻ ናቸው

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040Ай бұрын

    😂😂😂 Ye Lejoch hitsanat program yemeslal. Where is a big challenge? Harmony? Success? Weys ye Muslim setoch easy life yelemedu selhonu yehagnawo big deal newo? Haymanot letesebk newo yemetachew? Sami zare gena wuha wuha yemil Testimony

  • @GoldenHearts-fl6pc

    @GoldenHearts-fl6pc

    Ай бұрын

    muslim Setoch Easy Life Yelemedu New Yalshiw?endanchi Aynet yetekedese Sim Neger Gin Ye Seytan Bahri Yalachew Sewoch Endet Yanorwachewal.Muslimoch Eko Bizu Flagotina Chilota Eyalachew Beye Midiyaw Lalemetayet Blew Be Betachew Yemiregu Nachew Kenechigir Hiwotachew Eyamesegenu Minoru Nachew.

  • @SemiraZeynu-co6jv

    @SemiraZeynu-co6jv

    Ай бұрын

    mn askenashe muslim sitayu aynachu yikelal kitil bey tibonsishaleshe .

  • @ahlimust1162

    @ahlimust1162

    Ай бұрын

    Hey negative thinker try to think optimistically

  • @tarikenew2614
    @tarikenew2614Ай бұрын

    ሰሙ አሁንም ትንሽ መብሰል ይቀርሻል አሁን ኢንተርቪው ቢቆይልሽ ጥሩ ነው በጣም ትልቅ ደረጃ ስለምትደርሺ ቆይተሽ ስታይው እንዳይቆጭሽ እውራርሽ

  • @masartmissoo1160

    @masartmissoo1160

    Ай бұрын

    Abat abat felsfanachu ayegarmachun betam basal set nach sawi inde erasu injy inde lelochu ayaworam erasuwan hona iyaworach now atfalasafu

  • @masartmissoo1160

    @masartmissoo1160

    Ай бұрын

    eyawoqa yemiyawq iyecharasa yemichars injy hulunm charso charso yawoqa yelam yetignawum nagar sarto yecharas yelam awiqo yecharas yelam iyawoqa yemihed iyecharasa yemihed injy yalewu

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040Ай бұрын

    95 % false and fake speech 😮😮😮

  • @masartmissoo1160

    @masartmissoo1160

    Ай бұрын

    Waye?

  • @adraadra4688
    @adraadra4688Ай бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሺ ❤ጎበዝ ነሺ ከምር

  • @senaitmekonnen464
    @senaitmekonnen464Ай бұрын

    ❤❤❤❤

Келесі