አብርሽ እና ሩታ ምላሽ ሰጡ. መቼም አንለያይም አሉ😱❤️💕

#abtube #famly #yetenbitube

Пікірлер: 4 100

  • @RutaTube472
    @RutaTube4726 ай бұрын

    ሙቤን የምቶዱ እስኪ👍🌹 ጭቀት አድሮ ነው የዋለብኝ 😥👍

  • @tehay.redicho415

    @tehay.redicho415

    6 ай бұрын

    ለምን ተብሎ ነው ጭቀቱ 😅

  • @user-hu8id1lk3h

    @user-hu8id1lk3h

    6 ай бұрын

    እኔእራሱ ❤

  • @Sofia-ly8ux

    @Sofia-ly8ux

    6 ай бұрын

    ሚን ሆኖ ነዉ

  • @አማራዊቷ

    @አማራዊቷ

    6 ай бұрын

    በጣም ጨንቆኝ ነበር 😢😢

  • @user-hu8id1lk3h

    @user-hu8id1lk3h

    6 ай бұрын

    @@Sofia-ly8ux ሙቢምንእደሰማአናቅም ጭቀትለቀቀብንእጂ አላወቅነዉም

  • @merlu1997
    @merlu19976 ай бұрын

    ሙቢ ምርጥ ጓደኛ ❤️🥺ሙቢን የምቶዱ ፍቅራቹን አሳዩት👍👍👍

  • @MadinaMohammad-vk5sk

    @MadinaMohammad-vk5sk

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @rhkrt598

    @rhkrt598

    6 ай бұрын

    በጣም ደሰ ይላል

  • @Madi-zt4wx

    @Madi-zt4wx

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እዴት ልግለፀው እውነት ለመናገር ቃላት የለኝም ለሙቢ

  • @genetbelete9303

    @genetbelete9303

    6 ай бұрын

    ውዶቼ ጠላት ከሩቅ አይመጣም ለምን ፍመሱ ብሎ ነው ግን ለሩታ እኛ አብርሽ 1000k አለን❤❤❤❤❤ሩታዬዬ

  • @seidmekonen-eq1qc

    @seidmekonen-eq1qc

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤😂❤❤

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee73376 ай бұрын

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጥምቀት በአል አደረሳችሁ ለአብርሽ እና ለሩታእንኳን አደረሳችሁ በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር የኔ ውዶች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ❤❤❤

  • @chirstinagerry761
    @chirstinagerry7616 ай бұрын

    መቼም አትለያዩም ትዳር እና ልጅ የእግዚአብሔር ፀጋ ነው የናተ ጥንካሬና ፀሎት ማረግ ነው በተረፈ የአብርሃምና የሣራ ጋብቻ እድታረጉ የዘወትር ፀሎቴ ነው ቤተሰበና ይሁን ይሁን የሁን አሜን

  • @HayatHayat-cf5bj
    @HayatHayat-cf5bj6 ай бұрын

    ስጦታ ተሰጣጡ ውደታን ይጨምራልና ብለዋል። ውዱ ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁ አላይሂ ወስልም💚

  • @zeharahassen7810

    @zeharahassen7810

    6 ай бұрын

    ስለሏህ አለይሂ ወሰላም

  • @habibaal4299

    @habibaal4299

    6 ай бұрын

    ሶለላሁ አለይ ወሰለም

  • @RabiLove-wf1ve

    @RabiLove-wf1ve

    6 ай бұрын

    S A W

  • @Vip-bp6if

    @Vip-bp6if

    6 ай бұрын

    ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-dd8sk6xs2r

    @user-dd8sk6xs2r

    6 ай бұрын

    S A W Selewatu rebi waselamu aley

  • @user-th4zd1uk5n
    @user-th4zd1uk5n6 ай бұрын

    ያርግላችሁ አብርሽዬ በመሀላችሁ ቅዱስ እግዚአብሔር እንጂ ክፉ ጠላት አይግባ 🙏እወዳችኋለሁ❤

  • @user-mi1dd5rt6f
    @user-mi1dd5rt6f6 ай бұрын

    አወ ይደብራታል አብርሽየ አተን ብላ እኮ ነው የመጣችው ላገሩ ባዳ ለሰው እግዳ ናት በተቻለክ አቅም ብቸኝነት እዳይሰማት አድርግ እርግት ያለች ምርጥ ሴት ናት❤

  • @Never_gonna_give_you_up000
    @Never_gonna_give_you_up0006 ай бұрын

    አብርሽ ሩታን እንደምትወዳት እንደምታፈቅራት ቃል ከገባህ ለኛ ሁሉ ደሰሰሰሰሰሰ ይለናል ❤በየሄዳችቹበት ቅዱስ መላህክቶች ይጠብቋቹ እንወዳቸዋለን

  • @helenbirhanu5839
    @helenbirhanu58396 ай бұрын

    የሙቤን ጭንቀት ተረዱት ምናልባት ያስፈራው ነገር ሊኖር ይችላል አብርሽ ሙቤ ይወድሐል ለዛ ነው የሚጨነቅልህ ጠባቂው እግዚአብሔር ነው አብርሽ ቤተሰብን አስተዋውቃት❤❤

  • @user-fm3su4yv1v

    @user-fm3su4yv1v

    6 ай бұрын

    ደምርኝ ወለላዋ❤

  • @fahedali632

    @fahedali632

    6 ай бұрын

    ሙቤያስፈራው የመጀመሪያውጓደኛ ለበአል ስለመጣች እዳርብሸውነው

  • @hilamoo928

    @hilamoo928

    6 ай бұрын

    አወ እደዛ ነዉ ሰለሚወደዉ እዲጎዳ አይፈልግም

  • @helenbirhanu5839

    @helenbirhanu5839

    6 ай бұрын

    @@user-fm3su4yv1v እንደማመር ሸጋዋ😘

  • @helenbirhanu5839

    @helenbirhanu5839

    6 ай бұрын

    @@user-fm3su4yv1v እናት አለም ደሴ Tube ጎራ በይ አድስ ነኝ አበረታቱኝ

  • @omaalemayehu5713
    @omaalemayehu57136 ай бұрын

    አብርሽ ወደፉት እንጂ ወደሁላ የለም ያቺ ሜንጦማ እሷና ቤተሰቦችህ ንቀውህ ጥላህ ሄዳለች ብትወድህማ ቤተሰቧን ተደብቃ በስልክ እንኳ ትገናኝህ ነበር የሆነች ሜንጦ እሩታ ግን በሴትነታ ስትሸማቀቅ እራሷን. አዋርዳ ወደደችህ መገፋት ለመልካም አይደል ሩታን የመሰለች ቆንጅዬ መልካም ሰው ሰጠህ

  • @galtigray1251
    @galtigray12516 ай бұрын

    ተመስገን ኣምላኬ እንዃን በሰላም መጣቹ ምርጥ የፍቅር ጥንዶቹ ምርጥ ቤተሰብ ፈጣሪ ኣይለያችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ አብርሽ ሩታየ ፍቅራቹ👫ያብዛላችሁ ደሞ የተዋሂዶ ልጆች እንዃን አደረሳችሁ ለብርሃነ ጥምቀት♥️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tegeset-ik1oz
    @tegeset-ik1oz6 ай бұрын

    አብርሽ ለተመልካች ያለዉ ክብር በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ህዝቡ እደተጨነቀ ገብቶት መልስ ሰጠ አይለያቹ መቼም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @anshaebrahim3901

    @anshaebrahim3901

    6 ай бұрын

    በጣም ተመልካቹን እንደ አብርሽ እሚከብር የለም አላህ የወጣትነት ዘመኑን ይባርክለት

  • @WiaTube770
    @WiaTube7706 ай бұрын

    የስደት እህቶቼ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ እንደነዚህ ጥንዶች የሰው ሙሃባ ይስጣችሁ💘💘💘💋

  • @user-qt6vc9wx9o

    @user-qt6vc9wx9o

    6 ай бұрын

    ደምርኝ ውድ❤❤

  • @user-pz9zb2bu7w

    @user-pz9zb2bu7w

    6 ай бұрын

    አሜን፫

  • @user-yj5gh7vc6n

    @user-yj5gh7vc6n

    6 ай бұрын

    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @abonshe9173

    @abonshe9173

    6 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲💜💜💜💜💜💜💙💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Hayat-hr1ip

    @Hayat-hr1ip

    6 ай бұрын

    አሚን ያርብ

  • @nardi48
    @nardi486 ай бұрын

    ሙቤ የጎደኝነት ጥግ ምርጥ ሰው ሙቤን የምትወዱ 👍👍👍 በቅርቡ ሙቤንም 100.000 እናስገበው የማዳም ቅመሞች❤❤❤

  • @user-ur7rr9wu3h

    @user-ur7rr9wu3h

    6 ай бұрын

    ትክክሎ

  • @aaaa1766
    @aaaa17666 ай бұрын

    እውነት ለመናገር ሳሰብነው ያድርኩት ሰለእናት ሙቤ ምርጥ ጏደኛ አላህ ይጠብቅው አብርሸ እና ሩታ አይላያይችሁ እሰከ መጨርሻ ፍቅር እሰክ መቃብር ያድርግላችሁ

  • @user-uv7fv3py7p
    @user-uv7fv3py7p6 ай бұрын

    ሩታኮ ፍቅር የሆነች ልጅ ናት አብርሽ እድለኛነህ አጥብቀህ ያዝ❤❤

  • @MoussaMalika-ou9nt

    @MoussaMalika-ou9nt

    19 күн бұрын

    ወሎየ

  • @user-vx2lk2rh3o
    @user-vx2lk2rh3o6 ай бұрын

    ምንም ምን ቢመጣ እናንተ ብቻ ሰላም ሁኑ አብርሽ እመቤቴን ሩታዬጋነው ውበትህ የጎላው በጣምነው የምታምሩት በሷላይ ነው እዚህ የደረስከው አብርሽ እንዳጎዳት🥰

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    6 ай бұрын

    ደምሪኝ የኔ ልዩ

  • @user-qt6vc9wx9o

    @user-qt6vc9wx9o

    6 ай бұрын

    ደምርኝ ውድ❤❤

  • @user-jf7vr4fy7y

    @user-jf7vr4fy7y

    6 ай бұрын

    እውነት ነው የህዝቡን ሁሉ ልብ የሰረቀችው እሩታዬ ነች መቶ ሽም ለመድረስ ምክንያቷ እሷ ነች እና አብርሽ አደራህን ጥለውህ ሄደው ተመልሰው ቢመጡ አትቀበልም እቃ አደለህም እና አደራህን በተረፈ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው እወዳችሗለሁ ❤❤❤❤❤

  • @sofi8983

    @sofi8983

    6 ай бұрын

    ​@@user-fm3su4yv1v ኑ ወደኔ እኔም መጣሀሁ

  • @sofi8983

    @sofi8983

    6 ай бұрын

    ​@@user-qt6vc9wx9o ኑ ወደኔ እኔም መጣሁ

  • @hayutihim5384
    @hayutihim53846 ай бұрын

    ውዷችን በአለም ያሉ ሙስሊም ያሉ በሙሉ በልባችን ውስጥ የማይጠፉ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ነው ስቶጣ ተሰጣቱ ፍቅርን ይጨምራል ብለዋል

  • @rozaalain8036
    @rozaalain80366 ай бұрын

    ሩታዬ መቼም ብሆን ልብሽ አይሰበር የኔ ይዋህ ❤❤❤አብርሽ አደራህን ምንም ብመጣ ምንም እችን ምስክን የፍቅር ተምሳሌት ልጅ እንዳትጎዳት 😢ብዙ ሰው ይቀየማሀል አደራ በእግዚአብሔር ስም ❤❤🙏🙏🙏ላንተ ስትል ነው ሁሉም ነገር ትታ የመጣችሁ ቤተሰቧም ጭምር ❤❤❤ሩታዬ በጣም እንወድሻለን ❤❤❤❤አብርሽዬ ሁላችሁም ጭምር እንወዳቸዋለን❤❤❤

  • @MekdiFamilytube
    @MekdiFamilytube6 ай бұрын

    የሰውደስታ የሚያስደስታችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ አብረሽና ሩታ የምወዳችሁ እሰከዘላለም አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @hhhh3772
    @hhhh37726 ай бұрын

    ተጋቡ እና እኛም ከጭቀት እነረፍ❤❤❤ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ❤❤

  • @user-xv6ny7by2t

    @user-xv6ny7by2t

    6 ай бұрын

    አወ ግድነዉ ❤❤❤

  • @user-re6jj4ix7f

    @user-re6jj4ix7f

    6 ай бұрын

    እናተ ኮመተሮች ጤነኛ ናቹ ግን ስት ሚያሳስብ ነገር አለ

  • @user-zb1lz3vc2d

    @user-zb1lz3vc2d

    6 ай бұрын

    ​@@user-re6jj4ix7f😂😂😂ይገርማሉ ኧረ ተሸማቀቅን እኮ በአንድ አንድ ኮሜተሮች እራሳቸዉ ያዉቃሉ ይኑሩበት

  • @user-zb1lz3vc2d

    @user-zb1lz3vc2d

    6 ай бұрын

    እደዚህ አይነት አስተያየት አትስጡ

  • @semira7392

    @semira7392

    6 ай бұрын

    ፈጣሪ አይለያያችሁ ሰወዳችሁ ❤❤❤ እናተን ለማየት የዩቲብ ዘበኛ ሆኩ አይይይ

  • @Hxjg-qv2qh
    @Hxjg-qv2qh6 ай бұрын

    ጀግና ፈገግታህ አብሮህ ለሚኖር ቀርቶ ለአዳማጭ ብሎም ለሚሠማህ ለሚያዳምጥህ መልካም ሠው❤

  • @user-fm3su4yv1v

    @user-fm3su4yv1v

    6 ай бұрын

    ደምርኝ ወለላዋ❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye37516 ай бұрын

    እንኳን ለብርሃን መስቀሉ አደረሳችሁ አደረስን አብርሽ እና ሩት ፍቅራችሁ እንደምድር አሸዋ ይብዛ እግዛባር ከእናንተ ጋር ይሁን መልካም የፍቅር ዘመን ይሁን የሁን የሁን ኬር የሁን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruta612
    @ruta6126 ай бұрын

    የኔ ውዶች ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ የመዳም ቅመሞች እደ ሩታ አፍቃሪ ሁኑ❤❤

  • @Ekramm.Mohammed
    @Ekramm.Mohammed6 ай бұрын

    ተጋቡ እና እኛምከጭቀት እነረፍ😢❤❤❤❤

  • @user-qt6vc9wx9o

    @user-qt6vc9wx9o

    6 ай бұрын

    ደምርኝ ውድ❤❤

  • @user-eg1zt4ou4p

    @user-eg1zt4ou4p

    6 ай бұрын

    አይ ወዲሜ ምቀኛችሁ በዛ አሳምረህ ያዝ ሩታየን የሰው ወሬ አትስሙ ጥሩ አይደለም

  • @melekamtube3913
    @melekamtube39136 ай бұрын

    እኔ እኮ ተርጋጉ ብያችዋለሁ ተመልካቾች ሩታዬ ዉድድድድ የኔ ቁም ነገረኛ ❤

  • @አማራዊቷ

    @አማራዊቷ

    6 ай бұрын

    አንችማ ብለሽን ነበር እሕት ክበሪልን❤❤❤❤

  • @user-qt6vc9wx9o

    @user-qt6vc9wx9o

    6 ай бұрын

    ደምርኝ ውድ❤❤

  • @genetbelete9303

    @genetbelete9303

    6 ай бұрын

    እህቱ ነሽ አደል ምከረቸው ደግሞ የተሻሌ ነገር በስው ህይወት ስመጣ ቅናት ይበዛል ከሩቅ አይመጣም አቤት ልጅቱ ግርማ ሞገስ ❤❤❤❤

  • @user-um4kf8jz6c

    @user-um4kf8jz6c

    6 ай бұрын

    አችማ ብለሽነበር ግን ጨንቆነው

  • @bcbc4993

    @bcbc4993

    22 күн бұрын

    ❤❤❤❤👌👌

  • @rpokutgpolkadtw6454
    @rpokutgpolkadtw64546 ай бұрын

    ዋው እደ ጨረቃ ፍክት ያላችሁ ፍቅረኛሞች በጣም የምወዳችሁ ሺ አመት ኑሩልኝ ❤❤❤❤

  • @Ckdtf-ts7kc
    @Ckdtf-ts7kc6 ай бұрын

    ከልቤ ነው የምወዳችሁ ከነቤተሰቦቻችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ሁለየም ደስተኛ ሁኑልኝ የሰው ደስታ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ውውውድድድድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fanatube196
    @fanatube1966 ай бұрын

    የተዋህዶ ልጅች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ያመት ሰው ይበለን ፍቅሩን ያብዛላችሁ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ያጣመረውን ማንም አይለየውም ❤

  • @user-jf9uw6hw3y

    @user-jf9uw6hw3y

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-mh8er6ip9m

    @user-mh8er6ip9m

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ውዴ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @fauziyafantu822

    @fauziyafantu822

    6 ай бұрын

    እግዚአብሔር አይለያቹ ውዶቼ❤

  • @user-pk6op5lf9r

    @user-pk6op5lf9r

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🥰

  • @user-zm6rt9pd8f

    @user-zm6rt9pd8f

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rg8xm9wj8d
    @user-rg8xm9wj8d6 ай бұрын

    እኛም መቸም እዳትለዩ ምኞታችን ዱአችን ነው ውዶቸ እደሙቢ መልካም ጎደኛ ይስጠን ሙቢን እምወድ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤

  • @user-fm3su4yv1v

    @user-fm3su4yv1v

    6 ай бұрын

    ደምርኝ ወለላዋ❤

  • @user-rg8xm9wj8d

    @user-rg8xm9wj8d

    6 ай бұрын

    @@user-fm3su4yv1v እሽ እማ ደሞ ለመደመር አብሽሪ

  • @user-cq8br8wt4g
    @user-cq8br8wt4g6 ай бұрын

    ትክክል አብርሽ እግዚ አብሄር ያውቃል ፍቅሩን ይጨምርላችሁ❤

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v6 ай бұрын

    የሰከሁን አሰብ ጌታ እግዚአብሔር ያሰከል ፍቅርቹሁ ይዚለቅ እስከ መጨረሻ ተደስታችሁ ኑሩ አብርሽና ሩታ❤❤ እውነት ነው ብለሀል አብርሽ እግዚአብሔር ከጋር ነው መንስ ይቃዎማል ይለል ቃሉ

  • @Jkeesum
    @Jkeesum6 ай бұрын

    እፎይ መጣችሁ ባላፈቀረዉ ልባችን ፈነዳን በጭንቅ ያዉ ስለምንወዳችሁ ነዉ አብርሽና ሩታዬ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qt6vc9wx9o

    @user-qt6vc9wx9o

    6 ай бұрын

    ደምርኝ ውድ❤

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    6 ай бұрын

    ደምሪኝ የኔ ቆንጆ

  • @user-di6rg2mc7e

    @user-di6rg2mc7e

    6 ай бұрын

    የኔ ውዶች🎉🎉🎉🎉

  • @hayaatgobbee9549

    @hayaatgobbee9549

    6 ай бұрын

    እኳንደሰያለንመተዋልየሩታየወዳጆች❤❤❤🎉🎉

  • @user-ri9xq2or8r

    @user-ri9xq2or8r

    6 ай бұрын

    ❤❤ ቀላል ውዴ ልቤ ቀጥ ሊል ማታ ውይ አላህ አይለያቹ

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z6 ай бұрын

    ዉድ የተወደዳችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤🎉🎉

  • @hzhshshdhshd
    @hzhshshdhshd6 ай бұрын

    የተዋህዶ ልጅች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ❤️❤️❤️❤️

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw6 ай бұрын

    አብርሽና እሩታ ❤እወዳችሁ አለሁ. አብርሽየ አድ ነገር ልገርህ. ምንም ይሁን ምን እሩታን እዳትለያት. እናተን ለማለያየት እየጣሩ ነው አሁል ሊቭ ላይ ገብታ የሆነች ልጅ ፍቅር አርግዛለች እያለች እየተቀደደች ሰድቤት ነው የወጣሁት ይሄን ሁሉ ለማለያየት ነው አማና እዳሰማ. እሩታን አጥብቀህ ያዝ❤❤❤❤❤

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w6 ай бұрын

    ❤❤ውድ የተዋህዶ ፍሬዎች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም በፍቅር በጤና አደረሳችሁ መልካም የከተራ በዓል ይሁንልን አብርሽና ሩታዬ ሰላማችሁ ይብዛልኝ እረ በፍቅር ኑሩልን❤❤🎉

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    6 ай бұрын

    ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት

  • @user-nl2jn5jx3l

    @user-nl2jn5jx3l

    6 ай бұрын

    አሜን😊😊😊😊❤❤❤❤

  • @Madi-zt4wx

    @Madi-zt4wx

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @user-yy4zg7dc7w
    @user-yy4zg7dc7w6 ай бұрын

    የኛ ውዱ ነቢዩ ሙሀመድ (ሰለላሁ አለሂ ወሰለም )ናቸው ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅር ይጨምራል ያሉት። የአለሙ ብርሀን ፊዳ ትሁንሎት ነፍሴ አባትም እናቴ አቱ ያረሱል አላህ❤❤❤❤❤ በተረፈ አላህ መጨረሻቹ ያሳምረው

  • @zenatathuobia9661

    @zenatathuobia9661

    6 ай бұрын

    ስለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤

  • @user-kk8wq3py5c

    @user-kk8wq3py5c

    6 ай бұрын

    ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @semirakemal3483

    @semirakemal3483

    6 ай бұрын

    ሰለላህአለይሂወሰለም

  • @myuteb5305

    @myuteb5305

    6 ай бұрын

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-qq5uz3oy7m

    @user-qq5uz3oy7m

    6 ай бұрын

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም የኛ ውዱ ነብዩ ሙሀመድ ሀቢቡና

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo5 ай бұрын

    የጀማልን ሚስት አስታወሰኝ አብርሽ አሸጎሊት አስተቃቀፍ ያቺ ያገራችንን እቁጀግና የጀማል ሚስት የነበረይዉ እሩታ እደዛ እዳኮኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haimanot2452
    @haimanot24526 ай бұрын

    ሰጦታ ማይገናኝ ሰዉሳይሆን አብርሺ ሰጦታማለት ለሚወዱት ለሚያፈቅርቱ ሁሌም ሰጦታ ያሰፈልጋል እናም ጥሩነዉ ፍቅራችሁን ያዝልቀዉ እንወዳችኃለን ❤❤❤❤

  • @MobileCare-qs2kd
    @MobileCare-qs2kd6 ай бұрын

    መላ የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን አደርሳችሁ ለ ጥምቀት በዓል 🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @user-fm3su4yv1v

    @user-fm3su4yv1v

    6 ай бұрын

    ደምርኝ ወለላዋ❤

  • @amrazaz1232
    @amrazaz12326 ай бұрын

    ጠላት እርር ይበል እየሳቁ መጡ አብርሼ የፈለገ ነገር ቢመጣ ሩታን እዳትቀይራት ቤተሠብን ትታ አንተን ብላ ስለመጣች አደራ አለብህ በፍቅር ኑሩሌን

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    6 ай бұрын

    በጣም እርር አሉ ከጭቀቴ የተነሳ በዚያም ሰሄድ ያላሏቸውን መቀባጠር ነበር ተመስገን ሳቅ በሳቅ ሆኑልን መጨረሻቸው ይመር❤❤❤❤

  • @አማራዊቷ

    @አማራዊቷ

    6 ай бұрын

    ትክክክል እሕት❤❤❤❤ እርር ይበሉ😁🤭🤭😁😁😁አይለያዩም እነሱ

  • @user-um4kf8jz6c

    @user-um4kf8jz6c

    6 ай бұрын

    በትክክል

  • @Hawaahmed-pi4wq

    @Hawaahmed-pi4wq

    6 ай бұрын

    ትክክል

  • @FfFff-vr2gn

    @FfFff-vr2gn

    6 ай бұрын

    ​@@bdhhdhdbdhsjxbx9839❤❤❤

  • @user-sw3ou7nu7t
    @user-sw3ou7nu7t6 ай бұрын

    በሞላው አለም የምትገኙ የታዉህዶልጆ እንኳን ለብርሀኑ ጥምቀቱ አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas89595 ай бұрын

    ሙቢ ልበ ጥሩ ሰው ነው የእናተን ደስታ ማየት ስለሚፈልግ ነው

  • @judjjd644
    @judjjd6446 ай бұрын

    በጣም ቅተጨንቄ ነበር ተመስገን አምላኬ ሆይ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታየ አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    6 ай бұрын

    ደምሪኝ የኔ ቆንጆ

  • @medinaa-tc7sr

    @medinaa-tc7sr

    6 ай бұрын

    ደምሪኝ ልደምረሽ

  • @judjjd644

    @judjjd644

    6 ай бұрын

    እሽ

  • @judjjd644

    @judjjd644

    6 ай бұрын

    እሜን ፫ ለሁላችንም ይብዛልን❤❤❤

  • @saudisaudi6230
    @saudisaudi62306 ай бұрын

    ልቤ ተረጋጋ አሁን ገና አብርሽ አድራችሁን እንዳትለያዩብን ፍቅሩ ያብዛላችሁ ❤❤❤❤ እንዴት እደምወዳችሁ ❤❤❤❤

  • @user-hj7ci7fq5l

    @user-hj7ci7fq5l

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ow5rs4zi7z
    @user-ow5rs4zi7z6 ай бұрын

    ውድ ወንድሜ ውድ ኢትዬ አላህ ይጠብቃቸው በያላችሁበት ቦታ ፍቅራችንም እስከ ዘላለም ያደርግላችሁ በጣም ነው የምወዳቸው

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ldАй бұрын

    ❤❤❤እዉነት ነዉ እግዚአብሔር የፈቀደዉ ህይዉት አይለየዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @toybaahmed7246
    @toybaahmed72466 ай бұрын

    ❤❤❤❤አብርሽ ልጠርጥር ቀለበት ነው❤❤❤ሩታ ሹክ በይኝ ሶስት ቀን ልጓጓነው😂😂

  • @user-ih2pn5bx8n
    @user-ih2pn5bx8n6 ай бұрын

    ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ትናትና ሙቤ ሲያለቅሰ ደንግጭ ነበር 😢❤❤❤❤❤❤ አይለያችሁ

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    6 ай бұрын

    ደምሪኝ ዉዷ በቅንነት

  • @zuliekehaji8355

    @zuliekehaji8355

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍

  • @zgdjfkfigijfjdjifjfjd952

    @zgdjfkfigijfjdjifjfjd952

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ffbh9535

    @ffbh9535

    6 ай бұрын

    እውነት እኔም በጣም ነው ያስደንገጠኝ😢😢😢❤❤❤

  • @sadiyayasin3941
    @sadiyayasin39416 ай бұрын

    እኔ የምገርመኝ ነገር ሳይለቁ ሲቀሩ ደግሜ የማየዉ ነገርስ❤

  • @user-lo9hv9we9k

    @user-lo9hv9we9k

    Ай бұрын

    ደምርኝ😂😂❤❤

  • @Kidist-di8jk
    @Kidist-di8jk6 ай бұрын

    ሩታ በሳቅሽ አብርሽ በፍቅርክህ ስታንበሸብሹ ነበር እስከ ዛሬ ድርስህ በእውነት ልንገራችሁ በአንድ ቃል ልግለጻቹ የአምላክ ስጦታ በርከት ናቸዉ እዚ እካላቹ በምድር አስከቆያቹ የአብርሃም እና የሣራ ፍቅር እና ዕድሜ ያርግላቹ 😍😍😍😍

  • @semirabinthussen4555
    @semirabinthussen45556 ай бұрын

    ማታ ልቤ ፀጥ ሊል 😢 ምን ሊፈጠር ነዉ ብየ አቦ ሰላማችሁ ብዝትትትትትትትትትትትትት ይበልልልንንንንንንንን ❤❤❤

  • @sofiyakonju221

    @sofiyakonju221

    6 ай бұрын

    😂😂ወየው የኛስ ከፍ ሁሉም ኮሜት ልቤ ባፍጫየ ልወጣ ነው አላለችም አዶ በኮሜት😂😂😂

  • @user-qt6vc9wx9o

    @user-qt6vc9wx9o

    6 ай бұрын

    ደምርኝ ውድ❤❤

  • @FGgzfsfdf8v

    @FGgzfsfdf8v

    6 ай бұрын

    እኔም ኡፍፍፍፍፍ ተመስገን በጣም ስጨነቅ ነበር

  • @rabi1011

    @rabi1011

    6 ай бұрын

    ​@sofiyakonju2እኔ ደሞ ያቺ ኮሜንት ነዉ የሚያስቀኝ 😂😂

  • @amiyimamgo7198

    @amiyimamgo7198

    6 ай бұрын

    ​@sofiyakonj😅😅😅እረየምር በጣም ነበር የተጨነኩትu221

  • @JeriyLovo-we9vx
    @JeriyLovo-we9vx6 ай бұрын

    አብርሽ መቸም አትለያዩም የኔ ሞናኒዛዉች 😘😘😘 አብርሽ እሩታ ላተ የደስታህ ምች ነች የተላት ጆሮ ይደፈን

  • @seble6210
    @seble62106 ай бұрын

    እውነት ነው አብርሽ እግዚአብሔር የፈቀደው ህይወት ማንም አይለየው❤❤❤❤❤

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q6 ай бұрын

    አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን አብርሺ & እሩታ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ፍቅር እስከ መቃብር ❤❤❤

  • @wjhwhejej8255
    @wjhwhejej82556 ай бұрын

    እውነት ለመናገር በጣም አሳስቦኝ ነበር😢😢😢እሩታየ የምወድሽ❤❤በፍቅር ኑሩልን❤የፍቅር ተምሳሊወች❤❤❤

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    6 ай бұрын

    ደምሪኝ የኔ ልዩ

  • @user-qt6vc9wx9o

    @user-qt6vc9wx9o

    6 ай бұрын

    ደምርኝ ውድ❤❤

  • @hayaatgobbee9549

    @hayaatgobbee9549

    6 ай бұрын

    የምረሁላችንምአሰበንነበረ

  • @tesefalmsisayr-vy9po
    @tesefalmsisayr-vy9po6 ай бұрын

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የአመቱ ሰዉ ይበለን አብርሽ እና እሩታ ሁልጊዜም ደስታችሁን ያሰማኝ እወዳችሁ አለዉ በእግዝያቤሄር ፍፁም ፍቅር ስታምሩ

  • @sebleebrahimsebleseble6996
    @sebleebrahimsebleseble69966 ай бұрын

    ሁሌም በደስታ ኑሩ አብርሽ እኔ እንደ አስተያየት አንድ ነገር ልንገረህ ጥርስህን አሳስረዉ ግን ቅር እንዳይልህ የተሰማኝን ነዉ

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval26 ай бұрын

    አብርሽ አደራሩታን መጎዳትህን አይቶ የሰጠህ።ምርጥልጅ ነች ምናልባት የበፊቷ ጓደኛህን ተመልሳ መጥታ ልትረብሽህ ትችላለች ስለዚህ ጠንቀቅ በል የበፊቷ ጓደኛህ ተመልሳልትረብሽህ ትችላለችና ጥንቅቅ ብል በፍቅር ላይ ትልቅ ነገርመተማመን ነው አደራህን ምርጥ አፍቃሪ ነች

  • @user-nn3bq2uh5w
    @user-nn3bq2uh5w6 ай бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለጥምቀት ጎይታና መድኃኒትና እዩሱሰ ክርስቶስ ብዓል እንኳን አደረሳችሁ እህት ውንድማችን ❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove33826 ай бұрын

    ማርያምን ትናት ሙቢ እደኔ ያስለቀሳችሁ 😢😢😢😢😢😢😢ላይክ

  • @zainasied615

    @zainasied615

    6 ай бұрын

    እኔየ ራሱ ወላሂ እደት እዳለቀስኩም እደተጨነኩም😢😢

  • @amiyimamgo7198

    @amiyimamgo7198

    6 ай бұрын

    እንደት እንደተጨነኩ

  • @user-um4kf8jz6c

    @user-um4kf8jz6c

    6 ай бұрын

    እኔ ብትይ

  • @Madi-zt4wx

    @Madi-zt4wx

    6 ай бұрын

    እማምላክን እኔም አብሬው ነው ያለቀስኩት በጣም ነው ያሳዘነኝ

  • @user-xc9xt4vp8s

    @user-xc9xt4vp8s

    6 ай бұрын

    ሙቤ እኮ ንፅህ ልብ ያለው ልጂ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ልጂ ነው አብሪሽ ደሞ በሙቤ ውስጥ ትልቅ ቦታ አለው አብሪሽ ልዩ ልጂ ነው ምርጥ ወጣት አላህ ትልቅ ደርጃ ያድርሳቸው የሙቤ የሂወት አጋርም አላህ ያጣት የወድልጂ ድምቀት ሚስት ናት

  • @fefeagarotube5704
    @fefeagarotube57046 ай бұрын

    እንኳን ሰላም መጣችሁ የውነት አላ አይለያችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ውድ ኢትዮጲያዊያን በያላችሁበት አላ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @Mese22-qi3ii
    @Mese22-qi3ii6 ай бұрын

    የኔ ውዶች በጣም ደስ ብሎኛል አብርሽየ ትናት በጣም ከፍቶኝ ነበር ደግጨም ነበር እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ አብርሽና እሩታየ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-jy7gq6ij8i
    @user-jy7gq6ij8i6 ай бұрын

    ሰላም ሰላም የአብርሽ ተመልካቾች የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እህት ወንድሞቼ በውጪም ባገርም ያላቹ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት ይሁንላቹ ያመት ሰው ይበላቹ አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks6 ай бұрын

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳችሁ ❤🙏🙏🙏

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    6 ай бұрын

    በቅንነት ደምሪኝ ዉዴ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya46456 ай бұрын

    ማርያምን በጣም ነበር በጉጉት የሰበኩት እግዚአብሔር ያጣመርው ማንም አይለየውም እግዚአብሔር በፍቅር ይኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yw5jk2nm8t
    @user-yw5jk2nm8t6 ай бұрын

    አላህ አይለያቹህ የልጅ እናት እና አባት ያርጋቹህ❤❤❤❤

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c6 ай бұрын

    እንኳን በሰላም መጣቹ የኔዎች♥️

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    6 ай бұрын

    ደምሪኝ የኔ መልካም

  • @user-qt6vc9wx9o

    @user-qt6vc9wx9o

    6 ай бұрын

    ደምርኒ ማዓረይ❤❤

  • @FGgzfsfdf8v

    @FGgzfsfdf8v

    6 ай бұрын

    ኡፍፍፍፍፍ ማርያምን ውይይይይ በጭቀት ልሞት ልደር ነበር ማርያም 12ሰአት መቸ ነው የሚማላው እያለሁ አስርዬ ነበር ሰአት ሳይ የነበረው ኡፍፍፍፍ፩ተመስገን ❤❤❤❤😮

  • @betelhemmekonnen6097

    @betelhemmekonnen6097

    6 ай бұрын

    Ewenet new❤❤❤❤

  • @user-km3qr7ni4q
    @user-km3qr7ni4q6 ай бұрын

    ልመላእ ሃይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ፡ እንኳን ልብርሃነ ጥምቀቱ ብሰላም አደረሳችሁ ✝️💒

  • @Vhrdgg-nx2ox

    @Vhrdgg-nx2ox

    6 ай бұрын

    እንኳን አብሮደረሠን

  • @user-mh8er6ip9m

    @user-mh8er6ip9m

    6 ай бұрын

    አሜን

  • @romanethiopia

    @romanethiopia

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @zenatabdo8867

    @zenatabdo8867

    6 ай бұрын

    ፈጣሪ ተለያይታችሁ እንዳያሣየኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-fx5dd5ff6v

    @user-fx5dd5ff6v

    6 ай бұрын

    አሜን❤❤❤❤❤

  • @yenemartube1
    @yenemartube16 ай бұрын

    ሰላማቹ ይብዛልኝ የኔ ምርጦች አይለያቹ ያዋዳቹ ከምንም በላይ ፍቅር እና ሰላም ይበልጣልና እኛም የምንፈልገው ሰላማችሁን ነው ሙቤን አረጋጉት ጆሮ ሰታቹ አድምጡት

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n6 ай бұрын

    ስጦታ ተሠጣጡ ፍቅርይጨምራል ብለዋል የኛዉዱነብይ እረሡል ሠለላህአለይሂ ወሠለም

  • @Guragewa5270

    @Guragewa5270

    6 ай бұрын

    ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @sayedhussen-rb4ml
    @sayedhussen-rb4ml6 ай бұрын

    ፈጣሪ ከናተጋር ይሁን የምትሉ😢😢😢

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    6 ай бұрын

    ደምሪኝ የኔ መልካም

  • @user-qt6vc9wx9o

    @user-qt6vc9wx9o

    6 ай бұрын

    ደምርኝ ውድ❤❤❤

  • @farahfarah4105

    @farahfarah4105

    6 ай бұрын

    ኣሜን❤

  • @zuliekehaji8355

    @zuliekehaji8355

    6 ай бұрын

    አሚንን

  • @foziyaa-oc9nx

    @foziyaa-oc9nx

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mskeke8518
    @mskeke85186 ай бұрын

    እግዚአብሔር በፍቅር ያቆያችሁ የመደም ቅመሞች እግዚአብሔር ለእኛም ከሰደት መለሰሰ ያምያሳርፈን እንጀራ ያድልልን😢❤❤❤❤

  • @user-fx5gz9vc1d
    @user-fx5gz9vc1d6 ай бұрын

    እፍፍፍፍፍ ወላሒ ዛሬ ስጨነቅ ነበር የዋልኩት አላህ ከናንተ ጋይሁን ያረብ የናንተን ደስታጅ መጥፎ ነገር እንዳያሠማን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @umufaruqtube622
    @umufaruqtube6226 ай бұрын

    እውነት እኔም ፈርተን ነበር አዎን አንዳታሳዝኑን ተጨንቀን ነበር የእውነት ሙቤ በትጨነቀበት ምን ይሁን ምን እናንተ ስታዝኑ ማየት አንፈልግም አብርሺ ም እሩታም የእውነት

  • @user-lh9mx6gq9q
    @user-lh9mx6gq9q6 ай бұрын

    የተዋደደሰው መቼም አይለያይ❤❤ ተክፉነገር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    6 ай бұрын

    በቅንነት ደምሪኝ ዉዴ

  • @user-lh9mx6gq9q

    @user-lh9mx6gq9q

    6 ай бұрын

    @@HtymiTuba5335 እሽ ውዴ ደምሬሻለሁ

  • @zuliekehaji8355

    @zuliekehaji8355

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @aminaamen5303
    @aminaamen53036 ай бұрын

    ሙቤ ምርጥ ሰው የሰው ዘር 😘ውለዱ ክበሩ ሊላውን ትውት ፈጣሪ ያጣመረውን ማንም አይለየውም👫😍

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    6 ай бұрын

    ደምሪኝ የኔ ልዩ

  • @user-fm3su4yv1v

    @user-fm3su4yv1v

    6 ай бұрын

    ደምርኝ ወለላዋ❤

  • @almazjanka8624
    @almazjanka86246 ай бұрын

    የዛሬው በቪዲዮ መሃል የከተታችሁት የወሎ ሙዚቃ በጣም ደስ ይላል(I like it❤)

  • @gjhwwjr9159
    @gjhwwjr91596 ай бұрын

    አብርሽዬ ሩታዬ የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምረው ❤❤❤🙏🙏

  • @ngsti4018
    @ngsti40186 ай бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሩታ ሰያት ውስጤ ሰላም የስማዋል የኔ የዋህ❤❤❤❤

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    6 ай бұрын

    ደምሪኝ የኔ መልካም

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    6 ай бұрын

    እኔም ስወዳት መጨረሻቸው ይመር ❤❤❤❤❤

  • @AuufYgcc-hk4vw

    @AuufYgcc-hk4vw

    6 ай бұрын

    እኔም ስወዳት

  • @SalamWw-zp8fh
    @SalamWw-zp8fh6 ай бұрын

    በመላው አለም የምትገኙ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ❤❤

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    6 ай бұрын

    ደምሪኝ የኔ መልካም

  • @user-fm3su4yv1v

    @user-fm3su4yv1v

    6 ай бұрын

    ደምርኝ ወለላዋ❤

  • @dgjfjhg961

    @dgjfjhg961

    6 ай бұрын

    አሜን፫🙏❤እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @foziyaa-oc9nx

    @foziyaa-oc9nx

    6 ай бұрын

    Mashalah dasi ilali idati layu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @foziyaa-oc9nx

    @foziyaa-oc9nx

    6 ай бұрын

    Mashalah dasi ilali idati layu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mg2vm3un5l
    @user-mg2vm3un5l6 ай бұрын

    እናተ ልጆች ደስ ስትሉ ለማዳም ቅመሞችም መልካም ጥግረራ ይሁንልን

  • @user-ng1qy1oh6d
    @user-ng1qy1oh6d6 ай бұрын

    እዉነት በጣም ቆንጆ ሚስት ናት ያለችህ ተንከባከባት ለማንም ሰው ኮሜንት ሰጥቸ አላቅም ይመጅመርያየ ናቹህ ፈጣሪ አብሮ ያዝልቃቹህ

  • @nunubintbaba
    @nunubintbaba6 ай бұрын

    ተጋቡና እረፉ ዝሙትን ራቁ በተረፈ አይለያችሑ ሥጦታ ተሠጣጡ ፍቅርን ይጨምርላችሗልና ብለዋል የኛ ዉድ ነብይ ሠለላሑ አለይሕ ወሠለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @adeykonjo7930
    @adeykonjo79306 ай бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ማርያምን ሙቢ ሲያለቅስ ያስፈራል ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ❤❤❤

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    6 ай бұрын

    ደምሪኝ የኔ መልካም

  • @user-fm3su4yv1v

    @user-fm3su4yv1v

    6 ай бұрын

    ደምርኝ ወለላዋ❤

  • @user-mh7up9qp1l

    @user-mh7up9qp1l

    6 ай бұрын

  • @tueb3879

    @tueb3879

    6 ай бұрын

    ውዶቸኑእንደማመር🎉🎉🎉

  • @user-zz6yf9sl9k
    @user-zz6yf9sl9k6 ай бұрын

    እስከመጨረሻው ፍቅራችሁን ብዝዝት ያርግላችሁ የኔውዶችፈጣሪ ይጠብቃችሁ መቸምአደማትለያዩ ተስፍ አለኝ❤❤❤❤❤

  • @user-fn7je7rz6x
    @user-fn7je7rz6x6 ай бұрын

    አረ ሰላማቹ ይብዛላቹ እግዚአብሄር ለሂወታቹ ሙሉ አይለያቹው ውው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qg3be8bx7h
    @user-qg3be8bx7h6 ай бұрын

    አብርሽዬ አደራ እሩታን እዳትጎዳት😢😢አተ የተጎዳህ ነህና ፈጣሪ ደግሞ ክሶሀል እና በጣም ነው እምወዳቹ❤❤❤❤ሙቢዬ የኔ የዋህ 😢😢😢😢በጣም ያሳዝነኛል ማርያምን❤❤❤❤

  • @user-fm3su4yv1v

    @user-fm3su4yv1v

    6 ай бұрын

    ደምርኝ ወለላዋ❤

  • @EmebtTube
    @EmebtTube6 ай бұрын

    ፈጣሪ ሆይ ስቃችሁ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ❤ ሁለዬም በፍቅር ኑሩልኝ እወዳችሁለሁ አብርሽ &ሩታ ከዚህ በላይ ፍቅራችሁ ይጨምርላችሁ በጉጉት እየጠበቅሁ ነበር ግን ምንም አልተፈጠረም ስትሉኝ ፈገግ አለሁ❤

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    6 ай бұрын

    ደምሪኝ ዉዴ እደምርሻለሁ

  • @user-qt6vc9wx9o

    @user-qt6vc9wx9o

    6 ай бұрын

    ደምርኝ ውድ❤❤

  • @EmebtTube

    @EmebtTube

    6 ай бұрын

    @@HtymiTuba5335 እሺ

  • @EmebtTube

    @EmebtTube

    6 ай бұрын

    @@user-qt6vc9wx9o እሺ

  • @EmebtTube

    @EmebtTube

    6 ай бұрын

    @@user-qt6vc9wx9o ደምሪሻለሁ ደምሪኝ ሁላችሁም ደምሩኝ

  • @birtukaben
    @birtukaben6 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜሕን ያርዝመዉ እግዚአብሔር አምላክህ እንኳንም ሕይወትሕን ቀየረዉ አብርሽ💚💛❤💚💛❤⛪⛪⛪👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ro8jy5sd6t
    @user-ro8jy5sd6t6 ай бұрын

    ተመስገን 🤗😘መልካም ጥምቀት የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤

  • @LMARL-dk9ni
    @LMARL-dk9ni6 ай бұрын

    በጣምነው ደስያለኝ አብርሽየ እሩታየ ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🎉🎉🎉🎉ውድ የተዋሂዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ ጥምቀት አይለያየን ያመትሰው ይበለን❤❤❤

  • @user-eu1ek6pp7s

    @user-eu1ek6pp7s

    6 ай бұрын

    አሜን ፫

  • @samriberhan
    @samriberhan6 ай бұрын

    ዋዉ ጭንቅ ብሎኝ ነበር ማርያምን ሁሌም ሰላማቹ ዪብዛላቹ ደሞ ፈጣሪ ያጣመረሁን ሰዉ ማንም አዪፈታሁም ዬኔ ቅመሞች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TeguTesfay
    @TeguTesfay6 ай бұрын

    መልካም ጥምቀት የተዋህዶ ልጆች🎉❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume77266 ай бұрын

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርላችሁ🙏በጣም ነው የምወዳችሁ ❤

  • @FhhfFjgtt
    @FhhfFjgtt6 ай бұрын

    አምላኬ አደራውን ምንም አይካችሁ ውዶቼ የፈለገ ነገር ፈተናዎችን ቢገጥሟችሁም ግን እደምንም ብላችሁ ፀታችሁና ተያይዛችሁ ነው ማለፍ ያለባችሁ በተረፈ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን የጋሽዬ ልጆችች😍😍

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    6 ай бұрын

    ደምሪኝ የኔ ልዩ

  • @user-di6rg2mc7e

    @user-di6rg2mc7e

    6 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FhhfFjgtt

    @FhhfFjgtt

    6 ай бұрын

    ​@@HtymiTuba5335 እሺ

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    6 ай бұрын

    አሜን ፫ በእውነት ፍፀፃሜአቸውን ያሳምርላቸው የኔ ውዶይ❤❤❤❤❤❤

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-12196 ай бұрын

    የተዋህዶ ልጆይ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አደረሰነን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሩታ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ ያብዛላችሁ❤❤

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    6 ай бұрын

    ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት

  • @user-ix8pm3hm7h
    @user-ix8pm3hm7h6 ай бұрын

    ወይኔ በጭንቀት ልሞት ነበር እንደዚክ ነው የሚያምርባችሁ ስላምአችሁ ይብዛ

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c6 ай бұрын

    እንደዚህ ነው የምያምራቹ ምርጥ ቤተስብ ሩታ እና አብርሽየ ❤❤❤❤

Келесі