በአርብ ሀገር የምትሰራ ኢትዮጵያዊ.. የምትጠብቀው ሕፃን በድንገት ሞተባት

Фильм және анимация

Пікірлер: 1 700

  • @user-xl8pj4qh8e
    @user-xl8pj4qh8e6 жыл бұрын

    *እመአምላክ ምን ይሳናታል የአንድዬ እንት ክብር ሁሉ ላች ይሁን ድንግል ማርያም እስኪ የመቤቴ ስም ሲጠራ እንደኔ ጭንቀታችሁ የሚጠፋላችሁ Like 👍አድርጉ*

  • @ggjjjghhjj3573

    @ggjjjghhjj3573

    5 жыл бұрын

    እኔ ስሟን ከጠራሁት እመቤቴ ብርሃኔ ነች

  • @medi9725

    @medi9725

    5 жыл бұрын

    Fiker nshe dengel mareyme

  • @mekditubeselamethiopia7049

    @mekditubeselamethiopia7049

    5 жыл бұрын

    Maryam Amalage eyesus amilake

  • @ss-gu9ge

    @ss-gu9ge

    5 жыл бұрын

    ርበሥማምእንደት አለቀሥኩ

  • @meronamanule3379

    @meronamanule3379

    5 жыл бұрын

    Egzabher yeamasgen dgele marame tamesgen

  • @user-wb8nl7lf6r
    @user-wb8nl7lf6r6 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እህት ወድሞቼ ለእኔም እመቤቴ ድንግል ማሪያም ያደርገችልኝ ነገር ግን እስከዛሬ ባለመናገሬ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ እኔ የምኖርው ሳውዲ አርቢያ ነው። እናም አንድ ጊዜ ወንድሜ ከኢትዮጽምጲያ ወደ ሳውዲ መጣ መንገዱም አስቸጋሪ ነበር እና ሁኔም ቢሆንም ያንጊዜ ወንድሜ ሲመጣ በጣም አስቸጋሪ ነበር መንገዱ ውሀ ጥም ምግብ የለ በጣም አስቸጋሪ ነበር ይህን ሁሉ የሚለኝ ወንድሜ ነው እኔም ስለመጣሁበት አውቀዋለሁ ግን ወንድሜ የመጣበት ጊዜ ለየት ይላል እናም ያኔ ደንበርን አልፍው ወደ እኔ ወዳለሁበት ሀገር ለመግባት ብር የከፍሉት ልጆች ብዛት ነበራቸው አራት መኪና 30 30 ሰው ነበር የተጫኑት ከዛ እየመጡ ወደ እሪያድ ከተማ ሊገቡ ትንሽ ሲቀራቸው ከመንገድ ላይ ኬላ ላይ ወታደር ሲያዩ ሁሉም ለማምለጥ ፍለጉ ወታደሮችን የመኪናውን ጎማ በጥይት እየመቱ መኪናው እንዲቆም አደርጉ ግን ከአራቱ /4/መኪናዎች ሶስቱ መኪና ሲያዝ ወንድሜ ያለበት መኪና አመለጠ ከዛ የወንድሜም ድምጽ ጠፍኝ መደወልም የለም አሁን አሁን ይደውላል እላለሁ እሱ ግን ለሳምንት ያህል ወሬ የለም ከሳምንት በፊት ስልክ ሲሰጡት እየደወለ እንዲህ ነው እዚህ ደርሰናል ይለኝ ነበርና ። በዛን ስአት ደግሞ የአክስቴ ልጂ ታማ እሷን እያስታመምኩ ነው በቃ በእውነት ምን ማድርግ እዳለብኝ አላውቅምምም ነበር ።እመቤቴን እያለቀስሁ እማጸናታለሁ ወንድሜ በፊት ስልክ ሲያናግርኝ ከራቡና ከውሀ ጥሙ የተነሳ ድምጹ ይቆራረጥ ነበር ሲያወራኝ ከምላችሁ በላ ።እንዳልኧችሁ ከዛ ቡሀላ ለሳምንት ያክል ድምጹን አልሰማም አይደውልም ነበር ከዛ በስንተኛው ቀን ደወለና ድምጹን ሰማሁት እግዚአብሔር ይመስገን በእመቤቴ ምልጃ ግን ሲያናግረኝ በሚቆራርጥ አንደብት አራት መኪና ነበር በአንድ ላይ የወጣነው ግን ወታደር ሊይዘን ሲመጣ የኛ መኪና አመለጠ ከዛኛው መኪና የነበሩት ከመኪና ወርደው ለማምለጥ የሞከሩም አሉ ግን ሌሎች ተይዘዋል እኔም በውሀ ጥም ሞትኩ ውሀ የለን ሆኖ አፌ ተያይዟል ሲለኝ ድምጹ ብዙም አይሰማም ነበር በውሀ ጥሙ ምክንያት ማለት ነው በእዛን ስአት እኔ የለሁም በቃ በዚህ እህቴ በጠና ታማ በጎኔ አንድ ሰው የለኝም በዚህ ወንድሜ ሞት ኩኝ ይለኛል ምን ልሁን ጨነቀኝ ወድሜም መቅደስ እህቴ ስሚ አይዞሽ እንግዲህ እናሱ እንደሆኑት እሆናለሁ ስልኩም የጓደኛው ነበር ስልኩም ባትሪ ሊዘጋነው እንዳትጨናነቂ አለኝ የእሱን ችግር ሳይሆን የእኔን ነው የተመለከተው ከዛ ለሶስት ቀን ያክል ድምጹ ጠፍኝ ከዛ ከምንም በላይ ጨነቀኝ ምክንያቱም በዚህ እህቴ በጠና ታና እማደርጋት ጭንቅ ብሎኝ በዚህ በኩል ወንድሜ ድምጽ ሲጠፍኝ እማደርገው ግራራራ ገባኝ ወንድሜ እንደዛ አናግሮኝ በሶስተኛው ቀን ወደማታላይ ነው ከዛ ካልኩት ክላስ ወጥቼ ወደ ሳሎን ሄድሁና ቁጭ ብየ እያሉስኩ እመቤቴ ሆይ የወንድሜን ድምጽ ከሰማሁት ዛሬ ሶስት ቀን ነውና እመቤቴ ሆይ ወንድኔ የት እንዳለ እኔ አላየውም አንቺ ግን የት እንዳለ ታውቂለሽ እናቴ ሆይ በዚች ስአት ደቂቃ ደውሎ እመቤቴ ሆይ የሆኑ ወንድሞች አግተን ምግብ አብልተው ውሀ አጠጥተውን አሳርፍውናል ደስ ብሎኛል የሚል ቸር ወሬ አሰሚኝ የጭንቅ አማላጇ የወንድሜን ድምጽ አሰሚኝ ብየ ቁጭ ካልሁበት አልተነሳሁም ከትንሽ ደቂቃ ቡሀላ የሆነ አዲስ ቁጥር ተደወለ ከዛ ማን ይሆን ወንድሜ ይሁን እያልኩ እየተንቀጠቀኩ አነሳሁት ከዛ ወንድሜ ነው ድምጹን ስሰማው ሀገር ቤት እያለ እንደሚያወራኝ ድምጹ ጎላ ብሎ ነበርና እዳ ሆነብኝ ግን አንተ መለሰ ነው ስለው አወ እኔ ወንድምሽ መለሰ ነኝ እሄው እግዚአብሔር ይመስገን መቅደስ እህቴ ያን ሁሉ ችግር አልፍን ሙተን ቀርን ብለን ነበር እየወደቅን እየተነሳን በእግዚአብሔር ሀይል ለአንድ ቀን ጉዞውን ስላልቻልን ይሄው ዛሬ ሶስተኛ ቀናችን መሰለኝ እናም አሁን ከትንሽ ደቂቃ በፊት የሆኑ ኢትዮጲያውያን ወንድሞች ጋር አርፍናል ሁሉን ነገር አመጡልን ገላችንን እኛ እንታጠባለን ብንል አይሆንም ደክሟችኧል እኛ እናጥባችኧለን ብለው እነሱ አጥበው ምግብ ሰታርተው አብልተውን ውሀ አጠጥተው እነሱ ከሚተኙበት እኛን አስተኝተው እና እንደዚህ ነው ና ደስ ብሌኛል ብሎ ሲነግረኝ እኔ እጃ ከምላችሁ በላይ በጣምምምም ደስስስስ አለኝ በጣም ከምላችሁ በላይ በጣም ተጨንቄ ነበር ብቃ ማልቀስ ነበር ስወጣ ስገባ ያአሁን የት ሆኖ ይሆን በማለት የጭንቅ አምላጃ ችግሬን አይታ ጩኸቴን ሰምታ አይዞሽ እሽ ያልሽው ይሁንልሽ ብላ ያልኳትን አደርገችልኝ ወንድሜንም የተቀበሉት በአርብ ሀገር ፍየል ይጠብቁ ነበር እነሱንም እግዚአብሔር ይጥጣቸው። እውነት እህት ወንድሞቼ በአምላካችን በእግዚአብሔር ምህረት ቸርነት በእመቤቴ ምልጃ ጸሎት በቅዱሳን መልአክት ቅዱሳን ጾሎት እርድኤት የወንድሜን ድምጽ ሰማሁት ደስስስስስአለኝ ከምላችሁ በላይ እናም እግዚአብሔር አመስግኑልኝ እመቤታችንን ቅድስት ድንግል ማረያምንም አወድሱልኝ አመስግኑልኝ። አወ ምንም መከራ ቢበዛብን እመቤታችን አለች ከጎናችን አሁንም በስደት ያለነው እንደ ጨው ተበትነን ያለነውን በሰላም ለቅድስት ሀገራችን ታብቃን በርምሀገራቸው ያሉትንም ቤተሰቦታችንን እመብርሀን ትጠብቅልን በምልጃዋ ኢትዮጲያ አስራት ሀገሯን ሰላሟን ታብዛላት አሜን በክርስቶስ ፍቅር እወዳችኧለሁ ሰላም ሁኑልኝ እህት ወድሞቼ ሳታነቡቡ እንዳታልፍት ወንድማችን ቢኒ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @nerdosbilisummaa2726

    @nerdosbilisummaa2726

    4 жыл бұрын

    በስመአብ አንብቤያለሁ ደስስስስስስ ይላል

  • @user-cd8mv2fi3v
    @user-cd8mv2fi3v6 жыл бұрын

    ቢኒ እግዚአብሔር የካብርልን በእውነት እኔ ስሰማ በእንባ ነው የሰማሁት ክብር ለድንግል ማርያም አምልኮ ለቅዱስ አማኑኤል ይሁን አሜን♥

  • @y.ty.t5719
    @y.ty.t57196 жыл бұрын

    ተመስገን እስከ ዘላለም ኦ እመቤቴ ዳግም ነዉ የፈጠረችሽ እምነት እንደዚህ ነዉ!!!! አናፍርበትም እምነታችን ቤዛዊት አለም ክብር ምስጋና ለአንች ይሁን!!!!

  • @user-mo8ny1xr8j
    @user-mo8ny1xr8j6 жыл бұрын

    ሰለም የክርስቶስ ቤተሰቦች የወላዲታምላክ የእመቤቴ ወዳጆች በያላቹበት የክርስቶስ ቸርነት አይለየን በጣም ደስ ይላል የኢየሱስ እናት እመ ብዙሀን በእዉነት የጨንቅ አማላጅ ወላዲታምላክ ክብር ይግባት

  • @SuperThankyougod

    @SuperThankyougod

    6 жыл бұрын

    አሜን

  • @selamkassie8018

    @selamkassie8018

    6 жыл бұрын

    ዉበቴነሽ ማርያም ዋስትናዬ አሜን አሜን አሜን

  • @selamkassie8018

    @selamkassie8018

    6 жыл бұрын

    ውይ እመብርሐን አንች ጭንቅ አቅላይዋ አልቅሸ ልሞት ነው

  • @selamkassie8018

    @selamkassie8018

    6 жыл бұрын

    ለኔስ ልዩነሽ ድንግል ማርያም ለኔስ ልዩነሽ እመብርሐን ላንች ምስጋና አላገኘሁም ላንች ምስጋና አላገኘሁም አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን

  • @user-wt2vr8zs8y

    @user-wt2vr8zs8y

    6 жыл бұрын

    ዉበቴነሽ ማርያም ዋስትናዬ አሜን

  • @melatabera1397
    @melatabera13976 жыл бұрын

    😓😓 ውይ እመብርሀን እንኳን አተረፈችልሽ እህቴ የስደት ስንቃችን እማምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሳት

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia29203 жыл бұрын

    እመብርሀን የአምላካ እናት ጠረቱሁ የፈረ ይለም እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባሽህ እናት እመቤቴ እህት አይዛሽ እንኳን አትርፋሺ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ

  • @user-rv4jx6to9r
    @user-rv4jx6to9r3 жыл бұрын

    እልል እልል ክብር ለመድሀኒአለም ክብር ለድንግል ማርያም ይሄነዉ እምነታችን እሰይ ተዋህዶ አይማኖቴ ኮራሁ እህትዬ እምነትሽ እንዴት ደስ ይላል የድንግል ፍቅሯ ጣህሟ አይለይሽ አይለየን አሜን ለአገርሽ ያብቃሽ

  • @user-py1pu4dw4k
    @user-py1pu4dw4k6 жыл бұрын

    ወላድት አምላክ ምን ይሳናታል ቅድስት ድንግል ማርያም እማምላክ ያንችን ስምጠርቶ አንችን ለምኖ ማን ያፍራል! የኔ እናት ክብርና ምስጋና ላንች ይገባሻል። እህቴ እንኳን እማምላክ ሞትሽን በህይወት ቀየረችልሽ ማርያምን በጣም ነው ያስለቀስሽኝ

  • @user-qt7xx1hl5c
    @user-qt7xx1hl5c6 жыл бұрын

    ክብር ለድግል ማርያም የተዋህዶ እምነት ተከታይ በመሆኔ ደስታ ይሰማኛል እኳን ደስ አለሽ እህቴ

  • @user-oc6xd9ld3l
    @user-oc6xd9ld3l6 жыл бұрын

    በእውነት ያስለቅሳል የልጅቱ ነገር እግዚ አብሔር ይመስገን እኔም ልጅ ጠባቂ ነኝ በእውነት ፈተና ነው ቢኒየ እናመሰግናለን እመብርሀን እንኩአን ላመኑአት ላላመኑአት አህዛብ ትደርሳለች ሲጠሯት አዛኝቷ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-iq1qw6bi4h
    @user-iq1qw6bi4h4 жыл бұрын

    እመቤቴ ማርያምን ጠርቶ ማንም አያፍርም ስሟ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን የስደት ስንቅ ነሽ

  • @user-tu3lm1li8x
    @user-tu3lm1li8x5 жыл бұрын

    የአላህ እህቴ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ውድ እህቶቼ አብሽሩ ጠክሩ እራሳቹን ጠብቁ ከኛ በላይ አላህ ይጠብቀን ስቱ ችለን አልሀምዱሊላ ለሁሉም ነገር

  • @meronabebe402
    @meronabebe4026 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍ 😭😭😭 እመብርሀን ምን ይሳናታል እሷን ጠርቶ ያፈረ መን አለ ሊቀመለአኩ ቅዱስ ሚካኤል በለተቀኑ እቅፍ ድግፍ አርጎሽ በሰላም ለቅድስት አገርሽ ያብቃሽ እህታችን እንዲሁም ወንድማችን ቢኒ እግዚአብሔረ ይባርክህ

  • @tigistt7250

    @tigistt7250

    6 жыл бұрын

    Meron Abebe ufffffffffffffmarey yemarymen sem mechemanwdeqem

  • @tigistt7250

    @tigistt7250

    6 жыл бұрын

    Meron Abebe enkonemlagershi abqashi

  • @fasttrakfasttrak1122
    @fasttrakfasttrak11225 жыл бұрын

    እመቤቴ ቅድስት ኪዳነምህረት የሁሉ አማላጂ ክብር ምስጋና ይገባሻል የጭንቅ ደራሽ እናቴ አዛኝቷ ምልጃሽ ጥበቃሽ ከሁላችን ጋ ይሁንልን አሜን

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema99315 жыл бұрын

    ለእመቤታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ምንም የሚሣናት ነገር የለም ለተጨነቅነው ደራሽ ለታመምነው ዳባሽ በያለንበት ለችግሮቻችን ሁሉ ደራሽ እመቤቴ ቅድሥት ድንግል ማርያም ክብር ምሥጋና ይድረሥሽ

  • @fanoosfanoos3918
    @fanoosfanoos39186 жыл бұрын

    ውይ እህታችን እመቤቴ ትጠብቅሽ ቀሪው ግዜሽንም እኛንም በስደት አለም የምንኖረው በፅሎታችሁ አትርሱን

  • @user-km4mo8jp6l
    @user-km4mo8jp6l6 жыл бұрын

    የእመ አምላክን ስም ጠርቶ ማንም ያፈረየለም እህታችን ከቤተሰቦችሽ በሰላም ታገናኛሽ አሜን በእውነት እንባየን መቆጣጠር ሁሉ አልቻልሁም

  • @user-do7gy1fu6z
    @user-do7gy1fu6z6 жыл бұрын

    ክብርና ምስጋና ለኣምላክ እናት ለድንግል ማርያም ይሁን እመ ብርሃን ጠርቶ ያፈረ የለም የመዳናችን ምክንያት የሰጠን ኣምላክ የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚኣብሄር ክብርና ምስጋና ይድረሰው ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @tinsaezedagim2509
    @tinsaezedagim25096 жыл бұрын

    አሜን እመብርሃን ለሁሉም ደራሽ ነች በእውነት እንደ እግዚአብሔር ቸርነት ነው በሰላም እየሰራን ያለነው እንጂ እንደ ሚጥሉብን የስራ ጫና እና ሀላፊነትማ የሚያጋጥመን ብዙ አደጋ ነበር ።

  • @omanphone5355
    @omanphone53556 жыл бұрын

    በጣም አስለቀሰችኝ ክብር ለድግል ማርያም እንካን አተረፈልሽ እህቴ

  • @aselefechguashu6045

    @aselefechguashu6045

    6 жыл бұрын

    oman phone በጣምያዛዝናልቢንኤኔ ምንምአልልም

  • @etemadsaee8573

    @etemadsaee8573

    5 жыл бұрын

    እውነት ነው ጡብ ደቅነው

  • @etemadsaee8573

    @etemadsaee8573

    5 жыл бұрын

    ልልልልልልልልልልልል ስምሽ ይተምስግን ይሁን እናቲ አምቤቲ

  • @etemadsaee8573

    @etemadsaee8573

    5 жыл бұрын

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @etemadsaee8573

    @etemadsaee8573

    5 жыл бұрын

    ዝማሪ. መልክተ ያስማልን አባታችን

  • @nardosshumet382
    @nardosshumet3826 жыл бұрын

    ድንግል ማርያምን የጠራ ያፈረ የለም እኔም በእመቤቴ ምልጃ ብዙ ፈተናን አሳልፋለሁ ገና ስሟን ስጠራ ነው ጭቀቴ እሚቀለኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @almazgirma6930

    @almazgirma6930

    6 жыл бұрын

    esey esey esey kbr yegbat enatachn kedst mareyam sma staft

  • @naomi-nt8om

    @naomi-nt8om

    6 жыл бұрын

    እመቤቴ ሆይ ያንቺን ስም ጠረቶ ያፈረ የለም ቸረናትሽ በረከትሽ አይለየን ከሁላችን ጋራ

  • @hbvbbbb2310

    @hbvbbbb2310

    5 жыл бұрын

    Amaen hulaem tedereselesh

  • @meronamanule3379

    @meronamanule3379

    5 жыл бұрын

    Amma marame hulem tdrst

  • @user-eu3no9wt2k
    @user-eu3no9wt2k3 жыл бұрын

    እመ አምላክ ምን የሳናታል ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ስማም ከፍ ከፍ ይበል በፈጠረታት ለዘመረልን አባታችን አጠንትን ይማለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን👏👏👏👏

  • @melktehbtemaryam7337
    @melktehbtemaryam73376 жыл бұрын

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ስራሽ ድንቅ ነው የአምላክ እናት

  • @user-ev7ot5wm2v
    @user-ev7ot5wm2v6 жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ የመድሀኒያለም እናት ምንይሳናታል እማምላክ ጥበቃሽ አይለየን ስምሽን ስንጠራ ድርሽልን

  • @user-vx4hn5zw3d

    @user-vx4hn5zw3d

    6 жыл бұрын

    Hana mar አሜን ትድረስልን

  • @mulutasew8865

    @mulutasew8865

    6 жыл бұрын

    amen amen amen

  • @user-zp1yw8yp5r

    @user-zp1yw8yp5r

    6 жыл бұрын

    Amen tedrseln meljawa ayelyen

  • @berhankassaberhankassa60

    @berhankassaberhankassa60

    6 жыл бұрын

    Hana mar Amen

  • @user-oi8or1zs2c

    @user-oi8or1zs2c

    6 жыл бұрын

    Hana mar ውይ

  • @ashaiaisha7209
    @ashaiaisha72096 жыл бұрын

    እህቴ በጣም እደለኛነሽ እኔስ እባይን መቆጣጠር አቃተኝ የኪዳነምረት ታምሯ ድንቅ ነዉ እኔ ሙስልም ነበርኩ እናም ዛሬ የሷ እና የልጇ ነኝ አራስ ሆኜ ልጄን ከሞት አስታልኛለች ምንም ቢገጥመኝም በምልጃዋ አል ፋለዉ

  • @lubabalubaba3764

    @lubabalubaba3764

    5 жыл бұрын

    Ashai Aisha ላኢላሀኢለላ እሱ ይማርሽ

  • @user-ef1sm9qv6w

    @user-ef1sm9qv6w

    4 жыл бұрын

    በቤቱ ያፀናሺ እህት አላም የኛ እናት ታምርኛናት እመቤቴ አትለይሺ

  • @user-rm2fb4rb8t
    @user-rm2fb4rb8t6 жыл бұрын

    አስለቀሰችኝ ኡፍፍፍ ያየው ይፍረድ በእውነት የአረብ ሀገር ኑሮ ውይይይ ክብር ለድንግል ማርያም ንፅይተ ንፁሀን ቅድስተ ቅዱሳን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ቢኒዬ ሰላምህ ይብዛ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @belankatama9669
    @belankatama96696 жыл бұрын

    እልልልልልልል እመቤቴ ለአዘነው ሁሉ የምትደርሺ ከጭንቀት የምታሣርፊ ነሽ እኮ ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን እመቤቴ እኔም ለዚ የደረስኩት ባንቺ ነው እመቤቴ እወድሻለው እናቴ

  • @MdAli-fl7yk
    @MdAli-fl7yk5 жыл бұрын

    ክብር ይገባሻል እመርሀን ወላድት አሚላክ ስደተኛ ልጆችስ በሚልጃሽ ጠብቀን አሜን(3) ሀገራችን ባርክልን(3)

  • @salam1297

    @salam1297

    5 жыл бұрын

    አመብረሀን ትርዳን

  • @ttigistttigist2200

    @ttigistttigist2200

    4 жыл бұрын

    Amenamenamen❤❤❤❤

  • @orthodoxtewahedoyedingllij8832
    @orthodoxtewahedoyedingllij88326 жыл бұрын

    ክብር ለመብርሃን ጌታ ለወለደችልን ይሁን!!!!ስደት ስደት ስደት ይጥፋ እኔም ከብዙ ህመም ከሞት አትርፋኛለች እመብርሃን እናቴ ማንንም በሌለኝ እሷ ጥላ ከለላ ሆነችኝ ሀግሬ ገብቸ በብርክኬ ..... ልመሰክርላት ያብቃኝ! በእንባ ነው የጨረስኩት ኡፍፍፍፍ ልዩ እናቴ ማርያም እናቴ!

  • @user-wo3ws9dl8g

    @user-wo3ws9dl8g

    6 жыл бұрын

    እንክን እመብርሀን አወጣችሽ እሷን ያመነ ምን አለበት በእዉነት ክብርና ምስጋና ይድርሳት

  • @orthodoxtewahedoyedingllij8832

    @orthodoxtewahedoyedingllij8832

    6 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ፍቅር ነዉ አሜን ተመስገን በያለንበት ምልጃዋ ይጠብቀን ማር!

  • @user-wo3ws9dl8g

    @user-wo3ws9dl8g

    6 жыл бұрын

    +Orthodox Tewahedo Yedingl Lij Orthodoc አሜን አሜን አሜን

  • @hdhdhfhffhbdhhf1976

    @hdhdhfhffhbdhhf1976

    6 жыл бұрын

    Gata tewoldo gen enda getaa yihonal ye allah egzihabre man new eysuse man new ER aberarulegi

  • @hdhdhfhffhbdhhf1976

    @hdhdhfhffhbdhhf1976

    6 жыл бұрын

    Wuy degmo eson gata adergachu kuchi alalchu woyi yenatse gud ER andun becha amleku

  • @user-wm3ko8oi1k
    @user-wm3ko8oi1k6 жыл бұрын

    እልልልልል ኡፍፍፍ እዴት ደስስ ይላል ደንግል ማርያም ያድዬ እናት ክብር ምስጋና ይግባሺ አችን ይዞ የሚፍር የለም

  • @adeesal9440
    @adeesal94406 жыл бұрын

    በእውነት እንባዬን ማቆም አቃተኝ ለእመብዙሀን ቃላት አጣው በምን ቋንቋ ላመስግናት!!

  • @user-eu9uf9yc7l
    @user-eu9uf9yc7l6 жыл бұрын

    ለእመቤቴ ድንግል ማሪያም ክብር ይገባታል 🙏🙏

  • @meselumeselu6433

    @meselumeselu6433

    6 жыл бұрын

    ክብር አምላክን ለወለድሽ ለእመቤቴ ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን አሜን ያንቺ ስም የጠራ ማንም ያፈረ አይገኝም

  • @wubittamirat2314

    @wubittamirat2314

    6 жыл бұрын

    ከብር ምስጋና ለናትና ልጇ

  • @dalalsanyoura6370

    @dalalsanyoura6370

    6 жыл бұрын

    ድንግል እናቴ አዳራሽን ለሳምንይሳናታል፡እሳንማመንብቻነ

  • @hjdfsgh251

    @hjdfsgh251

    5 жыл бұрын

    እመቤቴንጠረቱያረየለምአሜንአሜን

  • @hahahayou4635

    @hahahayou4635

    5 жыл бұрын

    Aman

  • @user-tn8hb6ce4v
    @user-tn8hb6ce4v6 жыл бұрын

    ስምሽን ጠርቼ መቼ አፍራለሁ የምፅናናብሽ ስምሽ ነውና ድንግል ሆይ ላንች ላቅርብ ምስጋና በእውነት እመቤቴ እግዚአብሔር ባከበረሽ የክብር መጠን የከበርሽና ክብር።ይገባሻል ለለመኗት አታሳፍርም ላለቀሱባት ችላ አትልም እመቤቴ እናቴ

  • @shaikzahra6304

    @shaikzahra6304

    5 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @selamlerase5887

    @selamlerase5887

    5 жыл бұрын

    Simuwan xerito yafere yelem eme amilak weladite amilak kibiruwa keff yibel inem kesint gud wexichalew inate ahunim atileyegn

  • @user-ye6sj6qq1o
    @user-ye6sj6qq1o4 жыл бұрын

    ያንን የሳት ብሃር እንዳላይ አደራ ድረሽልኝ ድንግል ስምሽን ስጠራ ::-ስሟንጠርቶ የሚ አፍር የለምሁላችሁንም በመከራ በደስታ ችሁ ሁሉ የጌታየናት ድንግል ማርያም ከናተ ጋር ትሁን !!

  • @fantaaklog9854
    @fantaaklog98546 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አመቤቴ ድንግል ቅድስት ማሪያም ለሁላችንም ትድርስልን !!!

  • @user-ne5qd4ut2c
    @user-ne5qd4ut2c6 жыл бұрын

    ለኔስ ልዩ ነሽ ድንግል ማርያም ለኔስ ልዪ ነሽ እመብርሐን ፈልጌ ፈልጌ አላገኘሁም ላንቺ ምስጋና አላገኘሁም ዝማሬ መላህክት ያሰማልን

  • @brtukanzewdu4726

    @brtukanzewdu4726

    4 жыл бұрын

    ለኔስ ልዩ ነሽ ድንግል ማርያም

  • @user-rm8vg3ju1i
    @user-rm8vg3ju1i6 жыл бұрын

    ክብር አምላካችንን ለወለደችልን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን ኢትዮጲያ ሀገራችንን ትባርክልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትሁን!!!

  • @tamannaislam8255

    @tamannaislam8255

    3 жыл бұрын

    እመ ብዙሀን የአምላክ እናት አንችን ለምኖ ያፈረ ሰው የለም

  • @nassernassreddine2170
    @nassernassreddine21706 жыл бұрын

    የክርስቲያን ልጆት እኔንም የክርስትና ህይወት እዲያድለኝ ለክብር ደሙለቅዱስ ስጋው እዲያበቃኝ ፀልዩልኝ

  • @aimebedada7833
    @aimebedada78336 жыл бұрын

    ክብር ምስጋና ለአማኑኤል እናት ለወላዲቷ ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁ ን እኛ የድንግል ልጆች መቼም መቼም አናፍርም በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚሃብሄር ይመስጋን

  • @user-oq7eg1qt1s
    @user-oq7eg1qt1s6 жыл бұрын

    ክብር ለድንግል ማርያም የገታችን የመዳንታች የመድሃንአልም እናት ይሁን እገዝአብሔር ይመስገን

  • @senab2091

    @senab2091

    6 жыл бұрын

    ክብር ልድንግል ማሪያም ይሁን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @trngogtachewgetachew2823
    @trngogtachewgetachew28235 жыл бұрын

    ክብርለቅድስትድንግልማርያ

  • @sameras7103
    @sameras71036 жыл бұрын

    ክብር ሁሉ ለድግል ማርያም እምየ ጭቅ አማለጇ በስደት ያለነውን ልጆችሽን አስቢን አሜን

  • @user-qu9vg5qy3h
    @user-qu9vg5qy3h6 жыл бұрын

    አብሮ ተሰዳጇ መናኝቷ እናቴ ጭንቀቴን ተካፋይ ድንግል እመቤቴ።በሄድኩበት ቦታ የማትለየኝ ችግሬን ሳልነግራት የምታውቅልኝ እመቤቴ ማርያም እናት አለችኝ። አሜን አሜን አሜን

  • @user-gr1fj9sn5b
    @user-gr1fj9sn5b6 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ላንቺ ይደረሠች እመቤቴ ለሁላችን ትደረሥልን

  • @alem2375

    @alem2375

    6 жыл бұрын

    منى الحاوي እሜን

  • @user-qf5vh9xh5k

    @user-qf5vh9xh5k

    6 жыл бұрын

    አሜን ፫

  • @malaknohamed1917

    @malaknohamed1917

    6 жыл бұрын

    منى الحاوي amen amen amen amen amen amen amen

  • @user-ow4qf4uy8t
    @user-ow4qf4uy8t6 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም እህታችን አይዞሽ እግዚአብሔር በሰላም ለቤተሰቦችሽ ያብቃሽ

  • @emaweydesale9215

    @emaweydesale9215

    6 жыл бұрын

    Egziabhear ymesgen Amennnn

  • @konjetshifraw4044

    @konjetshifraw4044

    3 жыл бұрын

    Slk.kxr.flgnbr

  • @selamdesta611
    @selamdesta6115 жыл бұрын

    አሜን እመቤቴ ማርያም ከሁላችንም ጋር ትሁን

  • @user-xg3ib3qw4e
    @user-xg3ib3qw4e3 жыл бұрын

    እህታችን እንኳንም ድንግል ማርያም ደረሰችልሽ የስድት ስንቄ እመቤታችን ወላዲት አምላክ ለኔም ብዙ ነገር አድርጋልኛለች ክብርና ምስጋና ይድረሳት

  • @user-gs7cb4xx8r
    @user-gs7cb4xx8r6 жыл бұрын

    ክብር ለወላዲት አምላክ ለእመቤታችን ይሁን እንዴሁም ላባታችን ለምላካችን ለእየሱስ ክርስቶስ ሳንፈልገዉ ፈልጎን ሳንጠራዉ ጠርቶን ፍቅሩን ለሚያሳየን ለድንግል ልጆ ክብር ምስጋና ይሁን አማንጂ አትርራ በዉነት በጣም ደስስስስስ ይላል የተዋህዶ ልጆች ደስ ይበላትሁ በዉነት ወንድሜችን በጣም እናመሰግናለን ቢኒ ጥሩ ወንድማችን ሰላምክን ያብዛዉ

  • @asdsda4931

    @asdsda4931

    6 жыл бұрын

    እግዚአብሔር። ይመእስገን

  • @uduehdueeu8337

    @uduehdueeu8337

    6 жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለእናታችን ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @twehidowet8234

    @twehidowet8234

    6 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-cf7zv9oj2u

    @user-cf7zv9oj2u

    6 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማርያምን የያዘ ሰው መቸም አያፋርም

  • @user-fo9el7om8c
    @user-fo9el7om8c6 жыл бұрын

    ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን

  • @atooatoo8276

    @atooatoo8276

    6 жыл бұрын

    Lamabran kber msegana ygbat

  • @naifnaif5030
    @naifnaif50304 жыл бұрын

    ስምሽን ጠርቼ መቼ አፍራለው ማርያም ብዬ መቼ እወድቃለው የምፅናናብሽ ስምሽ ነውና ድንግል ሆይ አለኝ ላንቺ ምስጋና አዛኝቱ ለኔስ ልዮ ነሽ

  • @zlnashfekede5151
    @zlnashfekede51516 жыл бұрын

    ክብርና ምሥጋና ለእናታችንና ለመቤታችን ለቅድሥት ድንግል ማረያም ይግባት እማምላክ ያንቺን ሥም ጠርቶ ማን አፍሮ ያውቃል አሁንም እማምላክ በያለንበት ጥበቃሽ አይለየን የተዋህዶ ልጅ መሆን እኮ መታደል ነው ተዋህዶ ሀይማኖታችን ለዘላለም ትኑር አሜንንን

  • @bbaa658
    @bbaa6586 жыл бұрын

    አይጨክንም ልባ ስለምናት እማምላክ እናቴ ሆይ አትለይኝ እኔ ደካማነኝ

  • @weynshethailu3375

    @weynshethailu3375

    6 жыл бұрын

    Amen.amen.amen

  • @ss-gu9ge

    @ss-gu9ge

    5 жыл бұрын

    ለኔምልዪናት አሠብረሀን ቀለሄወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @hhe2139

    @hhe2139

    5 жыл бұрын

    አይጨክንም ልቦ ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ስሞን ጠርቶ ማንም አያፍርም

  • @nesantedemlie5420
    @nesantedemlie54206 жыл бұрын

    ለድንግል ማአራም ምስጋና ይገባት አሜን አሜን አሜን

  • @amarechgirma7845
    @amarechgirma78456 жыл бұрын

    ክብር ምሥገና ይድረሣት የጌታዬ እናት ለሷ የደረሠች ለኛ ትድረሥልን፡፡

  • @uioptedwes2862
    @uioptedwes28626 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ምን ይሳናታል የኛ እናት የጭንቀታችን ተካፋይ እኮ ናት ድንግል እመቤቴ !!!እህቴ በጣም ነው ድምፅሽን ስሰማ ያስነባሽኝ አሁንም በፀሎት ፅኚ......

  • @masemasefekre7988
    @masemasefekre79886 жыл бұрын

    እፋፋፋፋፋ እንዴት ያስለቅሳል በእውነት ድንግልን ጠርቶ ያፈረ የለም ድንግል ላንቼ እንደደረሰችልሽ ለሁላችንም ትድረስልን

  • @hshhs8h21

    @hshhs8h21

    6 жыл бұрын

    Mase Mase Fekre ኣሜንንንንንን

  • @user-wt2vr8zs8y
    @user-wt2vr8zs8y6 жыл бұрын

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን የእመአምላክ ምልጃዋ ከሁለችንም ጋር ይሁን በእውነት ምን እደምል አለቅም 😭😭😭😭

  • @user-le3cb1pt7g

    @user-le3cb1pt7g

    6 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል በእውነት እመ አምላክ እንኲን ደስ አለሽ እህቴ እንኲን አወጣሸ እህቴ

  • @user-le3cb1pt7g

    @user-le3cb1pt7g

    6 жыл бұрын

    እኔ እምለው ጠፋኝበእውነት እሩህሩሃ እመ ብርሀን እንኲን ደረሰችልኝ አንቀጠቀጠኝ በስመ አብ

  • @hidatwelday2212

    @hidatwelday2212

    6 жыл бұрын

    እንደ እግዚአብሔር ማንም የለም። 😢😢😢😢😢😢😢😢💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈❤❤❤💚💚💚💜💜💜💛💛💛💙💙💙🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @user-pr4zl2kq8m

    @user-pr4zl2kq8m

    6 жыл бұрын

    +ሰርካለም. አስካለ ማርያም ሰርካለም አስካለ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @lll1tggaga113

    @lll1tggaga113

    6 жыл бұрын

    ሰርካለም. አስካለ ማርያም ሰርካለም አስካለ ማርያም አሜንአሜንአሜን

  • @mozaalnuaimi1610
    @mozaalnuaimi16106 жыл бұрын

    አሜን ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ።ውይ እህት እንኳን ደስ አለሽ እመብርሀን ከዚህ አወጣችሽ። እግዚአብሔር ጠብቆ ለሀገራችን ያብቃን

  • @user-hj7gt5gc7r
    @user-hj7gt5gc7r6 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ለእናታችን ለድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባታል ምልጃዋ ለዘወትር አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @melatabera1397
    @melatabera13976 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖት ይባርክ እናመሠግናለን ቢኒ

  • @nnzsnsshjsjshs3611
    @nnzsnsshjsjshs36116 жыл бұрын

    በውነት ድንግል ማርያም ያላማለደችው ከመከራ ያላወጣችው ሰው የለም በዚች አለም ክብር ምስጋና ላንች ይሁን እናቴ

  • @salamsaalam1634
    @salamsaalam16346 жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታ እግዝያብሔር ይመስገን ድንግልን ይዞ መቼ ይታፈራል ሳንነግራት ችግራችን የሚትፈታ አስታራቅ እናት አለን ክብር

  • @eliastega8943
    @eliastega89436 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔም በስዋ ቦታ እንዳለው ነው የተሰማኝከልብ ላመነ ይደረግለታል።ተመስገን ተመስገን ተመስገንእርርህተ ህሊና ምልጃሽ እፁብ ድንቅ ነውእንወድሻለን እናከብርሻለን።

  • @sen8394

    @sen8394

    6 жыл бұрын

    አሚን አሚን እመአቤቴ ክብር ላችህ ይብዛአ

  • @aletu8028
    @aletu80286 жыл бұрын

    እንኳንም እመብርሀን ጥላዋን ያጠላችብሽ እህቴዋ

  • @bhjuiij8497

    @bhjuiij8497

    6 жыл бұрын

    የአምላክ እናት ምንይሳናታል ከንልጃ ትመስገን

  • @ewsa2739

    @ewsa2739

    6 жыл бұрын

    ክብርለእመቤቴይሁንአሜንአንሜአሜን

  • @hirutalmaz2046

    @hirutalmaz2046

    6 жыл бұрын

    Amen

  • @alemhilemariam6191
    @alemhilemariam61916 жыл бұрын

    😭😭😭😭እየኖረን ያለነው በቅደስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ነው።ክብረ ለጨንቅ ደራሽዋ ይሁን አሜን ❤

  • @user-gv6jr8yh4q
    @user-gv6jr8yh4q6 жыл бұрын

    ክብር ለድግል ማርያም ለልጇ ውይይይ እኛ እዲያው እሱ ይጠብቀን እህታችንም እግዚአብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ

  • @user-nv3bu9mz2s
    @user-nv3bu9mz2s6 жыл бұрын

    በእውነት በጣም ኣስለቀስችን ክብር ምስጋና ለ እመ ኣምላክ ይሁን የኔ እህት ኣይዞሽ

  • @user-gm1ix1ps4l
    @user-gm1ix1ps4l6 жыл бұрын

    እባየን መቆጣጠር አቃተኝ እፍፍፍፍፍ ተመስገን። የድንግል ማርያም ልጅ ያደረከኝ ክብር ለድንግል ማርያም

  • @user-mc3ky2od9l
    @user-mc3ky2od9l6 жыл бұрын

    እመበታችን ድንግል ማርያም የልኡል እናት ክብር ምስጋና ይግባት ምንም የምሳናት ነገር የለምና

  • @keroswald7837
    @keroswald78376 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ይእግዛአቤሔ እናት እመቤታችን ድንግል ማርያም ከብር መስግና ላአንቺ ይሁን

  • @tigestcheru383
    @tigestcheru3836 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስሟ ጠርቶ ማንም አያፍርም ብዙ ነገርች አሉ በሰው አገር ብቻ ያልደፋል ያልተፈተ አለ ይሆን በስደት

  • @user-yo3el1yw5d
    @user-yo3el1yw5d6 жыл бұрын

    እውነት በጣም አስለቀሰኝ መጀመሪያ የደረሰብሽ ጉዳት መጨረሻ የተደረገልሽ ታምር። እኮዋን ሞተውባቸው ል8ምን አለቀሰ ብለው ቁም ስቅላችን ነው የሚያሳጡን ኡፍፍፍፍ መቼም የማይረሳ የስደት ሂወት እኮዋን ደሰ አለሽ ተተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ወላዲተ አምላክ አለምእስከዘላለም ስሞ ከፍ ከፍ ይበል አሜን

  • @ghgggufgg5463

    @ghgggufgg5463

    3 жыл бұрын

    በጣም አሜን፫

  • @user-sp8qz7do6l
    @user-sp8qz7do6l5 жыл бұрын

    ስምሽን ጠርቼ መቼ አፍራለው ማርያም ብዬ መቼ እወድቃለው የምፅናናበት ስምሽ ነው እና ድንግል ሆይ ላቅርብ ያንችን ምስጋና እልልልልልልልልልልል ክብር ለእናታችን ይሁን ኡፍ የእኔ እናት

  • @user-dx1xf8jl8o
    @user-dx1xf8jl8o5 жыл бұрын

    ክብር ምሰጋና ለእመቤታችን ቅድት ድንግል ማርያም ለአቤታችን ቃል ህወት ያሰማልንንን አሜን ቢኒየ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-jr4yv8tl5b
    @user-jr4yv8tl5b6 жыл бұрын

    የስደት ስንቃችን እመቤታችብ ስደታችንን በስደቷ ታስበን እመቤቴ ማሪያም ሆይ ብሎ ያፈረ የለም ለኔስ ሉዩ ነች ድንግል ማርያም ለኔስ ልዩ ነሺ እመብርሀን ፈልጌ ፈልጌ ላንች ምስጋና አላገኘኩም ላንች ምስጋና አላገኘሁም የሆደን አዘን የልቤን ሚስጥር እነግርሻለሁ አንድም ሳላስቀር ለኔስ ልዩ ነሺ እመብርሀን እፍፍፍፍፍፍ በጣም ነው የሚያስልቅስ አትለየን ሁሌም እናታችን እመብርሀን ማረከኝ ምስጋናሺ ማርያም ውዶሸሺ ማረከኝ ምስጋናሺ ድንግል ወዶሸሺ ከልቤ ፍለቀ ምስጋና ለስምሺ እዘመራለሁ ገና ከልቤ ፈለቀ ምስጋና ለክብርሺ እቀኛለሁ ገና

  • @yemnjarlj1955

    @yemnjarlj1955

    6 жыл бұрын

    መልካም ነኝ ከወሎ ለዛውም ቆቦ ውስጥ

  • @sabaalene4267

    @sabaalene4267

    6 жыл бұрын

    Amen Amen Amen temesgn amlek

  • @lubabakasaw8404

    @lubabakasaw8404

    5 жыл бұрын

    አምላክ አባት ምናገናኘው ዝም ብላችሁ ወደ ቁምነገሩ ግባ ደነዝ

  • @sofiya40

    @sofiya40

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህዉትያሰማልን

  • @mekdesdagnaw3452
    @mekdesdagnaw34526 жыл бұрын

    ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት አሜን !!!

  • @zenata231

    @zenata231

    6 жыл бұрын

    .

  • @naksisbsuabanssiebsbaus764
    @naksisbsuabanssiebsbaus7646 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ሁለችንም በለንበት ትጠብቀን♥

  • @seliyikedye6167
    @seliyikedye61676 жыл бұрын

    እመብርሃን ክብርና ምስጋና ይድረሳት እልልልልል አሁንም ትጠብቅሽ እህቴ

  • @muumulatu5589
    @muumulatu55896 жыл бұрын

    ከልብ የተየቃት አያፍርም ክብር ለድንግል ማርያም ለኔ ልዩ ናት

  • @user-dx1xf8jl8o
    @user-dx1xf8jl8o5 жыл бұрын

    እህታችን እንኳን ደሰሰ አለሸ እንኳንም በሰላም ወደ ሃገርሸኝ ገባሸ

  • @tigststotaw5810

    @tigststotaw5810

    4 жыл бұрын

    ክብር ለድንግል ማርያምን ይህ ን የእግዚአብሔር እናት እመብርሃን አሜን ተዋህዶ ሀይማኖት ትኑር ለዘለዓለም ተዋህዶ አይኩብን እህታችን በጣም ደሤ ብሎኛል

  • @user-qw9cy5nt1s
    @user-qw9cy5nt1s6 жыл бұрын

    ሁላችን በምልጃዋ ብዙ እያለፍን ነው እህቴ እንኳን እሱ መድሃኒያለም አወጣሽ ክብር ላዛኝቷ ለእመቤቴ ይሁን ምስጋና ለአብርም አምላክ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይሁን

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas93735 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አማላጂነትሽ አይለየን እመቤቴ አችን ጠርቶ ያፈረየለም በያለንበት ጠብቂን እናታችን ህወት ካለቅድስት ድግል ከቶናት አደራ የስደት ጉዞችንን አሣምሪልን እመቤቴ

  • @reenatube6617
    @reenatube66176 жыл бұрын

    ፈጣሪ የተበዳይን ፀሎት ይሰማል የሙስሊሙንም የክርስትያኑንም እውነት ያሳዝናል አላህ ከንደዚህ አይነት ሰበብ ይጠብቀን

  • @mem3058

    @mem3058

    6 жыл бұрын

    Reena Tube ሪዬ ነኝ የአላህ ባሪያ amen 🙏

  • @user-nr5zw3hz7z
    @user-nr5zw3hz7z6 жыл бұрын

    እግዚኦ😭😭 መድሀኒያለም ጥላ ከለላ ይሁንሺ እህታለም፡፡

  • @user-od8pi2vu6p
    @user-od8pi2vu6p6 жыл бұрын

    አሚን አሚን አሚን እመቤቴ ከሁላችን ጋር ትሁን እህታችን እመቤቴ እኳን ረዳችሽ ላገርሽ ያብቃሽ እኛንም ምልጃዋ አይለየን

  • @mekedesshimelis2324
    @mekedesshimelis23246 жыл бұрын

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አይጨክንም ልቦ እማምላክ ብላው ሲጠሯት እንኳ ደስ አለሽ

  • @galazyj4115
    @galazyj41155 жыл бұрын

    ክብር ለእመቤታችን ለእማ ማንበሳ አፍሮያውቃል ክብር ይገባታል

  • @tube-ru1ld
    @tube-ru1ld6 жыл бұрын

    ክብር ምስጋና ይሁን ለድንግል ማርያም እህት እመቤቴ እንኳን ከዚ ፈተና አወጣችሽ

  • @abbeemasala6977

    @abbeemasala6977

    6 жыл бұрын

    Elelelelele amen amen amen Elelelelele

  • @user-tb2um8wo8y
    @user-tb2um8wo8y6 жыл бұрын

    ለእኔስ ልዩ ነች ድንግል ማርያም ለእኔ ልዩነሽ እመብርሃን ፈልጌ ፈልጌ ፈልጌ ፈልጌም ላአንች ምስጋና አላገኘሁም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ እመ አምላክ ትባርክልህ

  • @habtamugashaw7258
    @habtamugashaw72586 жыл бұрын

    እውነት በጣም ነው ያሥለቀሠኝ ካንተ ፔጅ ትልቅ ነገር ያየሁት በእውነት ከዚህ ውጭ ባላውቅም በርታ

  • @user-cz2tz7ju9y
    @user-cz2tz7ju9y6 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ድንግልየ ማን ስምሽን ጠርቶ ያፍራል የጌታየ እናት ክብርና ምስጋና ይገባሻል።@ እኔም አንድ ቀን የምሰራበት ቤት 1 ወር የሆነው ልጅ አለ ሰዎቹ ውጭ ይዘውት ወተው ሲመጡ እያለቀሰ ነበር ከዛም ለ 3 ሰአት ሙሉ ዝም ብሎ ያለቅሳል ጡት ብትሰጠው፣ቢታቀፉት፣ቀቁርአን ቢቀሩ ዝም ብሎ ያለቅሳል ከዛ ሴትዬየ ሀኪም ቤት ልውሰደው ልልበስ ያዥልኝ ብላ ስትሰጠኝ ህፃኑ ላይ 3 ጊዜ አማተብኩበትና አቡነ ዘበሰማያት እየደጋገምኩ ስፅልይለት የእማምላክን ስም ደጋግሜ ስጠራ እውነት እውነት እላችኋለሁ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እንደታቀፍኩት በዛው እንቅልፍ ወሰደው ለብሱ ሰአት ተኛ ሰወቹ ምን አድርገሽው ነው የተኛው ሲሉኝ ምንም በቃ ስታቀፈው እንቅልፍ ወሰደው አልኳቸው ተገርመው ዝም አሉ እንዴት ደስ እንዳለኝ አጠይቁኝ ዘመዶቸ ለጓደኞቸም ነገርኳቸው እውነት የእኛ አምላክ ቅርብ ነው ይሰማናል ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁንልን።

  • @uzabtesfa2778

    @uzabtesfa2778

    6 жыл бұрын

    አማኑኤል ፍቅርህ ይማርካል amen amen amen egzhber yemsgen yega amkle endzhi nw kibrui yesfa amne amne amen

  • @user-er4ok4xs2f

    @user-er4ok4xs2f

    6 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @aedmaaedma1807

    @aedmaaedma1807

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mahallove3790
    @mahallove37906 жыл бұрын

    ማህደረ መለኮት የአምላክ እናት እመቤት ስምሽ ጠርቶ ያፈረ ማነው የአምላክ እናት ስምሽ ግሩም ነው ክብር ምስጋና ለድንግል ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ጋር ይሁን የተዋህዶ ልጆች አሜን በሉ ይብላኝ ድንግልን የካዱ?

  • @user-dc4wc4lr5r

    @user-dc4wc4lr5r

    5 жыл бұрын

    Mahal Love እስላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ እህቶች አላህ ሱበሀነሁ ታው አላህ ይጠብቃችሁ እኔ ግን ሙናፊቃን ይገርሙኛል አዳላህን ክዴው በጨት መመካት አላህ መገዱን ይምራችሁኢሳ መልክተኛ ነው አምላክ አይዴለም ።እር ንቁ አላህ ትርፌ ቢል እጅ ያች እንጨት አይውልም ቆይ ስትፈጠሩ ሙስሊም መሆናቸሁ ን ታምን የለእናተናችሁ እዴገናየምጠሙትየምትሉት ዝባክቦ አይውልም አድ ፈጣሬ አማችን አላህ ሱባሀኑ ታአላ ነው አላህ አድ ነው አይወልድም አይወለድም።በቃ

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla305 жыл бұрын

    እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን ክብር ለድንግል ማርያም እመ ኣምላክ እመ ብዙሀን ደግ ነሽ የድሆች እናት ምትራሪ ለተቸገሩት ሳልናገር ይገባሻል ችግሬ እመቤቴ ዋስ ነሽ ለመኖሬ 💒 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ኣንችን ለማወደስ ብቻ ቃላት ያጥረኛል በእምባየ ነዉ ምገልፅልሽ

  • @y9gh956
    @y9gh9564 жыл бұрын

    በዉነት ለእግዚ አብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም ክብር ለድግል ማርያም ልይይሁን እመቤቴ ማርያም ምግዜም ምልጃሸ አይለየን

  • @minilikmekie8637
    @minilikmekie86376 жыл бұрын

    እህታችን እኳን ደሳለሽ እመብርሀን እኳን ከክፋ ሁሉ እኳን ጠብቀችሽ እናታችን ከኛጋራነች በውነት ስቱ ተወርቱ ያልቃል እግዚአብሔር አሁንም በኛጸም ወይም በጸሎት አይደለውም ግን እደቸርነቱ ዛሬ ዘወትርም ይጠብቀን አሜንንን አሜንንን አሜንንን !

  • @sinaittsege6439

    @sinaittsege6439

    5 жыл бұрын

    አለች እኮ ድንግል ማርያም

  • @aass9997
    @aass99976 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብረሀን ክብርይግባት ።አሜን ።እምዬ ማርያም አንቺን ያመነ ማን ያፍራል ክብር ይግባሽ።

  • @user-oy7ee2eh3z
    @user-oy7ee2eh3z6 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የኝ እናት ምን ይሳናታል ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa31936 жыл бұрын

    Amenn Emebete Dingle Mariam Enate simishn yetera hulan ayafirm kibre misgana yigebashal Kidstye👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ksaksawaw9797

    @ksaksawaw9797

    6 жыл бұрын

    Ellen Asefa አሜን

  • @yeshiiyabatulij1523
    @yeshiiyabatulij15236 жыл бұрын

    ክብር ሁሉ ላንች ይሁን እመብርሀን

  • @rudwanmustafaslddigali1437

    @rudwanmustafaslddigali1437

    5 жыл бұрын

    ክብር እና ምስጋና ለመቤታችን ይሁን

Келесі