ግብረ ገባዊ እሴት ለዘላቂ ሀሴት / የስነ-ምግባር አስተውሎት አስፈላጊነት - ከእዳ ወደ ምንዳ ክፍል 4

#waltatv ##addiswalta #exclusive
ቴክኖሎጂ ለኢትዮጵያ እና ተያያዥ እድሎች - ከእዳ ወደ ምንዳ ክፍል 4
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
KZread: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV

Пікірлер: 44

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun45546 ай бұрын

    PM Abiye Ahmed you are an amazing person. I have never seen a leader who took time to teach, motivation and guide to all your party members or parliament as well as the entire Ethiopians who watch in KZread. PM ABIYE YOU ARE BORN TO LEAD, BORN TO WIN,BORN TO MAKE HISTORY PERIOD

  • @andualemkagnew1200
    @andualemkagnew12008 ай бұрын

    🇪🇹በርታልን!!!🇪🇹

  • @miskerhabte8280

    @miskerhabte8280

    8 ай бұрын

    Hagere materamesune nawe bro? Hhhhhh

  • @efitib5423
    @efitib54238 ай бұрын

    አገሪቷ የ3 ወር በጃት ብቻ እያላት ...አገሪቷን ለመታደግ ስልጣን የያዘ፣ከዚያም አልፎ አገሪቷ የጋጠማትን የልውና አደጋ ችግሮች ተቋቁሞ፣በጦርነት ወስጥ አልፎ፣የመራ፣በአንጻራዊ ሰላም አገሪቷን እየመራ ያለ፣በዲፕሎማሲ ግንኙነት በዙ ነገር ስቦ ለገሪቷ የበረከተ ፣የራሱንም ነገር ከፍሎ የበረከተ፣ከዚያም አልፎ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ግለሰብ የአሰተሳስበ ለውጥ እንዲያመጣ በግልጽ ያስተማረ፣የኢትዬጵያን ናሽናል ኢንትረስት ለመጠበቅ የሚለፋ፣አገሬን በሰላም ኖቤል ሽለማት የሰጠራ፣በዚ ክፋ ዘመን ዉስጥ፣ሰው ከዜጋ እስከ መሪ በተቃርኖ አስተሳሰብ ውስጥ በሆነበት፣ያለምንም ማመንታትና መሸበር አገረቷን ለማሻገር ቀን ከለሊት የሚለፋ በተግባር የተፈተነ ጀግና መሪ ነው።።በዚህ አጭር የስልጣን ዘመን የሠራቸውም ስራዎቻ ለታሪክ ጻዕፍቶቾ ከብዛቱ የተነሳ ሊያስቸግሩ እንደሚችሉ እገምታለው።ከስሩ ያሉ ሰዎች ግን....? ነው።

  • @yosefyaab8560
    @yosefyaab85608 ай бұрын

    ብልፅግና ሰው ሰው እንዲል የተሰጠው መግለጫ ድንቅ ነው። መግለጫውን ያዳመጠ ሁሉ ሊደግፎት ይገደዳል። ወያኔ ያበላሸውን ሁሉ ለማስተካከል የተሄደበት ድፍረት አሁንም መቀጠል ይኖርበታል። ይኸውም ኢትዮጵያዊን የኢትዮጵያውያኖች ማድረግ። ለምሳሌ ወልቃይት የትግሬ ወይም የአማራ ሳይሆን መሆን ያለበት የኢትዮጵያ ነው። ማንም ኢትዮጵያዊ የኔ ነው ብሎ የሚኖርበት። ከቋንቋ የርስት ክፍፍል ወጥተን ልክ እርስዎ ሁልጊዜ እንደሚናገሩት ሁሉንም የሁላችን እናድርግ ። እንደሚያሻግሩን ተስፋ አለኝ ።

  • @adugnaderesa4753
    @adugnaderesa47538 ай бұрын

    በርታልን ❤

  • @Black-2024
    @Black-20248 ай бұрын

    🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ እግዚያብሄር ይባርክህ 💚💛❤️ E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 💚💛❤️

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw31978 ай бұрын

    🇪🇹👉ፅፍ ከወጣ የዘረኝነት አስተሳሰብ የፀዳ ከሆዱ ሀገሩን ያስቀደመ ኢትዮጵያዊ በጭራሽ አንተን አይጠላም 🇪🇹👉በተጨማሪ ድንቅ ስራዎችህን በፍጹም አያጥላላም 🇪🇹👉አንተን የሚጠላ ከእውነት ጋር እና ከራሱ ጋር የተጣላ የዘቀጠ አስተሳሰብ ውስጥ የተዘፈቀ ፀረ ኢትዮጵያዊ ብቻና ብቻ ነው።

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu71808 ай бұрын

    መምህር መሪያችን እናመሰግናለን

  • @malefeyatube3852

    @malefeyatube3852

    8 ай бұрын

    ግም ለግም አሉ

  • @AdugnaDaba-xl8ei
    @AdugnaDaba-xl8ei6 ай бұрын

    The Prime Minister's commitment to regional integration and trade agreements has opened up new opportunities for Ethiopian businesses in the global market.

  • @wondwosenatanaw8729
    @wondwosenatanaw87297 ай бұрын

    ተሰብሳቢዎች ያሳዝናሁ በዚህ በአቶ ፈትፍት አፋቸውን ከፍተው መማራቸው

  • @tesfanshabirhm6310
    @tesfanshabirhm63108 ай бұрын

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና😢😢😢

  • @abebewolde3979
    @abebewolde39798 ай бұрын

    ባለፉት 50 አመታት የተፈበረከው የውሸት ትርክትም ይሁን ታሪክ እንደዚህ አብሮ ሊያኖር እና ሊያቀራርብ በሚችል የተመዘነ ትርክት እና እውነት ለመተካት መስራት ያስፈልጋል::

  • @miskerhabte8280
    @miskerhabte82808 ай бұрын

    Ye Doma mate sebseba techawetebachawe ethiopia be zemenwa endante aynete werada mere ayta atawkeme demo mengestu hilemaryame aygebame ethiopia belake sewe chefchwale beleke yante MN lebale nawe beze aynete?

  • @hayatraade4782
    @hayatraade47828 ай бұрын

    ያሰብከውን ሁሉ አላህ ያሳካልህ ኢቲዮጲያ ትቅደም ዘረኛ ወሬኛ ጥጋችሁን ያዙ

  • @mohammednasirabagero5668
    @mohammednasirabagero56688 ай бұрын

    You are teaching hyna but hyna will not have moral

  • @ermiasbirru1065
    @ermiasbirru10658 ай бұрын

    አረ አባክህ ለአንዳንድ ሰዋች አድል ስጥ ተረቱ በቃን ይቅር አገሪታ ብዙ ሙሁራን አላት አነሱ የሚሉቱን አንስማ አሰቲ አረፍ ብለህ የውስጥ ሰላም Rwanda አንዴት አዳመጡ አንጠይቅ????

  • @Hkim185

    @Hkim185

    8 ай бұрын

    ተረቱ ከበቃህ እሳትን 360 ተመልከት የነሱን ቅዠት

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    8 ай бұрын

    Ermiyas botahene betefelege ayeshaleheme?

  • @wubshetderibe6009

    @wubshetderibe6009

    8 ай бұрын

    Let the so called intellectuals come to the ballot box. Say no to those who claim power tru armed strugle.

  • @Hkim185

    @Hkim185

    8 ай бұрын

    @@wubshetderibe6009 እሜቴ ምርጫዉ ቀርቶባቸዉ ጦር ሜዳ በወረዱ እነዚህ ተላሎች They don't have skin in the WAR ...የጦርነቱን እሳት የሚይዙት በድሀዎ አማራ ነዉ እሳቱ አያቃጥላቸዉም,ታድያ እነዚህን ግብዞች እንደሒትለር ወደ ምርጫ ጋብዘሻቸዉ ከሚያሸንፉ ለምን በሳሉት ቢላዋ እንዲወድቂ ጦርነቱን ተቀላቀሉ ካለበለዝያ አንሰማቹሁም ማለት እራሱ ታክሲ ሹፌሮቹ የዲሲ አንበሶች ናቸዉ

  • @abebewolde3979

    @abebewolde3979

    8 ай бұрын

    ባለፉት 50 አመታት የተፈበረከው የውሸት ትርክትም ይሁን ታሪክ እንደዚህ አብሮ ሊያኖር እና ሊያቀራርብ በሚችል የተመዘነ ትርክት እና እውነት ለመተካት መስራት ያስፈልጋል:: በነገራችን ላይ ወደድንም ጠላንም ሐገራችን ካሏት ባለ በጎ ራዕይም ሆነ ብቃት ካላቸው ሰዎች አንዱ ጠ/ሚ/ሩ ናቸው::

  • @fromsawako7366
    @fromsawako73668 ай бұрын

    ቀዳዳዉ አብይ

  • @esayastefera9304

    @esayastefera9304

    8 ай бұрын

    After all, I don't blame you. What does someone expect anything from an empty brain, nothing and that is who you are.

  • @Raheluwa
    @Raheluwa8 ай бұрын

    This man needs to stop talking and start listening. Does he know why we have two ears and one mouth. He needs to use his big ears to listen and learn from others.

  • @Hkim185

    @Hkim185

    8 ай бұрын

    ካንተ አይነቱ ዳወላ እርሰት አሰመላሸ ነዉ የሚሰማዉ ያሰመሃል ገና

  • @user-yc8lo5nc1s

    @user-yc8lo5nc1s

    8 ай бұрын

    Ere gorawene new mesmat yefelekew?

  • @user-pn9rs8hh7d

    @user-pn9rs8hh7d

    8 ай бұрын

    first of all you stop eating burger ,your ear maybe begin herring the truth

  • @yaredyared3238

    @yaredyared3238

    8 ай бұрын

    Good taught

  • @Hkim185

    @Hkim185

    8 ай бұрын

    @@yaredyared3238 አመሰግናለሁኝ አሳቤን ከላይ እንደተባለዉ እርሰት አሰመላሾች የሚወዱት ቀረርቶ ሸለላ፤ ፉከራ ጦር ጫሪነትን ነዉ ገዳይ ና ገዳይ ና ይላሉ መግደል ብቻ ያለ መሰሏቸዉ መሞትም እንዳለ መገደልም እንዳለ ማን በነገራቸዉ ገዳይ ናናና

  • @malefeyatube3852
    @malefeyatube38528 ай бұрын

    ወጠጤ ክፍታፍ አስመሳይ እባብ አንተ ዋና የኢሉምናቲ ተላላኪ ነህ

  • @tagesechtesema6195

    @tagesechtesema6195

    8 ай бұрын

    😂

  • @AdugnaDaba-xl8ei
    @AdugnaDaba-xl8ei6 ай бұрын

    The Prime Minister's commitment to regional integration and trade agreements has opened up new opportunities for Ethiopian businesses in the global market.

Келесі