በስምምነቱ መሰረት ከትግራይ ክልል የተፈናቀሉ ወገኖች እየተመለሱ ነው፡- ሌተናል ጀኔራል ብርሀኑ በቀለ Etv | Ethiopia | News zena

በሰሜኑ ጦርነት ከትግራይ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎችን በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መሰረት ወደ አካባቢያቸው የመመለሱ ስራ በስፋት እየተከናወነ መሆኑን የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ብርሀኑ በቀለ ተናገሩ።#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Пікірлер: 68

  • @user-gn7gz1lw7b
    @user-gn7gz1lw7b4 күн бұрын

    ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ዘንድ ጸሎታችን ነው።

  • @atd605
    @atd6054 күн бұрын

    Brave ETV this is the kind of ingormation the Ethiopian people and daispora needs to hear. Keep it up! Long live our Ethiopian Defense Forces

  • @zemedbayresaw4130
    @zemedbayresaw41304 күн бұрын

    "ዉሻ በበላበት ይጮሀል" ይባላል፡፡ ጀኔራል ተብየው ብርሀኑ በቀለ ፦ ጠለምትን ጸለምት እያልክ እንዲትጠራ ማን አዘዘህ?? ወያኔ ስንት ብር አሸገብህ??? ቃል ለምድር ለሰማይ!!! የተገፋውና እ.ል.ቂ.ት የታወጀበት ነፍጠኛውና ትንታጉ አማራ ሁለታችሁንም (ኦሮሙማንና ወያኔን) ታሪክ ያደርጋችኋል፡፡ ምንጊዜም አይሳካላችሁም!!! ይህችን እንዳትረሳ!!!!

  • @DimoreAngaw

    @DimoreAngaw

    4 күн бұрын

    ወያኔኮ "ለአላማ" ከኦሮሙማ ጉያ ውስጥ ነው ያለው፡፤ ታዲያ የኢትዮጵያን ህዝብ ቢሊዮኖች ብሮችን ከአብይ አህመድ እየወሰደ አማራን ለማጥፋት ቢሰራ ቀዳሚው ደስተኛ አብይ አህመድ ነውኮ!!! ደስ የሚለው ነገር ግን ይህንኑ ያጋራ እቅዳቸውን አማራው ቀድሞ አውቆ የተቀናጀ ተጋድሎ እያደረገ መሆኑን ሁለቱም ድንጋዮች ስለሆኑ እስ.ከ.ሚ.ጠ.ፉ ድረስ ማመን አለመፈለጋቸው ነው፡፡

  • @mulutesfay7415

    @mulutesfay7415

    4 күн бұрын

    Kkkkk ahya

  • @ElsaFisseha-ww5kb

    @ElsaFisseha-ww5kb

    4 күн бұрын

    Ahunem Tselemti men abah tametaleh werenchela😂😂😂😂😂

  • @Abudi660
    @Abudi6604 күн бұрын

    ጥሩ ስራ ነው ታጣቂ ከስፍራው ከወጣ ሰላም መጣ አማራ ክልል ስራውን ሰርቷል ማለት ነው 🥰😘🥰

  • @MohamedosmanAbdilahi
    @MohamedosmanAbdilahi4 күн бұрын

    Absolutely amazing Ethiopia defense heroes for security issue for Ethiopia 🇪🇹

  • @DanielDagaga
    @DanielDagaga4 күн бұрын

    በእዉነቱ ተስፍሽ ትክክለኛ ጋዜጠኛ ነህ በርታ! ጥያቄዎችህ በሙሉ ህዝቦችን የሚመለከት ሆነዉ መረጃን በምገባ እንድንገነዘብ ይረዳል። ሌ/ጀነራል ብርሃኑ ያቀረበዉ መረጃም ጥራቱን የጠበቀ እርጋታ የተሞላበት በመሆኑ እናመሰገናለን።

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet4 күн бұрын

    ክብር ለመከላከያ ትናንት ያስከበረዉን ዛሬም ያስከብረዋል ለወገን መስለዉ ለወገን ያልሆኑ በ፪ የሚረብሹ ባይኖሩ

  • @danieltadele4233
    @danieltadele42333 күн бұрын

    Thanks

  • @bahlbihailay1726
    @bahlbihailay17264 күн бұрын

    Good jobs ❤

  • @Amaanogate-sc2ql
    @Amaanogate-sc2ql4 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @adilatninateyzbla8035
    @adilatninateyzbla80354 күн бұрын

    ፀለምቲ።

  • @mmt-ye1xr
    @mmt-ye1xr4 күн бұрын

    የጋላ ጀነራል

  • @solomuntekae2648
    @solomuntekae26484 күн бұрын

    🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AddisHailu-no8qz
    @AddisHailu-no8qz4 күн бұрын

    ተፈናቃይ የምናቀው የተለያዩ ቁሳቁስ ይዞ ነው የሚመለሰው አሁን ግን የምናየው በማስረጃ መሳሪያ የታጠቀ ሀይል ነው ለዚ ምን መልስ አሎት

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw4 күн бұрын

    የፈለጋችሁትን ሴራ ብታሴሩ፡፡ወልቃይት ና ራያን ከአማራ ክልል መለየት አይቻልም፡፡maybe it takes time to reverse the places until a generation knows everything.

  • @ethiomusic3217
    @ethiomusic32174 күн бұрын

    enkef silepritoria simimnet mekelakeya min agebaw, emimeleketewn yepoletica akal interviw atadergm

  • @Hkim185
    @Hkim1854 күн бұрын

    ወልቃይት ካልተመለሰች ሙሉ ፍትህ አይወርደምና ሁሉም ክልሎች ደንበራቸዉን አክብረዉ እንዲኖሩ ምንም መሸራረፍ የለበትም የድንበር ጉዳይ

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke4574 күн бұрын

    አማራ ትግሬን አላፉናቀለም ወልቃይት ጠገዴ እራያ ሀገሬ ነው ብሎእራሳችው ነው እየተመንጠቁየሄዱ ትግራይ ግን ስንት አማራ ለመስራት ሂደው ስንቶችን ገለዋል ምን በአማራ ላይ ይልሰሩት አለ አሁን በሆላ ትግሬ ወልቃይቴ ነኝ ካለ ቦታ የለውም

  • @KbGg-mg9go

    @KbGg-mg9go

    4 күн бұрын

    there's no better evidence morethan u that"Humera"is territory of"Tigray"lol😂😂😂😂😂😂

  • @Hkim185

    @Hkim185

    4 күн бұрын

    ​@@KbGg-mg9go ከነዚህ ጋራ አትከራከር ሕገ-መንግሰቱ ሲመሰረት ሁሉም ክልል ባለበት ይረጋል ይላል ሲቀጥል ውቃይት ልገንጠልም ቢሉ ሕዝቡ በምርጫ መምረጥ አለበት ፤ አሀን ግን አማሮች በጉልበት ሰለሰዱት ትግሬዎች ከቻሉ በጉልበት መወሰድ እንጂ የማነዉ የማነዉ መባባል አያሰፈልግም አማሮች ብቻቸዉን mano a mano ተዋግተዉ ካሸነፉ መዉሰድ ይችላሉ ይህን ዙር ኤርትራ የለች ፈደራል የለም,ብቻቸዉን ተዋግተዉ ያሸንፋሉ ዉ ጥያቄዉ

  • @Asefa-wu9bd

    @Asefa-wu9bd

    4 күн бұрын

    esayas ybidachu tdf simeta tirotalachu tazileh gebiteh ende wendi taweraleh gim

  • @Mesfintesfaye-sf8dy
    @Mesfintesfaye-sf8dy4 күн бұрын

    ብርሃኑ በቀለ እና ግብረአበሮቹ በፈፀማችሁት የጦር ወንጀል ቀጣይ ተጠያቂ ለመሆን ተዘጋጁ የሚለቃችሁ የለም።

  • @Hkim185

    @Hkim185

    4 күн бұрын

    ትግሬዎቹን ለጨፈጨፉት ነዉ?

  • @yohanesketema6351

    @yohanesketema6351

    4 күн бұрын

    ወሬ ብቻ ቱልቱላ አንተ ማን ነክ ጠያቂ ያደረገክ ሽንታም

  • @Hkim185

    @Hkim185

    4 күн бұрын

    @@yohanesketema6351 ወድሜ የሚለዉ ከገባህ ማንን ነዉ የፈጨፉት?

  • @Mesfintesfaye-sf8dy

    @Mesfintesfaye-sf8dy

    4 күн бұрын

    @@yohanesketema6351 ምነው ነሰረክ 😄😄😄 ዘመድህ ነው እንዴ??? ገተት ሰገጤ

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo10164 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍🥰🥰👍

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm4 күн бұрын

    የገዳይ አስገዳይ አጋፋሪ ፈጣሪ የንፁሐን ደም ይፍረድባችሁ

  • @ZelekeKelemua-dj6ye
    @ZelekeKelemua-dj6ye4 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂አይ ብል*ግና ማፈሪያዎች ለትግራይም ለአማራም ለማንም አትበጁም የአብይ ቡችሎች

  • @hannaethiopia4321
    @hannaethiopia43214 күн бұрын

    ክብር እና ሞገስ ለመከላከያችን እና ለመንግስታችን

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo38154 күн бұрын

    ☝️🇪🇹☝️🤲👮🙏

  • @user-er8rx6fr3c
    @user-er8rx6fr3c4 күн бұрын

    እውነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማዳር ውሸታሞች

  • @muluadamayenew6018
    @muluadamayenew60184 күн бұрын

    👎👎👎👎👎👎👎failed state PP👎

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n4 күн бұрын

    😂😂እኔ ግራ ገባኝ ጄኔራል በቀለ ምን አገባዉ የመንግስት መዋቀር ድንበሩ ተወሮ😂😂

  • @Hkim185

    @Hkim185

    4 күн бұрын

    የትኛዉ ደንበር ነዉ የተወረረዉ?

  • @abdullrehman3221
    @abdullrehman32214 күн бұрын

    የጭራቅሥብሥብ ውሻ ድቃላ

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm4 күн бұрын

    የፕሪቶሪያው ውሳኔ የአማራን ረስት ቀሙ ነው የሚለው

  • @KbGg-mg9go

    @KbGg-mg9go

    4 күн бұрын

    No;it's says give 2 z correct owner of territory"Tigray"😂😂😂😂😂😂

  • @Hkim185

    @Hkim185

    4 күн бұрын

    ቢልሰ ምን ታመጣለህ ከዬት ሐገር ነዉ በጦርነት መሬት ቀሙና አርፋቹህ ትተኛላቹህ የሚለዉ

  • @aseymichael1455
    @aseymichael14554 күн бұрын

    አማራ ትግራይን ሲወር ኦሮሞ ካልኮነነ፣ ኦሮሞ ኣማራን ሲወር ሶማሌው ካለጠበቀ ትግራዩም ካልኮነነ እነደዚህ እንደዚህ ካልሆነ እንደሀገር መቆየት ከባድ ነዉ።

  • @egizabhiryemesgen1888
    @egizabhiryemesgen18884 күн бұрын

    Hager ferso 😂😂

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki4 күн бұрын

    ኣሪፍ ነው ታጣቂ መግባት የለበትም

  • @cammadunuur4488
    @cammadunuur44884 күн бұрын

    ከ አፋር የተፈናቀሉ ለምን አይ መለሱም

  • @Tigray_Hagerey
    @Tigray_Hagerey4 күн бұрын

    ፕሪቶሪያ ስምምነት ምን ይላል ? አማራ የወሰን ጥያቄ ይኑረው ምን ይኑሮው በህገመንግስት ይፈታል ነው የሚለው። እኛ በሳምንታት ውስጥ ያ ሁሉ ታንክና ከባድ መሳርያ ስናስረክብ አገራችን እስካሁን ተወሮ ይገኛል። ፕሪቶሪያ እስካሁን አልተተገበረም። በገዛ አገራችን TDF ነበራቹ ምልሻ ነበራቹ ብለህ እንዳንመለስ የመከልከል መብት የለህም። እኛ ግን መከላከያ ተብየ ህዝባችን የጨፈጨፈ ጆኖሳይድ ወንጀለኛ ከአገራችን ይውጣ የማለት መብት አለን ምክንያቱ የሰላም ስምመነት ተፈራርመንም እኛን ለማጥፋት ብቻ ነው እየሰራቹ ያላቹ። የአላማጣ ህዝብ ማን ሰልፍ እንዲወጣ ያደርገው እንደነበረ ከራሱ ምላስ ሰምተነዋል

  • @KbGg-mg9go

    @KbGg-mg9go

    4 күн бұрын

    100%Fact 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw4 күн бұрын

    ወያኔኮ "ለአላማ" ከኦሮሙማ ጉያ ውስጥ ነው ያለው፡፤ ታዲያ የኢትዮጵያን ህዝብ ቢሊዮኖች ብሮችን ከአብይ አህመድ እየወሰደ አማራን ለማጥፋት ቢሰራ ቀዳሚው ደስተኛ አብይ አህመድ ነውኮ!!! ደስ የሚለው ነገር ግን ይህንኑ ያጋራ እቅዳቸውን አማራው ቀድሞ አውቆ የተቀናጀ ተጋድሎ እያደረገ መሆኑን ሁለቱም ድንጋዮች ስለሆኑ እስ.ከ.ሚ.ጠ.ፉ ድረስ ማመን አለመፈለጋቸው ነው፡፡

  • @Abnezer_YT
    @Abnezer_YT4 күн бұрын

    Koshasha

  • @antyworrk3051
    @antyworrk30514 күн бұрын

    Tenbe Gala

  • @abenezersalemu6146

    @abenezersalemu6146

    4 күн бұрын

    Dedeb ahya koda rase

  • @Hkim185

    @Hkim185

    4 күн бұрын

    እቺ ምላሳቹህ ነዉ ከወለጋ ያፈናቀላኀቹህ

  • @samera626
    @samera6264 күн бұрын

    ጠለምት ነው ጀኔራል ፀለምት አይደለም

  • @SenayNigus

    @SenayNigus

    3 күн бұрын

    ምን ማለት ነው ጠለምት ? 😂

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw4 күн бұрын

    ብልፅግና ወያኔን አፍቅሮት ሳይሆን ሁለቱ ሕዝቦች ከተስማሙ ለስልጣኔ ያሰጋኛል ብሎ ስለሚያስብ ነው

  • @ayilelemma187
    @ayilelemma1874 күн бұрын

    በጨበጣ አባት፣ በጨበጣ ትምህርት፣ በጨበጣ እውቀት፣ በጨበጣ ማንነት ነግሶ ሀገራችንን አጠነባት! የደም ምድር አደረጋት!!

  • @mosesadulis1443
    @mosesadulis14434 күн бұрын

    The journalist is very racist!

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n4 күн бұрын

    ጄኔሬል ይሄ ጨፈጫፊ ወበዳ ምን ያገበዋል

Келесі