በፍቅር የተሸነፈው ታላቁ የጦር ጀነራል Salon Terek

Ойын-сауық

በፍቅር የተሸነፈው ታላቁ የጦር ጀነራል በአብዱልሰነድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ
አዘጋጅ ሄኖክ ገለታው
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#EthiopianHistory #Ethiopia
facebook / salontub

Пікірлер: 50

  • @zekariasbultum534
    @zekariasbultum534 Жыл бұрын

    ምፈልገው እና ምጠበቀውን ታሪክ ዛሬ ሰማው ናፖሊዮን እውነትም ጀግና ነበር ❤

  • @bereketzeleke1654
    @bereketzeleke1654 Жыл бұрын

    I want hear only your voice Abdu ይህን ዝግጅት ከአንተ ውጪ መስማት ጆሮዬና አእምሮዬ ሊቀበለው አልቻለምና ለሰከንድ አታርፍድ:: ዝግጅቱን የምታቀርብ በፅሑፍም ሆነ ቲክኒሺያኖቹ እጃችሁ ቁርጥማት አይንካው

  • @erhiopis9565

    @erhiopis9565

    Жыл бұрын

    አቤት የወሬ ሱስ kk

  • @marumaru1882
    @marumaru1882 Жыл бұрын

    አብዱ ሰ የዛሪው ድቅ ናድቅ ታሪክ ነው እናመሰግናለን

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለምድራችን ያብቃን እኔስ ያገሬ ናፍቆት ሊደፋኝ ነው 😢😢😢😢😢

  • @semmuse9171
    @semmuse9171 Жыл бұрын

    እሚገርምድምፅየማይሰለች 👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @minty1188
    @minty1188 Жыл бұрын

    እንደ ፈረንሳይ ትምህርት ቤት ተማሪ ስለ ናፓሊዮን በጥቂቱ ሰምቻለሁ አሁን ግን ካንተ ድምጽ ጋ ታሪኩን ስሰማ በጣም ተመሰጥኩ እውነትም በጣም ጀግና እና የፍቅር ሰው ነበር ። አንተ ደግሞ ድምጽህ ይሁን አተራረክህ በጣም በጣም ደስ ይላል

  • @birukteshomedesta2741
    @birukteshomedesta2741 Жыл бұрын

    thank you

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Жыл бұрын

    እናመስግናለን ደስ እሚል ታሪክ ነው

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Жыл бұрын

    አብዱዬ ድምፀ መርዋ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤

  • @worebado6556
    @worebado65564 ай бұрын

    Tank you so much.am so excited.

  • @jejalewsmeneh9421
    @jejalewsmeneh9421 Жыл бұрын

    አብዱሰመድ❤ ❤❤ 'ሁሉን ትወዳለህ በመጨረሻም ሁሉን ታጣለህ' ሴላቪ ኦሮማይ

  • @DrkingTefera
    @DrkingTefera Жыл бұрын

    ሳሎንና አብዱልሰመድ እንደሁሌም አሁንም እናመሰግናለን ክበሩ ረጅም ዕድሜ ይስጣችሁ🙏🙏🙏 በቀጣይ ስለ ባቢሎን ስለሰሩት ምርጥ ከተማና ስለሰሯቸዉ በግብርና በትምህርት በሒሳብ በሕንፃ ግንባታ በዉትድርና ሰፋ አርጋችሁ በአብዱልሰመድ ድምፅ ብታቀርቡልን እላለሁ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏😍

  • @emranemran7086
    @emranemran7086 Жыл бұрын

    ተናፍቀህ ነበር አብዱ እንደሁሌውም ምርጥ ነው አቀራረብህ

  • @dajak2290
    @dajak2290 Жыл бұрын

    Ye tore delun bezum alewsachum Next Alexander the great history ken delu . Thenk you so much

  • @semereteklay2655
    @semereteklay2655 Жыл бұрын

    Thanks you so much abd hoop the next's for Niccolò Machiavelli

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Жыл бұрын

    እኳን ደና መጣቹ የኔ አደኙች ስወዳቹ እኮ ❤❤❤❤

  • @ma9546
    @ma9546 Жыл бұрын

    thanks for sharing salon ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mimebeza3240
    @mimebeza3240 Жыл бұрын

    ማርሊውዝን ነው ያፈቀራት ልብነን በነበርኩበት ግዜ አሰርዬ እግዚአብሔር ይስጣት ፈረንሳይኛ ተናጋሪ ስለነበረች የናፓልዮንቦናፓርት እና የማርልዊዝን የፍቅር ጥግ ትነግረኝ ነበር አብዶዬ ሰማክ በጣም ደስ አለኝ ማዳሜን ነው ያስታወስከኝ

  • @mame4059
    @mame4059 Жыл бұрын

    ይህ ዝግጅት አብዱ ብቻ አቅራቢ ይሁን ሁሌም።

  • @negerukedane9212
    @negerukedane9212 Жыл бұрын

    Love! This voice & fact info

  • @henablack1857
    @henablack1857 Жыл бұрын

    Hello dear salon tube,i think your are doing a great job. Chin up.

  • @wondebmt2172
    @wondebmt2172 Жыл бұрын

    Ebaki 🙏 lelaa sile Napoleon Bonaparte history siralin!

  • @tarikuterefe2386
    @tarikuterefe2386 Жыл бұрын

    ድንቅ !!!

  • @flimonkibarb9240
    @flimonkibarb9240 Жыл бұрын

    Wowwww btam tru Now tanks

  • @derejelegesse1863
    @derejelegesse1863 Жыл бұрын

    ohh Abdu really really ejig ejig btam nw mameseginew ....betedegagami eyeteyekuachu nbr zare melsi agegnew 10q all salon tube crew members ....keep it up. next Demo sile Mahtama Gandhi ena sirate Mahberoch Regim sinid entebikalen

  • @simontesfahun
    @simontesfahun Жыл бұрын

    በጣም ደስተኛ ነኝ ታሪክን ማወቅ የሚፈልግ ይሄን ያክል ተከታይ ሲኖር እኔ ስቀላቀል 500 ውስጥ ነበር ታሪኩን የማያውቅ ሁለቱ ፈረጥ ገና ከዝህ በላይ 1000000 ሲገቡ ትንቢት ተናገረ ትሉኛላችሁ

  • @tessemafune779
    @tessemafune779 Жыл бұрын

    እንኳን በሠላም መጣህ!!

  • @jamesalex2106
    @jamesalex2106 Жыл бұрын

    wow You got a killer voice ❤

  • @Abenezer17
    @Abenezer17 Жыл бұрын

    I love it

  • @meazykebede2228
    @meazykebede2228 Жыл бұрын

    Awo Abdu yhen program ante bcha btrkew betam destegnoch nen...😊😊

  • @friwuxirune9911
    @friwuxirune9911 Жыл бұрын

    እኔ እራሴ በኑሮዬ ተሸንፌያለሁ ፍቅር አባቱ ይጥፍ

  • @GalilaRout

    @GalilaRout

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @invisible_d_r
    @invisible_d_r Жыл бұрын

    I was waiting Napoleon's biography from you! Thanks 💯

  • @NBilumar

    @NBilumar

    Жыл бұрын

    Wow

  • @user-zo6gw6xz1p
    @user-zo6gw6xz1p Жыл бұрын

    betam enamesgnalen bertaln

  • @bashananadhera242
    @bashananadhera242 Жыл бұрын

    Abdu please ante bicha akrib🙏 tichilale ❤

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Жыл бұрын

    Hi Abdu 👋 👋 👋

  • @n.949
    @n.949 Жыл бұрын

    ሳሎኖች ጥያቄዎቻችንን ተቀብላችሁ ስለ ምታቀርቡልን ሁሌም ከልብ እናመሰግናለን 🙏

  • @jejalewsmeneh9421
    @jejalewsmeneh9421 Жыл бұрын

    አብዱዬ አመሰግናለሁ። በርግጥ ስለዚህ የናፖሊዮን ፕሮግራምህ አስተያየት መስጠቴን አስታውሳለሁ። እባክህ ድምፅህ ስለሚመቸኝ ልክ እንደማራዶናው ያለ አንድ የሜሲን የህይዎት ታሪክ ስራልን🙏

  • @netserabdagne5438
    @netserabdagne5438 Жыл бұрын

    Make narration for emperor haile silassie

  • @kasechetelahun6514
    @kasechetelahun6514 Жыл бұрын

    😘💔💔

  • @asratgirma
    @asratgirma Жыл бұрын

    ስለ Rasputin ብትሰሩልን

  • @samsonadam1893
    @samsonadam1893 Жыл бұрын

    masterpiece

  • @aglanzeyad6542
    @aglanzeyad6542 Жыл бұрын

    ሳልሰማቹ እንቅልፍ አይመጣልኝም ደቂቃ ጨምሩ

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Жыл бұрын

    ሆሆሆሆ እሱ ለፃፈው የኔ መንፋርቅ ምድ ነው 😢😢😢😢😢

  • @dagmawitwbe6992
    @dagmawitwbe6992 Жыл бұрын

    ግን ለምንድነው አጫጭር ሰዎች ጦርነት ገዢነት ቀጠን ካሉ ደግሞ መሪነት የሚሳካላቸው?

  • @appsdownload9997
    @appsdownload9997 Жыл бұрын

    ሴላቪ ኦሮማይ የበአሉ ግርማ መፅሀፍ ኦሮማይ ላይ ያለችው ፊያሜታ......

Келесі