/በስንቱ/ Besintu S2 EP.29 " ዕዳ 1"

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 357

  • @AtoMedia
    @AtoMedia

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ልጄ አስቸጋሪ እንዳይሆን ለይኩኝ ❤

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE

    ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ፣ እስኪ በስንቱን ያላቹ👍👍👍👍👍👍👍

  • @MohamednuriGali
    @MohamednuriGali

    አብዛኛው ፊልምም ሆነ ድራማ ላይ ሴቶችን የበታች የሚያደርግ ነው ይሄ ድራማ በወንድ ላይ መሆኑ በዙም አይከፋም

  • @JujuTube2552
    @JujuTube2552

    11ኛ ነኝ በላይክ መርቁኝ😅

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f

    በስቱና የሂሩቴን እንደኔ የሚወዳቸው♥️👌

  • @user-sh5so2ow7h
    @user-sh5so2ow7h

    በስየ መች ነው ሂሩቴ የምታቅፍህ ሁል ጊዜ ፊቷን አዙራ ነው የምትተኛው

  • @tigisttube5648
    @tigisttube5648

    የበስየ አድናቂወች በላይክ አሳዩኝ😂😂

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh

    አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ❤❤❤

  • @user-tc8tt3zw9h
    @user-tc8tt3zw9h

    በስዬ የሳቄ ምንጭ 🤣 ስወድህ 😍

  • @tsegaagize7498
    @tsegaagize7498

    የብድር ጉዳይ እኔ እራሱ አዋቂ አዌ ጋር መሄዴ ነው😂😂

  • @user-oz8gw4qs9b
    @user-oz8gw4qs9b

    ፍቅር

  • @TesfishNegni-zw6pv
    @TesfishNegni-zw6pv

    ቢንቢ የናቀዉ ፊት ታቅፈን እያደርን አላለም😂😂😂😂😂

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807

    በስቱ ድራማ በጣም ነው የሚመቸን ይሄን የሀገራችን ችግር በሳቅ ይለውጠዋል በጣም ተመችቶኛል።

  • @MeronDebebe-wl9te
    @MeronDebebe-wl9te

    በስንቱን እደኔ የሚወደው👍👍👍👍👍

  • @shary_ta
    @shary_ta

    Huge fans of Besntu from 🇪🇷 ❤we love you.

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049

    ያረማን እዝነትህን ሀገራችን ሰላም አርግልን የሚያስተውል መግስት ይስጠን ከባዳ ነው በ ገዛ ሀገራችን በ ገዛ መግስታችን እንገደላለን እንፈናቀላለን እንዘረፊለን አረብ ሀገር ስት አመት የለፋንበትን በዶዘር አመድ አመድ ያረገዋል እሺ ይት እንግባ ኢሄ ሁሉ ግፍ ያ አላህ ያተን ፍርድ ቅርብ አርገው

  • @Seble67
    @Seble67

    😂😂😂😂የበስንቴ እዳ አያልቅም መቸም ቀጣይ እዳ ሁለት በጉጉት👌👌💚💛❤️

  • @user-jp4nh5ew8k
    @user-jp4nh5ew8k

    በስንቴ ❤አሌክስ እረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤

  • @user-gi7mf5lx7h
    @user-gi7mf5lx7h

    እዚህ ምድር ላይ እንደ በስንቱ አይነት ሰው ከለ😂😂😂😂

  • @user-fm3sb7dj1l
    @user-fm3sb7dj1l

    ኢየሱስ ያድናል ❤❤❤❤❤

Келесі