#ሐበሽይ_ነኝ

#MUAZ HABIB
☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆
Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ
የKZread ቻናላችንን Subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ Videoዎችን ይመልከቱ ||
/ alfaruqtube
የፌስቡክ ገፅ ||
/ ​​...​
ቴሌግራም ||
t.me/alfaruqtube
እንጉርጉሮ፡ (0:00)
ድቤ፡ (11:00)
የ መንዙማው ግጥም 👇👇
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኮሌ
ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኮሌ
ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
ቢስሚላሂ ብዬ ልጀምር ዚክር
የኑሩን ኮረብታ ጥቂት ልከርር
እንዲመቻት ነፍሴ በሁለት ሀገር
ሹመት እንዲሰጡኝ አርገው ጭምርምር
ይዘው እንዲያዘልቁኝ ከአሽከሮች እድር
ወደአንቱ ተስቤ ብያለው ድስቱር
የክብረቱን ቀሚስ ዝለቁና አልብሱኝ
ባዶ ሁኜ እንዳልቀር በዒናያው ዳብሱኝ
ሸራቦን አጠጡኝ በእጆ አጉሩሱኝ
የወዳችሆ ልጅ ነኝ ጌታዬ አይራቁኝ
በመደድ አግርቁኝ ከበልአዬ አርቁኝ
እንደ ወላጅሆ በውዱ ያክብሩኝ
ፌትሆን ፍቀድሉኝ እናዳየው በአይኔ
ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኮሌ
የንግስናው መጠን የሌለው ድንበር
በከውኑ ላይ ሲጎርፍ የኑሩ መጠን
ሀበሻ ላይ ዘንቦ ሲገጥመን ጀባር
ስንቱ ጀንት ዶሎ አሲይዞ መስመር
ጠንከር ከር አድርጎ በሁቡ ማገር
ሀቂቃቸው ራቀ አረ በተዓበረ
እነ ሰይድ ቢላ የሁቡ ባህር
ሀበሺቷ እናት በረካን ልዝከር
ስንቱን ጉድ ይዛለች ሀበሻ ሀገር
እኔም ከነሱ ነኝ ዘሬ ሲቆጠር
ሀበሻ ነኝ ይላል እንኳን ሩህ በደኔ
የመዲናው ኮሌ ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኮሌ ያ ሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
ዓጂብብ …… እጅጉን ከበሩ ተይዘው በውዱ
ከሌላ እረቀው ዚክረሆን ቢለምዱ
ከኛው ከሀበሻ በመደድ ያበዱ
ሩህና ጅስማቸው ባንተ ተጀረዱ
መሳይ የሌላቸው ሾንክዬ ዛሂዱ
የመውሊዱ ጠንሳሽ እነ ሙጃሂዱ
የባሌው ፍንጥቅጥቅ… ጃሚድ
የሸይኹል ቆርቻ አልፈቂህ አህመድ
አብሬት ቃጥባሮችም አልከስዬ ውዱ
ቁጥቡ ሰይድ ጫሌ የጠናቦት ክንዱ
የተውሂድ የተውሂድ አርበኛ
ሸይኽ ዓብዱሏህ ዘውዱ
መድህን የሆኑሉኝ ሌላ እንዳያይ አይኔ ያ ሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኮሌ
የተዳፈነ ወርቅ በመቃማ ጭሬ
ሀቂቃው ለራቀው ላቅርበው አንጥሬ
በገዛ ጥሪቷ ታጊጥ አምራ ሀገሬ
በሀበሻ ማዓድ ብሎም በማገሬ
በአሰሀመተ ነጃሽ በአዱ ሰፋሪ
በኑር ሁሴን ባሌ መርዷን ሁሏ አሻሪ
የጅህልና ……… በሆኑት መንጣሪ
በተውሂድ ወለላው በዓብዱሏህ ሀረሪ
በነብዩ ጥላ በሸይኽ አባድሪ
የመድሁን ወይን ጠጭ ማረጉን አዟሪ
በጫሊ በሾንኪይ በዓሊይ ጎንደሪ
በደቡቡ ……. ሸይኽ ዒሳ ቃጥባሪ
አማኑ አብሬትዬ ለኔ እንደ ብሌኔ
የመዲናው ኩሌ ያሙስጠፋ ያበደረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኮሌ ያሙስጠፋ ያበደረል ከማሌ
አልሀምዱሊላሂ ገለታ ይድረሰው
በሙሀባው ኩሎ ጅስሜን ላደሰው
እኝህን በመውደድ
ሩሄን ለሞሸረው
ከጠማማው መንገድ እግሬን ለቀየሰው
በሸይኾቼ ሀድራ ገፍላዬን ላበሰው
ተሳብኩኝ ወደ አንቱ በወዳጁ ላይ
ዘብ በሆኑት ለዲን በሸይኽ አብደሪይ
ዒልማቸው በነካው እርቆ ሰማይ
አሏህን ባጠሩት ከታችም ከላይ
አንድ ቀን ቀልባቸው ዱንያን ሳያይ
ከሳዳቶች ማድ ዒልምን ሲገበይ
ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሊ
አሰላሙዓለይኩም ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
ሙሀባው የገባው አካሉን ሰርስሮ
የዘመኑ አሽከር በሸውቅ ዓለም በሩ
በጫሊ ቁንጮ ላይ ሲሆን ውሎ አዳሩ
በንጉስ በገታ ሲንገዋለል ፊክሩ
ከነሙጃሂድ ዘንድ ተወደው ሲጠሩ
ካንቱ አደለም ወይ የሁሉ መግቢያ በሩ
የነ ሙፍቲ ራያ ዓብደሏህ መስመሩ
ነጅሙ ቁጥብ ናቸው አቅጣጫ ጠቋሚ
የመዲናው ኮሌ ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኮሌ ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
ዛሬስ ይሄ ልቤ ሟሟ እንደ በረዶ
የከውኑን ነጋሴ ያለ ቀድሩ ወዶ
የትዝታው ፍሙ አንጀቴ ውስጥ ወርዶ
ያ መሞት ይሻዋል በገዛ እጁ ታርዶ
እየሸነቆጠው ትዛተውን ሰዶ
የናፍቆት ንዳድ ውስጥ አካላቶን ማግዶ
ሲርገበገብ ያድራል ሌቱን ተንገዳግዶ
እያገረሸበት ጦት ማታ ጀድዶ
ጨርቁን አስቀድዶ ለዚህ አይነ ኩሌ
ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኩሌ ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
ይፋጃል እንደ እሳት የሚፋቸው እንባ
ልቡ እያረጎደው ሆዱ እየባባ
አካላቱን ሁሉ በዝቶበት ድብደባ
በናፍቆት አለንጋ ሲወጣም ሲገባ
ጠዋት ማታ እያከመ ቁስል በቁስል ላይ
ዘልቆ ባየው ቁጥር ያን የን ኑርኑን እንጉዳይ
የብርሀን አበባ አብርቶ እንደ ፀሀይ
ከወጋው አይድንም ሽታው እልብ ላይ
ያደረግዋል ዋላይ ገብቶ በኑር ጀሌ
ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኩሌ ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
ያሀም እዛ ያሀም እዛ በያለበት ወድቆ
ጥይት እንደመታው ልቡ ተሰንጥቆ
አቅሉ ተወግዶ እያሰበ አርቆ
እያንገበገበው ያን ጨረቃ ናፍቆ
እስኪታየው ድረስ ዛቱ ተፈልቅቆ
ደምቆ ከጨረቃ ፀሀይቱን አስንቆ
አለሙን የሚያሰምጥ ጮራውን ፈንጥቆ
ጅስሙ እንደ ጨርቅ አልቆ ይጠብቃል ሁሌ
ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኩሌ ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
ሙሂብ የተባለን እያንደፋደፈው ለጥቆ
አስመስሎ ታረር የገረፈው በየ ስፍራው
ወድቆ እየተረፈረፈው የናፍቆቱ ዝለት ጉበቱን ሲከትፈው
ሰባት ብልቱን ዘልቆ ነው ሚከትፈው
በናፍቆቱ ምላጭ ውስጡን የሚገፈው
አጥንቱን ከስክሶ ስጋውን ሲከትፈው
እያቃጠለው ነው የሚንሰፈሰፈው
አደዱን ልለፈው አይችልም ሊሳኔ
የመዲናው ኩሌ ያ ሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኮሌ
ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም ያራህመተል ዓለም
አሰላሙ ዓለይኩም ያ ጦሀ ሙቀረብ
አሰላሙ ዓለይኩም አነድ አምሳያ የለው
በመድሁ ልታመም ጠና መዋለሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የአዘሉ ውዴ
አሰላሙ ዓለይኩም ሰይዱል አስያዴ
አሰላሙ ዓለይኩም አህመድ ሙሀመዴ
አሰላሙ ዓለይኩም አጠጡኝ ሰይዲ ከመደድሆ መደድ
አሰላሙ ዓለይኩም ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም ልበለው ያን ዓረብ
አሰላሙ ዓለይኩም ብዬ ልበል ቀረብ
አሰላሙ ዓለይኩም ዱዓዑል ሙጀረብ
ውበት ቢደራረብ አይመስልም ያን ኮሌ
ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኮሌ ያ ሙስጠፋ ያ በድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም ጨረቃ ጀንበሩ
አሰላሙ ዓለይኩም ኑሩ ሙነወሩ
አሰላሙ ዓለይኩም ሚስክ ወርዴ አንበሩ
አሰላሙ ዓለይኩም ወላዬ ማሩ
ማርኮኝ ነው ኸበሩ እንዲህ መዋለሌ
ያ ሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የዓሩሰል ጠይባ
አሰላሙ ዓለይኩም አንቱ የኑር አበባ
አሰላሙ ዓለይኩም የ አህባቦች ካባ
አሰላሙ ዓለይኩም የ አባ ዘይነባ
አርሂብ በሉኝ ልግባ ናፍቆኝ ነው ያ ኮሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የዓውነ ዷዓፋ
አሰላሙ ዓለይኩም ሰይዲ ሙስጠፋ
አሰላሙ ዓለይኩም …… ሙሰፋ
አሰላሙ ዓለይኩም የአህባቦች ማዒራፋ
አሰላሙ ዓለይኩም ዛሬ ባቱ ይጥፋ የበዛው ወንጀሌ
ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኮሌ ያ ሙስጠፋ ያ በድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም ያ ኸይረል ሰመር
አሰላሙ ዓለይኩም የራህመቱ ባህር
አሰላሙ ዓለይኩም የከውኑ ጀንበር
አሰላሙ ዓለይኩም አንተ የኔ ክብር
አሰላሙ ዓለይኩም እኔ ያነቱ አሽከር አንቱ ኖት እድሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኮሌ ያ ሙስጠፋ ያ በድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም ንግስ እና ካባዬ
አሰላሙ ዓለይኩም ውበቴ ሀይባዬ
አሰላሙ ዓለይኩም ማጌጫ አበባዬ
አሰላሙ ዓለይኩም መክበሪያ ገቢያዬ
ይመስክር እንባዬ አጉል መቃጠሌ
ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኮሌ ያ ሙስጠፋ ያ በድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም አንቱ የኔ ጎብላላ
አሰላሙ ዓለይኩም የዓለሙ ጥላ
አሰላሙ ዓለይኩም ዓለሙን የሞላ
አሰላሙ ዓለይኩም ያ ኢማሙን ሩስላ
አሰላሙ ዓለይኩም ካንተ በቀር ሌላ አይከጅልም ሀሌ
ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኮሌ ያ ሙስጠፋ ያ በድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም ንግስናዬ ድርቤ
አሰላሙ ዓለይኩም ማዴዋ ቀለቤ
አሰላሙ ዓለይኩም መደዴ ሸራቤ
አሰላሙ ዓለይኩም ልበሎት ቀርቤ
ልምጣ ወይ ቀርቤ ጠፍቶልኝ ወንጀሌ
ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኮሌ ያ ሙስጠፋ ያ በድረል ከማሌ

Пікірлер: 1 200

  • @ALFaruqTube
    @ALFaruqTube3 жыл бұрын

    አዲሱ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ፦ kzread.info/dron/vNiSCe-yZWQ8SqhN_1i6YQ.html አስተያየትዎን በዚህ ሊንክ ያድርሱን 👇👇👇 **************** t.me/ALFARUQTUBE5 t.me/ALFARUQTUBE5 t.me/ALFARUQTUBE5 t.me/ALFARUQTUBE5 Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ የKZread ቻናላችንን Subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ Videoዎችን ይመልከቱ || kzread.info የፌስቡክ ገፅ || facebook.com/FALfaruuq/ ቴሌግራም || t.me/alfaruqtub

  • @seidmuhe3830

    @seidmuhe3830

    3 жыл бұрын

    Shukren teqelqlenal addisun channal

  • @azezradeh2971

    @azezradeh2971

    3 жыл бұрын

    ማሽ አላህ

  • @user-br1to8wu1d

    @user-br1to8wu1d

    3 жыл бұрын

    ማሽአላህ ማሽአላህ ማሽአላህ ወላሂ ዴስስስስስስስስስስስ ሢል አላህይጨምርላቺሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤💙💙💙💙💙💙💙💞💞💞💞💞💕💕💕💕💕💕💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @fozyatube553

    @fozyatube553

    3 жыл бұрын

    👉ወገኖቼ ይቱፕ ሊቃጥልብኝ ነው ልፍቼ ልፍቻቼ እስኪ በቅንነት እግዙኝ በአላህ ዩትፕ አድስ አመትሊገባ ሁለት ብቻ ቀር በዚህ ውር ውስጥ ሁሉንም አምልቼ ካልስርከብኩ ይቃጣልል ልፍቴ ሁላ እስግ ግቡና ስብ አድርግኝ በትህትና እጥይቃላሁ እህቶች ውንዲምች 💓💓💓💓💓🙏🙏🙏kzread.info/dash/bejne/q6x7tsRunNO0mLQ.html

  • @funynastya8123

    @funynastya8123

    3 жыл бұрын

    koy gn yemiyaleksut bechisu new be muhabaw😒

  • @user-ff1jq4te1j
    @user-ff1jq4te1j3 жыл бұрын

    በቅርብ ቀን ነው የሰለምኩት ሰላም እና ደስታ ያለው በእስልምና ነው

  • @user-yd9qr6jx6i

    @user-yd9qr6jx6i

    3 жыл бұрын

    ትክክል ሁቢ

  • @Aydaayda08

    @Aydaayda08

    3 жыл бұрын

    Ewunet new yene ehit.. be islmna ye wust selam ena ereft ale

  • @KY-lo2xl

    @KY-lo2xl

    3 жыл бұрын

    Mashallah berchi ehite

  • @seiddessie4606

    @seiddessie4606

    3 жыл бұрын

    Allah yatenkirish ehite

  • @user-iz4th7cs7j

    @user-iz4th7cs7j

    3 жыл бұрын

    መሸአላህእህት ጠክሪ ግንይህንአትሥሚአትከተይ ሽርክነዉየሚናገሩት ታላህሌላ ምንምአይከጀልእነሡግን ሌላየከጀልትበሥበሀቦች

  • @user-qx8uy6qd3g
    @user-qx8uy6qd3g3 жыл бұрын

    ዋው በጣም ያምራል እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን መዙማ እወዳለሁ እናተ ደሞ የሸህ መሀመድ አወልን መንገድ ተክትላችሁዋል በጣም ደስ ይላል

  • @zaydarahma8519

    @zaydarahma8519

    3 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @amaamm2302

    @amaamm2302

    3 жыл бұрын

    ለምንድን

  • @user-vh2eg9nz1g

    @user-vh2eg9nz1g

    3 жыл бұрын

    እኔ ደሞ አንቺን ወድሻለሁ የኔናት ይመችሽ ፏ በይልን 💚

  • @user-qx8uy6qd3g

    @user-qx8uy6qd3g

    3 жыл бұрын

    @@user-vh2eg9nz1g ችምት ይበላችሁ ያገሬ ልጆች ወዳችሁዋለሁ

  • @sumyabintislamallahuakber3378

    @sumyabintislamallahuakber3378

    3 жыл бұрын

    ምን

  • @birtukanbirhanu5132
    @birtukanbirhanu51323 жыл бұрын

    እኔ ክርስቲያን ነኝ እሄን አጋጣሚ ስሰማው ትውስታዬን ቀሰቀሰብኝ አያቴ በጣም ይነሽድ ነበር የኔ ቆንጆ ለዛሬ ይሁነውና😴

  • @semirashibeshi9136

    @semirashibeshi9136

    2 жыл бұрын

    Ujjjkkuju

  • @khalidzeynu3280

    @khalidzeynu3280

    2 жыл бұрын

    Thanks yene eht 🖤

  • @zuzutube7235
    @zuzutube72353 жыл бұрын

    ዉዶቼ በዱዓቹ አስቡኝ ትንሽ ያመኛል ለአላህ ብላችዉ😰😰

  • @seadamohammed4611

    @seadamohammed4611

    3 жыл бұрын

    አይዞሺ ማማ

  • @user-wi5nf6kn6u

    @user-wi5nf6kn6u

    3 жыл бұрын

    ዙዙየ አሏህ አፊያሽን ይመልስልሽ ሀቢበቲ

  • @hanannu7939

    @hanannu7939

    3 жыл бұрын

    Alilh afeya yrgesi

  • @fatumaali4915

    @fatumaali4915

    3 жыл бұрын

    አላህ ያሽርሽ እህት

  • @suleymanmehammed4351

    @suleymanmehammed4351

    3 жыл бұрын

    አላህ ያሽርሽ

  • @user-xp4ow5vr5h
    @user-xp4ow5vr5h3 жыл бұрын

    ወየው 😥😥😥😥😥😥😥 ያሠላም ያሠላም ያሠላም 😭😭😭😭😭ሶለሏህ አለይሂ ወሠለም

  • @khawlathabhiabhi779
    @khawlathabhiabhi7793 жыл бұрын

    ባየው ብሰማው አልጠግበው አልኩ ያሰላም እንዴት ደስ ይላል

  • @zemzemmustofa354
    @zemzemmustofa3543 жыл бұрын

    አላህ ይጨምርላችሁ። ይሄ ነበር የናፈቀን ሀበሻዊ ቃና !❤ ብዙ ትርጉም ያለው። በርቱልን

  • @selmakemal6526
    @selmakemal65263 жыл бұрын

    ከጠማማው መንገድ እግሬን ለቀየሰው በሼሆቼ ሀድራ ገፍላዬን ላበሰው ተሳብኩኝ ወዳንቱ በወዳጁ ላይ ዘብ በሆኑት ለዲን በሸይኽ ዐብደርይ ዒልማቸው በነካው ርቆ ሰማይ አላህን ባጠሩት ከታችም ከላይ አንድም ቀን ልባቸው ዱንያን ሳያይ ከሳዳቶች መዐድ ዒልምን ሲገበይ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @gsdvdf8966

    @gsdvdf8966

    3 жыл бұрын

    ሶለሏሁ አለይሒ ወሰለም ያሀቢቢ ያሙሀመድ እንወዳችሆለን ኑሩልን

  • @humedali1121

    @humedali1121

    3 жыл бұрын

    Masalh

  • @alesmudinmedia

    @alesmudinmedia

    3 жыл бұрын

    Aselamualeykum

  • @alesmudinmedia

    @alesmudinmedia

    3 жыл бұрын

    ሰብስክራይብ አድርጉት ያጀማአ

  • @alesmudinmedia

    @alesmudinmedia

    3 жыл бұрын

    በዚህ ቻናል ቁረአን እና ደርስ እና የሱሀባ ታሪኮች ሌሎችም ይገኙበታል የሱሀባ ታሪኮችን በደብ ለመከታተል ሁሉንም ዪቱቭ ቻናላችን በመግባት ሰብስክራይብ አርገው ማየት መከታተል ይችላሉ በዚህ ሊንክ☞☞ kzread.info/dash/bejne/nGRnssusZpvAprQ.html አስተያየት ወይም ማንኛውንም ሀሳብ በዚህ ያካፍሉን @Esmaelhabeshy

  • @alibaba335
    @alibaba3352 жыл бұрын

    አቦ የኛ ፉንታ ሰይዲ ያረሱለላህ 'ሰ.ዐ.ወ'። ሰሉ አለል ሀቢብ ''አላሁመሰሌ ወሰሊም አላ ሰይዲና ሙሀመድ🥰😢''

  • @seedamohammed6909
    @seedamohammed69093 жыл бұрын

    ሶለሏህ አለይሂ ወሠለም

  • @ethiomerja5335
    @ethiomerja53353 жыл бұрын

    ምንም ኦርቶዶክስ ብሆን መንዙማ እና ነሽዳ ማዳመጥ እወዳለሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @kiberenigestsebez6633

    @kiberenigestsebez6633

    3 жыл бұрын

    Enem menzuma des yeleg al ,

  • @fuadumar7831

    @fuadumar7831

    2 жыл бұрын

    Allah Islam yistish

  • @land6908
    @land69083 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ከጠበኩት በላይ ነው

  • @semira9563
    @semira95633 жыл бұрын

    አብዳሪወች አላችሁልኝ ስሙልኝ ወርቆቸ ደስስስ ነው ያለኝ

  • @user-br1to8wu1d
    @user-br1to8wu1d3 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወላሂ ማሽአሏህ ያሠላም ያሠላም አላሁ አክበር አሏሁ አክበር ወየው ወየው አጀብ አጀብ አላህረጅም እድሜይስጣቺሁ

  • @SaraSara-tu8sp
    @SaraSara-tu8sp3 жыл бұрын

    ወላሂ ወላሂ ከተጠበቀው በላይ ያአላህ ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zabibalove9378
    @zabibalove93783 жыл бұрын

    ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ በጣም ደስ ትላላችሁ አሏህ ይጨምርላችሁ ባላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ ደጋግመው ቢሰሙት አይጠገብም ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @coffetube2074
    @coffetube20743 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጎጎት ጠብቀነ ነበር እንኳን በሰለም መጠችው

  • @You-ex5rk

    @You-ex5rk

    3 жыл бұрын

    እህቴዋ። እስ ስብስክራይብ። አድርጊኝማር

  • @mewlidun_nafaki
    @mewlidun_nafaki3 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ድንቅ ስራ ነው አላህ ይጨምርላችሁ። እንኳን ለአሽረፈል ኸልቅ ለወለላየ መውሊድ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን 💚❤መውሊዱን ናፋቂ❤💚

  • @user-qk5mn9oe8n

    @user-qk5mn9oe8n

    3 жыл бұрын

    አረ አላሀን ፍሩ አይፍቃድም

  • @alesmudinmedia

    @alesmudinmedia

    3 жыл бұрын

    አሰላሙአከይኩም እዴት ናችሁ እሰኪ አበረታቱኝ ሰብስክራይብ በማድርግ kzread.info/dash/bejne/oGSG0daphc3ggLA.html

  • @nejatahmed8949
    @nejatahmed89493 жыл бұрын

    ወየው ወየው ወየው መገን ሙሂቦች ያሰላም ምምምምም አሏህ ይጨምርላችሁ

  • @abdelkerimjemal37
    @abdelkerimjemal373 жыл бұрын

    Mashaallah betam desyilal ketulubet

  • @You-ex5rk

    @You-ex5rk

    3 жыл бұрын

    ወንድሚዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርገኝ ከይቅርታጋር

  • @neimajemal3234

    @neimajemal3234

    3 жыл бұрын

    @@You-ex5rk!

  • @user-ql3xz5lz6n
    @user-ql3xz5lz6n3 жыл бұрын

    አረ ወየው መገን ነቢ 😭😭😭💚

  • @mahmudabadr2688
    @mahmudabadr26883 жыл бұрын

    አስተያየት ለመፃፍ ቃላት አጣሁ የምገልፅባችሁ 😲 አላህ ይጠብቅልን ሀያታችሁን አላህ ያርዝመው አህባቢ Mashahallah betam betam des yilal Allah yitebkachu wuedochheee

  • @haniyasiraj2495
    @haniyasiraj24953 жыл бұрын

    ምርጥ መንዙማ ምርጥ ጥምረት ምርጥ ቅንብር እንከን የማይወጣለት መንዙማ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @titifeeamw1888
    @titifeeamw18883 жыл бұрын

    ማሻአላህ ማሻአላህ ገና ከጅምሩ 💔 ትርክክ ያረጋል ምርጥ ስራ አላህ ይጠብቃቹ አላሁመ ሰሊ አላ በድሪ ተማም ወሚፍታሂ ዘላም አላ ሰይዲና ሙሀመድ♥ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-ld9zo2gz3f
    @user-ld9zo2gz3f3 жыл бұрын

    ወየውወየውወየው,እግዳሳቦ,,አሏህሀያትይስጣችሁአቦ,,,"ሱለሏሁአለይሒወሰለም

  • @najuwali7773
    @najuwali77733 жыл бұрын

    Masha allah betam des yilal allah yichemirilachu❤

  • @user-fb2rl7wg5z
    @user-fb2rl7wg5z3 жыл бұрын

    አጅብ አጅብ ያሰኘ መንዙማ ነው ሀቂቃ አጅብ ወሏሂ የድሮውን ጊዜ ነው የመሰለኝ አለባበሳችሁ ቃላት ያጥረኛል 💗💗😘💚💚💚💚💚

  • @hayathayat3587
    @hayathayat35872 жыл бұрын

    ماشا ءلله "ፊዳከ ያረሱለሏሁ"😭

  • @user-ep8yo2kj9g
    @user-ep8yo2kj9g3 жыл бұрын

    ያሰላምምምም اللهمَّﷺصَلِّﷺوَسَـــلِّمْﷺوَبَارِكﷺْعلىﷺنَبِيِّنَ✨✨ـــاﷺمُحمَّدﷺ 💘💘💘💘💓💓ماشاء الله

  • @You-ex5rk

    @You-ex5rk

    3 жыл бұрын

    እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ማር

  • @mahiraman3952
    @mahiraman39523 жыл бұрын

    Sellalahu Allehi Wasalam 💕💕❣ Loved it!!😍👏👏👏👏👏 Ma Shaa Allah

  • @nuriyaseidler282
    @nuriyaseidler2823 жыл бұрын

    😍😍😍 Ma shaa Allah des seli kersa botawe alebabesachu beka mn levbel batekalaye hulu negerachu leyu new 1gna Ma shaa Allah beretu 🙏🙏 👍👍👍 Allahumeseli Weselim Ala nebiyna we habibuna we seyidinaa Muhammed 💕💕💕💕💕 Selelahu. Aleyehi. Weselem ❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @znegnisdetegnawa5908
    @znegnisdetegnawa59083 жыл бұрын

    ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ የኛ እቁዎች አሏህ ይጠብቃችሁ اللهم صل على سيدنا محمد صلى الله عليه وسلم

  • @SaraSara-tu8sp
    @SaraSara-tu8sp3 жыл бұрын

    ያአላህ ለቀቃቺሁልን 🥰🥰🥰🥰ጀዛኩም አላህ ከይረን

  • @user-dq2qh7gi4n
    @user-dq2qh7gi4n3 жыл бұрын

    ማሻአላህ መሂቦቸ በጣም ደሰ ይላል አላህ ይጠብቃቺሁ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚👏👏👏👏👏👏👏👏 ሀዬ ሀዬ ሀዬ ወላሂ ቃላት አጠረኝ ብቻ አላህ ያቆያቺሁ 👏👏👏👏👏💚💚💚

  • @xghvdffgh747
    @xghvdffgh7473 жыл бұрын

    ماشاءالله ماشاءالله تبارك الله بارك الله فيكم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم

  • @user-ob5sh6ck6w
    @user-ob5sh6ck6w3 жыл бұрын

    ማሻአሏህማሻአሏህወይኔየነቢወዳጅች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👈

  • @You-ex5rk

    @You-ex5rk

    3 жыл бұрын

    እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማር

  • @judiyashemsu6301
    @judiyashemsu63013 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ከዚህ በላይ በዲን ያልቃቹ ወንድሞቼ

  • @user-jf9vx6no7c
    @user-jf9vx6no7c3 жыл бұрын

    ያሰላም ያሰላም ምን እደምል ቃል አጣሁ አሏህ ይጨምርላችሁ በርቱልን ጀግኖቻችን እንግዳሳ

  • @user-zn6bu2jl6w
    @user-zn6bu2jl6w3 жыл бұрын

    ሀየሀየ ሀየ አይይይይ ሙሃባሁ ያረሱሏሂ የኛ ዉዱ ነብይ 😭💘💘💘💘 😭😭😭😭😭😭😭💘💘💘💘

  • @zeynebmohammed352
    @zeynebmohammed3523 жыл бұрын

    Mashaallah Mashaallah mrtoch Allah ychemrlachu

  • @Hassyesofu
    @Hassyesofu3 жыл бұрын

    haye uffffaaaaaa hayate welahi Endewem lebe dema 👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏haye nebi nebi

  • @yaallh9392

    @yaallh9392

    3 жыл бұрын

    Uffffffaaaaaaa habibi walhi Bateman leba yademala hayee neb nebii😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙀🙀🙀🙀🙀🙀🙀🙀🙀🙀🙀🙀🙀🙀🙀☝️☝️☝️

  • @IbnuHabeshy
    @IbnuHabeshy3 жыл бұрын

    رحمك الله يا معلم التوحيد

  • @ekrameku9960

    @ekrameku9960

    3 жыл бұрын

    ههههههه ولله تقصد يا معلم الشرك

  • @tube-wp4mc

    @tube-wp4mc

    3 жыл бұрын

    😘😘😘😘

  • @user-bm9iq8do2h

    @user-bm9iq8do2h

    3 жыл бұрын

    @@ekrameku9960 አኪድ እንዳዛ ነው መሆን ያለበት😬 እዚህ መሳቂዎች

  • @alesmudinmedia

    @alesmudinmedia

    3 жыл бұрын

    Aselamualeykum

  • @abderiyah

    @abderiyah

    11 ай бұрын

    አሚን

  • @rezikahussein8549
    @rezikahussein85493 жыл бұрын

    Ahhhhhyyy Allahu mosali Alah sayyidina Muhaammed wa Alah Alihi Sayyidina Muhaammed Uuffe nafkot Akatalen Yaa Habbibi😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-hf5nx1zy2t
    @user-hf5nx1zy2t3 жыл бұрын

    ማሻ አሏህ በጣም።ደስይላል አብሽሩልን በርቱ

  • @zulesherefa6934
    @zulesherefa69343 жыл бұрын

    ሀድራው በኑር ጨፌ የተጎዘጎዘው መዲና ላይ ሆኖ ስንቱን ወዘወዘው Usrya ነኝ አንደኛ ነኝ

  • @h6abae

    @h6abae

    3 жыл бұрын

    Yemewlidu tensash ene mujahidu 😍😍

  • @zulesherefa6934
    @zulesherefa69343 жыл бұрын

    አሰላሙ ዓለይካ ጦቢበል ቁሉቢ፣ አሕመድ ያ!ሙስጦፋ ያ!ዘይነል ዐረቢ፣ ከንዙ ሙጦልሰሙ ሸራበል አህባቢ፣ ኢሽተቅና ዒለይከ ደዋ ሙጀረቢ፣ የተላበሰ ነው ዙል ከረም ወል ፈድላ!!! ዓለይከ ዓለይከ ያ!ረሱለሏህ💚💚 •••መውሊድ😍ሁስነል ሀቲማችሁ ይመር በሁቡ ያኑራችሁ እወዳቹሃለው አረ ወየው

  • @fathiafahi7988

    @fathiafahi7988

    3 жыл бұрын

    Masha allh

  • @fhggfggh8013
    @fhggfggh80133 жыл бұрын

    መሻአላህ ሙአዝየ

  • @amitube4165
    @amitube41653 жыл бұрын

    ማሻአላህህህህ ስጠብቀው ነበር በጣም ምርጥ ነሽዳ እኔም ሀበሽይ ነኝ

  • @You-ex5rk

    @You-ex5rk

    3 жыл бұрын

    ውደየ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ማር

  • @rahmatemame9356

    @rahmatemame9356

    2 жыл бұрын

    A.w.w mahalle Jegnoh 👏💕❤️🌺🌸💐👍

  • @zenatnmas102
    @zenatnmas1023 жыл бұрын

    ሀቢቢና መሀመድ ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @user-sj5cx4gs2n
    @user-sj5cx4gs2n3 жыл бұрын

    ማሻአሏህ ውዶቸ አሏህ አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርላችሁ!!ሁሌም አላህ ያጠክራችሁ በዚህ መገድላይ ያረብ በጣም ውድድ ነው እማርጋችሁ

  • @ummomuhammad1375
    @ummomuhammad13753 жыл бұрын

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ እጅግ በጣም ደስ እሚል ነው

  • @tofaman8083
    @tofaman80833 жыл бұрын

    ሱብሀነን አላህ ቃላቶች የሉኝም ምንም አልልም ረጅምምምምምም እድሜ ከአፊያ ጋር ከተምኪን ጋር

  • @user-mm1kf3ot3p
    @user-mm1kf3ot3p3 жыл бұрын

    ደስስስስ ስትሉ ያረቢ የሃቢቡና አይን በጀነት ያሳየን አላህ😭☝💔

  • @kheyriamohamed7747

    @kheyriamohamed7747

    3 жыл бұрын

    Ameen ya rabi

  • @rezikahussein8549
    @rezikahussein85493 жыл бұрын

    Salallaahu Alleyhi wosalam maasha Allaha

  • @You-ex5rk

    @You-ex5rk

    3 жыл бұрын

    እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማር

  • @user-mo4pn4bw2o
    @user-mo4pn4bw2o3 жыл бұрын

    ماشا ءالله تبارك الله بارك الله قكوم

  • @user-rh3ru2rs9r
    @user-rh3ru2rs9r3 жыл бұрын

    Msah allah tabiraki allah barutelni😍😍😍😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹

  • @habibmohammed6046
    @habibmohammed60463 жыл бұрын

    Mashallah good job keep it up.

  • @tube2660
    @tube26603 жыл бұрын

    ወይኔ እንዲህ ጎግቸ ስጠብቅ ለካ ከኔየባሰም አለ ።።።።።ተቀደመኩ ለኮሜንቱም ብቻ ለሁላችሁም ፋያለ ሀያት

  • @alesmudinmedia

    @alesmudinmedia

    3 жыл бұрын

    Aselamualeykum

  • @aminathajikamal5187
    @aminathajikamal51873 жыл бұрын

    ሙሀባ ያለበት ያስታውቃል ፊቱ Mashaa Allah tabarakaa Allah 20tttttttttttt hoboche ❤️❤️❤️

  • @ferdosahemedefuselae7085
    @ferdosahemedefuselae70853 жыл бұрын

    Mashallhue Alluh regem edemae yewefekachew😘😘😘

  • @zainabhzainabh7410
    @zainabhzainabh74103 жыл бұрын

    Waleykum Selam Worahemtulillah Webrkathu

  • @user-rr8lu8jd2m
    @user-rr8lu8jd2m3 жыл бұрын

    Are beallah gugut Eko gedelen😢😢lemangnawm shukran ahun silelekachulin😍😍😍

  • @hamedihunahmed7951
    @hamedihunahmed79513 жыл бұрын

    Meshalhe allhe ytbkachehu ....jentwa...

  • @Hanan_Hanan390
    @Hanan_Hanan3903 жыл бұрын

    Allha yechemerelachu❤️❤️❤️

  • @unientertainment7818
    @unientertainment78183 жыл бұрын

    ውስጥ ስርስር አርጎ ሚገባ ስራ ነው ማሻ አላህ💕 ያ ጀመዓ ለ አላህ ብዬ እወዳቹሀለው 💓

  • @amurisavage9380
    @amurisavage93803 жыл бұрын

    S.A.W Mashala 👏👏👏ዝዝዝዝዝ

  • @hayuti7791
    @hayuti77913 жыл бұрын

    1ኛ ዋዉዉዉ በጣም ያምራል ❤️❤️❤️❤️

  • @ayisharahmathu2940
    @ayisharahmathu29403 жыл бұрын

    ተገብግቤ ነበር የጠበኩት ወላሂ😍😥

  • @abubekermuhaba5596
    @abubekermuhaba55963 жыл бұрын

    Masha alla😘❤

  • @esmailmuhaba3951

    @esmailmuhaba3951

    3 жыл бұрын

    Barekela

  • @You-ex5rk

    @You-ex5rk

    3 жыл бұрын

    ወንድሚዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አደረገኝ

  • @hayuti7791
    @hayuti77913 жыл бұрын

    Mashallah. Muaz. 👌👌👌👍👍👍

  • @rahwanurie5762
    @rahwanurie57623 жыл бұрын

    Allahu akber betam migerm menzuma allah ychemrlachuh wendmoche

  • @meriamayalew6045
    @meriamayalew60453 жыл бұрын

    ማሻአላህ ስንት ቀን በጉጉት ስጠብቅ. ነበር. በጣም. ልብ ሰርስሮ ይገባል አላህ ይጨምርላችሁ ከናንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን የኛ እንቁወች.

  • @You-ex5rk

    @You-ex5rk

    3 жыл бұрын

    እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ማር

  • @alesmudinmedia

    @alesmudinmedia

    3 жыл бұрын

    በዚህ ቻናል ቁረአን እና ደርስ እና የሱሀባ ታሪኮች ሌሎችም ይገኙበታል የሱሀባ ታሪኮችን በደብ ለመከታተል ሁሉንም ዪቱቭ ቻናላችን በመግባት ሰብስክራይብ አርገው ማየት መከታተል ይችላሉ በዚህ ሊንክ☞☞ kzread.info/dash/bejne/nGRnssusZpvAprQ.html አስተያየት ወይም ማንኛውንም ሀሳብ በዚህ ያካፍሉን @Esmaelhabeshy

  • @kedir_yimer
    @kedir_yimer3 жыл бұрын

    Ejig ejig ejig betaaammmm kelbn yemiars mrnzumaaa😍😍😍

  • @lejfaffu5095
    @lejfaffu50953 жыл бұрын

    ምርጥ ነው ማዲሆቻችን ሀያት ብያለሁ አላህ ዕድሜያቹን ለ ህይር ያርዝመው

  • @hnation9967
    @hnation99673 жыл бұрын

    Masha Allah abo neshata alw ....ajebajeb...

  • @sitinaahmed1631
    @sitinaahmed16313 жыл бұрын

    ልዩ ስራ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @khawlathabhiabhi779
    @khawlathabhiabhi7793 жыл бұрын

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ የኛ እንቁወች

  • @hayatsefiu8211
    @hayatsefiu82113 жыл бұрын

    ማሻ አላህ በጣም ታምራላቹ ደስስስስስ ይላል

  • @fatumahabeshawit1159
    @fatumahabeshawit11593 жыл бұрын

    ማሻአሏህ👏👏

  • @user-pf7uj9xj2x
    @user-pf7uj9xj2x3 жыл бұрын

    ማሻ አሏህ ቀጥሉበት አሕባቢ ነሕብኩም ፊላህ

  • @arsheyashemsu8589
    @arsheyashemsu85893 жыл бұрын

    Masha allah allah yetebekachu wedoche ke kal belay new leyu sera mert temert new allah be ilem yalekachu ...ቼቼ...

  • @aminasani5086
    @aminasani50863 жыл бұрын

    Mash allah 🥰

  • @abuhanan5053
    @abuhanan50533 жыл бұрын

    اللهم صلي الا محمد ولا الصيدنا محمد

  • @user-zy4xt8ki9v
    @user-zy4xt8ki9v3 жыл бұрын

    ማሻአሏህ የዛሬዉ ኸሚሥ በምርጥ ምርጥ መንዙማ አበሻበሻችሁን ባረከሏሁፊኩም

  • @alesmudinmedia

    @alesmudinmedia

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/ppus1NSgktO-dJc.html ሰብስክራይብ አድረጉት ያጀመአ

  • @ethiomewlid3286
    @ethiomewlid32863 жыл бұрын

    ከጠማማው መንገድ እግሬን ለቀየሰው በሼሆቼ ሀድራ ገፍላዬን ላበሰው ተሳብኩኝ ወዳንቱ በወዳጁ ላይ ዘብ በሆኑት ለዲን በሸኽ ዐብደሪይ ዒልማቸው በነካው ርቆ ሰማይ አሏህን ባጠሩት ከታችም ከላይ አንድም ቀን ልባቸው ዱንያን ሳያይ ከሳዳቶች መዐድ ዒልምን ሲገበይ

  • @user-ze2ll4jy4z

    @user-ze2ll4jy4z

    3 жыл бұрын

    ሽርካም።

  • @seadamohammed4611

    @seadamohammed4611

    3 жыл бұрын

    አላህ አላህ

  • @fatumaabderehman6791

    @fatumaabderehman6791

    3 жыл бұрын

    @@user-ze2ll4jy4z ወጪ ድመት

  • @fatoye123

    @fatoye123

    3 жыл бұрын

    Abdriy mjen mdre whabiya tnchrchri

  • @You-ex5rk

    @You-ex5rk

    3 жыл бұрын

    ውደ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede16752 жыл бұрын

    Abete botawe desr sele werk9chi 💙💙💙🌷🌷

  • @mohammedbaharun9735
    @mohammedbaharun97353 жыл бұрын

    Mashallahe barakalahofick from Texas.

  • @user-ku4cm3fe1m
    @user-ku4cm3fe1m3 жыл бұрын

    ያሰላም እንደት ደስ ይላል ባረከሏሁ ፊኩም 👏👏👏👏👏💟💟💟💟 አሰላሙአለይኩም የመድናው ኩሌ 💟💟💟

  • @user-di2hx6ju8r
    @user-di2hx6ju8r3 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ውዶቸ ይቱብ ላይ ቁጭ ብዬ ስጠብቅ ነበር ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @You-ex5rk

    @You-ex5rk

    3 жыл бұрын

    እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ እስኪይ

  • @laylalayala6077
    @laylalayala60773 жыл бұрын

    meshallah tebarekallah allah yimerlachihu ketilubet bertulen betam liyuuuuuuuuuuuuuuuuu new allaah yitebikachihu

  • @khadijakh6577
    @khadijakh65773 жыл бұрын

    MashaAllaha MashaAllaha MashaAllaha MashaAllaha MashaAllaha 👍👍👍👍👍👍👍

  • @bintislaamislaam215
    @bintislaamislaam2153 жыл бұрын

    Maasha Allah maasha allaah maasha allaah الله يحفظكم

  • @user-jg4pv6xz7l
    @user-jg4pv6xz7l3 жыл бұрын

    አጅብ ነው ወላሂ አለባበሳቸው ይለያል በተለይ የታላቆቹ ሀምዛን ይመስላሉ ሀያት ብለናል 😍😍 ጀግኖች ማሻ አሏህ አለይኩም ድምፃችሁ ለራሱ ይለያል ወላሂ አሏህ ይጨምርላችሁ አሏህ ያጠክራችሁ

  • @user-py3wh1ms6p

    @user-py3wh1ms6p

    3 жыл бұрын

    ሀሀ ሀምዛንም ታቂውነበርዴ

  • @aboodvipp6378

    @aboodvipp6378

    3 жыл бұрын

    እግዳሳ በይ ፉወአዱን እዳታይ ነግሬሻለሁ በዚህ መጣሽ

  • @user-jg4pv6xz7l

    @user-jg4pv6xz7l

    3 жыл бұрын

    @@user-py3wh1ms6p ከንቱ በአለባበስጂ አውቃቸዋለሁ የሚል ፁሁፍ አየሽ 😡

  • @user-jg4pv6xz7l

    @user-jg4pv6xz7l

    3 жыл бұрын

    @@aboodvipp6378 😃😃😃

  • @user-ej9gx9tx5c
    @user-ej9gx9tx5c3 жыл бұрын

    اللهم صل على نبي عبدك ونبيك ورسو لك النبي الأمي اللهم صل على سيدنا محمد وعلى اله وصحبه أجمعين قدك ابي وأبي يار صل الله صل الله عليه وسلم ماشاء الله تبارك الله

  • @saadayonis8136
    @saadayonis81363 жыл бұрын

    Mashallah barakllahu fikum

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube40453 жыл бұрын

    እንዴኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበር ብቻ like

  • @rahemarahema497

    @rahemarahema497

    3 жыл бұрын

    እኔም😃😂

  • @You-ex5rk

    @You-ex5rk

    3 жыл бұрын

    የኔውድ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ማር

  • @alesmudinmedia

    @alesmudinmedia

    3 жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩም

  • @alesmudinmedia

    @alesmudinmedia

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/ppus1NSgktO-dJc.html ሰብስክራይብ አድርጉት ሀቢብቲ

  • @You-ex5rk

    @You-ex5rk

    3 жыл бұрын

    @@alesmudinmedia እህቴዋ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ

  • @benusalah8073
    @benusalah80733 жыл бұрын

    .ያንቱ ሙሀባማ ልቤን ሰነቀረው የርሶ ስም ሲነሳ እኔስ መቼ ቀረው ዱንያ ብትሰፋ ምንም ብትለጠጥ ከርሶ ሙሀባማ መቼም እንደሁ አትበልጥ ልቤ ሜዳ ነበር ፈረስ ማይጋልበው የፍቅሮ ሙሀባ ናፍቆቴን ገለበው ሽቶ አልሻም ነበር እኔም ለጀሰዴ ጠረን ይሆነኛል እኔ እርሶን መውደዴ ወድጄም አይደለ ሳይነኩኝ ምወራጭ ከጥሩም ሰው አለ የመጥፎ ሰው ምራጭ የተበደለ ሰው ይድናል በካሳ አንቱን በመናፈቅ ለተጎዱትሳ እኛን ያላወቁን የናፈቅኖት ኡማ ይህው በርሶ እዝነት ውጣችን ሲደማ ለርሶ ያሉት ሁሉ አንዱም ሳያቅማማ ይሀው ይጫመቱን እኑንሎት ጫማ ያሉት ሁሉ ምርጡ ንግግሮት ሳቢ እስቲ በአንድነት ሰሉ አለ ነቢ ሰ.ዓ.ወ

  • @user-nd2jx3vh3h

    @user-nd2jx3vh3h

    3 жыл бұрын

    ማሻ አሏህ ሶለሏህ አለይሂ ወስለም

  • @keyryasualih7807
    @keyryasualih78073 жыл бұрын

    Wellahi sitebikew neber ena des bilognal mashaallah long life wish u

  • @kiyayemam658
    @kiyayemam6583 жыл бұрын

    Mashaa allaah ❤️❤️❤️💓💓💓🌹🌹🌹💞💞

Келесі