ብራዚላዊያን ተጫዋቾች ነገር የሚያበላሹት ለምንደነው? | Brazil Football | MENSUR ABDULKENI OFF THE PITCH

#Mensur_Abdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #bisrat_sport #ብስራት_ስፖርት #MENSUR_ABDULKENI_OFF_THE-PITCH

Пікірлер: 13

  • @mimishaadmasu5956
    @mimishaadmasu59562 ай бұрын

    Great respect for you both 🙏

  • @SinshawBirhanu
    @SinshawBirhanu2 ай бұрын

    please mensure say something about adrino

  • @engilyas44
    @engilyas442 ай бұрын

    ፐሌ ያስቆጠራቸው ግቦች እንደሰማነው መዋጥ ነው

  • @BefeKassa-gs4el
    @BefeKassa-gs4el2 ай бұрын

    መንሱሬ ለምንድነዉ ብስራት fm በ app ማይሰራዉ እስቲ ሚሰራበት app ካለ ጠቁመን

  • @abelgetaneh7152

    @abelgetaneh7152

    2 ай бұрын

    ከKZread የተለየ ነገር የለም ወይስ ለማስታወቂያው ነው

  • @biruktizazu2

    @biruktizazu2

    2 ай бұрын

    Ethiopian Tv and FM የሚል App አለ።እሱን ጫንና ተጠቀም።እንዳላሳስትህ በማለት ይህንን ከመፃፌ በፊት እንደሚሰራ አረጋግጫለሁ።የእግርኳስ ቻናሎች አሉት DSTVን ጨምሮ። ሬዲዮም ሸገርን ጨምሮ ሁሉም አሉ።

  • @koryguilfoyle6198
    @koryguilfoyle61983 күн бұрын

    Promo_SM 😁

  • @sam846
    @sam8462 ай бұрын

    የብራዚል ጥቁር ተጫዋቾች ናቸው ብዙ ጊዜ ከዚህ አዙሪት የማይወጡት

  • @jemalbr4687
    @jemalbr46872 ай бұрын

    Idle mind is devils workshop

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga24382 ай бұрын

    ፔሌን ከዳኒ አልቨስና ሮቢንዮ ጋር ማመሳሰል ትክክል አይደለም:: በተለይ ዳኒ አልቨስ በሽምግልና ግዜው እንደዚህ አይነት ቅሌት ውስጥ መግባቱ በጣም ያሳፍራል:: በአጠቃላይ ብራዚሎች የእግር ኳስ ችሎታ አላቸው ግን ደሞ ብዙ አመት በትልቅ ደረጃ ለመጫወት የሚያስችል እራሳቸውን የመጠበቅ ብቃት የላቸውም::

  • @Abenim21

    @Abenim21

    2 ай бұрын

    አንተን ፈራጅ ማን አረገህ ከንቱ

  • @fikrumenaga2438

    @fikrumenaga2438

    2 ай бұрын

    ምንም የፈረድኩት ነገር የለም ዳኛ ስላልሆንኩ:: አንተም የሚመስልህን በነፃነት መፃፍ ትችላለህ ጊዜህን ሌሎችን በመሳደብ ከማጥፋት:: social media አጠቃቀሙን በፍፁም ካልተረዱት አንዱ አንተ መሆንህን አሳበቅህ:: get a life!

Келесі