በሮሜ

ኢየሱስ አማላጅ አይደለም። ሮሜ 8:34ን አስመልክቶ የተደረገ ውይይት ሁላችሁም ተከታተሉት በቴቄል ትዩብ (Debate in Rome 8:34 Abu With Aman On Tekel_Tube)

Пікірлер: 263

  • @user-pk4mf5us8d
    @user-pk4mf5us8d3 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጅ ቃል ሕይወት ያሰማልን ❤️❤️🌺🌺

  • @getutolla4312

    @getutolla4312

    Жыл бұрын

    የእግዚአብሄር ልጆች የጌታ ፀጋ ይብዛላቹ

  • @user-df1mc1jf8b
    @user-df1mc1jf8b3 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ትሀትናዋ አየሁብክ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ክበርልን

  • @woinshet2595
    @woinshet25952 жыл бұрын

    አቡ ትንሹ እና ብልሁ የኦርቶዶክስ ልጅ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ፀጋው ይብዛልህ ወንድሜ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር

  • @seifemensher6252
    @seifemensher62522 жыл бұрын

    አቡ ጎበዝ ነክ መንፈስ ቅዱስ ካንተ ጋር ይሁን

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades50922 жыл бұрын

    አቡ የተዋህዶ እቁ ወድማችን መምህር ተስፍዬ ጋር አዬውህ በጣም ደስስስ አለኘን👏👏👏💞💞💞

  • @habtakirar5042
    @habtakirar50423 жыл бұрын

    አቡ እግዚእሄር ጨምሮ ፀጋህን ያብዛው።

  • @user-wt4bd8li3z
    @user-wt4bd8li3z2 жыл бұрын

    እግዚ አብሔር ይጠብቅህ የተዋህዶ እቁ ሥወድህ የኔውድወድም

  • @ibsaabera217
    @ibsaabera2173 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ብዙ ትምህርት ወስጄበታለው

  • @yitu8355
    @yitu8355 Жыл бұрын

    አቡዬ አንተን የወለደች ማህፀን ምን የተባረከች ናት❤🙏

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r2 жыл бұрын

    አቡ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ የኔ አባት

  • @bisratmelese8861
    @bisratmelese88613 жыл бұрын

    ጨዋነታችሁ ደስ ይላል በርቱ

  • @birtukanfesah6920
    @birtukanfesah6920 Жыл бұрын

    በነገራችን ላይ አማን በጣም ስነስርዓት ያለውና ደስ የሚል ልጅ ነው

  • @tsdatheshe3403
    @tsdatheshe34032 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እግዚአብሔር ኣምላክ ብርታቱን ይስጥህ በርታልን ወንድማችን

  • @user-cn2hc5wz8h
    @user-cn2hc5wz8h3 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን ያቡ👏👏👏

  • @davidaddis2525
    @davidaddis25252 жыл бұрын

    I have never seen an Orthodox guy like Abu who is full of word of God WOW. God bless both of you. Great discussion.Abu could you discuss with Tehadiso brother MELOS.

  • @yenesewu358
    @yenesewu3582 жыл бұрын

    አቡ የተዋህዶ ጀግና የምር ትለያለህ አቤ አገላለፅ ስወዲህ

  • @user-pk4mf5us8d
    @user-pk4mf5us8d3 жыл бұрын

    አቡዬ ውድድድ ❤️❤️❤️❤️🌺🌺

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw3 жыл бұрын

    ቃለሒወት ያሰማልን ወንድሜ አቡ ቀጥታ ስትወያዩ ሪከርድ ላረግ ብየ ተደወለብኝ አሁን ስላገኘውህ ደስ ብሎኛል

  • @jone.2966
    @jone.29663 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ብሮ🙏

  • @user-is6dr2ko1q
    @user-is6dr2ko1q5 ай бұрын

    ወንድሞቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድም አቡ ጸጋውን ያብዛልህ ሌላው እንዲህ አይነት ሰዎች ጋር ሁለቴ እና ሶስቴ በላይ ባትወያይ ቲቶ 3-10-11ያዛል

  • @user-pw3qq9fl8i
    @user-pw3qq9fl8i3 жыл бұрын

    አቡ በርታልን ።

  • @roditikonjo
    @roditikonjo3 жыл бұрын

    የውይይት መንፈሱ ቃሉን መሰረት ያደረገ መሆኑን መመርመር ያሻል እንጂ እኛ የምናምንበትን ነገር ከአውዱና ውጪ ወደ ወደድነው ወስደን ቃሉ የማይለውን ማስባል በቃሉ ባለቤት እንደሚያስጠይቅ ልንስት አይገባም ይህ ጉዳይ ለሁለቱም ተወያዮች እንደሚሰራ ልብ ይሏል።

  • @merontades5069
    @merontades50692 жыл бұрын

    አማን ውድ የጌታ ልጅ ተባረክ

  • @user-nw1ei1jq7q
    @user-nw1ei1jq7q3 жыл бұрын

    ወንድማችን ቃለኢወት ያሰማልን

  • @ephremhaile5555
    @ephremhaile55552 жыл бұрын

    አቡ ፈጣሪ ይባርክህ ጀግና

  • @Kali-e7s
    @Kali-e7s3 жыл бұрын

    Betam አሪፍ ዉይይት Egziaber ybarkh abu😍😍🙏🙏🙏

  • @FasikaAragaw

    @FasikaAragaw

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/mYdhsKVwo62WqKw.html

  • @naolabe5806
    @naolabe58063 жыл бұрын

    Abu Kale hywet yasemaln ewukethn chemro chemro fetari yabzalh

  • @user-vg3jx6ny1o
    @user-vg3jx6ny1o2 жыл бұрын

    አቡ የኔ እንቁ እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክህ

  • @user-vf2tb2zs5b
    @user-vf2tb2zs5b2 жыл бұрын

    አሪፍ ነዉ አቡዬ በርታ ፕሮቴሥታንቱ ወንድማችን ግን ከአዉድ ላለመዉጣት ብለህ ከሌሎች የመፅሃፍ ቅዱስ አዉዶች ጋር ስትጋጭ አየሁህ በተረፈ ጨዋ ነህ

  • @martabrhanu798
    @martabrhanu7982 жыл бұрын

    አሜን ወድማችን አቡ ጸጋውን ያብዛልክ ብዙ ተምረናል አሜን

  • @alohay1476

    @alohay1476

    2 жыл бұрын

    በ እውነት ቃል ህይውት ያሰማልን ውድማችን አብ🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @ShakaksShjzzkz
    @ShakaksShjzzkz5 күн бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን 🥰

  • @hb-rh8iw
    @hb-rh8iw3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡ።

  • @tarekegnburakatarebest5987
    @tarekegnburakatarebest5987 Жыл бұрын

    ዋዉ አማንዬ ፀጋዉን ያብዛልህ!

  • @Eftah12
    @Eftah1210 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችዉ አቡዬ የኔ ጀግና የተዋህዶ እንቁ ፀጋዉን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ወንድም አለምዬ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abella343
    @abella3433 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አቡ ረስቼው አልገባሁም ነበር

  • @user-tl4kd3uq8w
    @user-tl4kd3uq8w2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዝአብሔር ይጠብቅ ውድ ወንድማችን ከዘ በላይ ምስጥር ጥበቡ ይግለፅልህ ⛪⛪⛪❤❤❤

  • @user-qh1pw1nc3x

    @user-qh1pw1nc3x

    2 жыл бұрын

    ያኛውም ዎንድምሽ ነዉ የሃይማኖት ዘራኛ ኣትሁኑ

  • @user-tl4kd3uq8w

    @user-tl4kd3uq8w

    2 жыл бұрын

    @@user-qh1pw1nc3x ኤረ እኔ ዘረኛ ኣደለሁም ለሁላቸው ፀጋው ያብዛላቸው መፃፍ ተሳስቸ ነው

  • @tadeleroro2072
    @tadeleroro2072 Жыл бұрын

    ክርስቶስ ስለ እኛ ይቆማል የሚለዉ ስለ እኛ ይመልድልናል!

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o2 жыл бұрын

    በእውነትቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ሞጎስ ይሁንህ 💞💞

  • @tsegakebede6290
    @tsegakebede62902 жыл бұрын

    አማኑ ተባረክ እንወድሃለን አቡም እንወድሃለን

  • @kalualedemissie9552
    @kalualedemissie95523 жыл бұрын

    አቡ ቃለሕይወት ያሰማልን፤ የእውቀት ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ይስጥልን። ከአንተ ባላውቅም አንድ ቃል ትርጉም ላይ በተለይ የራሱን አቋም ይዞ ከሚመጣ መናፍቅ ጋር ተነጋግሮ መተማመን ይቻላል ብዬ አላምንም። መናፍቃን ትርጉሙን የማያውቁትን አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል አንስተው ኢየሱስ አማላጅ ነው ሲሉ እኛ ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ የሚናገረውን የኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅነትን ማስረዳቱ ይሻላል ባይ ነኝ። የተዋህዶ ልጆች ሆይ ኢየሱስ ክርስቶስ አንድ ነው ወልደ አብ ወልደ ማርያም የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔር ነው። አንዴ ጌታ ሌላ ጊዜ አማላጅ አይሆንም። እርሱ ደግሞ ከአብ ጋር የተስተካከለ ነው እኔና አብ አንድ ነን አንዳለ ዮሐ 10:30። ክርስቶስ አማላጅ ነው ማለት አብ አማላጅ ነው ማለት ነው ምክነያቱም ሁለት እግዚአብሔር የለም ያለው አንድ እግዚአብሔር ነው። የእነሱ ነገር አመንኩ ዳንኩ ነው፤ ያውም እኮ በአምላክነቱ ሳያምኑ፤ ምግባር የሌለው ባዶ እምነት፤ ለማመንማ ሰይጣንም እግዚአብሔር አምላክ እንደሆነ ያምናል መልካም ስራ የለውም እንጂ፤ ክርስቶስ እንዲህ ይላል እነሆ በቶሎ እመጣለሁ ለእያንዳንዱም እንደስራው መጠን እከፍለው ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ ራዕ 22:12 ሐዋሪያው ቅዱስ ያዕቆብም በመልዕክቱ ከስራ የተለየ እምነት የሞተ ነው ያዕ 2:14 ይለናል። አዎ ሰይጣን ድነሃል እያለ ነው የሚጫወትብን። ሱባኤ የገቡትን ሳይቀር ተምራችኋል እያለነው ከፀሎት አቋርጠው እንዲወጡ የሚያደርገው። ዋናው ድነሃል የሚልበት ምክነያት እንድንዘናጋ ነው ድነናንል ብለን እንዳንጾም እንዳንፀልይ እንዳንሰግድ እንዳንመጸውት ከመልካም ስራ ሁሉ እንድንዘናጋ ነው። እኛ ግን ሉተራውያንን ሳይሆን የቀደሙ አባቶቻችንን እንከተላላን፤ አባቶቻችን ያስተማሩን ለሃጥያታችን በንስሃ በመጸጸት ማልቀስና የእግዚአብሔር ምህረት መጠየቅ መልካም ስራ በመስራት መኖር እንደሚገባን ነው ።

  • @molalignmichael3864

    @molalignmichael3864

    3 жыл бұрын

    Menafk ante neh

  • @roditikonjo

    @roditikonjo

    3 жыл бұрын

    ደስ የማይል ከእግዚአብሔር ያልሆነ ያልበሰለ እንዲሁም በጌታ ያልተወደደ ፈሪሳዊ አስተያየት ነው። ለመማር ሞክር!

  • @kalualedemissie9552

    @kalualedemissie9552

    3 жыл бұрын

    @@molalignmichael3864 መጣህ በስምህ ጠርቼህ ባትመጣ ነበር የሚገርመኝ 😀😂😁

  • @kalualedemissie9552

    @kalualedemissie9552

    3 жыл бұрын

    @@roditikonjo አንተን ለማስደሰት አልጻፍኩም ስለመልካም ስራ ሲወራ ደስ እንደማይልህ አውቃለሁ

  • @roditikonjo

    @roditikonjo

    3 жыл бұрын

    @@kalualedemissie9552 እኔም አንተን ለማስከፋት አልነበረም የጻፍኩት የተሰማኝን ስሜት እንጂ ! ታውቀኝ እንደነበረ አላውቅም ስለመልካሙ ስራህ የሚዛኑ ባለቤት ይክፈልህ እንጂ ሰው ወደደልህ አልወደደልህ ምን አስጨነቀህ! ለማንኛውም ጭፍን ጥላቻ ብቻ አይደለም ጥላቻ ራሱ በእግዚአብሔር ፊት የተጠላ ነው። ጠላቶቻችሁን ውደዱ የሚያሳድዷችሁን ባርኩ ብሏልና። ለመነፈቅነው ለእኛ ብትጸልይልንም ድንቅ ነው!😉

  • @zelalemtesfa6857
    @zelalemtesfa6857 Жыл бұрын

    አማን በትክክል አብራርቶታል!!👏👏👏👏

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw97072 жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy34562 жыл бұрын

    አቡ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ በርታ

  • @akewolde437
    @akewolde4373 жыл бұрын

    ድል አለ በስምህ

  • @user-vl8zc8ln7p
    @user-vl8zc8ln7p2 жыл бұрын

    ዝማሬ መልአክ ያሰማልን ወንድማችን እንወድሃለን በርታልን

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማል

  • @lididyahabesha
    @lididyahabesha3 жыл бұрын

    Ergo erau ende abu ayregam tebarklgne abuye 🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia23272 жыл бұрын

    ደስ የሚል ትምህርት ነው ተባረኩ

  • @djdo1354
    @djdo13543 жыл бұрын

    Great discussion.

  • @Ofla
    @Ofla2 жыл бұрын

    መጥቼም ምድርን በእርግማን እንዳልመታ እርሱ የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፥ የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች ይመልሳል።ሚል 4፡6 ስለዚህ እናንተ ወጣቶቸ እግዚአበእሄር ይባርካችሁ ይህ የምትናገሩት ቃል ይውረሳችሁ፡፡

  • @birehanugeto1852
    @birehanugeto1852 Жыл бұрын

    ቃለሂዉት ያሰማል ፀጋዉንያብዛልን እግዛብሕር ሕርስታንመሁንማታደልነዉ🙏🙏🙏👌👌👌

  • @mamotadesa9613
    @mamotadesa96132 жыл бұрын

    ተበረኩ ደስ የሚል ውይይት ነው ያድናል እየሱስ ክረስቶስ

  • @meherat938
    @meherat938 Жыл бұрын

    በነገራችን ላይ በቃ ክርስቶስ ስለኛ ሞትዋልና ምንም ሐፅያት ብንሰራ ይቀበለናል😢 እያለኮነው 😢 ጴንጤው 😢 ጌታ ሆይ ይቅር በላቸው

  • @Sewe_mindenew
    @Sewe_mindenew Жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ዉይይት ነዉ ግእዙ በማያሻማ መልኩ አስቀምጦታል ሮሜ 8፣34 "ይነብር በየማነ እግዚአብሔር ወይትዋቀሥ በእንቲአነ" በ እግዚአብሔር ቀኝ ያለው ስለኛ ይዋቀሳል ይከራከራል ይላል ከማን ጋር ቢሉ ከ አብ ጋር አይደለም ነገርግን ከሚከሱን ከሚከራከሩን ጋር ክርክራችንን ይከራከራል ዳዊት በ መዝ 43፣1 አቤቱ፥ ፍረድልኝ፥ከጽድቅ ከራቁ ሕዝብም ክርክሬን ተከራከር፤ ከሸንጋይና ከግፈኛ ሰው አድነኝ ይላል እንዲሁም በ ኢሳያስ 50 :8 የሚያጸድቀኝ ቅርብ ነው፤ ከእኔስ ጋር የሚከራከር ማን ነው? በአንድነት እንቁም፤ የሚከራከረኝ ማን ነው? ወደ እኔ ይቅረብ።ይላል እግዚአብሔር ከተከራከረልን ደሞ አፀደቀን ማለት ነው የሚያፀድቅም የሚኮንንም እሱ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ማን ይቃወመናል።

  • @user-rs1rw1vc4n
    @user-rs1rw1vc4n2 жыл бұрын

    ተባረኩ!!!!

  • @fikikr
    @fikikr2 жыл бұрын

    ተባረኩ

  • @mrsabla7133
    @mrsabla71333 жыл бұрын

    ቃለ ህወትን ያሰማልን ወደማችን

  • @endlesstube8676
    @endlesstube86762 жыл бұрын

    ዋዉ ተባረኩ !

  • @lididyahabesha
    @lididyahabesha3 жыл бұрын

    Abu 👍

  • @user-jf4wq3sl2i
    @user-jf4wq3sl2i3 жыл бұрын

    Kalehiwote yasemalen 🙏🙏🙏

  • @hb-rh8iw
    @hb-rh8iw3 жыл бұрын

    this guy is so funny ,at 34 min ሰሞኑን ነበር አሳይመንት የሰራሁት ሲልና 😃 ፈገግ ሲል ትልቅ ግኝት የገኘ ነው የሚመስለው ፣በተቃራኒው እኛን ከልብ ፈገግ የሚያስብል ነው ።ፍሬምናጦስ ነው ኦርቶዶክስን የመሰረታት ሲልማ አልቻልኩም 😃። ኧረ በነፍስ ጉዳይ ቢያንስ እውነትን አናጣማት፣ይሄ በውይይት ከማሸነፍና ከመሸነፍ በላይ ነውኮ።

  • @dawit8699
    @dawit8699 Жыл бұрын

    በቅንነት ለሚሰማው አማን ሮሜ 8:34 ያቀረበበት መንገድ ከቁጥር 1 ጀምሮ እንደወንዝ ውሀ እየፈሰሰ የመጣ ይፈርዳል የሚለውን ቃል ለማስገባት ምንም አይነት ቀዳዳ እንደሌለው አሳይትዋል:: አቡ ( ኦርቶዶክሳውያን) የሚፈርድ የሚያስፍልገው የሚከስ ሲኖር ነው ቁጥር 32 የሚከስ የለም ብሎ ዘግቶታል :: አቡ > የሚለውን በአውዱ መሰረት ማብራራት ሲኖርበት ወደሌሎች ጥያቄዎችእና ጥቅሶች እንደሄደ ይሰመርበት ::

  • @feyisamegersa1129
    @feyisamegersa11292 жыл бұрын

    ደስ ስትሉ!!! Aman God bless you🙏

  • @alohay1476
    @alohay1476 Жыл бұрын

    አብ እውነት ቃል ህይውት ያሰማልን .🌺🌺👏👏

  • @amaredesalew-mo1rq
    @amaredesalew-mo1rq Жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጅ ሁኖ ይህንን ቻናል ላይክ የማያደርግ ንፉግ ነው

  • @shewayegirma6068
    @shewayegirma60682 жыл бұрын

    Amen amen 🙏

  • @amanuelokbu506
    @amanuelokbu5062 жыл бұрын

    Ye Egziabher tsega cybzalachu tebareku

  • @andamiakdebaba6950
    @andamiakdebaba69502 жыл бұрын

    E/r yedingil lig yibarkih abu tebarekulen

  • @birtukanfesah6920
    @birtukanfesah6920 Жыл бұрын

    አቡ አንተም ጉበዝ የኦርቶዶክስ ልጅ ነው እናመሰግናለን

  • @user-is6dr2ko1q
    @user-is6dr2ko1q5 ай бұрын

    ፍርድ አለ ያውም ለምዕመናን ሐዋ10-41 2ኛቆ5-10 ሮሜ2 - ሮሜ 8 14-

  • @kiyafaris3841
    @kiyafaris38412 жыл бұрын

    Abuye egziabher be betu yatsenah

  • @danelwerku3853
    @danelwerku38532 жыл бұрын

    ከአሁዱ ወጠካል መዝሙር 43.የሚለው እና የዋንሰ 8.1 ስለዚህ ወንድሜ ጌታችን መዳንታችን የሚማልድለን እግዚአብሔር በልጁ በክርስቶስ በኩል ነዉ የሚለው 1ኛ የዋሐንሰ መልክት 2.1 ልጆቼ አጥያትን አታድርጉ ነገር ግን አጥያትን ብትሰሩ ከአብ ቀኝ ጠበቃ አለን እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ

  • @adanechshlbiru1495

    @adanechshlbiru1495

    Жыл бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነገ ሚመጣ ለማፍር እንጂ ለማልዲ አይምጣሚ።

  • @merrydemissie2100
    @merrydemissie2100 Жыл бұрын

    Aman wendme geta eyesus abzito yibarkih yeyesus wetader

  • @tube490
    @tube4902 жыл бұрын

    kale hiywot yasemalen Abu

  • @EthioCoding
    @EthioCoding2 жыл бұрын

    hulachiyenim enameseginalen ABu gin bewunet qalehiwet yasemalin anjeten eras new emtadergegn berta wendme

  • @selamdilnesa437
    @selamdilnesa4372 жыл бұрын

    Demo ye abu tihtina tigist 👏👏👏👏👏👏enesu eko mechoh enji mesmat aychlum kale hiwotn yasemaln egziabher yibarkh abuye❤❤❤❤😘 yenesun libona egziabher yabralachew😇😇

  • @goanche790
    @goanche790 Жыл бұрын

    God with us

  • @helenlemma1871
    @helenlemma18712 жыл бұрын

    Egziyabher ybarkh

  • @mushrasiyoum2667
    @mushrasiyoum2667 Жыл бұрын

    አቡዬ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @robademisse5388
    @robademisse53883 жыл бұрын

    Esti abu yhen sewye yhen hasab teyklgn ፍርድ የለብንም ይላል ስለዚህ ሮሜ 8፥34 ስለምን ፍርድ ነው የምታወራው አለህ ፍርድ ከሌለ አማላጅስ ምን ይሰራል

  • @hewanhewan2522

    @hewanhewan2522

    2 жыл бұрын

    ዮሐንስ 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ አሁን ግን ወደ ላከኝ እሄዳለሁ ከእናንተም፦ ወዴት ትሄዳለህ? ብሎ የሚጠይቀኝ የለም። ⁶ ነገር ግን ይህን ስለ ተናገርኋችሁ ኀዘን በልባችሁ ሞልቶአል። ⁷ እኔ ግን እውነት እነግራችኋለሁ፤ እኔ እንድሄድ ይሻላችኋል። እኔ ባልሄድ አጽናኙ ወደ እናንተ አይመጣምና፤ እኔ ብሄድ ግን እርሱን እልክላችኋለሁ። ⁸ እርሱም መጥቶ ስለ ኃጢአት ስለ ጽድቅም ስለ ፍርድም ዓለምን ይወቅሳል፤ ⁹-¹⁰ ስለ ኃጢአት፥ በእኔ ስለማያምኑ ነው፤ ስለ ጽድቅም፥ ወደ አብ ስለምሄድ ከዚህም በኋላ ስለማታዩኝ ነው፤ ¹¹ ስለ ፍርድም፥ የዚህ ዓለም ገዥ ስለ ተፈረደበት ነው። ¹² የምነግራችሁ ገና ብዙ አለኝ፥ ነገር ግን አሁን ልትሸከሙት አትችሉም። ¹³ ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ ከራሱ አይነግርምና፤ የሚመጣውንም ይነግራችኋል።

  • @yemaryam2375

    @yemaryam2375

    2 жыл бұрын

    አዎን ድል አለ በስሙ ወንድሜ ወቅታዊ መዝሙር ነው ዝማሬ መላክትያሠማልን

  • @eyosiyasabera8271

    @eyosiyasabera8271

    Жыл бұрын

    ወዳጄ እየሰማህ አልነበረም መሰለኝ ፍርድ የሚኖረዉ በክርስቶስ ላላመኑ ሰዎች ነዉ እንጂ ላመኑት አይደለም እንዴት ፍርድ የለም አለ ትላለህ እስቲ ይህቺን ክፍል አንብባት“በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።” - ዮሐንስ 3፥18

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Жыл бұрын

    ቃለሕይወትን ያሰማልን ወድማችን አብ

  • @WaseGa21
    @WaseGa213 жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @mahima768
    @mahima7682 жыл бұрын

    ወይይት ላይ እኔ ያልኩት ብቻ አይባልም አብና ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-qh1pw1nc3x
    @user-qh1pw1nc3x2 жыл бұрын

    እደዝ ነዉ ስልጠኔ ማነጋጋር ስንችል እንግበበሌን ስንት አዋቅ ማሰይ አለዋቅዮች እንዳንግባባ በሮቹን ዛግቶውብን ነበር ግን ብዝሁ ቃጥሉ እውነቱ ይግለፅልን

  • @selamdilnesa437
    @selamdilnesa4372 жыл бұрын

    Abu tebarekilign 👏👏👏👏👏😇😇😇😇😇😇😇❤❤❤❤❤❤

  • @habmanman5599
    @habmanman5599 Жыл бұрын

    kal hiwot yasemalin abu tebarek

  • @user-pb8yg4rg1y
    @user-pb8yg4rg1y3 жыл бұрын

    ☦️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @merontades5069
    @merontades50692 жыл бұрын

    ሰላም ለናተ ይሁን ወንድሞቼ

  • @venesiaargaw1329
    @venesiaargaw13292 жыл бұрын

    Abu wuyeyet lai ekul se'at new maggnet alebachehu yante se'at kesu answal yanten hasab msemat lemnfelgew legna ekul gize binorachehu des yilal gn egziabher yisteh betam clear argehlenal

  • @mama-mx4xr
    @mama-mx4xr2 жыл бұрын

    Aman great explanation I hope same-day he will review these program

  • @tewodrostamrat1176
    @tewodrostamrat11763 жыл бұрын

    Abu 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @lemlemyilma5356
    @lemlemyilma53563 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abelamesele2773
    @abelamesele27732 жыл бұрын

    beki masreja alen

  • @user-ss1xg1se5n
    @user-ss1xg1se5n2 жыл бұрын

    አማን ብሮ እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልክ, በደንብ ነው ቃሉን ያብራራኸዉ።

  • @mkdesmekdes5060
    @mkdesmekdes50602 жыл бұрын

    Waww kalehywet yasemaln

  • @mikozo7658
    @mikozo76583 жыл бұрын

    Kale heywet yasemalen wendemachen

  • @yoniyoni2425
    @yoniyoni2425 Жыл бұрын

    Keep it up Aman

  • @yonasdejene4812
    @yonasdejene4812 Жыл бұрын

    የሚከስልን የሚፈርድልን ምንን?ስለ እኛ የሚሟገት ከሆነ ማለደ አለ?የሚናገረው ሊናገር ከቆመለት ጋር አልተስማማም።

  • @beybet3548
    @beybet35483 жыл бұрын

    abunak wendeme ❤❤❤

  • @FasikaAragaw

    @FasikaAragaw

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/mYdhsKVwo62WqKw.html

  • @fitsum65
    @fitsum652 жыл бұрын

    በጣም የሚገርመው ሴጣንን ከጨዋታ ለማውጣት ለምን ፈለገ። ፍርሀት በሰዎች ላይ በማምጣት ከእግዚአብሔር ጋር የሚለየው ማን ነው???

Келесі