በሳንቡሳ ሙሌት የተጋገረ ምርጥ የጢብኛ አዘገጃጀት \\ Ethiopian Food

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላቹ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ🙏💓
ለቻናሌ አዲስ ለሆናቹ እንኳን ደህና መጣቹ
የዳቦው ሊጥ ለማቡካት የተጠቀምኳቸው
* 6 ኩባያ የዳቦ ዱቄት
* ለብያለ ውሃ
* 1 የሾርባ ማንኪያ እርሾ
* 2 የሾርባ ማንኪያ ስኳር
* 1 የሾርባ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ
* 1/2 የሾርባ ማንኪያ ነጭ አዝሙድ
* 1/2 የሾርባ ማንኪያ ጨው
* 1 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
ለዳቦው ከውስጥ የማደርገው
* 2 ኩባያ ድፍን ምስር
* ቀይሽንኩርት
* የባሮ ሽንኩርት
* ሰላንችሮ(የድንብላል ቅጠል)
* ዝንጅብል
* ቃርያ
* ጨው
* ቁንዶ በርበሬ
#ethiotastyfood #EthiopianFood #Ethiopia #ዳቦ #ጢብኛ #ሽልጦ #ሳንቡሳ

Пікірлер: 11

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood Жыл бұрын

    የዳቦው ሊጥ ለማቡካት የተጠቀምኳቸው * 6 ኩባያ የዳቦ ዱቄት * ለብያለ ውሃ * 1 የሾርባ ማንኪያ እርሾ * 2 የሾርባ ማንኪያ ስኳር * 1 የሾርባ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ * 1/2 የሾርባ ማንኪያ ነጭ አዝሙድ * 1/2 የሾርባ ማንኪያ ጨው * 1 የሾርባ ማንኪያ ዘይት ለዳቦው ከውስጥ የማደርገው * 2 ኩባያ ድፍን ምስር * ቀይሽንኩርት * የባሮ ሽንኩርት * ሰላንችሮ(የድንብላል ቅጠል) * ዝንጅብል * ቃርያ * ጨው * ቁንዶ በርበሬ

  • @Han.2431
    @Han.2431 Жыл бұрын

    ዋው ጎበዝ ለደብረ ዘይት እሰራዋለው ተባረኪ

  • @user-xv8dj9xl7n
    @user-xv8dj9xl7n Жыл бұрын

    ሞክረዋለው በርቺ

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @bezawitseifu
    @bezawitseifu Жыл бұрын

    merte new berchi

  • @ababayenagash3877
    @ababayenagash3877 Жыл бұрын

    አማረኝ

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Жыл бұрын

    They look delicious! 😋😋 😋

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    🙏🏻❤️

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    🙏🏻❤️

  • @senaitnegash4523
    @senaitnegash4523 Жыл бұрын

    እጅሽ እንዴት ነው የምታምረው የኔ ባለሙያ ተባረኪ እናመሰግናለን

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    🙏🏻❤️

Келесі