በፍቅር የወደቀው ወታደር መጨረሻ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ Ethiopian true love story

በፍቅር የወደቀው ወታደር መጨረሻ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ Ethiopian true love story

Пікірлер: 57

  • @germa8614
    @germa86142 жыл бұрын

    ዌል ብለናል ወንድማችን እንኳን ደና መጣክ አንድ ነገር ሳልነግርክ ማለፍ አልፈልግም ሁሌ ስትከባ በሰላምታ ብትጀምር ደስ ይለኛል የተዘጋም ሆነ የተከፈተ ቤት ሲገባ እንኳን በስመአብ ቸብሎ ወይም ቢስሚላ ተብሎ ነው የሚገባው አንተ ግን ዘው ብለክ ነው የምትገባው በህትነት ልለምንክ💔😭🙏🇪🇹🇪🇷

  • @user-ik6et8yo6c

    @user-ik6et8yo6c

    2 жыл бұрын

    በትክክል፣እህት👍👍👍🙏👍

  • @user-yc9bf2xf3t
    @user-yc9bf2xf3t2 жыл бұрын

    እፍፍፍፍ ስለወታደር ስስማ ደስ ይለኛል እኔም የምሳሳለት ወንድም አለኝ ከኢትዮጵያ እስከ አሜሪካን አገር ሄዶ የተዋጋ ጀግና ወታደር ነው ለ11አመታት በብቃት ስርቶል አልሀምዱሊላህ አሁንም እየስራ ነው ሙስሊሞቹ ዱአርጉለት ክርሲቲያኖችም ፀልዩለት

  • @user-qc1lw7ej7f

    @user-qc1lw7ej7f

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቀው

  • @taibahali7857

    @taibahali7857

    2 жыл бұрын

    አላህይገዘዉ ከክፉ ነገር ይጠብቀዉ መኩሸዋ

  • @user-yc9bf2xf3t

    @user-yc9bf2xf3t

    2 жыл бұрын

    @@user-qc1lw7ej7f አሚንንንን ውዴ

  • @user-yc9bf2xf3t

    @user-yc9bf2xf3t

    2 жыл бұрын

    @@taibahali7857 አሚንንንን ውዴዋ

  • @user-ni2jo1pj3v

    @user-ni2jo1pj3v

    2 жыл бұрын

    ኣብሸሪ ኣላህ በራህመቱ በዝነቱ እቅፍ ድግፍ ኣድርጎ ከክፉ ነገር በሙሉ ይጠብቀው❤

  • @netsanethailemariam7361
    @netsanethailemariam73612 жыл бұрын

    የኔ ውድ ወድም እግዚአብሔር እድታገለግል የፈቀደልህን አገልግለሀል ያተን ሩብ ያልሰራን አለን መጨረሻህ ስላማረ ደስ ብሎኛን ጀግና።

  • @idrisahmad6297
    @idrisahmad62972 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህ ያረቢ እዉነተኝ ፍቅረ ስጠን

  • @user-ij4bz5zv1k
    @user-ij4bz5zv1k2 жыл бұрын

    ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን የኔውድ አትጥፊ

  • @user-cx2ql7so9i
    @user-cx2ql7so9i2 жыл бұрын

    መጨረሻችንን.እግዚያብሔር.ያሳምርልን

  • @user-ij4bz5zv1k
    @user-ij4bz5zv1k2 жыл бұрын

    በኡነት ምንልበልህ ሱስነው ያሳዠከኚ ከማቃቸውሁሉ በጣምአተ ልዬነህ የኔጀግና በርታልኚ ከሁሉም በላይ አደኛነህ ምንእደምልህአላቅም በጣም ልዬነህ ምንአይነት መጣሪድምጥ ቢሰጥህነው ቃላቶችን ስታወጣ ደስ ስትል በሂወቴ እዳተ አይነት ድምጥሰምቸ አላቅም እዳተ ድምጡየማምር ባልይስጠን የኔጀግና ጠክር አተስ ምነው ወድሜ በሆክ አደቀሀለሁ ታላደቅህ አላልፍም ጠክርልኚ ደሞአትጥፊ ትናፍቀኛለህ ቶቶሎ እየመጣህአቅርብ የኔልዬወድም አደቀሀለሁ የኔጀግና

  • @kiyaalamayoo1501
    @kiyaalamayoo15012 жыл бұрын

    Fiqir yashenifal 💗👍

  • @hhhhbhgg4957
    @hhhhbhgg49572 жыл бұрын

    በጣም ደሰ ይለል🇪🇹🇪🇹💔💔

  • @taibahali7857
    @taibahali78572 жыл бұрын

    እኩዋን ደህና መጣህ በራስ ቲዉብ ታሪኩ መጨረሻዉ ደስ ይላል

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z2 жыл бұрын

    የሀገር ጉዳይ ቢሆንም ለፍቅር የከፈለው መሠዋት ነው ለዛውም ብዙ አገልግለካል ሒወታችው የተባረከ ይሁን

  • @selamendazenaw1174
    @selamendazenaw11742 жыл бұрын

    ወታደር ማፍቀር መዘዙ እህንዬ ነው ወይኔ እና በስንት አመት ነው ግዳጅ የሚጨርሱት የኔው ና ጉድህን ስማ

  • @user-ue8bp2qi3s
    @user-ue8bp2qi3s2 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @etalemahuguaguahu8462
    @etalemahuguaguahu84622 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል

  • @user-ij4bz5zv1k
    @user-ij4bz5zv1k2 жыл бұрын

    ያተንድምጥ በሰማሁ ቁጥር ደስተኛነኚ ወኔስወድህ አረበናትህ አትጥፊ ሁልጊዜብሰማህ አጠግብም

  • @habhab1104
    @habhab11042 жыл бұрын

    የእውነት ድምፅህን ሳላደንቅ አላልፍም ደግሞ ወታደር ሲነሳ ደስ ይለኛል የኔም አባት ወታደርነው 10አመት አሁንም እየሠራነው

  • @wasansan5781
    @wasansan5781 Жыл бұрын

    ,ሰላም

  • @melatkl7275
    @melatkl72752 жыл бұрын

    መጨረሻው ያምራል

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa35862 жыл бұрын

    በጣም ደሥ የሚል የፍቅር ታሪክ

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e2 жыл бұрын

    መጨረሻው ደስ ይላል

  • @meklit4262
    @meklit42622 жыл бұрын

    Welcome ወንድሜ

  • @zainbz3733
    @zainbz37332 жыл бұрын

    መጨረሻውበጣምደስይላል

  • @yggrfff2930
    @yggrfff29302 жыл бұрын

    Saweye beka ene alechlekum betam new yemwodeki betam betam 😍😍😍😔😔demtsk leyu new

  • @sidunaaz.w6668
    @sidunaaz.w66682 жыл бұрын

    Yemiwadachu

  • @gfgru7164
    @gfgru71642 жыл бұрын

    መሸአላሕ

  • @nardilovenardilove6673
    @nardilovenardilove66732 жыл бұрын

    ምነው ወንድሜን ከውትድርና ባስቀረውትና አሁን ከመከራና ከጭቀት በዳንኩ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-yc9bf2xf3t

    @user-yc9bf2xf3t

    2 жыл бұрын

    የኔ ውድ ከልቡ ሀገሩን የሚወድ ወታደር ቅር ብትይው እንኮን አይቀርም ምንም ቢሆን አይቀርም እኔም ወንድሜን 11 አመት ሙሉ ሁሌም ናልን እያልን እናለቅስ እናቴ ሳውዲ ልውስድህ ብላው እንቢ አለ እኔ ዱባይ ልውስድህ ብየ ሞክሬ ነበር ግን ማንንም አልስማ ይሄው እዛሬ ደረስ አልሀምዱሊላህ እናም አይዞሽ የኢትዮጲያ ወታደር ለእውነት ነው የሚታገሉት ስለዚህ ምንም አይሆኑብንም ።

  • @user-qn1hu4vv7b
    @user-qn1hu4vv7b2 жыл бұрын

    ሀገር በቀላል አትካድም እኔ አምስት አመት ሙሉ ጠበኩት አሁንም ሀገሬን ትቸ አልወጣም ታገሽኝ ይለኛል እኔም ከሀገር አልበልጥም ብየ እየጠበኩት ነው እጅግ በጣም ስራውን አከብርለታለሁ

  • @selamendazenaw1174

    @selamendazenaw1174

    2 жыл бұрын

    ምስኪን እኔ ራሱ እሱ በሔደ በ 2 አመቱ እኔም አረብ ሀገር መጣሁ እና መለያየት ከሆነ በአንድ ይሻላል ብዬ ግን በስንት አመት ነው የሚጨርሱት ??????

  • @user-qn1hu4vv7b

    @user-qn1hu4vv7b

    2 жыл бұрын

    @@selamendazenaw1174 ሰባት አመት

  • @mobilemobile4499
    @mobilemobile44992 жыл бұрын

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍

  • @sahadanesa613
    @sahadanesa6132 жыл бұрын

    💔💔💔💔💔😥😥

  • @user-lv6tl1bs5q
    @user-lv6tl1bs5q2 жыл бұрын

    ገራም ታርክ ነው ህወት ባንድ ሰው ላይ አይቆምምም እስዋ አንድ ልጁ ነጥቃው ብትሀድ ፈጣር 2አርጎ ሰጠው

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b2 жыл бұрын

    መጨረሻው ስላማረ ደስ ብሎኛል ፍቅር ያሸንፋል

  • @user-yq1tm4xg4o
    @user-yq1tm4xg4o2 жыл бұрын

    ሀገርመክዳቱተገቢአይደለምሴትአሳሳችነች

  • @user-hs5jh8ml8p
    @user-hs5jh8ml8p2 жыл бұрын

    ባባየ መጣህ ፎንቃየ💚💛❤

  • @taibahali7857

    @taibahali7857

    2 жыл бұрын

    አደል ኧረ ይህ ነገር አይበጅም ተመለሽ ከከከ😂

  • @user-hs5jh8ml8p

    @user-hs5jh8ml8p

    2 жыл бұрын

    @@taibahali7857 ወደ የት ልመለሰ😀

  • @taibahali7857

    @taibahali7857

    2 жыл бұрын

    ወደ ሁዋላ ሀሳብሽን ቀይሪ ብየ የኔ ዉድ ሀሀሀሀ

  • @user-hs5jh8ml8p

    @user-hs5jh8ml8p

    2 жыл бұрын

    @@taibahali7857 እሸ😝😝

  • @taibahali7857

    @taibahali7857

    2 жыл бұрын

    @@user-hs5jh8ml8pስለተቀበልሽኝ አመሰግናለሁ በዛዉም በቅንነት ደምሪኝ ማር

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 Жыл бұрын

    አገሩን በሴት ቀየረ እሷም አንዳመት አልጠብቅም ያለችው አራት አመት ጠበቀች ትግስት ማጣት ዋጋ ያስከፍላል

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z2 жыл бұрын

    እሷ መጀመሪያ ለምን እሱን አትረዳም ነበር እራሰ ወዳጀ ናት ሲጀምር 😭👈

Келесі