/በስንቱ/ Besintu EP 43 "የትዳር ግሬደር"

Ойын-сауық

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#besintu_sitcom
tiktok : www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 461

  • @user-xg6cb3lf2r
    @user-xg6cb3lf2r Жыл бұрын

    እንደ ሂሩቴ ለቤቱዋ ምትጨነቅ ሴትን ያብዛልን

  • @Tube-zu5ff

    @Tube-zu5ff

    Жыл бұрын

    ሴቶች ሁለየ እንጨነቃል ወዶችናቸውጂ. አዝግ የሆኑብን

  • @user-yk9ez9uj6y

    @user-yk9ez9uj6y

    Жыл бұрын

    ​@@Tube-zu5ff 😂😅

  • @agereaddis1762

    @agereaddis1762

    Жыл бұрын

    እኔም ለባሌ ለልጆቸ ለቤቴ ስፍስፍ ነዉ የምለዉ

  • @abenet027

    @abenet027

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @abenet027

    @abenet027

    Жыл бұрын

    ​@@agereaddis1762 አቤት ውሸት ሲል ነው ባልሽን የሰማሁት?

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Жыл бұрын

    ለባለትዳሮች ጥሩ ትምህርት ነው ከቤተሰብ በላይ ምንም የለም

  • @wawawiwi3809
    @wawawiwi3809 Жыл бұрын

    ወይኔ ሙሉቀን እደዛሬ ያሳቀኝ ቀን የለም😂😂😂

  • @asayebirhangetachew
    @asayebirhangetachew Жыл бұрын

    አትሳቱ፤ ክፉ ባልንጀርነት መልካሙን አመል ያጠፋል። 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:33

  • @samueldenboba7460
    @samueldenboba7460 Жыл бұрын

    እውነት ትልቅ ትምህርት ይሰጣል፡፡በየሳምንቱ ደስ ብሎኝ ትልቅ ቁምነገር አገኝበታለው፡፡በስንቱ እና ሂሩት በሁሉ ነገራቸው መጨረሻ ላይ ደስ ይላል ያስቀናሉ፡፡

  • @HiwotAlemu-bm5ch

    @HiwotAlemu-bm5ch

    10 ай бұрын

    😢😢gb😢t

  • @mintesnotpetros1665
    @mintesnotpetros1665 Жыл бұрын

    ለጋሽ ስዩም እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤

  • @teybaahmde2578
    @teybaahmde2578 Жыл бұрын

    ሳምንቱን በጉጉት የሚጠብቅ ማነዉ ግን😂😂😂😂😂አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የመጣብንን ሙሲባ አላህ ያንሳልን ፍትህ በግፍ ለሚገደሉት መሳኪኖች ፍትህ ለህፃናቶች😢😢😢😢

  • @user-sj5fk1bp9n

    @user-sj5fk1bp9n

    Жыл бұрын

    ThisisamazingIloveallofbesntuacterssandthankyou😂❤

  • @user-sd4hf8py9l
    @user-sd4hf8py9l Жыл бұрын

    ትክክለኛ የዘመኑ ትዳረ

  • @yedipro1145
    @yedipro1145 Жыл бұрын

    ይህ ድራማ አይደለም የኔን ቤት እያፈረሰ ያለ ትክክለኛ ታሪክ ነው😢😢😢😢😢😢

  • @user-sd4hf8py9l

    @user-sd4hf8py9l

    Жыл бұрын

    የሁላችንም ቤት ያለ ውነታ ነው

  • @tube5986

    @tube5986

    Жыл бұрын

    እንደማመር በቅንነት🥰

  • @marmaryeheyabenat1796

    @marmaryeheyabenat1796

    Жыл бұрын

    ayzosh❤

  • @hayumamu1725

    @hayumamu1725

    Жыл бұрын

    አብዛኛው ቤት እንደዚህ ነው

  • @mekdelawitabebawasefa5867

    @mekdelawitabebawasefa5867

    Жыл бұрын

    Telot argi

  • @Jemsbond6553
    @Jemsbond6553 Жыл бұрын

    ሁሉም ይችላሉ ምርጥ ናቸው ግን በስንቱ እና ሙሉቀን 😂😂😂😂

  • @hayuti8321
    @hayuti8321 Жыл бұрын

    ሂሩቴ ስወድሽ ምንም ትወና አይመስልም እኮ አንዳንዴ ትክክለኛ ባልና ሚስት ነው ምትመስሉኝ ወላሂ

  • @mengistulema493

    @mengistulema493

    Жыл бұрын

    አረባክሽ ባልዋን አትሞላፈጥ የምትል ሚስት ነው ትክክለኛ ትዳር የሚመስለው

  • @melkamu9571

    @melkamu9571

    Жыл бұрын

    ❤❤❤በስንቱን❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @melkamu9571

    @melkamu9571

    Жыл бұрын

    😅😂😅😂😅

  • @melkamu9571

    @melkamu9571

    Жыл бұрын

    ድራማው ደስ ይላል

  • @betitube5721
    @betitube5721 Жыл бұрын

    የገረመኝ ሰው ሁሉ ከስህተቱ በኃላ ነው የሚማረው ምናለበት ከውጪ ይልቅ ወደ ውስጣችን ብናተኩር ብዙ ነገሮችን እናተርፍ ነበር ዛሬ ዛሬማ ብዙ አጥፊዎች በዙሪያችን አሉ የራሳቸውን አፍርሰው የሌላውን ለማፍረስ የሚታገሉ ሰይጣናዊ ስራን የሚሰሩ የስንቱ ቤት በአቻ ግፊት ፈርሷል ቤቱ ይቁጠረው ለዚህ የአንበሳውን ድርሻ የሚይዙት ወንዶች ናቸው ምን ያህሉ ነው እንደ በስንቱ ቶሎ የሚነቃውና ትዳሩን የሚጠብቀው በድዕረ ዘመናዊነት ተጀቡኖ እግዚአብሔር ያከበረውን ትዳር የሚያቃልለው መታሰር የመሰለው ከብዙ ነገር እንደተጠበቃችሁ ባወቃችሁ ወደ ማስተዋሉ እንደገና ይመልሰን

  • @user-np8uq7jb7c
    @user-np8uq7jb7c Жыл бұрын

    እያዝናና ብዙ የሚያሥተምር ነዉ ዋዉዉዉ

  • @bintube5298

    @bintube5298

    Ай бұрын

    44⁴rrŕ

  • @zemaritfasikatube587
    @zemaritfasikatube587 Жыл бұрын

    በስንቱ ዘመኑን የዋጀ ምርጥ ድራማ ነዉ 😍

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Жыл бұрын

    መጥፎ አመል ጥሩውን ያጠፋል ይላል የእግዚአብሔር ቃል

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын

    እውነትም የትዳር ግሬደር የዘመኑ ግሬደር የድሀውን ቤት ያፈርሳል በሌላ በኩል የሰው ትዳር ያፈርሳል ጥሩ ትምህርት ነው

  • @janemoha4420

    @janemoha4420

    11 ай бұрын

    Wow, nice drama❤

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын

    በጣም አስተማሪ ነው እንደሂሩት ቤቷን የምትወድ ባሏን ሲያጠፋ ተውብላ ወደቤቱ የምትመልስ ሴት ያድርገን ❤ ሙሉቀንቸሁሌ እንደተናቀነው ግን ለምን ለምን ለምን😂😂

  • @janemoha4420

    @janemoha4420

    11 ай бұрын

    All of this drama staffs are amazing.❤

  • @dovedaddy1488
    @dovedaddy1488 Жыл бұрын

    ኡፍፍ እንደዚ አዝናኑን እንጂ 😂😂😂😂 ❤❤❤

  • @aynuabebe1983
    @aynuabebe1983 Жыл бұрын

    እንደ በስንቱ አዝግ ባሎችን ያብዛልን😅😅

  • @Wez123
    @Wez123 Жыл бұрын

    አዳነች አበቤ የሃገር ትራክተርም ግሬደርም😂

  • @deletakele1773
    @deletakele1773 Жыл бұрын

    አለማየሁ ታደሰ ሰንቱ ሰው ትዳሩን ፍታ ጓደኛ ጓደኛ እያለ።የደረሰበት ያውቀዎል😭😭

  • @betitube5721
    @betitube5721 Жыл бұрын

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ትክክለኛ የሆነ የዘመኑን ትዳር ያሳየን ነው ቤታችንን እንዳናይ በቅራቅንቦ ሸወዱን እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን በርቱ

  • @behagud359
    @behagud359 Жыл бұрын

    ይሄን ኮመንት ይምታነቡ ፈጣሪ ያሰባቹትን ያሳካላቹ❤❤❤

  • @salesalamkasa6182

    @salesalamkasa6182

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @tigistgetachew1446

    @tigistgetachew1446

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @henenhenen2244

    @henenhenen2244

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-co5io4ib4x

    @user-co5io4ib4x

    Жыл бұрын

    አሚን ያረብ

  • @natigetu9310

    @natigetu9310

    Жыл бұрын

    Amen amen

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo Жыл бұрын

    ሰማይና ምድር ተጋብተው ነው የወለዱኝ አይ ሙሌሌሌሌሌ❤❤❤😂😂

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Жыл бұрын

    የባሎች የተለመደ አባባል "እኔ አልከፈልኩም " 🤣🤣

  • @meryemmohammedyassin7795
    @meryemmohammedyassin7795 Жыл бұрын

    በሰቱ እደኔ የሚወድ ላክ

  • @gijoestudio

    @gijoestudio

    7 ай бұрын

    Mn lelake

  • @samuel_arse
    @samuel_arse Жыл бұрын

    Wow ምን አይነት ድራማ ነው በስማም ድንቅ ብቃት🔥

  • @maremasnedw8215
    @maremasnedw8215 Жыл бұрын

    አይ በስቱ በዝናቡ ድራፍት ስትሳሚ ኖረሽ አላለም😂😂😂😂😂😂

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 Жыл бұрын

    የዛሬው የኔንና የባሌን ታሪክነው ያቀረባችሁት የኔውም እጎደኞቹጋ ሢሠባሠብ ሥልክእኮ በስረአትአያወራኝም ያናድዳል የትዳር ግሬደሮች😂😂

  • @tube5986

    @tube5986

    Жыл бұрын

    🥰እንደማመር በቅንናት

  • @slimshady-de5wz
    @slimshady-de5wz Жыл бұрын

    ዙፋኔ ሙሉቀንን ስትወልጅ 8 ጊዜ እእእልል ተብሎልሻል 😂😂😂

  • @MG-hk9vt

    @MG-hk9vt

    Жыл бұрын

    አስራ ሁለት ጊዜ ነው ሚባል አራቱን ትተውት ነው

  • @Ethiopia2112
    @Ethiopia2112 Жыл бұрын

    ስንት አይነት ግሬደሮች አሉ መሰላችሁ ከባድ ነው ትክክለኛ ነገር ነው የሰራችሁት እንደ በስንቱ አይነት ባል አስተዋይና ቅን በክፉ ቦታ ላይ የሚስቱን ቃል ያስታውሳል ሌላው ገልቱ ደግሞ ተሳቀልኝ ብሎ ቤተሰቡን ያሳቅቃል። በሴቶችም ደግሞ አለላችሁ አንዳንዱ ክፉ ክፉ ወሬዎችን በማምጣትና በማማከር የሴቷን ልብ ቅን እንዳይሆን የሚያደርጉ እንዲሁም ከሷ በላይ ለባሏ ለመታየት የሚሞክሩ በሴቶቹ ደግሞ በጣም ይብሳል። ባሎችና ሚስቶች ትዳራችሁን ጠብቁ ልጆቻችሁን በሰላም አሳድጉ የሶስተኛ ወገን ጣልቃ ገብነት አይኑራችሁ።

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын

    ሲጀመረ ሱስተኛ ሰዉ በምንም አጋጣሚ አያስፍልጎም ለሰላምታ እንጁ ከመጥፎ ጓደኛ አላህ ይጠብቀን እወዳችኋለሆ ክበሮልኝ🙏😘😘😘

  • @getachewwuletaw9682
    @getachewwuletaw9682 Жыл бұрын

    አይ አሌክስ!! ትምህርት ይልሀል ከበስንቱ ።

  • @zedbest
    @zedbest Жыл бұрын

    ጥሩ አስተማሪ ድራማ ነው

  • @kibebew
    @kibebew Жыл бұрын

    የወደፍት ምስተ ሆይ ስንጋባ እንደየዛሬዋ ህሩት ሁኝ እሽ

  • @zabebaa1065

    @zabebaa1065

    Жыл бұрын

    አንተ እንደበስንቱ መሆንህን አትርሳ በቃ 😂

  • @user-yn3vd7in3n
    @user-yn3vd7in3n Жыл бұрын

    የዛሬው ይለያል❤😂ደቂቃውም ረጅም ነውልን😮

  • @hassen2798
    @hassen2798 Жыл бұрын

    ምርጥ ጥበብ

  • @amrh610

    @amrh610

    Жыл бұрын

    ምርጥ ጥበብ👍👍👍

  • @gebitarago3297
    @gebitarago3297 Жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ድራማ ነዉ ።በተለይም ሕሩት ምርጥ ሚስት ነሽ በርቺ

  • @AskalDejene
    @AskalDejene Жыл бұрын

    ግሬደሩቹ አክታቸው ደስ ይላል😂😂😂😂

  • @iloveyouethiopian3936

    @iloveyouethiopian3936

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky Жыл бұрын

    በትክክል አለህ ከእንደዚህ አይነት ጓደኛ ይጠብቀን

  • @yosephubuntu
    @yosephubuntu Жыл бұрын

    ሙሌ ቲክቶክ አልተጠቀመም እንጂ የአሁኑ ወጣት ህይወትን ያሳያል

  • @Ethiopia291
    @Ethiopia291 Жыл бұрын

    😂በስቱ💜 በሳምንት አንዴ መሆኑ ነውጂ ሁለት ሶስቴ ቢሆንኮ😋

  • @mohammedmohammed-qg1xq
    @mohammedmohammed-qg1xq Жыл бұрын

    አረ ቤተሰብ ሃሳባችሁ ምንድነው በሳቅ ሊትገለን ነው 🤔🤔🤔😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын

    ዋዉ በማርያም በጣም አስተማሪ ድራማ ነዉ ይመቻችሁ በስንትዬ ሄሩትዬ በእዉነት በጣም ደስ ትሉኛላችሁ እእእእወወወወዳዳዳዳችችችችኋኋኋኋኋኋለለለለዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤

  • @user-lh2mf7gs1d
    @user-lh2mf7gs1d Жыл бұрын

    በጣም ኣስተማሪ ድራማ ነው

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j Жыл бұрын

    ላወቀበት አስተማሪ ነው እውነት ነው

  • @user-si3um2jy9u
    @user-si3um2jy9u Жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ሙሌ ያስተላለፈው መልክት ሚገርሚ ነው አዳድ ቤተሰብ ያልተሳካለትን ልጅ ከመካድ በማይተናነስ መልኩው ነው ሚመለከተው ከባድነው😢

  • @Alhamdulillah_2534

    @Alhamdulillah_2534

    Жыл бұрын

    😢😢

  • @mariouset142

    @mariouset142

    Жыл бұрын

    በጣም

  • @abebawteshome1347
    @abebawteshome1347 Жыл бұрын

    ምርጥ አስታማሪ መልእክት ነው

  • @princead1239
    @princead1239 Жыл бұрын

    ምርጥ ስራ ነው ።

  • @Jesussaves115
    @Jesussaves115 Жыл бұрын

    በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ነው

  • @hayatab5501
    @hayatab5501 Жыл бұрын

    ዋውውውውውው አውን ትዳር ባይኖርኝም ለወደፊት ትልቅ ትምህርት ወስጀበታለው❤

  • @user-kc8hn5so1d
    @user-kc8hn5so1d Жыл бұрын

    በስንቱ ዳባ የእናት ጡት ነካሽ የሚላት ነገር ያስቀኛል 😂😂😂😂😂 በስንቱየ የኔአደኛ❤❤

  • @honey48757

    @honey48757

    Жыл бұрын

    Daba??😃😃 Banda New kkk

  • @user-qt2ks5ox9b
    @user-qt2ks5ox9b Жыл бұрын

    perfect message

  • @subscribers489
    @subscribers489 Жыл бұрын

    የምር የዛሬው ልዩ ነው 😘😘😘👍👍👍👍

  • @samrawitbereke6896
    @samrawitbereke6896 Жыл бұрын

    This is the only drama( series) I like. Very educational GBU guys

  • @Njat-md2pz
    @Njat-md2pz Жыл бұрын

    ሙሉ የሌለ ነዉ ያሳቀችኝ ወጡ ሳይወጠወጥ ልክ ነሽ መጀመራ ባል መኖር አለበት አናቱ ሊባል😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @temesgenregassa
    @temesgenregassa Жыл бұрын

    Aboo, Alex Eebbifami. Waanti ati hojjettu barsiisaa fi bashannansiisaadha. Aartiin nama barateen yoo hojjetamu akkasitti nama hawwata!! Thank you all!!

  • @kalkali
    @kalkali Жыл бұрын

    እንኳን በማህበር ተወዳድረህ ብቻህን ብትወዳደር ሁለተኛ ነው ምትወጣው😅

  • @user-yk9ez9uj6y

    @user-yk9ez9uj6y

    Жыл бұрын

    የናትህ ልጅ ሥለሆንክ 😂😂😂

  • @VPS277

    @VPS277

    Жыл бұрын

    Haaaaaaaa Haaaaaaaa

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 Жыл бұрын

    አቦ ደስ ሚሉ እናትና አባት😁😁😎ከማማው ላይ እነረዳትወድቅ😁😁😎

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Жыл бұрын

    ውይ ሙሌ በሳቅ ገደልከን ይህ ሾው የቤተስብ ጭውውት ይመስላል የዘመናችን ምርጥ ስራ ሁላችሁም ትችላላችሁ👍❤️❤️❤️

  • @short_videos1221
    @short_videos1221 Жыл бұрын

    የዛሬው ይለያል በደንብ እያስተማረ በጣም ያዝናናኝ ድራማ ነው እናንተ ቀረፃችሁት እንጂ ይህ ህይወት ከእኔ ትዳር ጋር ይመሳሰላል ምናባቴ እንደማደርግ አላውቅም እግዚአብሔር ይሁነን ብዬ ዝም ብያለሁ 😢 አናቱን አትይውም 😅😂😂😂 አልለውም ለምን 😂😂 ባል የለኝማ😂😂😂😂😂 በኖረኝና አናቱን ባልኩት 😂😂😂😂እፎዬው ደከመኝ ደግሞ ጉንፋን ይዞኝ እንዴት አድርጌ ልሳቀው ስስቅ ሳል ይዞኝ እልም 😂😂😂ሙሉቀን በዚህ እንዳይቀጥልበት ፈራሁለት ተጃጅሎ እንዳይቀር 😂😂😂

  • @tegistuelias5338
    @tegistuelias5338 Жыл бұрын

    ጋሽ ስዩም እግዚአብሔር ጨርሶ ይመሮት❤👈

  • @ashenafialazar7897
    @ashenafialazar7897 Жыл бұрын

    በፊት ሳምንቱን በጉጉት ነበር የምጠብቀው አሁን ግን ሳስበው ከጉጉት ሰጎን ትሻላለች መሰለኝ...እንዴት ይሻለኛል???🤔🤔🤔

  • @fetaledebele6814
    @fetaledebele6814 Жыл бұрын

    በጠም።ሚርጤቺ ናቹ ቁምነገርና አስቅ ዲረማነው ዎደቾወሎ በጉጉት ነው የምንጠቢቃው ልክ እንደ ቤቶቺ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Жыл бұрын

    ዋው ምረጥ ትምረት❤❤❤❤

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 Жыл бұрын

    ድንቅ ትምህርት ።

  • @allmuslimlove1534
    @allmuslimlove1534 Жыл бұрын

    የሚገርም ትምህርት ነው👌

  • @user-vt4pn1um5g
    @user-vt4pn1um5g Жыл бұрын

    ዋውውው የዛሬው በጣም አስተማሪ ነው

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Жыл бұрын

    አስተማሪ ድራማ ነው👌

  • @user-ne8oo8yy7i
    @user-ne8oo8yy7i Жыл бұрын

    አሌክስ የትወናአው አባሳደሪ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ne8oo8yy7i

    @user-ne8oo8yy7i

    Жыл бұрын

    ❤❤❤😂😂😂😂

  • @janemoha4420
    @janemoha442011 ай бұрын

    Really nice🎉

  • @lovemovie6690
    @lovemovie6690 Жыл бұрын

    ሙሉ ስታምር❤❤

  • @user-fo7fe8bk2o
    @user-fo7fe8bk2o11 ай бұрын

    ❤ በስንቱ ምርጥ ሰው

  • @progressivemind994
    @progressivemind994 Жыл бұрын

    በጣም አሪፍ 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын

    ባል የለኝማ አይ ሙሉ 😂

  • @Hair-ipopa
    @Hair-ipopa Жыл бұрын

    የሙሉ እጅ ባል በኖረኝና አናቱን ባልኩት 😂😂😂😂 ውይ እንባዬ እስኪፈስ ነው ያሳቅሽኝ ። ትክክለኛ ድራማ ነው በጣም

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Жыл бұрын

    መጣችሁ ምርጦች ሀሙስ እስኪ ደርስ እደት እደምቸኩል❤

  • @yohannesghilay5297
    @yohannesghilay5297 Жыл бұрын

    Wow thanks it is a fabulous comedy

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 Жыл бұрын

    ዛሬ ወደነበራችሁበት ከፍታ ተመልሳችኋል በጣም አሪፍ ነበራችሁ ❤❤❤

  • @user-iu1qs8pt3z
    @user-iu1qs8pt3z3 ай бұрын

    አሌክስ አንደኛ!

  • @Mahifkr661
    @Mahifkr661 Жыл бұрын

    እውነት ነው አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 Жыл бұрын

    በጣም የምወደው ድራማ ውይ የዛሬው ይለያል ሆዴ ቆሰለ 😂 ላወቀበት ጥሩ ትምህርት አለው ❤❤❤❤

  • @jemijemi9375
    @jemijemi9375 Жыл бұрын

    አስተማሪ፣ምርጥየሆነ፣ስራበርቱ፣

  • @mamefuns8194
    @mamefuns8194 Жыл бұрын

    ፈጣሪየ ሆይ እንደ ሂሩቴ አይነት ሚስት ስጠን ለኛ ለወንዶች !!!

  • @tube5986

    @tube5986

    Жыл бұрын

    በቅንነት እንደማመር

  • @user-sb2vx1qo7l

    @user-sb2vx1qo7l

    Жыл бұрын

    😂

  • @Loly-nf4yk

    @Loly-nf4yk

    Жыл бұрын

    እንሻ አላህ

  • @emuye869

    @emuye869

    Жыл бұрын

    ፈጣሪየ ሆይ እንደበስንቱ አይነት ባል እዳሰጠኝ😒😀😜😜

  • @bezawittickher

    @bezawittickher

    Жыл бұрын

    Amen eganm yargen😊

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Жыл бұрын

    የምወዳች 👌👌👌

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej2295 Жыл бұрын

    Wow አሪፍ ትምርህት ሰጭ ነው👌❤

  • @executionmatters3840
    @executionmatters3840 Жыл бұрын

    አስገራሚ lesson

  • @solomongebreslase3053
    @solomongebreslase3053 Жыл бұрын

    Family is family !!!

  • @user-cr3tz9zw4m
    @user-cr3tz9zw4m3 ай бұрын

    እግዚአብር ያክብራችሁ ፀጋውን ያልብሳችሁ የሚገርም ነው ቀጥታ ህይወቴን ነው የነገራችሁኝ

  • @ccu3907
    @ccu3907 Жыл бұрын

    ትክክል ነህ 👏👏👏👏

  • @imebetlene7603
    @imebetlene76034 ай бұрын

    ቤተሰብና ጤና ከማንም ከምንም በላይ ነው::

  • @werkinehaynalem9183
    @werkinehaynalem9183 Жыл бұрын

    አስተማሪ ነው

  • @abdumarsil2495
    @abdumarsil2495 Жыл бұрын

    Amen

  • @gggu5782
    @gggu5782 Жыл бұрын

    ጥሩነውከቀልዱጋር ትምርትምአለው አሪፍነውበርቱ

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 Жыл бұрын

    የምርጦች ምርጥ ሲትኮም ! አጃዒብ

  • @tadiyosketema4400
    @tadiyosketema4400 Жыл бұрын

    One of my favorite Artist Alex😮 bidegagimew erasu alselech alegn eko😅😂

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын

    ،ድንቅ ነው

  • @helenmulugta8852
    @helenmulugta8852 Жыл бұрын

    አዎ ወላጆች ልጆች ሲወልዱ ሀላፊነት እንዳለባቸው ባግባቡ ማወቅ አለባቸው ጥሩ ድራማ ነው በርቱ በየሳምንቱ የምታነሱት እርስ ጥሩ ነው

  • @afroethio7066
    @afroethio7066 Жыл бұрын

    ምረጥ ሲትኮም 1ኛ

  • @akezaberhe6216
    @akezaberhe6216 Жыл бұрын

    _ጀለሶቸ አየ በከንቱ የኔ የሳቅ ምንጭ ሆደ ቆሰለ_

Келесі