🛎️ብሩክ ለ ሀይሚ ያልጠበቀቺውን ነገር አደረገላት 😱🥰

‪@abtube7318‬ ​‪@Haymitube01‬ ‪@marketube391‬ ‪@Efrem946‬ ‪@WinaTube-el9ct‬ ‪@Mubitube01‬ ‪@EBSKids‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@comedianeshetu‬

Пікірлер: 9 400

  • @BirukTube-
    @BirukTube-2 ай бұрын

    youtube.com/@Hab_Tube?si=LnMFmNkwJR-nZ8IU ወንድሜን ሰብስክራይብ አርጉልኝ🙏🥰🥰

  • @madenam830

    @madenam830

    2 ай бұрын

    እሽብሩኬ ሀይሚጋ ተጣመሩ ደስስትሉ ከምርርር እኛ የመዳምቅመሞች ማጣመር ስራችነው እኛ ተመልካችሁነን ቀረንጂ🤣🤣🤣

  • @ZeinabaSaid

    @ZeinabaSaid

    2 ай бұрын

    ብራ እነማርክ ምን ሁነውጨነው የጠፋት አምጣቸው እንጂ😥😥😥😥

  • @umueimran

    @umueimran

    2 ай бұрын

    ​@@ZeinabaSaidአረየኔምጥያቄነው ተናፍቀዋል

  • @mjikn1172

    @mjikn1172

    2 ай бұрын

    እሽ❤😂😂🎉

  • @warkialam4326

    @warkialam4326

    2 ай бұрын

    እሺ ብራየ❤❤❤❤

  • @Efrem946
    @Efrem9462 ай бұрын

    ይሄ ነገር እዴት ነዉ ጓደኛዬ እና የ አጎቴ ልጅ👩‍❤️‍💋‍👨

  • @gebreslasegebremedhin5386

    @gebreslasegebremedhin5386

    2 ай бұрын

    እኛም እየገረመን ነው😂😂😂

  • @user-gd5jn1jp1h

    @user-gd5jn1jp1h

    2 ай бұрын

    ❤❤ደስ ይለል

  • @user-bg5rh4ui4f

    @user-bg5rh4ui4f

    2 ай бұрын

    ኤፍ ብሯየ ፉቃ ገባለት ሊጣመሩ ነዉ❤️🤗

  • @user-gz1xt5fg2x

    @user-gz1xt5fg2x

    2 ай бұрын

    ኣጣራልን ኤፋየ❤❤❤😂😂😂😂

  • @NasriyaFarook-ox6vh

    @NasriyaFarook-ox6vh

    2 ай бұрын

    Guzo wede fiti new

  • @Sariy177
    @Sariy1772 ай бұрын

    የመዳም ቅማሞች ደስታችሁን በላይክ አሳዩኝ 👍👍

  • @ያራብ

    @ያራብ

    2 ай бұрын

    ❤❤❤እኔ

  • @djjdjchkv

    @djjdjchkv

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @LUbabayimer-nf7wc

    @LUbabayimer-nf7wc

    2 ай бұрын

    @@djjdjchkv እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝውደ

  • @user-je5tr9fz3u

    @user-je5tr9fz3u

    2 ай бұрын

    እደት ደስ እዳለኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rhkrt598

    @rhkrt598

    2 ай бұрын

    ምሰኪን ሀይሜ

  • @lidudxb8764
    @lidudxb87642 ай бұрын

    ብሩኬ ይሄ ሎተሪ እንዳያመልጥህ ሐይሚ ድንቅ ልጅ ናት❤

  • @SasddGaddd-bh2xk

    @SasddGaddd-bh2xk

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ameletekele1665
    @ameletekele16652 ай бұрын

    ኧረ በማሪያም ሲያምሩ ይጣመሩ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @Mubetube2
    @Mubetube22 ай бұрын

    ሀይሚና ብሩኬ ተጣመሩ አይለያችሁ ስወዳችሁ❤

  • @LUbabayimer-nf7wc

    @LUbabayimer-nf7wc

    2 ай бұрын

    እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝውደ

  • @user-ix5hj7ui6o

    @user-ix5hj7ui6o

    2 ай бұрын

    W🎉

  • @rahmarahma-kp2ck

    @rahmarahma-kp2ck

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @LUbabayimer-nf7wc

    @LUbabayimer-nf7wc

    2 ай бұрын

    @@rahmarahma-kp2ck እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝውደ

  • @HaileFeseha

    @HaileFeseha

    2 ай бұрын

    Mube and wuyna 1goch nachehu ymechachhu

  • @YeshiAmare-wz7rz
    @YeshiAmare-wz7rz2 ай бұрын

    በሁለታቸዉም መሀል ፍቅር አለ የምትሉ እጅ ወደላይ💞💏💏

  • @user-sw5yg2js5u

    @user-sw5yg2js5u

    2 ай бұрын

    አው😅😅😅😅😂😂

  • @tigisit2534

    @tigisit2534

    2 ай бұрын

    በተለይ ብሩክ 😁

  • @asytube7338

    @asytube7338

    2 ай бұрын

    በተለይ ሀይሚ

  • @zainabazainaba1936

    @zainabazainaba1936

    2 ай бұрын

    ላ ሁለቱም ​@@tigisit2534

  • @LUbabayimer-nf7wc

    @LUbabayimer-nf7wc

    2 ай бұрын

    ​@@user-sw5yg2js5uእህቴ ስብስክራይብ አርጌኝውደ

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm2 ай бұрын

    ብሩክ የሰጠት ሃብል ባለፈው ለናት የሰጣት ተመሳሳይ ነው በጣም ገረመኝ ❤❤

  • @ZemzemZnabu-pn6cb
    @ZemzemZnabu-pn6cb2 ай бұрын

    ሀይሚ ከመጣች እኮ 72 ሽ ገባህ አሁንም በድጋሜ ኑቶሎ ሀይሚዬ የኔ ንግስት 👸💋🌎ቡሩክዬ🤴👑ለሀይሚ በድጋሜ ስጦታ ስጣት የምትሉ ላይክ😮

  • @Rahelslase

    @Rahelslase

    2 ай бұрын

    ብሩክ ሰላም ነው አነተም ሀይሚም በጣም በተለያየ ነገሮች ቢዚ ሆናችሀል ስለዚህ ደፈር ብለህ ሀይሚን ስጦታ በመስጠት ይዘሀት ይዘሀት ና 72 ሺ ገባህ እኮ ምንድነው የምትጠብቀው አስከ አሁን እኮ 1ዐዐ ሺ ትገባ ነበር ሀይሚና ይዘሀት ብትመጣ ይህችን የፐራንክ ቅመም ዛሬ ይዘሀት ና ፈጣሪ ይርዳኝ ብለሀል ፈጣሪ ይርዳህ

  • @mmn2249
    @mmn22492 ай бұрын

    ብሩክ አፍሮ እጂ ፍቅር ይዞታል የምትሉ ላይክ 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tekletekle8711

    @tekletekle8711

    2 ай бұрын

    ኣረ በጣም ነው የሚወዳት❤❤❤

  • @user-mp1uo9ro8z

    @user-mp1uo9ro8z

    2 ай бұрын

    Bedanb inji❤❤😂

  • @user-zv6un1ih7u

    @user-zv6un1ih7u

    2 ай бұрын

    ረይጋቦ

  • @user-wl6od7sl4u

    @user-wl6od7sl4u

    2 ай бұрын

    ምነዉ እናተ ፈጣሪ ነን አላችሁሳ ሆ😅😅😅😅😅😂

  • @user-sf7zl1fy1n

    @user-sf7zl1fy1n

    2 ай бұрын

    ሥትደቂቃ እንደፈጀበት ሀብሎንለማሠር እጆእየተቀጠቀጠ ጠግርሮታል

  • @አፋያ
    @አፋያ2 ай бұрын

    ቡራ የሀይሚ ፎቃ ገብቶለታል የምትሉ😂👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @MahiTubj

    @MahiTubj

    2 ай бұрын

    በደብ ነዋ😂😂😂

  • @user-yw7su9zj6c

    @user-yw7su9zj6c

    2 ай бұрын

    😂😂😂ክክ ታይቶሻል እንደእኔ❤

  • @user-it6cd6cy4b

    @user-it6cd6cy4b

    2 ай бұрын

    ኘወ በደብነዋ😂😂😂

  • @user-uv2vv8el9ny

    @user-uv2vv8el9ny

    2 ай бұрын

    ቀለል❤❤😂😂

  • @user-wj3os4iz2f

    @user-wj3os4iz2f

    2 ай бұрын

    ​@@MahiTubj ግን በዝህ እደሚዋ ጠብ ነዉ ያለችዉ በፍቅር😢😢😊

  • @user-uo5oc2fi1y
    @user-uo5oc2fi1yАй бұрын

    በሀይሚ አንደራደርም ሀይሚዬ የኔ ጣፋጭ በጣም ነው የምወድሽ❤❤

  • @Tekletube
    @Tekletube2 ай бұрын

    ብሩኬ ለሃይሚ አምጣልን ይሄ ቪድዮ ደጋግሜ የየሁት ነዉ እና አዳዲስ ልቀቁት❤❤❤❤

  • @GiramneshAbabew
    @GiramneshAbabew2 ай бұрын

    ብሩኬና ሀይሚ 100ሺ እናስገባቸው የምትሉ👍👍👍👍

  • @HadasTesfay-mf8rw

    @HadasTesfay-mf8rw

    2 ай бұрын

    ደምርኝ ኣህቴ🎉

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    2 ай бұрын

    ​@@HadasTesfay-mf8rwነይእንደመርሁቢ

  • @Tmara-qh3lk

    @Tmara-qh3lk

    2 ай бұрын

    ረእኔሜ

  • @user-fz2sg6gc6u
    @user-fz2sg6gc6u2 ай бұрын

    በሁለታቸዉም ምሀል ፍቅር አለ እምትሉ ላይክ😊

  • @SaraSara-wv8on

    @SaraSara-wv8on

    2 ай бұрын

    እረ ጋሽየ እዳይሰሙሽ ገና ልጂ ነች ትማርበት😂😂😂😌😌❤

  • @emoydseta2899

    @emoydseta2899

    2 ай бұрын

    ውነት፡

  • @emoydseta2899

    @emoydseta2899

    2 ай бұрын

    ​@@SaraSara-wv8on😂እኮ፡ጋሽዮ፡የት፡ናቸው

  • @emoydseta2899

    @emoydseta2899

    2 ай бұрын

    በቃ፡አለቀ፡መገድ፡ተጀምራል፡

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    2 ай бұрын

    ​@@SaraSara-wv8on😂😂😂😂😂😂

  • @user-wv4pi4bo7n
    @user-wv4pi4bo7n2 ай бұрын

    ሀይሚ ሁለታችሁ አንድ ብትሆኑ በጣም ደስ ይላል እባካችሁ ተጎዳኙ ታምራላችሁ ፈጣሪ አንድ ያድርጋችሁ

  • @XoXo-cf3mb
    @XoXo-cf3mb2 ай бұрын

    ቅመሞች በርትታችሁ አጣመራችኳቸዉ ይህ ሁሉ የመዳም ቅመሞች ዉጤት ነው ❤❤❤

  • @user-yo3lc3sr6c
    @user-yo3lc3sr6c2 ай бұрын

    ሀይሚ ን የሚወዳት ላይክ❤❤❤

  • @JohnTeshela-wz4jj
    @JohnTeshela-wz4jj2 ай бұрын

    ፍቅር ገብቶላታል የምትሉት በለይክ አሰዩት❤

  • @MeklitTube-vx6hq

    @MeklitTube-vx6hq

    2 ай бұрын

    አይኗ ያስታዉቃል

  • @mhsenailmhsenail2098

    @mhsenailmhsenail2098

    2 ай бұрын

    ሁለቱም ጋር እሱም በ ፍቅር አይነው የሚያያት

  • @hjgughkgkg1804

    @hjgughkgkg1804

    2 ай бұрын

    ያስታውቃል

  • @user-qc9xg5dr3j
    @user-qc9xg5dr3jАй бұрын

    ፈጣሪህን አመስግን ሀይሚን ስለሰጠህ ተንከባከብ አዴራ ፍቅር ናት ልጂቱ❤❤❤❤❤

  • @user-qw4jc7il4t

    @user-qw4jc7il4t

    Ай бұрын

    Yase

  • @HaissamCell-jq4df
    @HaissamCell-jq4df2 ай бұрын

    አይይይይይ የሀይሜ አፍቃሪወች ፅናቱን ይስጣችሁ እግድ😅😅😅😅😅

  • @user-xt7st2ir7p
    @user-xt7st2ir7p2 ай бұрын

    ፎንቃው በደንብ ገብቶለታል የምትሉ ብሩክ ደስ የሚል ልጅ ነው የምትሉ👍

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    2 ай бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ 2:28

  • @user-sp3zl7rb7e

    @user-sp3zl7rb7e

    2 ай бұрын

    በሚገባ ወንድ ልጅ ስወድ እንዲህ ነው የሚሆነው😂😂😂

  • @jebdb

    @jebdb

    2 ай бұрын

    አር በገባለት ነው የሚሻለው

  • @yubjsi4795

    @yubjsi4795

    2 ай бұрын

    woooooo❤

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    2 ай бұрын

    በጣም

  • @RabeaNow
    @RabeaNow2 ай бұрын

    ብሩኬ ለሀይሚ የፍቅር ጥያቄ ያቅርብላት የምትሉ❤️❤️❤️👍👍👍

  • @fhhf3250

    @fhhf3250

    2 ай бұрын

    በግድ ልታስገድዱት ነዉ እንዴ😂

  • @sofiyakonju221

    @sofiyakonju221

    2 ай бұрын

    ኧረ ተረጋጉ አይባልም🙄🙄

  • @uthg7338

    @uthg7338

    2 ай бұрын

    አረጉፍድ​@@sofiyakonju221

  • @SamsungA05-je6sw

    @SamsungA05-je6sw

    2 ай бұрын

    በግድ ነው እዴ ሆ

  • @HahaBabba

    @HahaBabba

    2 ай бұрын

    ጉድ በል ጎደር በግድ 🤭😂ነው እንዴ እረ ተው

  • @HalimaMehamed
    @HalimaMehamed2 ай бұрын

    ሢጀመር ልባችሁ አንዲ አይነት ሀሣብ ነዉ የሚያሥበዉ አካላችሁ እጂ ልባችሁ ተጣምሯል አታርፉዱ የኔ ምርጦች ይፍ አዉጡት ፍቅራችሁን

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz83512 ай бұрын

    ማነው እደኔ ከተለቀቀሰአት ጀምሮ እየደጋገመ ያየ👍

  • @pickalemayou1153

    @pickalemayou1153

    2 ай бұрын

    እኔ

  • @user-xd3ue7ii6h

    @user-xd3ue7ii6h

    2 ай бұрын

    ኢኒ😭ነፈቁን

  • @user-iw4vk8ey4n

    @user-iw4vk8ey4n

    2 ай бұрын

    እኔ ❤️

  • @abonshe9173

    @abonshe9173

    2 ай бұрын

    Enem♥️♥️♥️♥️👍👍

  • @user-nk1zw5vf6g

    @user-nk1zw5vf6g

    2 ай бұрын

    የማዳም ቅመሞች ባላችሁበት ሡላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ❤❤ ደሞበነዚህ መጣችሁ ይመቻችሁ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-un7hm6wn4w
    @user-un7hm6wn4w2 ай бұрын

    ሀይሚ እኮ በጣም አስተዋይ ልጅ ናት ማርያምን ስወዳት" የኔ ምርጥ 🥰🥰🥰

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    2 ай бұрын

    ውዴደምሪኝ❤

  • @user-ex3dj9dw6t

    @user-ex3dj9dw6t

    2 ай бұрын

    ስንት ጊዜ እንዳየሁት ማርያምን ይሄን ቪድዮ ❤❤❤ሀይሚ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SasddGaddd-bh2xk

    @SasddGaddd-bh2xk

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-jh3xb3vh7k
    @user-jh3xb3vh7k2 ай бұрын

    ቀሁለቱም መሀል ፍቅር አለ የምቱሉ ላይክ

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3b2 ай бұрын

    ብሩኬ በእዉነት ተጣመሩ ምርጥ ጥዶች ይወጣችኋል ማርያምን ትመጣጠናላችሁ ልብ ለልብ መግባባት እድህነዉ ስጦታዉ አይገርምም የሁለቱም ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🌹🌹🌹

  • @Yerutawedag-f4i
    @Yerutawedag-f4i2 ай бұрын

    ዋው 33k ላይክ👏 አየህ እኛ ስራ ስንከፍትልህ አታውቅም ያለምክንያት አይደለም አብራቺሁ ስሩ ያልነው ደግሞ በሷ ቤት እንድትመጡ እንፈልጋለን

  • @user-ti8zq8ls4m
    @user-ti8zq8ls4m2 ай бұрын

    በቅርቡ 100k እጠብቃለን ቡራው የወንድ ደካማ ጎኑ የምትሞላው ሴት ልጅ ናት የምትሉ ብቻ

  • @Asa-dv3gv
    @Asa-dv3gv2 ай бұрын

    ማነው እደኔ ደሰተኛ በቡሩኬ ና ሀይሚ የሆነ በላክ ግለጹ❤

  • @ኣፅቢ

    @ኣፅቢ

    2 ай бұрын

    ኣለኩ ጋል ዓደይ ❤❤❤❤

  • @Asa-dv3gv

    @Asa-dv3gv

    2 ай бұрын

    @@ኣፅቢ ❤🙏

  • @birhan694

    @birhan694

    2 ай бұрын

    አለኩ አነ እዉን ❤

  • @Mነኝ234

    @Mነኝ234

    2 ай бұрын

    እኔ

  • @Asa-dv3gv

    @Asa-dv3gv

    2 ай бұрын

    @@Mነኝ234 ❤

  • @user-du1zf2sy5b
    @user-du1zf2sy5b2 ай бұрын

    ሀሜዬ የኔ ቆንጃ እግዛብሄር ይጠብቅሽ ❤

  • @hhgg6781
    @hhgg67812 ай бұрын

    ማነው እደኔ በየቀኑ እየገባ እሜየው🥺አቤት ስታምሩ ❤❤❤ወላ እኔ እስከዛሬ ሀበሻ አልከታተልም ነበር😂

  • @AlmiAlmu-nc1hn

    @AlmiAlmu-nc1hn

    2 ай бұрын

    እኔ ማርያምን❤❤❤❤

  • @FjIv-qv6yt

    @FjIv-qv6yt

    2 ай бұрын

    እኔ አለሁ ከተለቀቀ ጀምሮ በየ ቀኑ እማየው 😍😍

  • @user-er5eu3mq9y

    @user-er5eu3mq9y

    2 ай бұрын

    እኔምአለሁዛሬም

  • @FreFre-sq6tq

    @FreFre-sq6tq

    2 ай бұрын

    እኔበኡነት

  • @Mነኝ234

    @Mነኝ234

    2 ай бұрын

    እኔ ዛም አለዉ በየቀኑ ደሞ አድስ የሚመስለኝ ነገርስ

  • @HeluTube31
    @HeluTube312 ай бұрын

    የማዳም ቅመሞች ደስታችሁን እስኪ አሳዩኝ❤❤❤👍👍

  • @user-bo7wx9wu6t

    @user-bo7wx9wu6t

    2 ай бұрын

    ሀንዬ ስዳት እንዴት እዞሸል❤

  • @sariyefikrsew

    @sariyefikrsew

    2 ай бұрын

    Haniye endet nesh

  • @user-um3zp4lx9u

    @user-um3zp4lx9u

    2 ай бұрын

    ሀኒዬ ስደት እዴት ይዞሻል❤❤❤❤

  • @asiaump

    @asiaump

    2 ай бұрын

    ሀናንስደትንእደትአየሽዉ

  • @user-cz7gx9hc2e
    @user-cz7gx9hc2e2 ай бұрын

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ ብሩክና ሀይሚን የምትወዱ 👍👍

  • @user-qo2gj6qn6u

    @user-qo2gj6qn6u

    2 ай бұрын

    Afeseche migerm lij knjna kumetu melku migerm lij Atgebawum

  • @samy-pw1mi

    @samy-pw1mi

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZUZU218

    @ZUZU218

    2 ай бұрын

    እኔም የመጀመሪያየ ነው

  • @wynitomohy1775

    @wynitomohy1775

    2 ай бұрын

    በማርፈዷ ብዙሰማንኮ እሰከ ከዛሬእድህሳወራ አይ ቸው አላቅም ዛሬ ግን ሚስጥር ሰማን

  • @Tebh-gf9tq

    @Tebh-gf9tq

    Ай бұрын

    ምነው ቀናሽ እዴ 😂😂😂​@@user-qo2gj6qn6u

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim70272 ай бұрын

    እንደኔ ደጋግሞ ያየዉ ማነዉ ይሄንን ቢዶዎ❤❤❤❤❤

  • @pickalemayou1153

    @pickalemayou1153

    2 ай бұрын

    እኔ

  • @yedusami26
    @yedusami262 ай бұрын

    ሃይሚ እኮ ምርጥ ነች በቃ ቅመም ነች የጋሼ ልጅ ነች በዛ ላይ ስነስረአት አላት ማርያምን ይመችህ ወንድሜ

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l2 ай бұрын

    ማነው እደኔ ደስተኛ በቡሩኬ ና ሀይሚ የሆነ በላክ ግለጹ❤❤

  • @MadinaMohammad-vk5sk

    @MadinaMohammad-vk5sk

    2 ай бұрын

    እኔም

  • @user-pd6yu5or5i

    @user-pd6yu5or5i

    2 ай бұрын

    እኔም

  • @ekramtube6423

    @ekramtube6423

    2 ай бұрын

    ​@@user-pd6yu5or5iዉደደምሬኚ🎉🎉

  • @ekramtube6423

    @ekramtube6423

    2 ай бұрын

    ​@@MadinaMohammad-vk5skዉደደምሬኚ🎉🎉

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    2 ай бұрын

    እኔም

  • @user-bs8tr1yr5s
    @user-bs8tr1yr5s2 ай бұрын

    ማነው እንደኔ ደጋግሞ ይሄን ቪዲወ ያየው እኛንም ሹፈን

  • @lidudxb8764
    @lidudxb87642 ай бұрын

    ጨዋ የጨዋ ልጅ ጨዋ ያሳደጋት ሐይሚዬ በእውነት አንደኛ ነሽ ❤❤❤❤ የምር የጨዋ ጥግ❤

  • @MdMd-zl9vy
    @MdMd-zl9vy2 ай бұрын

    ብሩክ ለሀይሚ የፍቅር ጠያቄ ያቅርብላት የመትሉ በላክ አስኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንዴት ደስ እደለኝ አብርው ስለያሆቻው 😂😂😂እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሌሎልልልልልልልልሌ

  • @user-ct9vv9sv9j

    @user-ct9vv9sv9j

    2 ай бұрын

    ተረጋይ ቆይ ባንድ ቀል ልጅአይወለድምቅመምክክክክክ

  • @HayatHayat-zu6vk

    @HayatHayat-zu6vk

    2 ай бұрын

    ይሰብበትጂእቱ

  • @user-op3su7vo7y

    @user-op3su7vo7y

    2 ай бұрын

    ቀስ😂😂በሉ ጋይስ

  • @Mahm0udAbda-oj5bi

    @Mahm0udAbda-oj5bi

    2 ай бұрын

    ጦርነቱእደቀጠለነው😂😂😂

  • @KidistNigus
    @KidistNigus2 ай бұрын

    ሁለተኛ እንዳታረፍጅበት የምትሉ ግጩ___😊😂😂😂

  • @user-yw7su9zj6c

    @user-yw7su9zj6c

    2 ай бұрын

    አዎ በማርፈድዋ እኮ ብዙ ሚስጥር ወጣ😂😂😂

  • @ekramtube6423

    @ekramtube6423

    2 ай бұрын

    ​@@user-yw7su9zj6cዉደደምሬኚ🎉🎉

  • @LUbabayimer-nf7wc

    @LUbabayimer-nf7wc

    2 ай бұрын

    @@user-yw7su9zj6c እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝውደ

  • @Temrelove

    @Temrelove

    2 ай бұрын

    ስጦታ እየገዛችለት ነውኮ የቆየችው😂😂

  • @LUbabayimer-nf7wc

    @LUbabayimer-nf7wc

    2 ай бұрын

    @@Temrelove እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝውደ

  • @MitaMita-mt9ft
    @MitaMita-mt9ft2 ай бұрын

    እባካችሁ ቡሩክ & ሀይማ ነገ Viode ስራ Pelesss 🙏🙏🙏🥰💔

  • @abeyberhanu9494
    @abeyberhanu94942 ай бұрын

    ሀይሚ ቨጣም የሚገርም ሰነሰራት ደስ ይላል እኔ ሁሌ በጭንቅላቲ የሚመላለስ ነገር የቡታ ጀራ ልጆች የተለየ አክሰት አላቹ የታወቃቹሀል ለማወቅ ነዉ በተረፈ ደስ ትላላቹሁ

  • @suma187
    @suma1872 ай бұрын

    ምነዉ እንደኔ የሀይሚ እነ የቡሩኬ አንድ ለይ በመሆነቸዉ የተደሰታ 👍❤❤❤❤❤

  • @Hyime

    @Hyime

    2 ай бұрын

    እኔ❤❤❤😂🎉

  • @Sahiba-ru9en

    @Sahiba-ru9en

    2 ай бұрын

    👄👄👄🍬🍬

  • @Madi-zt4wx

    @Madi-zt4wx

    2 ай бұрын

    እማምላክን በደስታዬ ብዛት ምን እደምል አላውቅም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cp8ho5cn2c

    @user-cp8ho5cn2c

    2 ай бұрын

    እኔ❤

  • @apagcd8923

    @apagcd8923

    2 ай бұрын

    እኔም🎉🎉

  • @rabiaseid6918
    @rabiaseid69182 ай бұрын

    በሁለቱም መሀል ፍቅር አለ የምቱሉ በላክ

  • @LUbabayimer-nf7wc

    @LUbabayimer-nf7wc

    2 ай бұрын

    እህቴስብስክራይብ እርጌኝ

  • @gjyvng738

    @gjyvng738

    2 ай бұрын

    በጣምለካ መጠየቅፍርቶነውብራ የተዘፈነውዘፈንሁሉለሀሚነው😅😅😅😅🎉🎉በጣምደስነውያለን

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    2 ай бұрын

    ቀላል

  • @user-sf7zl1fy1n

    @user-sf7zl1fy1n

    2 ай бұрын

    በደንብ ግልፀነው

  • @jvvbnnbb7514

    @jvvbnnbb7514

    2 ай бұрын

    ትክክል😂😂😂😂😂

  • @user-pt4cz9zq5m
    @user-pt4cz9zq5m2 ай бұрын

    እደኔ ደጋግሞ ያየዉ ማነዉ ፍቅረ የሆኑ ልጆቸ ሊላም እጠብቃለሁ ሁቢዉች❤❤❤❤

  • @user-vw5mb2ev3x
    @user-vw5mb2ev3x2 ай бұрын

    ሀይሚ ትክክልነሽ ወዶችድብቅናቸው

  • @AlexTube472
    @AlexTube4722 ай бұрын

    1000 ሺ እናስገባቸው haymi ena bruke ቤተሰብ❤❤❤❤

  • @user-lt6zo7mu6o
    @user-lt6zo7mu6o2 ай бұрын

    ማርክ እና ሄሉየ የናፈቃቹ እስኪ👍🥺

  • @sikosilo1259

    @sikosilo1259

    2 ай бұрын

    😢😢

  • @fafi__123

    @fafi__123

    2 ай бұрын

    😢😢😢

  • @alematsayialematsayi1173

    @alematsayialematsayi1173

    2 ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @user-cp7ol8ny7t

    @user-cp7ol8ny7t

    2 ай бұрын

    😢😢😢

  • @user-qg3dq6mu6w

    @user-qg3dq6mu6w

    2 ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237Ай бұрын

    ብሩኬ ሀይሚን እንዳታጣት አስተዋይ ፍቅር የሆነች ልጅ ናት ጠይቃት እርሷምጋ ፍቅር አለ የፈጣሪ ፈቃድ እንደሆነ የምታዉቁት ሁለታችሁም ሳትነጋገሩ ስጦታ አመጣችሁ ልባችሁ እንደ አንድ ሰዉ እንደሚያስብ የተረዳንበት ነዉ አንተም ምርጥ ጨዋ ለሴት ልጅ ክብር ያለህ ነህና እንወዳችኋለን

  • @hayat2582
    @hayat25822 ай бұрын

    ግን መቸነው እሚመጡት ሀይሚና ቡራ እሄን ፊደወ ስተየ አየሁት😢😢😢 ኑልንበቃ❤

  • @Mነኝ234

    @Mነኝ234

    2 ай бұрын

    ዛሬም እያየሁ ነው😢

  • @user-zl1cn3jp5s
    @user-zl1cn3jp5s2 ай бұрын

    የዛሬው ቀን ይለያል በሀይሚና በቡራዬ እንድሁም በሩታዬና አብርሽ እስኪ የሰው ደስታ እንደኔ የሚያስደስተው ላይክ

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    2 ай бұрын

    ሰሙዬ ደምሪኝ❤

  • @user-zl1cn3jp5s

    @user-zl1cn3jp5s

    2 ай бұрын

    @@DadaTube225 🌹🌹🌹

  • @user-kv2nd4vk3x
    @user-kv2nd4vk3x2 ай бұрын

    ብራየ ሃይሚ ጠፍቶዋል ምትሉ አረ ደረሰልኝ❤❤❤

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s2 ай бұрын

    ኧረ ድገሙን በአንድ አታስቀሩት ናፈቃቹኝ ቡራዬ❤

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s2 ай бұрын

    ፍቅር ሲጀምሩት ይላል ፍራት ፍራት ከጀመሩት ወዲያ አያስበላም እራት ከተመቻችሁ ላይክ

  • @zaharaayalew

    @zaharaayalew

    2 ай бұрын

    ክክክክክ

  • @emuhalid970

    @emuhalid970

    2 ай бұрын

    እኮ😂😂😂😂😂

  • @toybaali8559

    @toybaali8559

    2 ай бұрын

    እውነት ነው የምር

  • @MdRana-lf2yn

    @MdRana-lf2yn

    2 ай бұрын

    ክክክክክክ

  • @ZahraZahra-lc5ws

    @ZahraZahra-lc5ws

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂አረሞትኩኝ,ሲጄመር,ልጁእራሱ,ሳቅሳቅብሎታል😂😂😂

  • @Meron913
    @Meron9132 ай бұрын

    አረ ቶሎ ተጣመሩ😮 ፍቅር አለባቸው ሁለቱም የሞትሉ👍

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    2 ай бұрын

    ውዴደምሪኝ❤

  • @Meron913

    @Meron913

    2 ай бұрын

    @@DadaTube225 እሺ ውድዬ❤❤

  • @user-op3su7vo7y

    @user-op3su7vo7y

    2 ай бұрын

    😂😂❤❤🎉

  • @user-xu9oh4ux9f
    @user-xu9oh4ux9f2 ай бұрын

    ሀሀሀሀሀሀ አይ ሃይሚ ስንት ግዜ እንዳየሁት ብታይ በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @user-zl1cn3jp5s
    @user-zl1cn3jp5s2 ай бұрын

    ደጋግሜ የማየው ነገርስ 😂 ኧረ ሰሞ ወደራስሽ ተመለሽ ሆ ደግማችሁ ኑልን ባካችሁ 😊😊

  • @Mነኝ234

    @Mነኝ234

    2 ай бұрын

    ክክክክ እኔም አለሁ ዛሬም

  • @user-zl1cn3jp5s

    @user-zl1cn3jp5s

    2 ай бұрын

    @@Mነኝ234 ክክክክ ጓደኛ ካገኘሁ አላፍርማ

  • @jojomoktar24
    @jojomoktar242 ай бұрын

    ሀይሚ በመምጣትዋ ነው ይሄ ሁሉ ሰው የመጣው ጉዞ ወደ መቶሺ ቡራዬ አትለያዩ ደስ ነው የምትሉት

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    2 ай бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ 9:07

  • @kokobewerku6451
    @kokobewerku64512 ай бұрын

    ሀይሚ ከዚህ በላይ ይገባታል ይህዉ 60 ሺ አስገባችህ ❤❤❤❤❤ ገና ይቀጥላል

  • @user-yw7su9zj6c

    @user-yw7su9zj6c

    2 ай бұрын

    ግሩም ነው 60ሽ ገባ በለው ሃይሚየ የኔ የዋህ❤❤❤❤

  • @ZenatAs-mt9uh
    @ZenatAs-mt9uh2 ай бұрын

    ዋዋው ገብቶልሻል ብሩኬ ማሻአላህ ደግሞ በጣም ነው የምታምረው ወላሂ

  • @user-yx3gg7el5o
    @user-yx3gg7el5o2 ай бұрын

    ይቺ ጠጋ ጠጋ😂ሴትልጅ በህይወትህ ካለይ ብዙነገር ሤት አፕ ይሆናል አለኮ😅😅 አዎ ልክነክ አብርሽ የሙት ያነሣችና ለብዙ የህይወት ለውጦች ምክንያት የበቃው ሩታዬ ወደህይወቱ ሥትመጣነው አንተም ሀይሚ በ1/ቀን ቪዶ አየህ የመጣው እንግዳ በቤትህ❤❤❤❤❤❤

  • @YalemseraMulat-zd9pl

    @YalemseraMulat-zd9pl

    2 ай бұрын

    ሁሉን ሚስጥር ሰማንኮ የሀይሚ ማርፈድ ጠቅሞናል ሚስጥር እየነገረን ቆየ😂😂

  • @Mነኝ234

    @Mነኝ234

    2 ай бұрын

    ክክክክክ​@@YalemseraMulat-zd9pl

  • @SuSu-ch8np

    @SuSu-ch8np

    2 ай бұрын

    ​@YalemseraMulaእረ ኡኡኡ በኮሜተሮች በሣቅ ልፈነዳ ነው ወላ ይመቻችሁt-zd9pl

  • @user-yx3gg7el5o

    @user-yx3gg7el5o

    2 ай бұрын

    @@YalemseraMulat-zd9pl እኮ ኡፍ ደሥ ሲሉ ሁለቱም😂😂😂😂

  • @Guragewa5270

    @Guragewa5270

    2 ай бұрын

    😂😂

  • @Aminatkonbolchawa
    @Aminatkonbolchawa2 ай бұрын

    ከአብርሽ የመጣችሁ እጅ አውጡ በአስቸኳይ 😂😂😂😂ሀይሚ እና ብሩክ ወዴ ፊት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    2 ай бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ 4:43

  • @Mame12793

    @Mame12793

    2 ай бұрын

    እኔ😂

  • @user-nr1cg2iz7t

    @user-nr1cg2iz7t

    2 ай бұрын

    ጨርሸ መጣሂ

  • @user-oy4jq9tx2j

    @user-oy4jq9tx2j

    2 ай бұрын

    እኔ

  • @haiyhaim6436

    @haiyhaim6436

    2 ай бұрын

    እኔ የነሱንትቸ ወደዚህ😅😅

  • @Hkma-ow6fz
    @Hkma-ow6fz2 ай бұрын

    እዚ ሰፈር ፍቅር ፍቅር የሸታል ተጣመሩ የምትሉ ደምሩኝ😅😅😅😅😅

  • @user-lq5ep7wx1x

    @user-lq5ep7wx1x

    2 ай бұрын

    🤣🤣🤣🤭

  • @LoloLolo-lp6xq

    @LoloLolo-lp6xq

    2 ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-zv7vi5kq5j

    @user-zv7vi5kq5j

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @mese386

    @mese386

    2 ай бұрын

    ጌታን ገብቶለታል😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @seadseid-eo9kx

    @seadseid-eo9kx

    2 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @Jahara-to1yc
    @Jahara-to1yc2 ай бұрын

    አረ ቡራ ሀይሚን ይዘህ ና !!🎤🎤🎤🎤🎤🎤🌹🌹

  • @ZenatAs-mt9uh
    @ZenatAs-mt9uh2 ай бұрын

    ወላሂ አንድላይ እንድትቀጥሉ ምኞቴ ነው ብሩኬ ሀይሚየ ጥሩልጅናት እንዳታመልጥህ በናትህ

  • @hayatahmed1267
    @hayatahmed12672 ай бұрын

    ሀይሚ ቆንጅዬ ልጅናት አብራቹሁኑ የምትሉ ላይክ የመዳም ቅመሞች እሥኪ❤❤❤❤❤

  • @amanimaria7314

    @amanimaria7314

    2 ай бұрын

    🎉❤❤❤❤

  • @user-kb5jh7ub9y
    @user-kb5jh7ub9y2 ай бұрын

    ብሩኬ በጣም አኮራህኚ ሴትልጂ አጠገብህ ስትኖር ሂወትህ መስመረ ይይዛል ስትል በጣም ደስ አለኚ ሴትነቴን ወደዲኩት ለሴት ልጂ ያለህን ክብር ያሳያል

  • @user-bz1bc3sc5e

    @user-bz1bc3sc5e

    2 ай бұрын

    እኔም ሳህ😢

  • @ekramtube6423

    @ekramtube6423

    2 ай бұрын

    ​@user-bz1ዉደደምሬኚ🎉🎉bc3sc5e

  • @user-dd8sk6xs2r

    @user-dd8sk6xs2r

    2 ай бұрын

    እኔም

  • @user-yn7qw2ew7z
    @user-yn7qw2ew7z2 ай бұрын

    እዚህ ቤት ፍቅር ፍቅር ሸተተኝ 😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sara-bc9dz
    @Sara-bc9dz2 ай бұрын

    የሁለታቹም ልብ ከስር ስለተጠመረ በቃ በዚህ እናንተም ጀምሩበትት በጣም ነው ምታምሩ

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j2 ай бұрын

    ብሩኬ ሀይሚ ይጣመሩ የምትሉ በላይክ🎉❤❤

  • @LUbabayimer-nf7wc

    @LUbabayimer-nf7wc

    2 ай бұрын

    እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝውደ

  • @nashanA-wk4wt

    @nashanA-wk4wt

    2 ай бұрын

    Ayilayachu siwedachuuuuuu

  • @nashanA-wk4wt

    @nashanA-wk4wt

    2 ай бұрын

    ​@@LUbabayimer-nf7wc❤❤❤

  • @user-fg5ww6mk5k

    @user-fg5ww6mk5k

    2 ай бұрын

    ያጣምረሸ

  • @nashanA-wk4wt

    @nashanA-wk4wt

    2 ай бұрын

    Yirdak

  • @fiki230
    @fiki2302 ай бұрын

    ጌታን የስጦታው ነገር ሁለቱም እይዘው መምጣታቸው በልብም እደሚተሳሰቡ ነው ያሰብኩት❤❤

  • @zainabazainaba1936

    @zainabazainaba1936

    2 ай бұрын

    ወረበልን በጣምገርሞኛል

  • @gufh9364

    @gufh9364

    2 ай бұрын

    በጣም የምሬ ❤❤

  • @ryytrtty5114

    @ryytrtty5114

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @gjyvng738

    @gjyvng738

    2 ай бұрын

    ይገርማልተማክረውካልሆነበልባቸውፍቅርአለ

  • @user-qd4jx7jx5q

    @user-qd4jx7jx5q

    Ай бұрын

    በጣም ወላሂ❤❤❤

  • @user-te7tp8bo3y
    @user-te7tp8bo3y2 ай бұрын

    መቡሩክ ማሻአላህ ሀይሚ ደስታሺ ደስታቺነዉ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-sj5ce3pl1s
    @user-sj5ce3pl1s2 ай бұрын

    ይህህህ ቪዲዮ ከተለቀቀ ጀምሮ ደጋግሞ ያየው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @pickalemayou1153

    @pickalemayou1153

    Ай бұрын

    እኔ

  • @user-ev8to2ws5g
    @user-ev8to2ws5g2 ай бұрын

    ብሩኪ አግባት ሚስት የምትሆን ሴት ተመሰለኛለች ዱአ አድርገህ አግባት ደስ የምትል ልጅ ነች እምትወድህ ነው የሚመሰለኝ ሳስበው❤❤❤❤

  • @ያራብ

    @ያራብ

    2 ай бұрын

    እንሸ አላህ

  • @mulu5

    @mulu5

    2 ай бұрын

    አይቀርም ሲቀራረቡ ፍቅር ይገባል ወደ ቦታዉ

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l2 ай бұрын

    ሁለት የሚፈላለጉ ቅን ልቦች ሳይነጋገሩ ይግባባሉ እኩል ስጦታ ይገርማል በናታችሁ ተፍቀሩ ስታምሩ ሀይምዬ ላንቺ ስል ነው ሳይሽ ቪዱይውን የከፈትኩት ደስ ብሎኛል

  • @Tebh-gf9tq

    @Tebh-gf9tq

    2 ай бұрын

    በትክክል ይገርማል ሁለቱም ይወደደሉ እኮ ግን ተፈፍሮዋል እጅ በተለይ ቡራ ፍቅርይዞታል ተርበተበተ እኮ 😂 😂😂

  • @user-uu4fb1gb4l

    @user-uu4fb1gb4l

    2 ай бұрын

    @@Tebh-gf9tq ፍቅር ደስ የሚል ነገር ነው ዝም ብለው ልባቸው የሚላቸውን ይስሙ

  • @Guragewa5270

    @Guragewa5270

    Ай бұрын

    በጣም የገረመኝ ፓርት ኮመትሹ😮

  • @user-ff4mt8ro3x
    @user-ff4mt8ro3x2 ай бұрын

    የምር ብርኬ የሚየ አደኛ ልጂ ናት በደንብ ያዝ❤

  • @asagedtegenu5898
    @asagedtegenu58982 ай бұрын

    😍በቃ አደብቺ ነዉ ደግሚቸሁ አመጡም እዴ❤❤❤

  • @2-iu2co
    @2-iu2co2 ай бұрын

    የኔ ልዩ እህት❤🎉 ዋው

  • @mohammadsaad2172

    @mohammadsaad2172

    2 ай бұрын

    😅😅😅😅 እህት አለለም

  • @nawafnawaf7127

    @nawafnawaf7127

    2 ай бұрын

    ተው በሰው ስም ኣትንገዱ 😮

  • @user-dp8un6ql4m

    @user-dp8un6ql4m

    2 ай бұрын

    በሰው ስም የምትናገ ሰኖች ገን በራሳቹ ስም ታፍር አለቹ ነው ወይስ የምን ጉድ ናቹ ሆ

  • @HahaBabba

    @HahaBabba

    2 ай бұрын

    በሰው ስም መነገድ አይደብርም😂😂

  • @user-cp8ho5cn2c

    @user-cp8ho5cn2c

    2 ай бұрын

    በሰው ስም ኣትንገዱ ምድረ ሰገጤ

  • @user-ir6sv4ht8u
    @user-ir6sv4ht8u2 ай бұрын

    ሴት ልጅ እማልጎዳ እናት ሰለ ኣለችኝ ነው። እመቤቴ መጨረሻህ ታሰመርልህ🙏❤️

  • @Tebh-gf9tq
    @Tebh-gf9tq2 ай бұрын

    ቡራዬ & ሀይሚዬ ቅመምዋ አረ በጠም ተናፍቀቹሀል ሁሉም ነገር ተስተከክሎ በሰለም እንደ ምትመጡልን ተስፈ አደርገለው የሁለቹም ጨወታቹሁ ፕረንከቹሁ ሰቀቹሁ ናፍቆኛል የምሬነው😢😢😢

  • @Irfnwhendnujdnalrtkmsm
    @Irfnwhendnujdnalrtkmsm2 ай бұрын

    ሁለቱም በፈቅረ ወደቀዋን ሳያቁተ ቡራ እና ሀይሚ ቀጠሉበተ በጣም ታምራላቹህ❤❤❤❤

  • @AwaLeyla-nr8te
    @AwaLeyla-nr8te2 ай бұрын

    የፈጣሪ ያለህ ገና ዛሬ ተመስጨ አየሁ እነዚህን ውቦች ስነስርአታቸው ደስስ ሲሉ ብሩኬ እዳታመልጥክ ሀይሚየ ወንድሞቿን የምትወድ ልጅ ለአንተም ለባሏም ክብር አላት🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @HelenMeresa-om5bm
    @HelenMeresa-om5bm2 ай бұрын

    ኧረ የተመልካች ደስታ በጣም ደስ ይላል በኡነት የመዳም ቅመሞች እወዳቸዋለሁ😘😘

  • @aselefgeletaw4829

    @aselefgeletaw4829

    2 ай бұрын

    አይ የኛ ነገረ የሠዉ ሒወት እያየን ቁጭ😂😂😂😂

  • @user-wv4pi4bo7n
    @user-wv4pi4bo7n2 ай бұрын

    ሀይሚዬ የቡሩኬ ብትሆኚ በጣም ደስ ይለኛል

  • @user-zg6mz5ko9j
    @user-zg6mz5ko9j2 ай бұрын

    ወይኔ ቡራየ በሳቅ ገደልከኝ ለምኑነውግን የሚረዳኝ አላለም😂😂😂 ደሞም ታምራላቺሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Mነኝ234

    @Mነኝ234

    2 ай бұрын

    ክክክክ

  • @WiaTube770
    @WiaTube7702 ай бұрын

    የማዳም ቅመሞችን ጥያቄ መልሱ የተደበቀ ፍቅር አለ😂😂😂

  • @user-kx5hv4bm9g

    @user-kx5hv4bm9g

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-pq8dt9pm9w

    @user-pq8dt9pm9w

    2 ай бұрын

    ትክክል

  • @user-pq8dt9pm9w

    @user-pq8dt9pm9w

    2 ай бұрын

    ኦረ።ይነየ።እነማርክነ።ሄልየ።በሰላም።ነው

  • @zeburaumer618

    @zeburaumer618

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-nr1cg2iz7t

    @user-nr1cg2iz7t

    2 ай бұрын

    አለ ነገር

  • @FjIv-qv6yt
    @FjIv-qv6yt2 ай бұрын

    አልጠግበው አልኩኝ ባየው ባየው የነ ልዮች እስክ እንደኔ ደስ ያለው 👍👍👍👍🥰🥰🥰

  • @MdMd-zl9vy

    @MdMd-zl9vy

    2 ай бұрын

    እኔስ ብትይ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሁለታቻውንም በጣም ነው የመወደቻው

  • @bdggg2768

    @bdggg2768

    2 ай бұрын

    እኔስ ብትዬ❤❤❤❤

  • @user-is2dm1dv6v

    @user-is2dm1dv6v

    2 ай бұрын

    Wey enas bty❤😊

  • @DjvddTjgdft

    @DjvddTjgdft

    2 ай бұрын

    እኔም

  • @Sahiba-ru9en

    @Sahiba-ru9en

    2 ай бұрын

    ,እኔ 20ግዜ ነው ማየው❤❤❤

  • @atsedegodefa9732
    @atsedegodefa97322 ай бұрын

    እስከ ደጋግሞ የማይጠገብ ሁሉም ነገራቹ ኣይሚየ በጣም ኮንፍደንሽ ደስተ የተሞላ ነዉ ታምራላቹ❤🥰

  • @user-kv2nd4vk3x
    @user-kv2nd4vk3x2 ай бұрын

    ቡርክ ናሃይም ስጋቡ ደስ ይለኛል ብርክየ አጥብቅህ ያዚ❤❤❤❤❤

  • @tiazone3655
    @tiazone36552 ай бұрын

    ሁለቱም ይገቡ የምትሉት ግጩኝ ሀይምዬ ምርጥ ልጂ አስተዋይ ጎበዝ ቆንጆ ልጂ ነት እሷን ያገኛት የተደላ ነው ስወደት በፊትም የፍቅር ነገር አለ መሰለኝ እየተሽኮጎምራሙ ነው

  • @kopreesa8674
    @kopreesa86742 ай бұрын

    እረ የልብመገናኘት ሁለቱም ሳይተዋወቁ ስጦታ ተሰጣጡ ይሄ ታዲያ ምን ይሉታል ፍቅር።😂❤

  • @user-yv1me1ub1h

    @user-yv1me1ub1h

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @ameenaaa1098

    @ameenaaa1098

    2 ай бұрын

    እኮ

  • @habtamdemise7494

    @habtamdemise7494

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @Aaaa-of9fv

    @Aaaa-of9fv

    2 ай бұрын

    አወ የምር😂😂😂😂😂

  • @user-wh7se8bx9l

    @user-wh7se8bx9l

    2 ай бұрын

    😂😂😂

  • @ferafera850
    @ferafera8502 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል እሱም እሷም ስጦታ ይዘው መጡ ❤❤❤ፍቅር በሁለቱም መሀል እንዳለ ያስታውቃል 😍😍😍😍❤

  • @1ayuway1ayuway
    @1ayuway1ayuway13 күн бұрын

    ሀይሚዬ እና ብሩኬ ፈጣሪ ፍቅራችሁን እስከ መጨረሻው ፍቅራችሁ ይቀጥል እድሜ ከጤና ይስጣችሁ

  • @halehale7257
    @halehale72572 ай бұрын

    ደስ ስትሉ ሀይሚ ጥርት ያለች ጎበዝ ነች የምትሉ ላይክ የትሽ ትልቅ ነች

  • @user-gz9um7kn3d
    @user-gz9um7kn3d2 ай бұрын

    ሀይሚ እግሯ እርጥብነው እደሩታ የሰውፍቅር አላት ❤❤❤❤

  • @fhrfhf9176
    @fhrfhf91762 ай бұрын

    ውይ ሃሚዬ የኔ ስስት እንዴት እንደምወዳት በማርያም❤❤❤ዋውውው በጣም ነው እምታምሩት ማርያምን😘😘😘😘

  • @user-fp3xs7du5p

    @user-fp3xs7du5p

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HidSte
    @HidSte2 ай бұрын

    በጠም ነው ምያምሩት ወላይ ዩተብ ያልጠቃምም ነበረ ብታምኑም በታምኑም እነሱ ለመየት ብቻ ገባው ወላይ አላህ ያጠምረቹ በቴክቶክ ሁሉንም አያላው ግን እንዴእነሱ በስስት የያውት ያላም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zz6yf9sl9k
    @user-zz6yf9sl9k2 ай бұрын

    ቡራ አፈቀራት መሰለኝ😮 ፍቅር እያሳሰቀነው የሚወስደው የምትሉ😂😂❤❤

  • @Mame12793

    @Mame12793

    2 ай бұрын

    አወ ፍቅርና ውሀእያሣሣቀነው እሚወስደው😂😂😂😂😂😂

  • @user-fu1vv3sn9c

    @user-fu1vv3sn9c

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @semutasew2244

    @semutasew2244

    2 ай бұрын

    ሁለቱም ህደዋል ውዴ😂😂 ደሞ በነዚህ ልንቀና አይይይ😢😢

  • @user-sq9tk3fb7e

    @user-sq9tk3fb7e

    2 ай бұрын

    😂😂

  • @ekramtube6423

    @ekramtube6423

    2 ай бұрын

    ዉደደምሬኚ🎉🎉

Келесі