በሠርጓ ዋዜማ ከቀድሞ ፍቅረኛዋ ጋር ተያይዛ ጠፋች። ቤተሰብ ተረበሸ።

Ойын-сауық

በሠርጓ ዋዜማ ከቀድሞ ፍቅረኛዋ ጋር ተያይዛ ጠፋች። ቤተሰብ ተረበሸ።

Пікірлер: 4 300

  • @user-du2jm2sd2z
    @user-du2jm2sd2z12 күн бұрын

    አጎትየው ክብር አልወደደለትም ሶ ሮቤል ይዞ በመጥፋቱ የተደሰታችሁ በላይክ አሳዩኝ

  • @Yryrt-uy1pl

    @Yryrt-uy1pl

    12 күн бұрын

    እኔ👍👍👍👍

  • @user-gr8ml7ro8h

    @user-gr8ml7ro8h

    12 күн бұрын

    እኔ❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007

    @alamzniguse5007

    12 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤በጣም ደስስ ብሎኛል😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤ ፈጣሪ ፍፃሜአችሁን ያሳምረው❤❤❤

  • @alamzniguse5007

    @alamzniguse5007

    12 күн бұрын

    ❤❤❤❤😂ደስስ ብሎኛል❤❤❤

  • @user-bc2lk9tk7j

    @user-bc2lk9tk7j

    12 күн бұрын

    እኔ😂❤😢

  • @fdgf9922
    @fdgf992212 күн бұрын

    ጥሩ አርገሀል የወለዳት ልጁ ብትሆን ሁለተኛ ሚስት ሁኝ አይልም ነበር የምትሉ❤❤❤❤

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    12 күн бұрын

    ደሚርኝማ 2:13 2:13 2:13

  • @user-pk6vd3fb8v

    @user-pk6vd3fb8v

    12 күн бұрын

    ትክክል።የኔም ሀሳብ ነዉ።

  • @eshetneshteklehaymanot9615

    @eshetneshteklehaymanot9615

    12 күн бұрын

    ትክክል በንንም መልኩ ላገባ ሰው ያውም ሁለተኛ ሚስት አርጉ ለመዳር መወሰን ዘመኑ ወይስ ሰው ከፋ።

  • @fatimaa9853

    @fatimaa9853

    12 күн бұрын

    ሁለተኛ ቀርቶ ልጅ አይሸጥም ሽጣታልኮ እደ ከብት

  • @Zahra-so5rl

    @Zahra-so5rl

    12 күн бұрын

    በትክክል።

  • @janatmoh3677
    @janatmoh367712 күн бұрын

    እስኪ እንደኔ ደስ ያለው መጨረሻቺሁ ይመረ የምትሉ በላይክ

  • @TegistTegist-lk3bh

    @TegistTegist-lk3bh

    12 күн бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @nezanetbahta1476

    @nezanetbahta1476

    12 күн бұрын

    Ablemlem yenbrkumgezakum ybarkelkum nebialkum eye soon nebiekum elna znebanayo ab hagos klwrt eyu ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @zuriyashalmu7275
    @zuriyashalmu727512 күн бұрын

    በትክክል ይዘክ መጥፍት እውነት ነው አባታ ቢሆን ለሁለተኛ ሚስት ማድረግ የለበትም አጎታ አጥፍታል እና ፍቅር ያሸንፍል የሚትሉ ላይክ አርጉና አስደስታቸው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @saganeshlebanon

    @saganeshlebanon

    12 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @hananhabeshawit3563
    @hananhabeshawit356312 күн бұрын

    እሰይ ይሄን በማድረጋቸው የተደሰታችሁ❤👍

  • @user-nn7ef2tg5i

    @user-nn7ef2tg5i

    12 күн бұрын

    እኔ ቤተሰብ ለራሳቸው ሲሉ ነው ለሷ ግድ ቢኖራቸው ሌላ ሚስት እያለው አግቢው ባላሏት ነበር

  • @SamsungA-td7bf

    @SamsungA-td7bf

    12 күн бұрын

    ​@@user-nn7ef2tg5iእውነት ነው ማርያም 😢❤️

  • @user-lc5fl6sb8r

    @user-lc5fl6sb8r

    12 күн бұрын

    ❤️❤️❤️❤️🫶🫶👌👌👍👍

  • @user-sl1yg3kv6l

    @user-sl1yg3kv6l

    12 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-sl1yg3kv6l

    @user-sl1yg3kv6l

    12 күн бұрын

    እኔ በጣም ደስስ ብሎኛል❤❤

  • @user-ky6ql7ub7c
    @user-ky6ql7ub7c12 күн бұрын

    ዩቲዩብ ይክፈት የምትሉ ዳይ ወደ ለይክ💃💃💃 ግን እረሰችሁን ጠብቁ ዮኒም እረስህን ጠብቅ አደረ

  • @SarahS-hd9tk
    @SarahS-hd9tk12 күн бұрын

    ልጁ ብትሆን 2 ምስት ሁኝ አይልም ነበር ያሳዝናል አጎትየዉ ተብየ 😢 ረቤል ልክ ነክ የሰራከዉ ስራ ምትሉ በላይክ❤❤❤❤❤

  • @EmurayanMohamed

    @EmurayanMohamed

    10 күн бұрын

    እ 🙄 ሁለተኛ ነውደ ሊድራት የነበረው?😢😢

  • @endalamawalebachew4650
    @endalamawalebachew465012 күн бұрын

    የናንተን ህይወት የታደገችው የሰውየውን ፎቶ ከነቤተሰቡ የላከችው ሴትዮ ናት።ክብር ስጧት

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u12 күн бұрын

    ወይኔ ወላሂ በጉጉት ስጠብቅ ነበር😢😢 ማነው ካሉበት እስኪወጡ ልቡ የተጨነቀ😢

  • @user-bn8cg7qo6b

    @user-bn8cg7qo6b

    12 күн бұрын

    እኔ ነኝ

  • @kinze-qu9te

    @kinze-qu9te

    12 күн бұрын

    ይዟት ጠፋ የሚለው ፅሁፍ ስላለ አልተጨነኩም 🙏

  • @seadayimam8488

    @seadayimam8488

    12 күн бұрын

    እኔም

  • @user-gs6nb6el9w

    @user-gs6nb6el9w

    12 күн бұрын

    እኔ የምር ቁጭ ብየ ነው ያደረሁት😥❤🙏

  • @masaratworku2754

    @masaratworku2754

    12 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @AbrehamSisay-cn8po
    @AbrehamSisay-cn8po12 күн бұрын

    ያች የሰውዬዉን ፎቶ የላከችልህን ሴት ፈጣር ረጅም እድሜ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣት እሄ ሁሉ የሱዋ ዉጤት ነዉ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    12 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @Zubaida-cw3o

    @Zubaida-cw3o

    12 күн бұрын

    ድራማነዉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @SeSe-go4co

    @SeSe-go4co

    12 күн бұрын

    😂😂😂😂😂​@@Zubaida-cw3o

  • @fatma6629

    @fatma6629

    12 күн бұрын

    😂​@@Zubaida-cw3o

  • @fatma6629

    @fatma6629

    12 күн бұрын

    ​@@Zubaida-cw3oተቆጨልን ድራማው

  • @direlovetube9731
    @direlovetube973112 күн бұрын

    ሮቢ እና ብሌኔ ለወሰናችሁት ዉሳኔ እንዳትፀፀቱ ትክክለኛ ዉሳኔ ነዉ የተባረከ የፍቅር ህይወት ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-zs7yi1zj4l
    @user-zs7yi1zj4l12 күн бұрын

    ፍቅር መሠዋትነት ሢከፈልለት ደሥታን ይሠጣል ሮባ ወንድማችን እንደኔ እንደኔ ልክ ነክ ልክ ነው የምትሉ ላይክ አሣዩ አጉትየው ክብር አልወደደለትም ደግ አደረከው

  • @user-ri9hj9ez1x
    @user-ri9hj9ez1x12 күн бұрын

    እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    12 күн бұрын

    ደሚርኝማ🎉🎉 4:00 4:00

  • @Zubaida-cw3o

    @Zubaida-cw3o

    12 күн бұрын

    ድራማነዉ😂😂

  • @user-ri9hj9ez1x

    @user-ri9hj9ez1x

    12 күн бұрын

    @@user-ym8dm3zz4o እሸ

  • @user-gr8ml7ro8h

    @user-gr8ml7ro8h

    12 күн бұрын

    እኔም❤❤❤

  • @haythayat6345

    @haythayat6345

    12 күн бұрын

    እኔም

  • @Gigi-nr6vx
    @Gigi-nr6vx12 күн бұрын

    ወይኔ ፍቅር ግን እንደዚ መሰዋትነት ሲከፈልበት እንደት ደስይላል😢😢😢 ፍቅር እስከ መቃብር ያድርግላችሁ❤❤❤

  • @user-sk9ew9po9m

    @user-sk9ew9po9m

    12 күн бұрын

    በጣም ወላሂ ልዬ ነችሁ😢😢❤❤❤❤❤

  • @user-fq6og6um1c

    @user-fq6og6um1c

    12 күн бұрын

    እውነትም ፍቅር አስከ መቃብር በጣም ደስ ይላል ደግ ደጉን ይግጠማችሁ

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    12 күн бұрын

    ደሚርኝማ 6:47 6:48 6:48 6:48

  • @AsterZebene-px7xe

    @AsterZebene-px7xe

    12 күн бұрын

    መዳንያለም በሄዳቹበት መልካሙን ይግጠማቹ ክፉ አይንካቹ ከምር ለንተ ቃልም የለኝም ምን እደምል ለረጋቹት ነገር ኮራዉበቹ በዉነት ፈጣሪ ይጠብቃቹ ብቻ በድጋሜ እላለው እራሳቹን ጠብቁ በማርያም

  • @user-mq7wt1fj2w
    @user-mq7wt1fj2w12 күн бұрын

    ሮቤል ደግ አረክ ይዛትም ሰውዬ አግብቶ ይዞት አይሄድም በጋብቻ ላይ ጋብቻ እግም አይቀበለውም መቀሌ ይዘሃት ጥፋ እንዳያገኙህ ተጠንቀቅ❤❤❤❤❤

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra588812 күн бұрын

    ትክክለኛ ውሳኔ ነው። አጎትዬውን ክፉም በጉም አልፅፍም ለህሊናው ፍርድ ትቼዋለሁ። እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ዘለቂታዊ ያድርግላቹ አሜን ❤️😍🥰❤️❤️

  • @hayat2512
    @hayat251212 күн бұрын

    ሮብል ብሌንን አደራ እንዳታስከፋት ቤተሰቦቿን ትታ አንተን ተከትላ የሄደቺ በጣም ጎበዝ ሴት ናት

  • @ayinalem6227

    @ayinalem6227

    12 күн бұрын

    Awo bawent minm bataxef banegagar fatut macharshachun faxeri yesamarw

  • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391

    @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391

    12 күн бұрын

    Yes pls😊

  • @SikoSilo-cs9et

    @SikoSilo-cs9et

    12 күн бұрын

    በጣም❤

  • @RozamohmmedROZAMOhmmed

    @RozamohmmedROZAMOhmmed

    12 күн бұрын

    አዎን የምር ምንም ብትሆን ከአጠገባ መሆን አለብህ

  • @BarkotTubee

    @BarkotTubee

    12 күн бұрын

    ግን ግን አደራ ብሌንን በሌን አደሞ እናተ በእናተው ተደጋገፉ አይዞችሁ ትክክል ናችሁ በውሳኔ አችሁ

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase12 күн бұрын

    ፀሎታችንን እግዝአብሔሪ ሰማ ደስታዬም ሰመሬ የምትሉ የሮበልዬ ወዳጆች አሳዩኝ በላይክ😅😅😅😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShaituDamee

    @ShaituDamee

    12 күн бұрын

    Wayin enidan mixi yayazaw kala ufffffff macarashawn lamayati bamaliqs eyaxabak nw kagaru raqi robe❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @Shadia1416

    @Shadia1416

    12 күн бұрын

    እንደ ኔ ደሰሰሰ ያለዉ ማነዉ

  • @waaa4954

    @waaa4954

    12 күн бұрын

    እኔ እርሱ ❤️❤️ውውውውው

  • @stenabereket5563
    @stenabereket556312 күн бұрын

    የዚ አመት ሪከትድ ሰባሪዎች ባጣብቂኝ ሂወት ውስጥ ሆነው ያሸነፉት ለፍቅራቸው ትልቅ ዋጋ የከፈሉትን የሁለቱን አንድ መሆን በጉጉት ሲጠብቅ የነበት በላክ ያሳየን❤❤❤።

  • @fikertegetnet3971
    @fikertegetnet397112 күн бұрын

    በትክክል ይዘክ መጥፍት እውነት ነው አባታ ቢሆን ለሁለተኛ ሚስት ማድረግ የለበትም አጎታ አጥፍታል እና ፍቅር ያሸንፍል የሚትሉ ላይክ አርጉና አስደስታቸው

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw10312 күн бұрын

    ethio mezenagna ከዚህ በኋላ ራስህን ጠብቅ !!!!ሮቤል የራስህ ዩቱብ ክፈት ፡ፈጣሪዬ ለእውነተኛ ፍቅር ፍረድ

  • @user-ij1en1nw3r

    @user-ij1en1nw3r

    12 күн бұрын

    በትክክል

  • @messiyoutube1081

    @messiyoutube1081

    12 күн бұрын

    Awo wendime❤❤

  • @FiriyotTolosa

    @FiriyotTolosa

    12 күн бұрын

    እዎ ዮንዬ እርስሂ ጠብቅ እግዚአብሔር ክንቴግ ይሁን

  • @user-wu6rj2fb9j

    @user-wu6rj2fb9j

    12 күн бұрын

    በትክክል ብለሻል

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese269412 күн бұрын

    ደግ አደረጋችሁት የምትሉት 😮 እግዚአብሔር በሄደባቹበት ቦታ ሰላም ይስጣችሁ ❤❤

  • @agereaddis1762
    @agereaddis176212 күн бұрын

    እህቴ አደራሽን ሮቤልን በጣም ጠብቂዉ ሰዉየዉም አጎትሽም እዳይገሉት እግዚአብሔር አምላክ በልጁ በየሱስ ክርስቶስ ደም ይሸፍናችሁ

  • @tigistabebe6591
    @tigistabebe659112 күн бұрын

    ጎበዝ በርታ ሮቤል ትክክል ነህ አንተም እሳም ፣የሚመጣውን ሁሉ ነገር ለመቀበል ተዘጋጁ የሳራ እና ይአብረሐም ጋብቻ ይሁንላቹሁ በርቱ እግዚያብሔር ይረዳቹሐል በርቱ ትክክል ውሳኔ ነው

  • @tigisit2534
    @tigisit253412 күн бұрын

    እረ ሮቢ ለግዜው ግን ከ አዲስ አበባ ብትወጡ ጥሩ ነው 🥹🥹🥹👉እራስ ወዳድ ቤተሰቦች የሚጨነቁ በራሳቸው ነው 😢

  • @fafiQueen
    @fafiQueen12 күн бұрын

    የምር በጣም እድለኛ ናት በዚህ ሰአት አጠገቧ ባይኖር ሂወቷ ይበላሽ ነበር ውሳናችሁም ትክክል ነው እውነተኛ ፍቅር ሁሌም እውነት ነው❤❤

  • @danielzewude7513
    @danielzewude751312 күн бұрын

    ድንግል ማርያም ከእናንተ ጋር ትሁን አይዞአችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ በተለይ ሮቢ ጥንካሬክ ደስ ይላል ትግስት ፍሬዎ ጣፋጭ ነው ከእግዚአብሔር ጋር ቪዲዮ ስትሰሩ እንኳን ተጠንቀቁ አምላክ በደሙ ይሸፍናችሁ❤

  • @emuseham
    @emuseham12 күн бұрын

    እሰይይይ ጆግኖች አጎትዮው ቢያውቅ የምታስከብር ደርባባ ልጂ ነበረችው ሮቢም ለፍቅር ራሱን የሰጠ ጀግና ነበር እኔ አጎቷ ሲሰማ በድግሱ ይድራቸዋል ብይ ስጠብቅ ነበር ውሳኔአችሁ ትክክል ነው እራስ በራስ ተጠባበቁ እንደኔ ደስ ያለው በላይክክ ያሳይ 👍

  • @DggChgy
    @DggChgy12 күн бұрын

    እኔም በአንተ ቡታ ብሁን ይህን ነዉ የማረገዉ ወንድሜ ሮቤል እራሳችሁን ጠብቁ❤❤❤❤❤❤

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc12 күн бұрын

    ዋዉ ዋዉ ዋዉ እኔ ገና መግቢያዉን ሳይ በደስታ ልሞት ነዉ። እግዚአብሔር ሆይ ይህን ነገር ስላደርግህ እጅግ በጣም ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን ከጪንቀት ነዉ የተገላገልኩት!!!!!

  • @HijaziCell-sh3dz

    @HijaziCell-sh3dz

    12 күн бұрын

    0:29

  • @SameyMohmmed

    @SameyMohmmed

    12 күн бұрын

    አሜንንን አሜንንን ተምስገን ❤

  • @randaroro8102

    @randaroro8102

    12 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Fjogfsc
    @Fjogfsc12 күн бұрын

    ሮቢ ምንም ነገር ቢመጣ እዳታስከፋት አደራ ቤተሰቦቿን ትታ አተን ብላ መታለች ፍቅር እስከ መቃብር ❤❤❤❤❤እራሳችሁን ጠብቁ ያንን ወርቅ ድጋሚ ስታረግላት ማዬት እንፈልጋለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeayneabebateklu7729
    @yeayneabebateklu772912 күн бұрын

    ፍቅር ካለ ትንሿ ጎጆ ሰፊ አዳራሽ ትሆናለች የናንተ🎉 ጥንካሬ ወሳኝ ነው በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @AccAcc-qb9ff
    @AccAcc-qb9ff12 күн бұрын

    ሮቤል ና ቢሌኔ ተያይዛቹ ከላቹበት ሌላ አገሪ ጥፉ ለተወሰነ ግዜ ለ ደንነት ስትሉ

  • @AdanechDesalegn-zu6dl

    @AdanechDesalegn-zu6dl

    12 күн бұрын

    ሮቤልናቢሌኔተያይዛቹከላቹበትሌላአገሪጥፉ 9:54

  • @hnf3458

    @hnf3458

    12 күн бұрын

    አሁን ካላቹበት አካባቢ ቀይሩ ቴሌፎናቹን ሴም ካርዱን አዉጡት ተከታትለው እንዳያገኟቹ

  • @fotofoto378
    @fotofoto37812 күн бұрын

    ደግ አረክ ሮቢ 👍👍👍👍👍👍ጀግና ወንድ ❤❤❤❤❤ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል እስኪ እንደኔ በጣም የተደሰተ ማነው 👍አሳዩኝ

  • @ufgryfhrfhxvxhdfir7321

    @ufgryfhrfhxvxhdfir7321

    12 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💍💍💍💍💍💍💍💍💍💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹❤❤🙏🙏

  • @EtalemAsefa
    @EtalemAsefa12 күн бұрын

    የሐዲስ አለማየሁን ፍቅር እስከ መቃብር ን ደገሙት እኮ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባርክ!!!!!!!

  • @winta3546
    @winta354612 күн бұрын

    እኔግን አብራችው እደምትኖሩ ልቤ ነግሮኝ ነበር በጣም ደስ ብሎኛል ደሞ የራሳችው ዩቱብ ክፈቱ famous ነው የምትሆኑት ዬኒዬ ክፈትላቸው

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba455412 күн бұрын

    ሲያንሰዉ ነዉ አጎቷ ክብር ካልገባዉ በጥብጦ ይጠጣዉ ደግ አደረክ ሮቢል እዉነተኛ ፍቅር እዉነት ነዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tc5xs4jg9o
    @user-tc5xs4jg9o12 күн бұрын

    የኔ ደርባባ ስወዲሺ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ትዳራቺሁ ይባረክ የምትሉ ላይክ❤🎉

  • @user-gb7ch5ic4q
    @user-gb7ch5ic4q12 күн бұрын

    ደግ አረክ ወድሜ ጀግናነህ ግን እራስህን ጠብቅ የምትሉ አጎትዮዉ ግን ደስ አላለኝም

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan713912 күн бұрын

    ይዟት ይዟት በረረ ነው ጉዳዩ እንኳን ደስ ያልህ ሮቤላ በቃ አጎት ክብር አልወደደላቸውም በብር ልሸጧት ነበር

  • @user-uz1vo9rs1v
    @user-uz1vo9rs1v12 күн бұрын

    ባልተብዬውም ሚሥቱእና ልጆቹጋ ፍቅሩን ያጣጥም እሄ አረመኔ ጥሩ ትምህርትነው ደግ አረጋችሁ 👍👍👍

  • @user-zk8uz6do5m

    @user-zk8uz6do5m

    12 күн бұрын

    😂😂

  • @Balee14
    @Balee1412 күн бұрын

    እንኳንም ጠፋቹ አጎቷ ምንም አያመጠም ህይውታቹን ፏ ብላቹ ኑሩ

  • @eteneshWoldesilassie

    @eteneshWoldesilassie

    12 күн бұрын

    እራሰችሁን ጠብቆ

  • @user-vn4xm3zz5k
    @user-vn4xm3zz5k12 күн бұрын

    ወላሂ ባለፈው ሢአለቅስ አብሬ አልቅሸ ነበረ ወንድልጅ ሢአልቅሥ አልወድም አንተ ያጀት አፍቃሪ ነህ ዛሬ በጣም ደሥ ብሎኛል ፍቅር ቃለ ሀሉም እዳለ ይቆጠራል አይዟችሁ

  • @zabibahussainhussain7048

    @zabibahussainhussain7048

    9 күн бұрын

    አወ በጣም

  • @zm2248
    @zm224812 күн бұрын

    በጣም ነዉ የምወዳችሁ ማህሌትዬ እና ሮቤል ❤️ እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን 🙏 እስከመጨረሻዉ ነቻችላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ :: ሁሌም ከጎናችሁ ነን የራሳችሁ ዩቱብ ክፈቱ ❤️

  • @user-gx2tg8qy8f
    @user-gx2tg8qy8f12 күн бұрын

    በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ራሳችሁን ጠብቁ አጎትዬው ምን አይነት ጨካኝ ነው ቆይ ብሌኔ እናት እና አባት የላትም እንዴ ሮቤል ይዟት መጥፋቱ ትክክል ነው 👍

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall7912 күн бұрын

    እራሣቹሁ ጠብቁ ያላቹሁበት ለማንም አትናገሩ ዮኒም እራሥኸ ጠብቅ ጌታ ከናተ ጋ ይሁን

  • @amaamm6571
    @amaamm657112 күн бұрын

    ዘረ በትቀረሱ የሸል ነበር ረሰቹን ጠቢቁ ቢር አለን የሚሉ ሰዎች የመየደርጉት የለም እትዮ መዘነኘ አንተም ለጊዘዉ አንተም ተጠቀቅ መስመረቹን ቀይሩ ሶሰተቹም አለህ ይጠብቀቹ ጡሩ ዜየ የሰመን🇪🇹❤

  • @user-yi2ng6zg1h
    @user-yi2ng6zg1h12 күн бұрын

    በዚች ዓለም ላይ እንደ ፍቅር ከባድ የለም እነዚህ ሁለት ጥንዶች ደግሞ ትክክለኛውን የፍቅር መሳዊት ነው የከፈሉ አይዟችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ለዘላለም ያድርግላችሁ❤

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut12 күн бұрын

    ዮኒ ግን እራስህን ጠብቅ 😢 ሮባ ደሞ ጀግና ነህ💪❤ ደግ አደረክ ክብር አልወደደላቸውም 😳

  • @genettaddesse8748
    @genettaddesse874812 күн бұрын

    ዮኒ ድንቅ ጓደኛ፣ እውነተኛ ወንድም ነህ። የእግዚአብሔር አሠራር ይደንቃል። እንኳን ደስ አላችሁ። አምላክ የእሣት ቅጥር ይሁናችሁ። ተባረኩ።

  • @user-rl2uv3dv6p
    @user-rl2uv3dv6p12 күн бұрын

    ሮብል ኣደራ ብሌንን pels ኣንዳታሰከፋት ቤትሰቦቿን ትታ እንተን ተከትላ የሄደቺ በጣም ጎበዝ ሴት ናት ❤🎉😢ደሞ ተጠንቀቁ 😢ሓደራ ወዲ ዓደይ ዛቆልዓ😢እመብርሃን ትጠብቃቹሁ ማዓረይ😢

  • @Hawahemeda-nz6ts
    @Hawahemeda-nz6ts12 күн бұрын

    👌👌😗ለፍቅር የተከፈለ ዋጋ ነው ሁል ጊዜም አደራ የምልህ ምንም ይሁን ምን ከጎኖ ሁን ሰው ነንና መቀያየም አይቀርም ፕሊስ የዛን ቀን አስታውሰኝ👍👍💯 እህ ምናለ በዚህ በደስታችን ቀን ሀሳባችንን የሚሰማን ህመማችንን የሚርዳን አባት ቢኖር ብየ ተመኘሁ የኔ ህይወት ጋር የተመሳሰለ ነገር ነው የምር የኔ ውድ አባት አላህ ጀነተል ፊርደወስን ይወፍቅህ😢😢😢😢😢

  • @bbhh211
    @bbhh21112 күн бұрын

    እህትና ወንድም ነው እኮ ምትመስሉት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር ፍቅር ነው እውነተኛ አፍቃሪ ነህ ሮቤል ራሳችሁን ጠብቁ የእኔ ፍልቅ ልቅ ደስ ብሎሽ ኑሪ ከምትወጅ ጋር

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit178212 күн бұрын

    ከምር ተያይዘው ከጠፉ እሰይ ደስ ብሎኛል ቤተሠብ ለራሣቸው ክብርና ደስታ ነው የሚያስቡት የልጆቹ ፍቅርና መጎዳት አላሳሰባቸውም ከሮቤል ጎን ያላችው እስኪ ልያችው

  • @user-zt5ru5pp7v
    @user-zt5ru5pp7v12 күн бұрын

    ባጣም ዳስ ብሎኛል ❤❤❤ ማልካም ሂዎት ፋጣር ካናንተ ጋር ይሁን የሱ ልጅ ብቶን እንዳዛ አያድርጋትም ❤

  • @ayacell1360
    @ayacell136012 күн бұрын

    Yes!🎉🎉🎉ሰውየው ክብር አልወደደለትም እድሜ ልክህን ከምትቆጭ እንኳንም ወጣች❤🎉🎉🎉

  • @selamkonjo2623
    @selamkonjo262312 күн бұрын

    ኮሞት ቅዱምኩሉ ባዕለይ ላይክ ተጋሩዋይ ሮቢየ ወዲ ሪመይ አጀካ ሓቀኛ ፍቅሪ ፈተና እዩ ዝበዝሕ 💗💗👏👏👏👏 ከምዚ ከማይ ብረቤል ዝተጨነቅኩም ላይክ 😢

  • @HaHa-bu4wy

    @HaHa-bu4wy

    12 күн бұрын

    ኣነ

  • @sada-or9gx

    @sada-or9gx

    12 күн бұрын

    ሳህ

  • @user-gs6nb6el9w

    @user-gs6nb6el9w

    12 күн бұрын

    አነ😥😥

  • @KedanKedan-hq3zv

    @KedanKedan-hq3zv

    12 күн бұрын

    ኣነ

  • @user-gh8wl6jt1s

    @user-gh8wl6jt1s

    12 күн бұрын

    ኣነ 😢😢😢

  • @Melat-ps1ph
    @Melat-ps1ph12 күн бұрын

    የመጀመርያ ነኝ ደሰሰ ብሎኛል አንድ ላይ መሆናቹ ወውውው❤ ትክክል ነክ ይዘሃት ጥፋ አባቴ ተጠቀመበት ሁለተኛ እድልህ ነው

  • @yeshieseta
    @yeshieseta12 күн бұрын

    ዮንዬ በእናትህ you tube ክፈትላቸው?እናግዛቸው❤ ኡፍፍፍ እስኪ ይከፈትላቸው የምትሉ❤❤❤ ዮንዬ እራስህን ጠብቅ የብሌን አጎትና ባለትዳሩ እጮኛዋ እንዳያጠቁህ አደራ አደራ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki12 күн бұрын

    እሮባዬ በቃ ያሁኑ ዉሳኔ ትክክል ነዉ መድሀኒአለም ከጓናችሁ ይሁን ደግሞ የምኬዱበትን ሀገር ለማንም አታሣዉቁ ፕሊስ ምክንያቱም አጓትየዉም ሆነ ባል ተብዬዉ የሆነ ነገር ማረጋቸዉ አይበርም😢😢😢😢ደግሞ የወኒም እራሱን ይጠብቅ ባይ ነኝ ካገኙት እሱንም አይለቁትም❤❤❤

  • @UshGdh-sk8uz
    @UshGdh-sk8uz12 күн бұрын

    አሁን ነው ጀግናነትህ የሰወክው ሮቤልዬ ማህዬ አይዛችው እግዚአብሔር አላልላችው በረታ

  • @fekadetessera3412
    @fekadetessera341212 күн бұрын

    ትክክለኛ ውሳኔ ነው ። ምንም አይነት ስህተት አልፈፀማችሁም። መልካም የፍቅር ህይወት ።

  • @hhailuhhailu177
    @hhailuhhailu17712 күн бұрын

    ሮቤል በእግዚአብሔር ሰም ልለምንህ የሠው ልጅ ከጊዜ ብዛት መቀየሩ አይቀርም እና እሰከ ህይወትህ መጨረሻ እንዳትለያት አብረውሀት ኑር አደራ እንዳትጎዳት ላንተ ሰትል ቤተሰቧን ትታ አንተን መርጣለች አደራ አደራ ቃል ቃል ነው!!! እሷ በንፁህ ልቧ ቀርባሀለች

  • @hhailuhhailu177

    @hhailuhhailu177

    12 күн бұрын

    አኩርት

  • @BirhamGizaw
    @BirhamGizaw12 күн бұрын

    አዋጁን በ አዋጅ የምቀይር ጌታ ስሙ ይክበር ሀሌሉያያ❤ Congra Mahi &Robi

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te12 күн бұрын

    ካፈቀሩት ጋ እንደመኖር ምንም የሚያሰደስት ነገር የለም አብሽሩ ትክክል ናችሁ ❤❤

  • @user-cw9sx6zq2c

    @user-cw9sx6zq2c

    12 күн бұрын

    በጣም እንጂ

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu12 күн бұрын

    እንደኔ ደስ ያለ ማነው😢🖐

  • @hekemetmekonnentegegn7144
    @hekemetmekonnentegegn714412 күн бұрын

    ከሚወዱት ሰው ጋር እንደመኖር ምን የሚያሥደስት ነገር አለ አቦ ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rq4gh6nk6c
    @user-rq4gh6nk6c12 күн бұрын

    እእእእ ኡንከን ደስ አለቹ ትየ አጒትሺ እርስ ወደጂ ነው ይቅርታ አየገበም❤❤❤

  • @hayatzekeria79
    @hayatzekeria7912 күн бұрын

    ለትንሸ ጊዜ ወደ ሐገርህ ብትወስዳት ነገሩ እሰኪረጋጋ ትንሸ ብትርቁ ባይ ነኝ አላህ ይጠብቃቹ

  • @tigisttamiru5213

    @tigisttamiru5213

    12 күн бұрын

    😢አዎ

  • @sikosilo-lr2zl

    @sikosilo-lr2zl

    12 күн бұрын

    አወትክክል

  • @user-yt6hx8br1i
    @user-yt6hx8br1i12 күн бұрын

    ኮሚታተሮች ደስ ስትሉ በቃ የስው ደስታ ያስደስታችሁል ዘር ቀለም ሳትሉ❤❤❤

  • @galaxyim8630

    @galaxyim8630

    12 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @letinaabreha3205

    @letinaabreha3205

    12 күн бұрын

    Yes, ejig betam🥰🥰❤️❤️✊✌️

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i12 күн бұрын

    ልጅቷግን አሳዘነችኝ የምር አይዟችሁ እግዚአብሄር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ😢❤❤

  • @HawaEtupeya
    @HawaEtupeya12 күн бұрын

    አሁን ጥሩ ውሳኔ ነው የወሰናችሁት አጎትየው ክብር አልወደደለትም ሮቢ በርታ አተ ጀግና ነክ አክብረሀቸዋል ይበቃሀል ስለዚህ ይዘሀት ጥፋ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc12 күн бұрын

    ትክክል ነህ እሮቢ እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን ትዳራችሁ ይባረክ ፍቅራችሁ ይስመር። እኔ በሒወቴ እንደዚህ ታሪክ የሚያስደስት ነገር አጋጥሞኝ አያዉቅም!!!!።

  • @seadamelaku3377
    @seadamelaku337712 күн бұрын

    ምናይነት አጎት ነው ስግብግብ ለገንዘብ ብሎ ስጋውን 😢😢 የወሰናችሁት ውሳኔ በጣም በጣም ትክክል ናችሁ አላህ ይርዳችሁ

  • @user-bu1em3hs8y

    @user-bu1em3hs8y

    12 күн бұрын

    አይዞህ የፍቅር አምላክ መጨረሻ ሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm12 күн бұрын

    አዉ ሮቤ ትክክልህ ነህ ከምንም በላይ ደስታ ይቅደም ምን ያህል ለምቆየዉ እድሜ ህይወት አጭር ናት አብሽር ሁሉም ያልፋል ያለፍከዉ መከራ ስቃይ እግልት አሳልፈሃል ከዚ አይበልጥም ❤❤❤❤

  • @haythayat6345
    @haythayat634512 күн бұрын

    ሲም ካርድ ከስልካችሑ አውጡ በጂፒኤስ እንዳትያዙ እራሳችን ጠብቁ ፈጣሪ ይጠብቃችሑ❤❤❤

  • @user-pv3ou7eb8r
    @user-pv3ou7eb8r12 күн бұрын

    ማራምን በጉጉት ሢጠብቅ የነበረው እደኔ ሮቤልዬ መድሀኒ አለም ከእናተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @hhjjhbbhhjj
    @hhjjhbbhhjj12 күн бұрын

    ደሥ ብሎኛል ይዘሀት ሥለጠፍህ ግን ጨቆኛል ዮኒ ከምንግዜዉም በላይ እራሥህን ጠብቅ😢😢😢😢

  • @Muna-qe5jg
    @Muna-qe5jg12 күн бұрын

    አትሳሳት ማድረግ ያለብህን ሁሉ አድርገሀል ልጁ ብትሆን ይህን አያደርግም ነበር አጎትየው ክብር ላጣ አጎት ቅሌቱን ይሸከም የናንተ ታሪክ በመፀሀፍ ወይም በፌልም ይሰራ ባይ ነኝ እኔ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ልጆቼ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo373312 күн бұрын

    😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሮቢ ምንም አልተሳሳትክም ትክክል ነህ ማሂ ልክ ነው ውሳኔሽ ዛሬ ስቄያለው ይችን ቀን ነበር የምጠብቀው በጣም ደስ ብሎኛል ራሳችሁን ጠብቁ ወደ ህግ አመልክቱ ለደህንነታቹ ቪድዮ ስትሰሩ ካላቹበት አቅጣጫ ቀይራቹ ስሩ ምናልባት ምናልባ በ location እንዳያገኙዋቹ የሁለታችሁንም ስልክ ቀይሩ አደራ ራሳችሁን ጠብቁ እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይቅደም ይጠብቃቹ በጣም ደስ ብሎኛል😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MohamdAgha-qd1wd

    @MohamdAgha-qd1wd

    12 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @HaregewoyineWorku
    @HaregewoyineWorku12 күн бұрын

    ረሳችሁን ጠብቁ ከዚህ በፊት ያስደበደቡህ አሁን ከዛ በላይ ሊያደርጉ ይችላሉ ጥንቃቄ ይጋርድሀል ከዛ ዉጪ ፈጣሪ ሁሌም ከእናንተ ጋር ነዉ ምንም ጥፋት የለባችሁም ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይከልላችሁ ደስ ብሎኛል 😅

  • @Sofia-uk1rn
    @Sofia-uk1rn12 күн бұрын

    እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ግን ከአድስ አበበ ብትወጡ ሀሪፍ ነበር እዳያጠቋችሁ ተጠንቀቁ እባካችሁ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በጣም ደስ ብሎናል አብራችሁ ስላየናችሁ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay77712 күн бұрын

    ሰዉዬዉ ይሄንን ቪዲዮ አይቶ ክፉ ነገር እንዳይፈፅምብህ ራስህን ከፈጣሪ በታች ይገባሃል አይደል ሮቤል

  • @Sameea-oc4ig
    @Sameea-oc4ig12 күн бұрын

    አይዞቹህ ልክናቹህ የኔውድች አይለያቹህ ፍቅር እስተመቃብር ይሁንላቹህ ፈጣሪ ከናተጋይህን ሰላማ ቹህይብዛልኝ እወዳቹህ አለሁ 😢😢❤

  • @user-lm8ue5cx5v
    @user-lm8ue5cx5v12 күн бұрын

    አሁን ይቱብ ክፈቱ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-xg1ir5zg8w
    @user-xg1ir5zg8w12 күн бұрын

    እፍፍፍፍፍ አልሀምዱሊላ ዴስ አለኝ እንኳን ይዘካት ጠፋክ ሮቢዬእልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tx9zv7gp7g
    @user-tx9zv7gp7g12 күн бұрын

    ባአላህ እራሳችሁን ጠብቁ ሮቤል ብሌን ዮኒ በደስታችሁ ተደስቻለሁ ግን እራሳችሁን አደራ አደራ ጠብቁ

  • @saadayimer8273
    @saadayimer827312 күн бұрын

    ያረብ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ የኔ ማሮች ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ አጓትዮው እራስ ወዳድ ነው ልጁ ብትሆን ይህን ባላደረገ አይለያችሁ ያላችሁበትን አታሳዩ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ወላሂ😢

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu973812 күн бұрын

    እሮቤሌ ... መቁረጥ አለባችሁ ስፈራችሁን አታሳዬ በፈጣሪ ስም .. ደስ ብሎኛል ግን ልቤ በድንጋጤ ልትወጣ ነው .. ፈጣሪይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @hirut-rz3uh
    @hirut-rz3uh12 күн бұрын

    ምን አስተዋይ ነሽ ፍቅርሽን እንካን እየቀማሽ ይቅርታ ለባለትዳር ሊድርሽ ትክክል ይቅርታ መጠየቅሽ መልካም ነው ትዳራችሁ ይመር ጌታ ይባርካችሁ

  • @NigistiAlemu-iq5ck
    @NigistiAlemu-iq5ck12 күн бұрын

    ማሂ ስልክሽን ቀይሪ ❤❤❤❤ የፍቅር አምላክ ከአናተ ጋር ይሁን

  • @Balcho3213
    @Balcho321312 күн бұрын

    የእውነት እውነት በፍቅር ያጽናችሁ በርቱ ጠንክሮ

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall7912 күн бұрын

    ጌታ ከናተ ጋ ይሁን ምንም አታሡቡ የእዉነተኛ የፈቅረ አምላክ ከናተ ጋ ነዉ ይመቻቹሁ❤❤

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz12 күн бұрын

    ማሪያምን እኔም በአንተ ቡታ ብሁን ይህን ነው የማረገው ግብዝ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤

  • @veefad4514
    @veefad451412 күн бұрын

    እኔ ደስ ብሉኛል እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ዮኒ አደራህን ከጎናቸዉ እንዳትለይ ባለህ አቅም ደግፋቸዉ

  • @stenabereket5563
    @stenabereket556312 күн бұрын

    እሰይ ጌታ ይመስገን ደግ አድርገሃ አይ ልክ ነህ ይዘሃት ባትጠፋ ለኛም ትልቅ ሃዘን ነበር ሮቢ አይዞአቹህ እስዋ ፈቅዳማ አይንህን እዳታሽ ወንድሜ እናንተም እራቅ ያለበት ቦታ መሆን አለበት ሮቢ ደስታቹህ ደስታዬ ነው ስራዬን ልጆቼን መያዝ እስኪያቅተኝ ድረስ ነበር ያዘንኩት አሁን ደስታዬ ሙሉ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኩዋን ደስ አላቹ አለን እህት ወንድሞቼ አጎትዮው የሆነ ግቦ ተቀብሎባት ነው የሚመስለው አሁንም ተጠንቀቅ እንደ በባለፈው እንዳይደርሱብህ እሺ ሮባ ብሌንዬ የኔ ልበ ቀና ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን የዘወትር ጸሎቴ ነው በርኡ እሰይ እንኩዋንም ደስ አለህ አለሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤።

  • @NakachewWondie
    @NakachewWondie12 күн бұрын

    ፍቅር ያሸንፋል ❤❤❤❤❤❤ ትክክለኛ ውሳኔ ነዉ ሮቤል ይመቻችሁ እንዳትፀፀቱ የእውነት

  • @ejgtue522
    @ejgtue52212 күн бұрын

    ፈጠረ ከፉታችሁ ቀድሞችሁ ይውጣ ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ አይዟችሁ ጧትእናማታ ጽሎት አድርጉ❤❤❤❤

  • @belongtojesus1497
    @belongtojesus149712 күн бұрын

    ትክክል ነው ያረጋችሁት እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ እስከመጨረሻው

  • @SayedAhmada-yz3se
    @SayedAhmada-yz3se12 күн бұрын

    ትክክል አጎት ታብዬዉ ራሱን ነዉ የቃለለዉ ይዘሀት በመጥፈትህ ደስ ብሎኘል ደግ አደረገቹ

Келесі