"በነፍስ እየተፈላለግን ነው ወይ? ነፍስ ለመጠፋፋት እየተፈላለግን ነው ወይ?" - ጋዜጠኛ እና የሰብአዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ

"በነፍስ እየተፈላለግን ነው ወይ? ነፍስ ለመጠፋፋት እየተፈላለግን ነው ወይ?" - ጋዜጠኛ እና የሰብአዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ
#Ethiopia #Eskinder #AddisAbaba

Пікірлер: 846

  • @tihuner9392
    @tihuner93925 жыл бұрын

    እስኬ ጀግናዉ አደራ ካብይ ሴራ እራስህን ጠብቅ

  • @yeweridyewerid824
    @yeweridyewerid8245 жыл бұрын

    እስግድር እግዚአብሄር ከዚህ ያወጣችሁአምላክ ነገም እሱይርዳችሁ

  • @momenahibrahim7579
    @momenahibrahim75795 жыл бұрын

    እስክንድር የኛ ጀግና እውነት እንደምትናገር ታስታውቃለህ ለማንኛውም እውነት ያሽንፍል አላህ ይጠብቅህ ያረብ ነጃ ብረር ያውጣህ

  • @asmarich7594
    @asmarich75945 жыл бұрын

    እግዚአብሔረ ጥላ ከለላ ይሁናችሁ እስኬ ጨዋ ያሳደገህ ጨዋ የጨዋ ልጅ እና ጀግና ነህ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @stopamharagenocide5027

    @stopamharagenocide5027

    5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏👎

  • @tadalefikadu2477

    @tadalefikadu2477

    5 жыл бұрын

    chew yasedeg hhhhhhhhhhhhhh yihen sid adeg?

  • @hajersaboka2544

    @hajersaboka2544

    5 жыл бұрын

    አረፈህ ተቀመጥ አገር ታበለሻለህ

  • @salahberkhedle5195

    @salahberkhedle5195

    5 жыл бұрын

    ESAT Yixfalin

  • @abebakinfe2073

    @abebakinfe2073

    5 жыл бұрын

    ኪኪኪኪኪ እስክንደር ዘረኛው መርዝ ከሃዲ የስልጣን ጥመኛው እድሜ ለተከበረው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ከሞት እስር ቤት አውጥቶት አሁን መርዙን ይረጫል ምቀኛ፣ ቅናታም ስለሆነ እግዚአብሔር ከምድረ ገጽ ታጥፋው ቅናት ያደርሳል ከሞት ፡፡ እራሱን በራሱ የሾመ ሊሞ አንድ ሀሙስ የቀረው ፡፡

  • @alinalin6408
    @alinalin64085 жыл бұрын

    የኔ ትሁት አሳዳጆችህን ከግር በታች ያርግልህ

  • @abebamucheye2070

    @abebamucheye2070

    5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tesfaneshgebra6673

    @tesfaneshgebra6673

    5 жыл бұрын

    Amen

  • @ethiopiabirhan6848

    @ethiopiabirhan6848

    5 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-li6kt9hn4k

    @user-li6kt9hn4k

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha95365 жыл бұрын

    ሁሉም የኢትዮፕያ ሕዝብ ሕዝቤና ሐገሬ እያሉ ድምፃቸውን የሚያሰሙትን እንደ እስክንድር ነጋ ያሉትን መጠበቅ አለብን።

  • @user-gw9or8xt4j
    @user-gw9or8xt4j5 жыл бұрын

    እስክንድር ጀግናው አተ እኮ የአፄዎችን ወኔ የተላብስህ ጀግና ነህ እውነት ይዘህ የምትታገል ጀግና የእውነት ስው በርታልን መላው አማራ ከጉንህ ነው

  • @lamar5988

    @lamar5988

    5 жыл бұрын

    እመብረሀን እመብፁሀን ተጎንህ ትቁምልህ እስክንድር

  • @adugnatesfaye8967

    @adugnatesfaye8967

    5 жыл бұрын

    @A B የዓፄዎቹን ወኔ ነው ያለው ። እንዳው ዓፄ ሃይለስላሴ አገዛዝ አይሻልም ከአብይም ከመለስም ከመንግሥቱም ? ለሀቅ ? የፖለቲካ እስረኛ አልነበረም ሌላው ቀርቶ !!

  • @stopamharagenocide5027

    @stopamharagenocide5027

    5 жыл бұрын

    ትክክል ነው ጀግናው የኢትዮጵያ👍👍👍👍

  • @haymshewaye4524

    @haymshewaye4524

    5 жыл бұрын

    አር ባካችሁ እዳይገሉት እኔ ፈራሁ

  • @adugnatesfaye8967

    @adugnatesfaye8967

    5 жыл бұрын

    @A B ማነው ወያኔን በተ መንግሥት ያስገባው ? curious !

  • @worknechkh1096
    @worknechkh10965 жыл бұрын

    እስክንድር ነጋ ብርታ እግዚአብሔር አምላክ ከአንት ጋር ነው ሁልግዚ ከፍትህ ይቅደም

  • @user-mn5zj4zm1u
    @user-mn5zj4zm1u5 жыл бұрын

    ምርጦች በርቱ አስራቶች😍😍 አበሳዬ እስኬ ፈጣሪ በሄድክበት ሁሉ ይከተልህ 😍😍

  • @ST-eh8kh
    @ST-eh8kh5 жыл бұрын

    እስክንደር አንተን መግለጽ ይከባዳል እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @ሚሚ
    @ሚሚ5 жыл бұрын

    Abiy is a very dangerous man. እግዜር ይጠብቅህ :: It's a scary time in Ethiopian politics. May God protect you and your family 🙏

  • @Melat597

    @Melat597

    5 жыл бұрын

    Abey feren betesuale erasun gedel yemyasgebabet ken eruk adelem eske team menate

  • @TheBest-hh6jn
    @TheBest-hh6jn5 жыл бұрын

    አይዙህ እሰክድር ነጋ የአማራ ወጣት ተጎንህነው

  • @yesewzer4687

    @yesewzer4687

    5 жыл бұрын

    Ethiopiyan yemiwed hulu kegonu new

  • @himanotdegene5194

    @himanotdegene5194

    5 жыл бұрын

    ጌታ ይጠብቅህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @kassameherta2474

    @kassameherta2474

    5 жыл бұрын

    !

  • @Amhara_Unity
    @Amhara_Unity5 жыл бұрын

    እስክንድር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ። ያአዲስ አበባ ህዝብ ጠበቃ ነህ አንተ

  • @bibisami7737

    @bibisami7737

    5 жыл бұрын

    Betemote arif neber

  • @lubabalubaba7410

    @lubabalubaba7410

    5 жыл бұрын

    እሥከንደርጀግናዉእንደትነህፈጣሪይጠብቅልንከነዝህከህሌናድሀወችይገላግልህ

  • @lawganedrashyoutb6169

    @lawganedrashyoutb6169

    5 жыл бұрын

    Adis.basekdra.tayabakach.kkkkkkk.way.agra

  • @abdullahsaleh2305

    @abdullahsaleh2305

    5 жыл бұрын

    መደደብ አንተም ከሡ አትሻሌም አአ ኢትዮጵያ አይደለችምዴ

  • @heggeh4543

    @heggeh4543

    4 жыл бұрын

    @@lubabalubaba7410 አተነን።ሊቀበል።ደፋቀናሥል።ገደሉት።ጀንራል።አሣመነውነነ።

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa15905 жыл бұрын

    እስኬው የኛ ጀግና እውነተኛ ሀቀኛ የእውነት ሰው በጣምነው የምደክ እግዚአብሄር ከአተጋ ይሁን ጥላቶችክ ከግርክ ጫማ በታች ይውደቁ

  • @user-lk7hu5uc7h
    @user-lk7hu5uc7h5 жыл бұрын

    የኔ ጀግና እፍፍፍፍ አተ የአሳምነው ፅጌ ወድም ነህ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-vq4lr5iz1x

    @user-vq4lr5iz1x

    4 жыл бұрын

    እመብርሀ ከፍት ከኋላህ ትከትልህ የኔ አባት

  • @marelignfentabil6593
    @marelignfentabil65935 жыл бұрын

    #እስክንድር እንወድሃለን!!!

  • @mimizeniwork4500

    @mimizeniwork4500

    5 жыл бұрын

    በጣም በጣም በጣምምምም እንወደዋለን.

  • @bayanialiyi3692

    @bayanialiyi3692

    5 жыл бұрын

    Iskadar in galihalen

  • @mheritjesus1564

    @mheritjesus1564

    5 жыл бұрын

    We love you more u ar our hero

  • @yoombaria6239

    @yoombaria6239

    5 жыл бұрын

    @@bayanialiyi3692 👍👍👍👍 Enakabalelowallen::::

  • @lubabalubaba7410

    @lubabalubaba7410

    5 жыл бұрын

    @@mimizeniwork4500 እሥከንደርጀግናዉእንወድህአለንአላህይጠብቅልንእድሜእናጤናለሥከንደርይሥጥልን

  • @betelehemkfeil7292
    @betelehemkfeil72925 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅክ ክባለ ተረኖች

  • @zelalemzghion1400
    @zelalemzghion14005 жыл бұрын

    የአዲስ አበባ ሕዝብ ሆይ ጀግናህን ጠብቅ!

  • @rakekra5542
    @rakekra55425 жыл бұрын

    እስክድር ነጋ የድሀ አባት እድሜ ጤና ይስጥህ ውይ ስንወድህ በርታልን።

  • @tesfayemuhammad5972

    @tesfayemuhammad5972

    5 жыл бұрын

    ጀግና ሞት የማይፈራ የአፄዎች ዘር

  • @tesfayemuhammad5972

    @tesfayemuhammad5972

    5 жыл бұрын

    እስኬ

  • @user-oe1vq6vs7o
    @user-oe1vq6vs7o5 жыл бұрын

    እስክንድር እንቁ ወርቃችን እግዛብሄር ይጠብቅህ እንወድሀለን እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ሀቅን ይዘህ የምትጔዝ የአዲስ አበባ ድምጻችን የሆንክ የጀግኖች ጀግና ነህ እንኮራብሀለን

  • @tiacell8020
    @tiacell80205 жыл бұрын

    እሄን ሰውዬ ሳየው እሳሳለታለሁ የድንግል ልጅ ስለእዉነት ስለኮምቅ በሄድበት ባረፍክበት ይጠብቅህ መላው የአማራ ወጣት ተጎንህ ነው እድሜሄን ያርዝምልን

  • @menbereasserese6469
    @menbereasserese64695 жыл бұрын

    አስኬው አይዞን አማራነት ያሸንፋል

  • @hsee3071
    @hsee30715 жыл бұрын

    አይዛክ የኛ ጂግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @seblelove8030
    @seblelove80305 жыл бұрын

    አተእሥክንድር ጆግና ነህ ለእውነት የሚቆም ሠው ፈተና ይበዛበታል እና እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist151115 жыл бұрын

    WOWWWWWWWWWWWWW THE IRON MAN... YOU ARE SOOOOOOOOOO HONEST, BRILLIANT AND FLUENT JOURNALIST EVER PLUS GOD KEEP YOU AND YOUR LOVELY FAMILY FOREVER!!!

  • @user-pg3yd3pr9f
    @user-pg3yd3pr9f5 жыл бұрын

    አስራቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ሁላችሁንም ውድድር እስኬው ፈጣሪ ከጭራቅ ይጠብቅህ ጀግናየ

  • @alemayehu2648
    @alemayehu26485 жыл бұрын

    የሚመካ በ አግዘአብሔር ይመካ ያልክው ነው የሆነው ሴራ ነበር ሊገሉህ የስሩት ሴራ ነው ግን የተመካህበት አግዛብሔር ነው ያዳነህ .

  • @515mobil2
    @515mobil25 жыл бұрын

    የኔ አባት እራስክን ጠብቅ ለእውነት የቆመን ሰው ፈተና ይበዛበታል ግን አሸናፊ ነው እኔ ላንተም እፈራለው

  • @abebakinfe2073

    @abebakinfe2073

    5 жыл бұрын

    ኪኪኪኪኪ እስክንደር ዘረኛው መርዝ ከሃዲ የስልጣን ጥመኛው እድሜ ለተከበረው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ከሞት እስር ቤት አውጥቶት አሁን መርዙን ይረጫል ምቀኛ፣ ቅናታም ስለሆነ እግዚአብሔር ከምድረ ገጽ ታጥፋው ቅናት ያደርሳል ከሞት ፡፡ እራሱን በራሱ የሾመ ሊሞ አንድ ሀሙስ የቀረው ፡፡

  • @hey1232

    @hey1232

    5 жыл бұрын

    @@abebakinfe2073 = አልሞተም እንዴ....???

  • @user-li6kt9hn4k

    @user-li6kt9hn4k

    4 жыл бұрын

    @@hey1232 ጠላቱ ድብን ይበል

  • @piazzastudios4251
    @piazzastudios42515 жыл бұрын

    Not just Amhara, but all of Ethiopia besides oneg stands with you yene ambesa.

  • @tsinat982
    @tsinat9825 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ህዝብ የሚፈልገውን በልቡ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ💚💛❤️

  • @tigist1669
    @tigist16695 жыл бұрын

    የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Janhoy723
    @Janhoy7235 жыл бұрын

    ፕሮፌሰር አሥራት የመጀመሪይው ኢትዮጵያዊ ሰርጀን (የቀዶ ጥገና ሃኪም)ነበሩ

  • @shazalimuhsina8103

    @shazalimuhsina8103

    5 жыл бұрын

    eeee ye dero romanian sa rjery madanzeja sayset meseraw

  • @user-mt3fu6se9l
    @user-mt3fu6se9l5 жыл бұрын

    የኔ ጀግና ለእውነት ብቻ የምትኖር ፈጣሪ ከጭራቆች ሴራ ይጠብቅህ

  • @fasilwana1105

    @fasilwana1105

    5 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN

  • @abebakinfe2073

    @abebakinfe2073

    5 жыл бұрын

    ኪኪኪኪኪ እስክንደር ዘረኛው መርዝ ከሃዲ የስልጣን ጥመኛው እድሜ ለተከበረው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ከሞት እስር ቤት አውጥቶት አሁን መርዙን ይረጫል ምቀኛ፣ ቅናታም ስለሆነ እግዚአብሔር ከምድረ ገጽ ታጥፋው ቅናት ያደርሳል ከሞት ፡፡ እራሱን በራሱ የሾመ ሊሞ አንድ ሀሙስ የቀረው ፡፡

  • @abebakinfe2073

    @abebakinfe2073

    5 жыл бұрын

    ከናንተ በላይ ጭራቅ አለ እንዴ በምድር ላይ ለወንድምክ መርዝ የምትግት መተተኛ ምቀኛ ቅናታም

  • @taiba5430

    @taiba5430

    4 жыл бұрын

    አሥራት መድረክ እና እስከንደር መሐበረ እርኩሣን ናችሁ እኛ ሙስሊሞች ከናተ የቤተ መንግስት በግ ምንም አጠብቅም።☝☝☝☝☝

  • @user-lp5ig3pf5b
    @user-lp5ig3pf5b5 жыл бұрын

    ጀግናችን በርታልን 👍👍💔💔💔💔

  • @user-gh8gf1oh1q
    @user-gh8gf1oh1q5 жыл бұрын

    አስራቶች የምወደውን ጀግና ስለጋበዛችሁልን በታላቁ አምሐራ ስም እናመሠግን አለን ምርጦች😘😘😘😘😘🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @user-ko5ue9zs9n
    @user-ko5ue9zs9n5 жыл бұрын

    እስክንድር እውነትን ወደሀልና ክብር ይገባሀል

  • @abebakinfe2073

    @abebakinfe2073

    5 жыл бұрын

    ኪኪኪኪኪ እስክንደር ዘረኛው መርዝ ከሃዲ የስልጣን ጥመኛው እድሜ ለተከበረው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ከሞት እስር ቤት አውጥቶት አሁን መርዙን ይረጫል ምቀኛ፣ ቅናታም ስለሆነ እግዚአብሔር ከምድረ ገጽ ታጥፋው ቅናት ያደርሳል ከሞት ፡፡ እራሱን በራሱ የሾመ ሊሞ አንድ ሀሙስ የቀረው ፡፡

  • @user-ko5ue9zs9n

    @user-ko5ue9zs9n

    5 жыл бұрын

    @@abebakinfe2073 ቢመርሽም ዋጭው አቤ እስክንድር የምንጊዜም አሽናፊ ነው። ክንፈ ይሙት እመነኝ እሯሯሯ

  • @hey1232

    @hey1232

    5 жыл бұрын

    @@user-ko5ue9zs9n= አልሞተም እንዴ....???

  • @HagerieMedia
    @HagerieMedia5 жыл бұрын

    ኢትዮጲያን እግዚአብሔር ይባርክ አማራ ተነስ ግፍ በዛ

  • @user-rx2fs9ll7b

    @user-rx2fs9ll7b

    5 жыл бұрын

    እስከዳር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በስመ ላይ እራስህን ጠበቅ

  • @lamar5988

    @lamar5988

    5 жыл бұрын

    እሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ ሁ እረግፍ ፍሩ

  • @user-fj6fz6sn4u

    @user-fj6fz6sn4u

    5 жыл бұрын

    👍

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye20705 жыл бұрын

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @user-gz1rf2hm2v
    @user-gz1rf2hm2v5 жыл бұрын

    አስራቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ጀግናው እስክንድር ነጋ እውነተኛ ሀቀኛ ታማኝ ሰው እግዚያብሄር ይጠብቅህ መላው የአማራ ህዝብ ከጎንህ ነን ጀግናችን

  • @Samee-ie4ge

    @Samee-ie4ge

    5 жыл бұрын

    ኧረ የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎኑ ነን

  • @user-gz1rf2hm2v

    @user-gz1rf2hm2v

    5 жыл бұрын

    @@Samee-ie4ge እሽ ማሬ ልክነው ኢትዮጲያ ያልሆነና ዘረኛ ብቻ ነው እሱን የሚጠላ

  • @Samee-ie4ge

    @Samee-ie4ge

    5 жыл бұрын

    @@user-gz1rf2hm2v በጣም እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በኢትዮጵያዊያን እነቴ፡፡ አልደራደርም ብዙ ሙሲሊም ያጥላሉታል ምን አረገ፡፡ ኢትዮጵያን ሲለሚወድ እወደዋለሁ አሁንም ክፉ አይካው፡ የድሀ፡ አባት ነው

  • @user-gz1rf2hm2v

    @user-gz1rf2hm2v

    5 жыл бұрын

    @@Samee-ie4ge የኔውድ ስላልገባቸው ነውጅ ሙስሊም ክርስቲያን አይልም ግንሳይገባቸው ብዙሙስሊሞች የማይሉት የለም ግንዝብለው ሳያቁአንዱ ባለጌ ሲያጥላሉ ሲሰሙ ነው እሱ የኢትዮጲያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው

  • @Samee-ie4ge

    @Samee-ie4ge

    5 жыл бұрын

    @@user-gz1rf2hm2v በጣም እውነት ቀኑ የውሸታሞች ነው ግን እኔ ሳየው በጣም ያሳዝነኛል ለኢትዮጵያ ህዝብ ብሎ እራሱን ጥሎ ነው እሚታገው አላህ ይገድፈው አድቀን፡ ያልፋል

  • 5 жыл бұрын

    # ፩ የኢትዮጵያን ጀግና እሥክንድርን አየው. ። እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን። ከኦነግ ጥላሞት ይጠብቅህ።

  • @kubemnegsha4056
    @kubemnegsha40565 жыл бұрын

    ጠባቂ አምላክ ነው እግዚያብሄር ይጠብቅክ

  • @hawyihawyi9827
    @hawyihawyi98275 жыл бұрын

    አላህ የኢትዮጵያን እና ህዝቦቾን ይጠብቅ ሴረኞችን ያጥፋልን

  • @user-gw9or8xt4j
    @user-gw9or8xt4j5 жыл бұрын

    በጣም ይገራማል የነ አብይ ሴራ ለአንተም የግድያ ፅዎ አዘጋጂተውልህ ነበር በጥበብ የተሞላህ የአፄዎች ልጅ መሆንህ አልገባቸውም ማለት ነው ጋላዎች እንኳን እግዚአብሔር አተረፍህ ጀግናችን

  • @Ethiohabtina

    @Ethiohabtina

    5 жыл бұрын

    ትግስት አዱኛ Tadia diros ya Hulu sew yetegedelebet sera yeteserew beEskindir mikniat aydelem ende.

  • @hayatmohammad1716

    @hayatmohammad1716

    5 жыл бұрын

    እስክድር አላህ ከክፉነገር ይጠብቅህ

  • @melakudinku2027

    @melakudinku2027

    5 жыл бұрын

    ትግስት አዱኛ you should be an idiot !read what you wrote

  • @user-ce2uk7oj3m
    @user-ce2uk7oj3m5 жыл бұрын

    እሥክንድር የኛ ጄግና በርታ ባለ አደራ ነኝ ባለ አደራ ነኝ እኔም ባለ አደራ ነኝ

  • @degsew5889

    @degsew5889

    5 жыл бұрын

    shut up losers

  • @degsew5889

    @degsew5889

    5 жыл бұрын

    losers!

  • @blanealemu1781
    @blanealemu17815 жыл бұрын

    ሴራው ከታቀደ ቆይቷል ግን እንደ አጋጣሚ የነእስክንድር የባህር ዳር ዝግጅት ማድረግ ለመንግስት ጥሩ አጋጣሚ ስለ ነበረ ለሴራቸው ጥሩ ዕድል ስለተገኘ እድሉን ለመጠቀምና የባላደራን አባሎች የሚያስርበት ጥሩ አጋጣሚ ስለሆነ ተውኔቱ ተተወነ ሴራው የቆየ ቢሆንም የነእስክድርን ጉዞ አጋጣሚ ለመጠቀም ሲባል ያለጊዜው ስለተደረገ በመረጃ አሰጣጥ ላይ በደንብ አልተመካከሩም ስለዚህ እርስ በዕርሱ የሚጋጭ መረጃ በመስጠት ስራቸው ተጋለጠ ግን ያው የቀዱትን ከማድረግ አልተገደቡም የገደሉትን ገለው የፈለጉትን እያሰሩ ነው ያሉት የነሱን መፈንቅለ መንግስት ከሚያምነው ይልቅ የማያምነው ህዝብ ይበልጣል።

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t5 жыл бұрын

    እኔ በበኩሌ መጀመሪያም አላመንኩም ነበር ነገር ግን በይበልጥ በቀደም የወጠው የሀሰት ማስረጃ ጀግናችን ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ፅጌ ምንም አይነት ወንጀል እንዳልሰራ በደንብ አረጋግጦልኛል ዜግነት ጉለሌ😂 የአያት ስም ተበጀ የሚለውን ተቀጀ 😂 ስራ ቁጥ ር😂 እስኪ በሀሰት ወንጅለው በግፍ ከገደሉት ሰው ላይ ይሄን ሁሉ ፈልገው ፈልገው ምንም ወንጀል ሲ ያጡበት ይሄን ሁሉ ድራማ መስራት ምን አስፈለገ ግን ፍትህ የት ይሆን ያለሽው

  • @mintiwabagudew8394

    @mintiwabagudew8394

    5 жыл бұрын

    ፍትህ ያለችው ፈጣረ ጋር ነው ያለው ሚሚ

  • @user-gh8gf1oh1q

    @user-gh8gf1oh1q

    5 жыл бұрын

    😁👍👌👌👌

  • @stopamharagenocide5027

    @stopamharagenocide5027

    5 жыл бұрын

    ሞት ለተንኮለኞው ውሸታም ሽንታሙ ገረድ መሀይሙ አብይ👹👹👹👹🐍🐍🐍🐍

  • @tsegenetasfa1144

    @tsegenetasfa1144

    5 жыл бұрын

    ሚሚ ባላገሯ ኦነጉ እኮ የጀግናው ጀኔራል አሳምነው ፅጌ ነገር አላስተኛው ያለው እና አሁንም እንቅልፍ ነስቶት እስከ ግብር አበሮቹ አንዴ መታወቂያው ላይ የተለያየ ነገር እየለጣጠፈ አንዴ በየሰው ቤት እየገባ የአሳምነው ቤት ነው እያለ እየዘላበደ አንዴ የጀግናውን ንብረቱን መኪናውን ላብቶፑን እንደዘመዶቹ ገብቶ እየዘረፈ ሚስቱን እያሰረ እና ቤተሰቡን እያዋከበ የሚቀባጥረው አሳምነው ከባድ የሆነ የኦነጉ መንግስት ያቀናበረውን መረጃ ያወቀበት ነገር ስላለው እና መረጃውን ሌሎች ሰወች እጅ እንዳይገባ እና ገበናው እንዳይጋለፅ ነው አሁን ሁላ ግብርአበሮቹ የጀግናውን ስሙን አላሳርፈው የነሱንም ስማቸው መዳህኒአለም ከመዝገቡ ይፋቀው እነዚህ ውሾች ሞቶም እንኳን ፈርተውታል ገና የሱ እና የወንድሞቹ የንፁሃኖች ደም ትጮሃለች ቃየል አቤልን ገድሎ እረፍት አላገኘም የኦነጉ አውሬም እንደዛው እግዚአብሔር ይፈርዳል እንደኛ አይቸኩልም ይጠራርጋቸዋል ምክንያቱም በሰው ደም ታጥበዋል ደማቸው ፈሶ ስለማይቀር እሱን እንጠብቃለን መልስ ከፈጣሪ እናንተም ሁላችን የማንንም ቦዘኔ ሲሳደብ መልስ አትስጡ ፍርዱን ለሱ እንተውለት ቦታውን ስንለቅ እሱ ይመጣል አሁን እኮ እኛው ፈራጅ ሆነን እሱን ከለከልነው ቦታውን ለሱ ስንተውለት እኛ ከልብ ሆነን ስንፅልይ እሱ ምን ቸግሮት እንታገስ ወገኖቸ እነሱን ተዋቸው ሁሉነገር ለነሱ አዲስ ነው ስልጣን በዘመናቸው አያውቁም አሁንም የመጨረሻው ጊዜ መሆኑን ያሳያል የዱር እንስሳ በቤተመንግስት ሲቀመጥ ይሄው ነው።

  • @user-db6tw9kb1z
    @user-db6tw9kb1z5 жыл бұрын

    እስክንድር ጀግና ነህ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እንወድሀለን

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t5 жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል አዴፓ በባህር ዳር አየር ምንገድ እንኳን ማዘዝ አይችሉም የፌዴራል መንግስት ከነጀዋር ሜጫ ጋር ሁኖ ይሄን ሴራ ያዘጋጀው አማራ ክልልን ለመቆጣጠር ነው በጣም ይገርማል

  • @eyolove2901

    @eyolove2901

    5 жыл бұрын

    ሚሚ ባለገሯ any airport in Ethiopia is a federal property including mekele and hawassa

  • @michaelcorleone1861

    @michaelcorleone1861

    5 жыл бұрын

    @@eyolove2901 lol mekele?? Gala'ma mekele dirish aylim. Yiferal

  • @evanatubes1699

    @evanatubes1699

    5 жыл бұрын

    ጋላማ መቀሌ ለመግባት ይፈራል ያልከው ልጅ አይምሮክ ውስጥ ያልበሰለ ዘረኝነት አለ አማራን ከኦሮሞ እንኳን አብይ ኦነግም አልቻለም እኛ የሸገር ልጆች ዘረኝነትን አናውቅም እስኬ እድሜህን ያርዝምልን አዲስ አበባ የዘረኞች ነን፡፡

  • @evanatubes1699

    @evanatubes1699

    5 жыл бұрын

    ዘረኝነት ይውደም እስክንድር እኛ የአዲስ አበባ ልጆች ከጎንህ ነኝ፡፡

  • @hawyihawyi9827
    @hawyihawyi98275 жыл бұрын

    እናትህ የወለደችህ ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ከሴረኞች ክፍት አላህ ይጠብቅህ አላህ ድልን ያጎናፅፍህ

  • @davoosm7087
    @davoosm70874 жыл бұрын

    ክብር ፣ ፀጋ ፣ ሞገስ ፍቅርና ደስታ ለታላቁ የባላ አደራው ምክርቤት መሪ ለጀግናው እስክንድር ነጋ ክብር ሠላም ጤና እረጅም እድሜ ይስጥልን እንወድሃለን እስክንድር የኛ ።

  • @user-cs4oo2bu7q
    @user-cs4oo2bu7q5 жыл бұрын

    ኦነጋዉያኑ በሸረቡት ጥልቅ ሴራ የአማራ መሪዎቻችንን ገድለዉብናል ለዛዉም ለምስክር እንዳይቀር አድርገዉ😢😢😢የንፁሀን ደም ይጮሀል ክርስቶስ ፍርዱን ይሰጣል ቀን አለዉ! እስኬዉ የምታመልከዉ ህያዉ እግዚአብሔር ከነፍሰ በላዎች ይጠብቅህ😢😢😢እሰስትሀለዉ

  • @stopamharagenocide5027

    @stopamharagenocide5027

    5 жыл бұрын

    ትክክል አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @zenagetachew4645

    @zenagetachew4645

    5 жыл бұрын

    eskenderme kalarefe ydefalhal atexerater mnem abhe atamexam qomchia benchacha lorry lottery ylale engi mne yametal boshti

  • @user-cs4oo2bu7q

    @user-cs4oo2bu7q

    5 жыл бұрын

    @@zenagetachew4645 ሂጂና ድፎ ድፊ አቦ ድልብ መሀይም ሰዉ በመግደል ዘለዓለማዊ የሆነ የለም! ለገዳይም ገዳይ አለዉ እሺ ሞራ ጭንቅላት👎👎👎👎ተምራችሁም ሳትማሩም መሀይማን ናችሁ ilmmo sarre hadhaa ketti keshelebe

  • @zenagetachew4645

    @zenagetachew4645

    5 жыл бұрын

    @@user-cs4oo2bu7q hiy we don't token to mache u will see ezawe blemagne qwanqwahe tenager qomaxa

  • @MaryamMaryam-tg4tp
    @MaryamMaryam-tg4tp5 жыл бұрын

    ጀግናዉ በርታልን 👍💛💚❤

  • @dubaidubai8790
    @dubaidubai87905 жыл бұрын

    የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባቴ እንዳንተ ያሉትን ከእውነት ጋር የቆሙ ያብዛልን አስኬው

  • @lulululu3892
    @lulululu38925 жыл бұрын

    መድሃኔአለም ሲጋርዳችሁ አቤትትትትትትትት ።

  • @getachild1
    @getachild15 жыл бұрын

    ትምክህቱ እግዚአብሔር የሆነ ስው እውነትን ስለያዘ አይፈራም ለዚህም ነው ጌታ ያስመለጠው

  • @tadiloyazie1094
    @tadiloyazie10945 жыл бұрын

    እስክንድር ጀግና ለእውነት የቆምክ ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @user-yw6pe6mq5f
    @user-yw6pe6mq5f5 жыл бұрын

    አንተም ያሳምነው እጣ ሊደርስህ ነበር አላህ አወጣህ። ገለውህ አንተንም በሞትክበት ካሳምነው ጋር መፈንቅለ መንግስት ሊሉህ ነበር።

  • @Melat597

    @Melat597

    5 жыл бұрын

    Tekekel hasabachew endeza neber enezeh awerewoch rakutachewen kertewale

  • @user-hb9qt9xl2f

    @user-hb9qt9xl2f

    5 жыл бұрын

    በትክክል ኡፍፍፍፍፍ አሁንስ ወገኔ በእጅጉ አሳዘነኝ ኡፍፍፍ አምላክ ሆይ አንተ ጠብቅልን

  • @diwethanna9163

    @diwethanna9163

    5 жыл бұрын

    Tkikil AbabAl ygarmAl enkon lAlntan enkon Awth eskndr

  • @user-li6kt9hn4k

    @user-li6kt9hn4k

    4 жыл бұрын

    ትክክል. እግዛብሄር ይጠብቅልን

  • @user-ce2uk7oj3m
    @user-ce2uk7oj3m5 жыл бұрын

    በጣም ይገርማሉ እነዚ ደነዞች

  • @user-oz8rq3yd7q
    @user-oz8rq3yd7q5 жыл бұрын

    በጣም ያሣዝናል 😢😢😢

  • @abebachekol3611
    @abebachekol36114 жыл бұрын

    በጣም ጨዋ ሀላፊነት የሚሰማው ትልቅ ሰው ነህ እስክንዲር ጌታ ካንተጋር ከምስኪኑ ህዝብ ጋር ይሁን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ይሁን

  • @teddysiyoum5612
    @teddysiyoum56125 жыл бұрын

    Thank you Asrat media for having the one and the only Iron Man!! ✊🏾✊🏾✊🏾 💚💛❤️

  • @yabseragezahegn2529
    @yabseragezahegn25295 жыл бұрын

    እኔ ሁልግዜ ዩቱብ የምገባው ምን አርገውት ይሆን ብየ ነው የምጨነቀው ምክንያቱም እውነት የሚናገር ሰው ስለማይወደድ የድግል ማርያም ልድ ጥላ ከለላ ይሁንህ ምን አቅም አለኝ ከዚህ ሌላ

  • @user-dt8fi6el9w
    @user-dt8fi6el9w5 жыл бұрын

    በረቱ አስራቶች

  • @zelalemzghion1400
    @zelalemzghion14005 жыл бұрын

    Eskinder Nega, a man of convictions and principle with extraordinary courage!.

  • @user-su4cz7op8p
    @user-su4cz7op8p5 жыл бұрын

    ሚሰጊን የኔ አባት በርታ አይዞህ እማምላክ ትርዳህ ጠላትህ በእግርህ ሰር ይውደቅ

  • @user-db9re2fk3p
    @user-db9re2fk3p5 жыл бұрын

    የኔ አበት እካን አተረፈህ እማምላክ ከፊት ከሓላህ ትጠብቅህ

  • @tesfaneshgebra6673

    @tesfaneshgebra6673

    5 жыл бұрын

    Amen

  • @meklitm2033
    @meklitm20335 жыл бұрын

    My hero My brother thank you very much for your service take care pls we need you

  • @nardoskittygamer7176
    @nardoskittygamer71765 жыл бұрын

    እስክንድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የተደላደለ ኑሮህንና አንድ ልጅህን ባለቤትህን ትተህ ለአዲሳበባ ህዝብ እንደሻማ እነቀለጥህ እንደሆነ ይሰማናል ኢትዮጵያውያን በእውነት ከእስክንድር ጎን ልንቆም ይገባናል እስክንር የጀግኖች ጀግና ነው ከወያኔ መንጋጋ ወቶ አሁንደሞ ከወያኔ የባሱ አረመኔዎች ጋ በአካል ስለአዲሳባ ባለቤትነት እየተናነቀ ነው ኢትዮጵያውያን በሙሉ ይሄንን ቅን አገር ወገን ወዳድ ከጎኑ ልንቆምና አብረነው በቻልነው መልኩ በድምፅ በፋይናስ በመሳሰሉት መሳተፍ አለብን

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u5 жыл бұрын

    እኔ በግሌ የአዲስ አበባ ተወላጅ ከአገር ውስጥ እሩቅ ቦታ ሄድኩ ብል ከጐለሌ አልፊ የማላውቅ እስክንድር ለአዲስአበቤዎች ስለቆምክ በጣም አመሰግንአለው እግዚሀብሄር ይጠብቅህ።

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s5 жыл бұрын

    እስኬ ጀግና ከጎንክ ነን እዉነት አርነት ታወጣናለች ክቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ከክፉ ነገር ይሸፍንክ ድል ለአትዩጵያ ከስኬ ጋር ወደፊት

  • @yemethio6961
    @yemethio69615 жыл бұрын

    ውይ የኛ ውድ። እንዴትኮ እንደምወደው።

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam44325 жыл бұрын

    በርቱልን ሁለታችሁንም አሥራትም ባአላደራዉ እስድር ነጋ። ይገርማል አይ አብይ እግዚአብሔር ይፍረድብህ ☝😭

  • @tigimare2060
    @tigimare20605 жыл бұрын

    እስክንድር እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-rt7et5hw8w
    @user-rt7et5hw8w5 жыл бұрын

    የድሆች አምላክ የምትወደው እግዚያብሄር. አተረፈህ. ቅዱስ እግዚያብሄር. ምስግና ዮድርስው እስከመችጨረሻው. ትጥበቃው አይለይህ እስኬው

  • @truetrust8216
    @truetrust82165 жыл бұрын

    ተባረክ ይህንን ድርጊት እና ሴራ ማየት መረዳት እውነት ያቃተው ኢትዮጵያዊ እንደ ተጎጂ የአማራ ህዝብ ያሳዝናል !!!!

  • @zemenubeyene2852
    @zemenubeyene28525 жыл бұрын

    እስክንድር እዚች አገር ላይ አንድ አንተ ብቻ መሆንህ ነው የሚቆጨኝ ምናለበት እናትህ አንተ በተፈጠርክበት ሌሊት አስር አድርጋ በወለደችህ ኖሮ በቃ አሁን ውነቱን ነግረህናል ሀገራችን ነፃ የምትወጣው በእንዳንተ አይነቱኑ ጀግና ነው አንተ አንድ ብቻ አይደለህም ሚሊየን ነህ ሀይልህም ከላይ ነው ቀድመህም ተናግረሀል ‹‹ሀይል የእግዚአብሄረር ነው›› ብለህ በርታ ከጎንህ ነን፡፡

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t5 жыл бұрын

    እውነተኛ ጭንቅላት ያለው የማያዳላ ሀቅን የሚወድ ሰው ሁሉ ልብ ብላቹ ነገሩን በደንብ አስቡት ለምንድን ነው እስክንድር ባህርዳር የሚሄድበትን ቀን ጠብቀው ይሄን ሴራ አዘጋጅተው ጀግኖቻችን በጭካኔ ገለው ግማሾቹትም በሀሰት እያፈሱ ያሰሯቸው ?? የባላደር ምክር ቤትንስ አብኖችንስ ለምን በጅምላ እያፈሱ በሽብር እየከሰሱ አሰሯቸው ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @hajersaboka2544

    @hajersaboka2544

    5 жыл бұрын

    አንድ ነነገረኛ

  • @BethyBruk

    @BethyBruk

    5 жыл бұрын

    ጋላ ቅዘናም ስለሆነ አማራን ፈርተውት ነው።

  • @gebtezera5822

    @gebtezera5822

    5 жыл бұрын

    Ask B/General Asamnew Tesgey why his doings that kinds of atrocities against the prominent Amhara leaders.

  • @adamuabegaz512

    @adamuabegaz512

    5 жыл бұрын

    በዚህ ተጠያቂው አብይ የኢንሳው ንጉስ ብቻ ነው።

  • @rahmaa765

    @rahmaa765

    5 жыл бұрын

    ልክነሽ

  • @user-dk3px4hr5u
    @user-dk3px4hr5u5 жыл бұрын

    በጣም ያሜሣዘን ነው ሰው በአገሮ አኞ በሰው አገር አደልባችን አየተዘዋወርን ባገራችን አዴ መአን በጣም አሣፋሬ ነው ያሣዘናል

  • @achafikr5097
    @achafikr50975 жыл бұрын

    እግዛብሄር ይጠብቅህ እስክንድር አብይ ስው በላ ነው እንዳይበላህ

  • @user-og9xc1vb1s
    @user-og9xc1vb1s5 жыл бұрын

    የኛ ጀግና አንተ ለእውነት ለፍትህ የቆምክ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ የህዝብ ልጅ ነህ

  • @josbel710
    @josbel7105 жыл бұрын

    እስኬ የሁልጊዜም ጀግና! አስራቶች በርቱ!

  • @user-ts8jw9vx6e
    @user-ts8jw9vx6e5 жыл бұрын

    እባክን እስክደር እራስህን ጠብቅ የኔ ጀግና

  • @amhabesufkad1891
    @amhabesufkad18915 жыл бұрын

    Eskio, you're the cornerstone of humanity!

  • @user-kv1rt8rb9u
    @user-kv1rt8rb9u5 жыл бұрын

    ድንግል ሆይ እሷ ትጠብቅህ የእኔ ጅግና

  • @addisugetu7711
    @addisugetu77115 жыл бұрын

    ESKINDIR NEGA OUR HERO........

  • @konjo7249
    @konjo72495 жыл бұрын

    የኔ ውድ የኢትዮጲያ ጀግና እስንድር ነጋ የእውነተኛ ጋዜጠኛ ለኛ የአዲስ አበባ ህዝቦቺ እንባ አባሺ የሆንክ ህይወትክን ለኛ ብለክ የኖርከው

  • @medina9740
    @medina97405 жыл бұрын

    አላህ ይጠብቅህ

  • @abebamucheye2070

    @abebamucheye2070

    5 жыл бұрын

    አሜን የኔማር

  • @user-li6kt9hn4k

    @user-li6kt9hn4k

    4 жыл бұрын

    አሜን ውድ

  • @teffreminilik
    @teffreminilik5 жыл бұрын

    A hero of our generation we Love you dearly sir🙏❤️

  • @user-li6kt9hn4k
    @user-li6kt9hn4k4 жыл бұрын

    የድግል ማርያም ልጅ. ይጠብቅህ. ተጠቀቅ ጠላታችን ብዙ ነው ምቀኞቻችንን እግዛብሄር. ይድፋቸው.

  • @user-lw5ix3ww5j
    @user-lw5ix3ww5j5 жыл бұрын

    ወገኖቼ ሰብስክራይብ አድርጉ 100ሺ እንሙላ

  • @user-gz1rf2hm2v

    @user-gz1rf2hm2v

    5 жыл бұрын

    እሽ

  • @user-lw5ix3ww5j

    @user-lw5ix3ww5j

    5 жыл бұрын

    ሸር ወደ ሚድያ

  • @ranitube9985

    @ranitube9985

    5 жыл бұрын

    ክክክክክክ

  • @GNegasi
    @GNegasi5 жыл бұрын

    ከፀጥታ ቢሮ ማለትም ከጄነራል አሳምነው ቢሮ ለእስክንድር ለሚደረገው ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ ጥበቃ እንደሚደረግለት ተነግሮታል ስለዚህ እንዴት ብሎ ነው ጄነራል አሳምነው በዛው ቀን መፈንቅለ መንግሥት የሚያረገዉ። አሳምነው መፈንቅለ መንግሥት ተብየውን አላደረገም ቢያስብ አንኳን ሌላ ቀን ይመርጥ ነበር እንጂ የነእስክንድርን ሰልፍ አያስተጓጎልም ነበር። እስክንድርን ላለማድነቅ በጣም ጭካኔ ይጠይቃል።

  • @loveethiopia273
    @loveethiopia2735 жыл бұрын

    We support, respect and love you Gegnaw ye Amhara leg Eskneder Nega. We are with you and support you 100%.🤩✊✊✊✊💚💛❤

  • @user-sh4he7lp3e
    @user-sh4he7lp3e5 жыл бұрын

    የኔ ጀግና ለእውነት የምተቆም ሁሌም ጀግና አይገልጥህም እናቴ ቅድሰት ድንግል ማሪያም እሰከነልጆዋ ተጥብቅህ አሜን🙏💚💛❤

  • @HiraAtaye
    @HiraAtaye5 жыл бұрын

    Ambesochi

  • @lubabalubabaa4696

    @lubabalubabaa4696

    5 жыл бұрын

    እስክድር ክቡር ሰው አላህ ይጠብቅህ የምትቆረቆርልን ነህ።

  • @gradofantastic6721
    @gradofantastic67215 жыл бұрын

    እስክንድር እንወድሀለን የኛ ነህ የሁላችን ኢትዮጵያዊያን💚💛❤️

  • @hannamillion5872
    @hannamillion58725 жыл бұрын

    እስክድር የምንወድህ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለእውነት የቆምክ ነህ የልጅህና የባለቤትህ አምላክ ይጠብቅህ ከምንም በላይ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ድግል ማርያም ከፌት ከኃላ ትከተልህ ትቅደምልህ አሜን።

  • @user-pf9gu1vi9h
    @user-pf9gu1vi9h5 жыл бұрын

    ሃቀኛ እግዚአብሔር ይርዳህ አይዞህ የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንህ ነው።

  • @user-ud2bf9cb6h
    @user-ud2bf9cb6h5 жыл бұрын

    አባታለም አይዞህ በረታ ጠንክርልን የተነሱብን የዳቤሎስ ልጆች ናቸው ሀይሉ ከአንተ ጋር ነው ያለው አሁንም አምላኬ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ማስተዋሉን ጥበቡን ትግስቱን ችሎታውን ሀይሉን ይጨምርልህ እውነትን የያዘ ስው ሁሌም አሸናፊ ነው በአፉ የሚቀጣጥፍ ግን ለግዚው ነው እንጂ ይጠፋል አይዞአቹሁ በረቱልን በምድር የምናደርጋት መልካም ስራ የስማይ ስንቅ ነች እውነትን ተናግሯ ከመሸበት ማደር ነው ስጋን ቢያስቃዩት ነፍስን ግን ማግኜት አይችሉም ለእውነት ቁሞ በሀይማኖትም ጠንክሮ አክሊልን ያስከኛል መልካምስራ ጠንክሩልን በረቱልን ሁሉን የያዘው አምላክ ከእውነተኛ ሠዎች ጋር ነው

  • @Samuel-sk2rp
    @Samuel-sk2rp4 жыл бұрын

    አስራት በርቱ እናመሰግናለን

  • @user-oe1vq6vs7o
    @user-oe1vq6vs7o5 жыл бұрын

    አንተን የሚጠብቅ እምላክ አያንቀላፋም እግዛብሄር ጻድቅ ነው ባንተ ላይ ያደረገው ቸርነት በጣም ድንቅ ነው በእውነት እንደ ክርስቲያን ለአብይ የሚባል እባብ መምራት ላልቻለ በአንድ አመት ውስጥ ያተረማመሳት የገዳፊን እጣ ይስጠው ያማል እስክንድር ባንተ ላይ የተደረገው ነገር እውነተኛ ሰው ድሮም እግዛብሄር ይጠብቀዋል ኢሄ እንስሳ መሪ መካሪ የሌለው ንጉስ ያለ እንድ አመት እይነግስም ኢትዮን እንዲህ አተረማምሶ ሚኖር መስሎታል

Келесі