በሸክላ ስራ እናቶቻችን ብዙ ችግሮችን ያሳልፋሉ...ውቡ ሸክላ እንዴት ይሰራል? //ከጀርባ በቅዳሜ ከሰዓት//

Ойын-сауық

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 97

  • @elaybright8884
    @elaybright88842 жыл бұрын

    እንዲህ በጥንቃቄ በጥበብ እራሳችንን ያስቻሉንን ባለሙያወች ያናናቀብን እንዲጠሉ ያደረገው አካላት ግን ትክክለኛው ቡዳ ነዉ ወላሂ አላህ ይበቀለዉ ምርጥ የሀገራችን ባለሙያዎች ኑሩልን አቦ።።።

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood72612 жыл бұрын

    ውጭኮ በጣም ውድነው ሸክላ ነገሮች በዛ ላይ እንደኛ ጥራት የለውም ❤

  • @sarabasazinew8443
    @sarabasazinew84432 жыл бұрын

    የሰፈሬ ጥበበኞች (ቀጨኔ) እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዐል

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u2 жыл бұрын

    እነዚህን ጥበበኛች ምስኪን እናቶቻችን ልንርዳቸው ይገባል! እንጀራ ከመከራ ነው

  • @zeebazeeba4081
    @zeebazeeba40812 жыл бұрын

    እጃችሁን አላህ ይጠብቃችሁ እናተን ስም የሚያወጣ እራሱ ብዳ ነው ከአይን ያውጣችሁ ድንቅ ሴቶች

  • @anchinalumehari845
    @anchinalumehari8452 жыл бұрын

    ❤ Yes, I love what comes from Ethiopia and not from China!!!

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh72282 жыл бұрын

    ሸክላ ሰሪ በገል ይበላል አሉ እማማ ተዋበች የሚገርመው ለጤና የሚመከረው በሸክላ ድስት የተሰራ ምግብ ነው ብለዋል ዶክተር ዘመዶቼ ብዙ ደክመው ሰርተው የሚሸጡት ተመጣጣኝ ባልሆነ መንገድ እጅግ በጣም ከባድ ስራ ነው ትልቅ ክብር ለእናቶች በእሳት ተፈትነው ነው የሚያልፉት በተለይ ማቡካቱ እና ጭሱ በማሽን ቢተካ ትንሽ ድካማቸውን ያግዛል በጣም እወዳችኋለሁ ደጎች ሰው የሚወዱ ወገኖቻችን ናቸው ሁሉንም አዳምጫለሁ እነኳን አደረሳችሁ ብለናል ተነስቷል የመቃብር ደጃፍ ተከፍቷል ድንጋዩም ከሩቅ ተንከባሏል ከፈኑ ብቻ ነው አሰከሬኑ የታል በእውነትም መድሃኒዓለም ከሞት ተነስቷል ሃሌሉያ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሰላም ለሃገራችን ይሁን አሜን !

  • @thomasyekealo1695
    @thomasyekealo16952 жыл бұрын

    በጣም ያምራል ፡ ወንፊት ለምትጠቀመው እህት ግነን ጭንብል (ማስክ) አስቡበት

  • @kwtkuw7717

    @kwtkuw7717

    2 жыл бұрын

    እኔም ልክ እንደዚ አሰብኩ ቡናኙ ማለትም ዱቄቱ በውስጧ ገብቶ በሗላ በሽተኛ ነው የምትሆነው ፈጣሪ ይድረስላት ባለሃብቶች ድጋፍ ብታደርጉ እላለው

  • @qatardoha9424
    @qatardoha94242 жыл бұрын

    ተጠያቃው እራሱ መላሽ እራሱጠያቂ ጎበዝነው ባለሞያዎቹ ጥበበኛናቸው 👍👍👏👏

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z2 жыл бұрын

    በጣም ያምራል ግን ስራው በጣም አድካሚ ይመስለኛል እቃው በጣም ያምራል እጃችሁ ይበረክ

  • @geez2115
    @geez21152 жыл бұрын

    ድንቅ ሰው ነው ከልቤ አከብርሀለው ለሺ ዘመናት እደ ጥበበኛው ስም እየወጣለት ስም እየተሰጠው እንዲሸማቀቁ ሌላኛው ማህበረሰብ ባለእጅ ነች ነው የስዋን ልጅ አታገባም እየተባለ ጥበብ እንዲንገጫገጭ ሆንዋል ግን እሱ በሰራው ይመገባሉ ይገለገላሉ አልተውትም ባደጒት ሀገሩች እደ ጥበብ ክብር ነው ህብረተሰቡ ላይ የአመለካከት ንቃተ ህሌና እንዲኖረው መስራት ተገቢ ነው🙏አንተ ለኔ ጀግና ነህ በርታ.የጥንት መፅሀፎችን ለማየት ደሜ እስኪ ሞክር ጥንት ይጠቀሙባቸው የነበሩ የሸክላ ቅርጽ እደ ጥበባት ሰፍረው ይገኛሉ.

  • @zeebazeeba4081

    @zeebazeeba4081

    2 жыл бұрын

    በትክክል ህብረተሰብ ላይ አመለካከት አልተቀየረም አታጋብ እያሉ እነሱ በሰሩት እየተገለገሉ ይገርማል በጣም እሱ በጣም ጎበዝ ነው እረ እንደግፍለን በጣም ለፍተዎል

  • @user-ce5mu3qn4i

    @user-ce5mu3qn4i

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው ጥበባቸውን ከማድነቅ ይልቅ በሚሰሩት ሙያ ታፔላ በመስጠት ይሰደባሉ ይገለላሉ በእውነት ያማል ። ክብር ለባለጥበበኞች

  • @neimaMohammed-fz3xy

    @neimaMohammed-fz3xy

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤ በጣም ድካም አለው አውቀዋለሁ ግን በዘመናዊ መንገድ ቢኖር እሰራ ነበር

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i2 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ውስጥ የሸክላ ስራ ውጤቶችና እንጨት ሳልከራከር ብችል ቲፕ ሁሉ በመስጠት ነው የምገዛው ። ያልተነገረላቸው ጀግኖች ናቸው ።

  • @user-ye3ck3ff9o
    @user-ye3ck3ff9o2 жыл бұрын

    እኔ ሀገሬ ስገባ እደዚህአይነትነው የምወደው

  • @elaybright8884
    @elaybright88842 жыл бұрын

    ስወዳቸዉ ስራው ደግሞ ብዙ ሰቀቀን ያለበት ነው ጎረቤቶቻችን ነበሩ ሳድግ

  • @HhHh-un8pr
    @HhHh-un8pr2 жыл бұрын

    ጀግናቺ ባለሙያ እጃቸሁ ይባረክ

  • @neimaMohammed-fz3xy
    @neimaMohammed-fz3xy Жыл бұрын

    እናቴ ጀግና ነች ይሄንን ሰርታ ነው ሁላቸንንም አስተምራ ወግ ማእረግ ያበቃችን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-zx7qx4xn4w

    @user-zx7qx4xn4w

    Жыл бұрын

    በሳ ዋጋ ያሳል ሥትድካምአለባሺሁ ፈጣሪ ይጠብቃሺሁ

  • @nnjjj3605
    @nnjjj36052 жыл бұрын

    የጭሱ ቦታ ግማሹን ክፍት ቢሆን ጥሩ ነው ጭሱ የፍነችወል እናቶችን

  • @user-me3kh7rq1u
    @user-me3kh7rq1u2 жыл бұрын

    በጠም ደስ ይለል ጉልበተቹን አለህ የበርተው

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i2 жыл бұрын

    በቅድሚያ አቶ አማን እግዚአብሔር ይባርክህ ይህንን ከባድና አስቸጋሪ ስራ ወደ ፖብሊክ አምጥተህ የሀገራችን ምርት እናቶች በምን ያህል ስቃይ እንደሚሰሩት ማሳየትህ ። በእውነት ለእነዚህ እናቶች የእለት እለት ህይወታቸውን በዚህ መልኩ መግፋት ምን ያህል ከባድ እንደሆነ መገመት ቀላል ነው እባክህ ሌላ ቢቀር የምንችለውን ያህል ለመርዳት ቢያንስ ከጭስ ይልቅ በኤሌክትሪክ ወይም ጄኔሬተር መጠቀም ቢችሉ ያንን አይነት oven የመግዣ ብር እንድንረዳ Account አዘጋጅ እንረዳለን ። ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያን ምርት በመግዛት ህዝባችንን እንርዳ

  • @bethyohannes4436
    @bethyohannes44362 жыл бұрын

    በጣም ጎበዞች በርቱ💯🥇🏆🏅🙋‍♀️ from London

  • @alexruhama8497
    @alexruhama84972 жыл бұрын

    I want to fill my home with SHEKLA utensils. Natural and healthy to use them. Lovely.

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad1642 жыл бұрын

    ባለሙያዎቹ እህቶቻችን ጀግናናችሁ

  • @user-ud2zp2ug2c
    @user-ud2zp2ug2c2 жыл бұрын

    በሃገራችን ምርት እንኩራ በጣም ያማምራሉ

  • @senaittesfay2718
    @senaittesfay27182 жыл бұрын

    I love it, I wish I can have the magic pot

  • @tsidutaye1285
    @tsidutaye12852 ай бұрын

    Thanks for sharing

  • @anchinalumehari845
    @anchinalumehari8452 жыл бұрын

    I hope they get paid well because it's a very dangerous risk life. Lung Cancer eye issue. I wish I was there with them.

  • @martaawelachew7722
    @martaawelachew7722 Жыл бұрын

    ጀግና እህቶቻችን እናቶቻችን ፈጣሪ ይባርክላችሁ ስራችሁንም እንዲ ሆናችሁ ያገኛችሁትንም ገንዘብ ሌላ ምን ይባላል

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye27422 жыл бұрын

    ችሎታቸው ግን የሚገርም ችሎታ ነው በጣም ጎበዞች ናቸው ሁሉም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ጸጌ ግን የፌትሽ ሜካፕ ቀልጦ ወጣሽ 😂

  • @rahelmamo1170
    @rahelmamo11702 жыл бұрын

    ሸክላው የሚቃጠልበትን ክፍል ጣራውን ክፍት ብታደርጉት ጥሩ ነው:: ክፍሉ በጣም በጭስ የታፈነ ነው:: ይህ ስራ በነዚህ ምስኪን ባለሙያዎች ላይ ከፍተኛ የጤና እክል ያመጣል:: በጣም ብዙ ይሸክላ እቃዎች አሉኝ በጣም ነው የምወዳቸው የምጠነቀቅላቸው:: ቆንጆ አድርጋችሁ ስለምትሰሩም እመሰግናለሁ::

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra90182 жыл бұрын

    ምርጥ ባለሙያ ጀግና ናችሁ

  • @elaybright8884
    @elaybright88842 жыл бұрын

    አይ ጸጊ ጎበዝ ወታደር ነች አቦ ።እሄዳለሁ ብቻ በቆራጥነት።

  • @ejersaderara8946
    @ejersaderara89462 жыл бұрын

    tsegi you did good job.

  • @user-cu8be6fn7o
    @user-cu8be6fn7o2 жыл бұрын

    Wow betame dese yelale mulu yebete ekaye behone dese yelegnal ♥️🌹♥️ mane ende hagerrrrrr

  • @africaninprogress6502
    @africaninprogress65022 жыл бұрын

    ምንም ተክኖሎጂ ሳያስፈልግ እንደ ፉርኖ መጋገርያ በጡብ ሊሰራ ይችላል የምጠበሱትን ሸክላዎች ከላይ እሳቱን ከስር አድርጎ ጭሱ በቱቦ የጭስ መዉጫ ተሰርቶ በጣርያ በኩል ወደ ዉጭ እንድወጣ መድረግ ብዙ ወጪ የለለዉና አትራፍ ማድረግ ይቻላል አድራሻችሁን ጻፉ እንረዳለን

  • @user-me3kh7rq1u
    @user-me3kh7rq1u2 жыл бұрын

    አውረው እንደይጋበ ወደ ሆደቻው የፊት መስክ ቢለብሱ ጥሩ ነበር

  • @user-ni5qb2mz2u
    @user-ni5qb2mz2u2 жыл бұрын

    ወላሂ ጎበዞች ናቸዉ በርቱልን

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane782 жыл бұрын

    አድራሻዉን ብታስቀምጡ ጥሩ ነበር

  • @cihamshems2132
    @cihamshems21322 жыл бұрын

    አፈሩን ሲነፉ ማስክ ቢያደርጉ መልካም ነው

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad1642 жыл бұрын

    መሸአላ ሲያምር 👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇲🇱

  • @hanawolde1479
    @hanawolde14792 жыл бұрын

    ኧረ ለአይናቸውና ለአፍንጫቸው መከላከያ ስጧቸው ይሄን ሁሉ አዋራ በአይናቸውና በአፍንጫቸው እንዳይገባ

  • @hashtag4675
    @hashtag46752 жыл бұрын

    EBS ሚያክል ድርጅት ድምጹን ኣይቆጣጠርም እንዴ ኣዘጋጁ ጸጊ ግን ምንግዜም ምርጥ ነች

  • @etamimisis3322
    @etamimisis33222 жыл бұрын

    ቀጨኔ ምኑ ጋር ነው አድራሻውን አስቀምጡልኝ Please 🙏🙏🙏

  • @lubabalubaba6703
    @lubabalubaba67032 жыл бұрын

    እኔየ መቼየም ኢትዮጵያ ስገባ በዚህ ነው እምጠቀመዉ በጥንቃቄየ ይዤየ ዘመን አመጣሽ እቃ አልፈልግም

  • @umhabib172

    @umhabib172

    2 жыл бұрын

    ትክክል ሉቤ

  • @user-zx7qx4xn4w

    @user-zx7qx4xn4w

    Жыл бұрын

    አወ ባህላሺን መጠበቅአለብን

  • @bethlehembefirdu6388
    @bethlehembefirdu63882 жыл бұрын

    About employees health ?????? ??????? If you care

  • @fikrtbahru377
    @fikrtbahru3772 жыл бұрын

    የማጂኩን አሰራሉን ሳታሳዩን ጥበብ እዝም አለ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia29562 жыл бұрын

    Ewnitem Eje Tebebeghoch Agerchen Beslam Yegabgh Dist Ena Jebena Egezlalew Ejachu Yebarke Yager Lejoch

  • @flani_91
    @flani_912 жыл бұрын

    9:21 at least give your employees Face mask so they don't inhale dust,terrible working condition for the ladies 16:15 very sad and yet u generate fair amount while exporting this products 😢

  • @maheletwendwesen4331
    @maheletwendwesen4331 Жыл бұрын

    እባካቹ አድራሻቸውን እንዴት ማግኘት ይቻላል??

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s2 жыл бұрын

    ስልካቸውን እፈልጋለሁ

  • @destatube1788
    @destatube17882 жыл бұрын

    Woow Amezgi

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema63182 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል የውሀዋ በ፠ጣም ልዮ ነች

  • @user-me3kh7rq1u
    @user-me3kh7rq1u2 жыл бұрын

    ዬት አከበቢ ነው እኔ ሃገር ስጋበ መርጬ ልጋዘ ቦተውን ብተሰውቁ

  • @user-zx7qx4xn4w

    @user-zx7qx4xn4w

    Жыл бұрын

    እኔምባገኘሁ

  • @user-hl6tt3ly1l
    @user-hl6tt3ly1l2 жыл бұрын

    ኣድራሻቼውን ኣስቀምጡልን

  • @sadasoso9459
    @sadasoso94592 жыл бұрын

    በጣምነውየምያምረውእውጪቢሆንኮበጣምውድነው

  • @rghfh3494
    @rghfh34942 жыл бұрын

    ምናለቁጥርብታስቀምጡ

  • @sbel7721
    @sbel77212 жыл бұрын

    እንኳን ኣደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች🥺👏❤ሰብስክራይብ በሉኝ❤

  • @user-mt8rr9nm8q
    @user-mt8rr9nm8q2 жыл бұрын

    አሰላምአለይከምወራህመቱላሂወበረካቱሁ የአላህ ሰላምአዝነአይችሁ በዱአንረሳ ሰብስክራይአረጉኝ አደሰ ነኝ

  • @liligirmaalemayehu5857
    @liligirmaalemayehu58572 жыл бұрын

    Yagerachen Bale habtoche gen lemen genzebachu lay becha tkuret yaregalu endezhi aynet será lay setasemaru men Ale leserategnochu erasachewen lebesheita endaydaregu guwuwant yaf meshefegna masc menetsr atakerbulachewem bnagne ale bzu neger letenachew goji negr alew becha yene asteyayet new

  • @mahletnegusse5950
    @mahletnegusse59502 жыл бұрын

    አሰራሩ ምያው የሚመሰገን ቢሆንም የሰራተኞቹን ጤና መጠበቅ የባለንብረቱ ሀላፊነት ነው የምትነፋዋ ሴት የሚሰሩት ሴቶች የጭሱ ቤት ሰራተኝችህን መንከባከብ የድሬጅቱ ሙሉ ሀላፊነት ነው ይታሰብበት

  • @Umufetitube
    @Umufetitube2 жыл бұрын

    ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ሰብስክራይብ ያድርጉ 🍃🍃🍃🍃🍃🍃🌿🌿🌿🌿

  • @sarajemalosman9301
    @sarajemalosman93012 жыл бұрын

    Adrashachu yet newe pls

  • @selamselam805
    @selamselam8052 жыл бұрын

    Siyami ewinetm ye sew Ager neger enwmdalen

  • @user-ks3hh1gf6k
    @user-ks3hh1gf6k2 жыл бұрын

    ለምን ግን ዘመናዊ በሆነ መልኩ እንዲሰራ መንግስት ድጋፍ እንደማያረግ አይገባኝም በተለይ ጭሱ

  • @fatumaadem1948
    @fatumaadem19482 жыл бұрын

    ስራው ከባድነው

  • @user-xp9fu3rc1d
    @user-xp9fu3rc1d2 жыл бұрын

    የትነው ቦታው መምጣት እፈልጋለሁ

  • @user-xp9fu3rc1d

    @user-xp9fu3rc1d

    2 жыл бұрын

    @@meseretmamuye8703 እሽ እመሰግናለሁ

  • @almazawel5741
    @almazawel57412 жыл бұрын

    Yet new aderashachi?

  • @abibagirm4118
    @abibagirm41182 жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema4152 жыл бұрын

    ጭሱን ወደ ውጭ በቧንቧ መውጣት እየተቻለ ለምን እናቶች በጭስ ይጨናበሳሉ?

  • @tulukuma5708
    @tulukuma5708 Жыл бұрын

    የዛሬ፡ ሁለት፡ ሶስት፡ አመት፡ ገደማ፡ አብቾ፡ መጥቶ፡ ቤቱን፡ ሲመርቀው፡ ይህንን፡ የጭሽ፡ ጉዳይ፡ ለመቅረፍ፡፡ የአዲሳባ፡ የቴክኖለጂ፡ ማዕከል፡ አንድ፡ በኤሌትሪክ፡ የሚስራ፡ ምድጃ፡ ስርቶ፡ ለቀጨኔ፡ ማህበር፡ አስረክቧቸው፡ ነበር፡ አንዳንድ፡ የቡና፡ቤት፡ወሬዎች፡ እንደሚናፈስው፡ የኢትዬጵያ፡ ኤልትሪክ፡ አገልግሎት፡ ሙስና፡ ካልተስጣቸው፡ ፫ paths ሶኬት፡ ለማስገባት፡ ሽክላ፡ ሰሪዎቹ፡ አቀም፡ ስላጡ፡ ሙስናውን፡ ለመክፈል፡ የኤሌትሪክ፡ምድጃው፡ ይሄው፡ ተገትሮ፡ ቆሞዋል፡ ጊቢያቸው፡ ውስጥ፡ የቴክኖለጂው፡ ማዕከል፡ ምድጃውን፡ ፈትሾ፡ አጥጋቢ፡ ውጤት፡ ቢያመጣ፡ ሌላ፡ ተጨማሪ፡ ምድጃ፡ ሊሰሩላቸው፡ ቃል፡ ተገብቶላቸው፡ ነበር፡ አስራራት፡ምድጃዎችን፡ ነው፡ ያሷቷቸው። ኤልፖ፡ ።።። kzread.info/dash/bejne/d22sk9icnsKqftI.html ።።።።።።።ይኼው፡ ዘመናዊ፡ አስራር፡ አንድ፡ ጀበና፡ ከመስራት፡ በቀን፡ አርባ፡ ጀበና፡ መስሪት፡ የሚያስችል፡ ቴክኖለጂ፡ እንዴት፡ እንደሚስራ፡ ቪድዬውን፡ ተመልከቱ።።።። kzread.info/dash/bejne/l4V8qdKKoJSnqps.html

  • @user-xr3wh9hr2w
    @user-xr3wh9hr2w2 жыл бұрын

    የዛሬ አመት ዮናስ ከበደ ነጭ ነበር የለበሰው ለፋሲካ

  • @abigailkebede4613
    @abigailkebede46132 жыл бұрын

    Please mask biyadergu especially minefut or abara mibonibet sra lay

  • @salansalam4740
    @salansalam47402 жыл бұрын

    ሲያምሮው

  • @hameleteelias7092
    @hameleteelias70922 жыл бұрын

    ወንዶቹ የለበሱት የአበሻ ልብስ ነው እንዴ?

  • @sen9055
    @sen90552 жыл бұрын

    በደንብ አይታይም እቃወቹ

  • @newlifeoneoffi7422
    @newlifeoneoffi74222 жыл бұрын

    Balemuyawochun adenkalehu bertulin gin kir yalegn bewenfit sinefu le binagnu gwantna ye fit mask 😷 bezegag elalehu

  • @sadasoso9459
    @sadasoso94592 жыл бұрын

    መፍያማሺንኮአለለምንአይገዙብ

  • @AskMePrayer
    @AskMePrayer2 жыл бұрын

    እግዚኦ! የፕሮግራሙ አቅራቢዋ ዛሬ ምን ነካት! አይ የሰውነት ቅርፅ! ሱሪዋ ለኢቢኤስ ደረጃ አይመጥንም!

  • @tsigaredagaromsa6063
    @tsigaredagaromsa60632 жыл бұрын

    🤔🥰🥰🥰👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @evaaragie4270
    @evaaragie42702 жыл бұрын

    ere zefenim bitaweta yawatahal.

  • @bethlehembefirdu6388
    @bethlehembefirdu63882 жыл бұрын

    She has to cover her face because long term she will be sick. Don't tell me you don't know. If you care about humanity spachaly your employees.

  • @user-ok9fz5pl6j
    @user-ok9fz5pl6j2 жыл бұрын

    እኒህ የሸክላ ዉጤቶች በቀጨኔ አካባቢ ያሉ እስራኤላዉያን ጥበብ ነዉ

  • @mariyambekele9600
    @mariyambekele96002 жыл бұрын

    ጤና ይስጥልኝ አምራች እህቶች በጣም ድካም አለው ምን ያህል ህቱቻችን ይጠቀማሉ ???? ብቻ ባህላችን ጥበብ ቢሆንም ሊላ ቀለል ያለጉልበታቸው ምን ልበል በጣም አሰልቺ ሲያስረዳ እኒ ደከመኝ የእውነት እህቱቺ ወንድም ያለውን ምርት ቀስ ብለህ ሽጠው ሌላ የሥራ ዘርፍ ብትቀይረው በእጅ አስበሃል ከባድ ነው ጤና ላይ እረ በስማም እህቱቺ ያማል ለማንኛውም መልካም በዓል

  • @AskMePrayer
    @AskMePrayer2 жыл бұрын

    የአገር ውስጥ ምርትን ህዝብ እንዲጠቀምባቸው ከፈለግህ፥ ከውጭ የሚመጡ ተመሳሳይ ምርቶችን ማስቆም ነው መፍትሄው! መንግስት ፖሊሲውን እንዲያስተካክል አብረህ ስራ!

  • @zenasease1265
    @zenasease12652 жыл бұрын

    አታፋሪም ዋጋ ያንሰዋል ሲትዪ የሚሰሩት ዪደኬማሉ አናቃለን ባለ ሐቡቱ የደከሙበትን ዬከፈላቸዋል በፌፅም ገበያላዪ ለህዜቡ በማዪገባ ዪሸጣል እሱ ዬጠቀማል አፈሪ መሲለዉ የሚሰሩት ማን አየላቸዉ ?

  • @selam2170
    @selam21702 жыл бұрын

    እንካን ለፋሲጋ በዓል በሰላም አደረሳችው የአገሪ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ🥰

Келесі