በረሃ ነው ደረቅ - ታደሰ እሸቴ Bereha new derek - Tadesse Eshete

#በረሃ ነው ደረቅ - ታደሰ እሸቴ Bereha new derek - Tadesse Eshete #Amharic spritual song with lyrics #Amharic protestant songs with lyrics #old protestant songs with lyrics #azeb hailu #lily #tamirat haile #tesfaye gabisso #dereje kebede #daniel amdemickel #agegnehu yedeg #hana tekle #meskerem getu #eyerusalem #betelhem wolde #meserete krestos #muluwongel #yohannes girma #awtaru kebede #yoseph ayalew #efrem alemu #yednekachew

Пікірлер: 12

  • @maranatha1308
    @maranatha13084 ай бұрын

    😭😭😭ኦ ኢየሱስ ተስፋ የሚባል ያለበት በማይመስል ሁኔታ ተስፋችን ሲሆን አስቡት እስኪ

  • @jerusalemtermeer5982
    @jerusalemtermeer598220 күн бұрын

    Am n

  • @genetmoges3521
    @genetmoges35215 ай бұрын

    Amen❤❤❤

  • @user-dv8fj8oj1n
    @user-dv8fj8oj1n4 ай бұрын

    Amne nnnnn nnnnnnnnnnnn nnnnnnnnnnnnn tbarke bebzu zmnh ybarke 😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @user-ex9vd5zy3d
    @user-ex9vd5zy3d3 ай бұрын

    Elelelele Elelelele Halalujha!

  • @yalemeshetbirehanu8556
    @yalemeshetbirehanu855610 ай бұрын

    Wow Incomparable

  • @victorious.5394

    @victorious.5394

    9 ай бұрын

    I totally agree with you.

  • @bitsu9928
    @bitsu992811 ай бұрын

    Amen Jesus 🙏🙏🙏

  • @ruthabraham2585
    @ruthabraham258511 ай бұрын

    Amen🛐

  • @ashenafiyihune9806
    @ashenafiyihune9806Ай бұрын

    ኢሳይያስ 35 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ምድረ በዳውና ደረቁ ምድር ደስ ይላቸዋል፥ በረሀውም ሐሤት ያደርጋል እንደ ጽጌ ረዳም ያብባል። ² እጅግ ያብባል በደስታና በዝማሬ ሐሤትን ያደርጋል፤ የሊባኖስ ክብር፥ የቀርሜሎስና የሳሮን ግርማ ይሰጠዋል፤ የእግዚአብሔርንም ክብር የአምላካችንንም ግርማ ያያሉ።

  • @Evangelist-Abduselam
    @Evangelist-Abduselam7 ай бұрын

    አዝ፦ በረሃ ነው ደረቅ ምድረ በዳ ውስጡ ግን አበበ ጽጌሬዳ በደስታ በሃሴት በዝማሬ ፊትህ እንቀርባለን ይኸው ዛሬ (፪x) ማን ተስፋ ያደርጋል ጽጌሬዳ ጨው ባለው ደረቅ ምድረ በዳ እግዚአብሔር ሁሉን ሲያስተካክለው አይቻለሁ አኔ ለበጐ ነው (፭x) አዝ፦ በረሃ ነው ደረቅ ምድረ በዳ ውስጡ ግን አበበ ጽጌሬዳ በደስታ በሃሴት በዝማሬ ፊትህ እንቀርባለን ይኸው ዛሬ (፪x) አሁንስ ተስፋዬ ተሟጠጠ ቢመስለኝ ያለቀ የተቆረጠ በጊዜው መጥቶ ውብ አድርጐታል ለእግዚአብሔር ምንድን ይሳነዋል (፭x) አዝ፦ በረሃ ነው ደረቅ ምድረ በዳ ውስጡ ግን አበበ ጽጌሬዳ በደስታ በሃሴት በዝማሬ ፊትህ እንቀርባለን ይኸው ዛሬ (፪x) ምንተስኖህ ጌታ ምን ያቅትሃል ለሰው የማይቻል ይቻልሃል ታላቁን ተራራ ስትንደው የተመለከተ ምስክር ነው (፭x) አዝ፦ በረሃ ነው ደረቅ ምድረ በዳ ውስጡ ግን አበበ ጽጌሬዳ በደስታ በሃሴት በዝማሬ ፊትህ እንቀርባለን ይኸው ዛሬ (፪x)

  • @wa55413

    @wa55413

    Ай бұрын

    Thank you

Келесі