በሰራተኛቸው ተሰርቃ የመጣችው ልጅ

Ойын-сауық

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 97

  • @Zuzu-sk4ik
    @Zuzu-sk4ik2 ай бұрын

    የመጀመሪያ ነኝ የምታዩት ሁሉ አገራችንንሰላም ያድርግልን እኛም በሰላም ለአገራችን እንግባ ቅመሞችየ😍

  • @user-qm3yi9bo7k

    @user-qm3yi9bo7k

    2 ай бұрын

    አሜንን ያረብ

  • @user-up1yl3ct6p

    @user-up1yl3ct6p

    2 ай бұрын

    አሜን

  • @beki4007
    @beki40072 ай бұрын

    ልጂትዋ ግን ልክ አይደለችም ለማታውቀው ቤቴሰብ እብደት ሆ ምን አጎደሉባት አሁን

  • @user-hl4oo1do2q

    @user-hl4oo1do2q

    Ай бұрын

    ድራማኮ ነው

  • @mulumassa9214
    @mulumassa92142 ай бұрын

    melkam wrlajocje nachew ❤

  • @TigistMamo-or1pu
    @TigistMamo-or1pu2 ай бұрын

    ሆዴ ብጥስ አለ ሳሚኝ እያለች ጥላት ሰትየድ

  • @Konji-xb7hk

    @Konji-xb7hk

    2 ай бұрын

    Hy

  • @ktube8920
    @ktube89202 ай бұрын

    እኔ የአረብ ሰራተኛ ነኝ ሀ ቢሉኝ ለ አልልም ወላሂ አፌን እንደዘጋሁ እውላለሁ አድራለሁ ስለ ሂወታቸው አይመለከተኝም ፅዳቴ ላይ ነው ትኩረቴ ይገርሙኛል አሰሪ ጋር የሚለፋለፉ ለዛም ሚስጥር የሚያወጡ

  • @user-nf3rm3ot6p

    @user-nf3rm3ot6p

    2 ай бұрын

    ላቺ መልስ ልስጥሽ ያመጣቻት ሰራተኛዋናት ልክናት

  • @ttww9470

    @ttww9470

    2 ай бұрын

    ​​@@user-nf3rm3ot6p ትክክል መጀመርያ ታሬኩን ቢደመጥ መልሡ እዝሁ ላይ አለ ኮሜት ተመፃፉ 😂😂

  • @disccell5888
    @disccell58882 ай бұрын

    ተደላድላ ምትኖረውን ልጅ ምቀኛ ናይ ይድፉሽ

  • @barkot-hm3fm
    @barkot-hm3fm2 ай бұрын

    እኔ የሰው ልጅ አምጥቼ ላሳድግ ነበር ከልጆቼ ጋር ተውኩት ለፍቶ መላ መሆን ነው በአድ በአድ ነው

  • @user-dg1uh6kf1k

    @user-dg1uh6kf1k

    2 ай бұрын

    አቅም ካለማ ማሳደግ መልካም ነው ለስጋ ባይሆኑ ለነፈስ ይሆናሉ በተለይ የቲም ከተገኘ

  • @halom3886
    @halom38862 ай бұрын

    ውይ የሰው ልጅ ማሳደግ ያስፈራል

  • @meronzerihun7505

    @meronzerihun7505

    2 ай бұрын

    ምንም አያስፈራም እራስ ወዳድ ስለሆን እንጂ

  • @Holyshit-ku4fn

    @Holyshit-ku4fn

    2 ай бұрын

    ባዕድ ሁሌም ባዕድ ነው

  • @marysam9193
    @marysam91932 ай бұрын

    አንዳንዴ ገረድ ገረድ ነዉ አስተሳሰቡብ እንደ ኑሮዉ የወረደ አሁን ምን አንድትሆን ነዉ የነገረቻት !!!!

  • @TigistMamo-or1pu

    @TigistMamo-or1pu

    2 ай бұрын

    አይባልም ገረድ ሲቀጥል የአይምሮ ጥያቄ አለባትእናትየውም ያለችበትን ልጅ ማለት ምን ማለት አደሆነ አታውቁምን ለሁለቱም ቤተሰብ ተስፋ ትሆናለች

  • @shewayedemile7351

    @shewayedemile7351

    2 ай бұрын

    የስዋ የአእምሮ ጭቀት አይታያችሁምደ ምድነዉ እምታስቡት ግን

  • @Nazrwet

    @Nazrwet

    2 ай бұрын

    ሲጅመር ሰው ገረድ አይባልም😮😮አንቺ እርስ ገረድ ነሽ

  • @Holyshit-ku4fn
    @Holyshit-ku4fn2 ай бұрын

    የቤተሰቧን ትግስት አደነቅኩ: እኔ ብሆን ....

  • @marysam9193
    @marysam91932 ай бұрын

    ቆሻሻሻሻሻሻሻ ነሽ እንዲህ ተንከባክበዉ ይዘዉሽ እንዲህ በድፋረት ትናገሪያለሽ ከዛ ከመከራ ከችግር ኑሮ አዉጥተዉ አንደላቀዉ ስላሳደጉሽ ማመስገን ሲገባሽ እንዲህ ማንጓጠጥ ህምምምምም

  • @TigistMamo-or1pu
    @TigistMamo-or1pu2 ай бұрын

    እዲህ አይነት አባት የትም አይገኝ

  • @babatek7136
    @babatek71362 ай бұрын

    ካሳደጉ ላይ ቅር እንዲህ ነው ግን ጠላት አይጠፉም።!!!

  • @sn-jn3eg

    @sn-jn3eg

    2 ай бұрын

    ግን ሰራተኛዋም ላይ መፊረድ ይከብዳል ሰላም ነስተዋት እኮ ነው😢😢

  • @ktube8920

    @ktube8920

    2 ай бұрын

    ​@@sn-jn3eg ምን አገባት ስለ ሠው ሂወት

  • @TigistMamo-or1pu

    @TigistMamo-or1pu

    2 ай бұрын

    ​@@ktube8920ለምን አያገባትም እሷ አይደለች ያመጣቻት

  • @marysam9193
    @marysam91932 ай бұрын

    ጓደኛዋ ግን በጣም አስተዋይ ትመስላለች

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese2 ай бұрын

    ሰው ምቀኛ ነው እውነት እደዚህ አይነት ፋቅር አሳጣቻት

  • @tigisttigist7511
    @tigisttigist75112 ай бұрын

    ለምን አቋረጣችሁት ክፍል ሁለት ይኑረው🙋

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n2 ай бұрын

    እንዲ እየሆኑላት ምንድነው ማጓራት😏አባትየው በተለይ ደስ ሲሉ❤

  • @TigistMamo-or1pu
    @TigistMamo-or1pu2 ай бұрын

    ባለጌ ክላሴ ለቀህ ውጣልኝ ከማ ቤት?

  • @memehirumadamo2803
    @memehirumadamo28032 ай бұрын

    ጌታ ሆይ የሰው ልጅ ከምመኝ የረሰን ልጅ ስጤኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Tigst-dt2yz
    @Tigst-dt2yz2 ай бұрын

    የሰውልጅየሰውነውምንምቢደረግለትዞሮወላጆቸንይላሉ😢😢

  • @shewayedemile7351

    @shewayedemile7351

    2 ай бұрын

    አወ ግድነዉ ወላጆች መን መተዋወቅ አያስፈልግም ማለትነዉ ግድኮነዉስጋነትምኮ መጥፎነዉ

  • @EftuuMamad-lb9lm

    @EftuuMamad-lb9lm

    2 ай бұрын

    atamio

  • @mulumassa9214
    @mulumassa92142 ай бұрын

    sertgnaw wergna weym kenetgna nat legetun betam new ymewdwat endeljachew tenkebakebew new yasadegwat bzh gze btely menager asefelage aymeslgnm

  • @FeredosEsha-ll5nn
    @FeredosEsha-ll5nn2 ай бұрын

    😢😢😢

  • @bezalove558
    @bezalove5582 ай бұрын

    manew?????? dramaw betam des ylal❤❤❤❤

  • @user-yt6sd8ge5m
    @user-yt6sd8ge5m2 ай бұрын

    የማንነት ጥያቄ ነው

  • @MK-yr3up
    @MK-yr3up2 ай бұрын

    Lijtwa gn kfu endezi adrgew asadgew

  • @user-sp5rv9op9h
    @user-sp5rv9op9h2 ай бұрын

    የሠው ልጅ ከማሳደግ ውሻ ማሳደግ ይሻላል ላሳደጉም ክብር መስጠት ተገቢ ነው

  • @user-hh6bz5wi8o
    @user-hh6bz5wi8o2 ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @user-qk7je8yr2j
    @user-qk7je8yr2j2 ай бұрын

    Uff😢😢😢😮😮

  • @kxx683
    @kxx6832 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mulumassa9214
    @mulumassa92142 ай бұрын

    teru adergw endeljachw selasadegwat eswam bzu bensu mechekn aygebam menem behon teru asadagwach nachew

  • @user-ti9uj4oo7c
    @user-ti9uj4oo7c2 ай бұрын

    ♥️♥️

  • @FerFf-ih7vp
    @FerFf-ih7vp2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu2 ай бұрын

    አይ እኝ ሰዎች በእዳቸው

  • @TaganshMajali
    @TaganshMajali2 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😮😮

  • @dibootube816
    @dibootube8162 ай бұрын

    😍😍

  • @user-ej7uf1jy7h
    @user-ej7uf1jy7h2 ай бұрын

    ❤❤❤❤😢😢😢

  • @SafiiAliyyii
    @SafiiAliyyii2 ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @user-qj4kh4ts1g
    @user-qj4kh4ts1g2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rosirosi-on8bu
    @rosirosi-on8bu2 ай бұрын

    😢😢😢😢😭😭😭😭😭

  • @helenyasmina3182
    @helenyasmina3182Ай бұрын

    መጨርሻው

  • @user-zh4yk2fg2c
    @user-zh4yk2fg2cАй бұрын

    😢😊

  • @bsgs6160
    @bsgs6160Ай бұрын

    ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @gdjb6469
    @gdjb64692 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @ghgtghg6835
    @ghgtghg6835Ай бұрын

    ❤❤😢

  • @marysam9193
    @marysam91932 ай бұрын

    አንዳንዴ እኮ ደሃ የማያልፋለት አንዲህ ያመነዉን ስለሚክድ ነዉ ስታስጠላ!!!

  • @barkaj9096
    @barkaj90962 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @tigtig2037
    @tigtig20372 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AdiyaAbdo
    @AdiyaAbdo2 ай бұрын

    Ayi des yilal andi layi mamalasachow

  • @shgsuzhhahsh9500
    @shgsuzhhahsh9500Ай бұрын

    ኡኡኡኡፍፍፍፍ😢😢😢😢 ልጅ መጠት አቻገርነው

  • @mkiyaseid5692
    @mkiyaseid56922 ай бұрын

    💔💔💔😭😭😭😭😭😭👈

  • @user-zb8fm5wv1d
    @user-zb8fm5wv1dАй бұрын

    ማን ይሆን ያንኳኳው😮😮😮

  • @user-uh3oq9oh8s
    @user-uh3oq9oh8sАй бұрын

    ማነው የቆረቆረው?😂😂

  • @shgsuzhhahsh9500
    @shgsuzhhahsh9500Ай бұрын

    በትዳር ውስጥ ለይ ልጅ ይስጣን

  • @Milo-ur7og
    @Milo-ur7og2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤😅😅

  • @nancyjm7787
    @nancyjm7787Ай бұрын

    በኢትዮጵያ ድርማ ባጣም የምያሰጣሳኘ የሳራትኛ አለባባስ

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile2 ай бұрын

    ኮምታተሮ ተረጋጉ

  • @user-zh4yk2fg2c

    @user-zh4yk2fg2c

    Ай бұрын

    ውይሰውየውአሳዘነኝ

  • @ikramsadik9300
    @ikramsadik93002 ай бұрын

    Balege nate

  • @user-dd8qn3et8b
    @user-dd8qn3et8b2 ай бұрын

    😮😮😮😮😮😮😮😅

  • @user-hi1ln2vw7u
    @user-hi1ln2vw7u2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢

  • @mekonnen74
    @mekonnen742 ай бұрын

    ምነው ነጠላው ላይ ያለውን መስቀል ባትዘቀዝቁት???

  • @user-tz7bg8ot2u

    @user-tz7bg8ot2u

    2 ай бұрын

    😂

  • @ttww9470

    @ttww9470

    2 ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-ln4dd1iz3e
    @user-ln4dd1iz3e2 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @firdos-ex7dc
    @firdos-ex7dcАй бұрын

    😂😂😂😂

  • @marysam9193
    @marysam91932 ай бұрын

    ደም አልቅሽ አታሳዝኝም ወረኛ!!!

  • @tigistkebde5043
    @tigistkebde50432 ай бұрын

    😢😢😢

  • @user-ti9uj4oo7c
    @user-ti9uj4oo7c2 ай бұрын

    ❤❤

  • @buzebekene5929
    @buzebekene59292 ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @ቃልዬ
    @ቃልዬ2 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @StarCell-hw6kl
    @StarCell-hw6kl2 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia212 ай бұрын

    😢😢😢

  • @Rhmaa-kw1fp
    @Rhmaa-kw1fp2 ай бұрын

    😢😢😢

  • @user-rd3cj9gz8r
    @user-rd3cj9gz8r2 ай бұрын

    😢😢😢

  • @bakalogirma1641
    @bakalogirma16412 ай бұрын

    😢😢😢

  • @JooklJookl
    @JooklJookl2 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @sawa8227

    @sawa8227

    2 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

Келесі