በፍቅር ስም ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ ተራኪ Jeck

Ойын-сауық

#amharic #love #ትረካ
በዚህ ዩቲዩብ ቻናላችን የተለያዩ ልብወለድ መፅሀፎችን፣ ግለ ታሪኮች፣ የተለያዩ ታሪኮች፣ ወጎችን፣ ስፖርት ነኮችንና አለማችን ላይ የተፈጠሩ አስገራሚ ክስተቶችን በትረካና ባማረ መልኩ የምናቀርብ ሲሆን እንዲሁም በቅርብ ቀን ሙዚቃና ከሙዚቃ ጋር የተያያዙ መረጃዎችን፣ የሙዚቃ ትምህርት፣ ቱቶሪያሎች፣ የታዋቂ የሀገር ውስጥና የውጪ ሙዚቀኞች የህይወት ታሪክ፣ መለቀቅ ይጀምራሉ። በተወዳጁ ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ የተፃፈውን መፅሀፍ በፍቅር ስም እነሆ ይከታተሉ።
በቀጣይስ ምን አይነት ይዘት ያላቸው መፅሀፎች ይተረክላችሁ!? እንደዚህ አይነት ይዘት ያለው መፅሀፍ ይቅረብ የምትሉትን ኮሜንት መስጫው ላይ ይፅፉልን። ውድ የዚህ ቻናል ተከታታይ ቤተሰቦች እስከአሁን አብራችሁን ስለነበራችሁ እያመሰገንን በዚህ ቻናል የምንለቀውን ስራዎች ወደእናንተ በፍጥነት እንዲደርሱ ሰብስክራይብ ላይክ እና ሼር በማድረግ አብሮነታችሁን አሳዩ!
#አማርኛታሪክ #audio #ethiopian

Пікірлер

    Келесі