በቀብር ላይ የሙሉቀን ባለቤት ህዝቡን በእንባ አራጨችው በአስክሬን ሽኝቱ ላይ ተፈጠረው ምንድነው? 13 April 2024
#ትንቢት Hi Hi Dear KZread Family, this is our spiritual KZread channel free of any religious affiliation. Thank you for joining us and will receive spiritual information and stay tuned to # our channel # if you are new to our channel !!!
#Hi# ሰላም ክቡሯን የዩቲቤ ቻናል ቤተሰቦቼ እንደምን ቆያችሁልኝ ይህ ከየትኛውም ሀይማኖት እምነት ወገንተኝነት የፀዳ የናንተ መንፈሳዊ ዩቲዩብ ቻናላችን ነው፡፡ እኛን መርጠው ስለተቀላቀሉን እያመሰገንን መንፈሳዊ መረጃዎችን እናደርሶታለን በተጨማሪም ለቻናላችን አዲስ ለሆናችሁ # our channel# ተመዝግበው# ይከታተሉን!@Yegna Maed #የኛ ማዕድ @#Zeka @#ABN GATFAN 305 @#Zemikael HD @#ቦረና @#borena @#የናንተው መንፈሳዊ ቲዩብ @#ትንቢት ስለኢትዮጲያ @#ትንቢት 2015 @#ትንቢት #ትንቢት @#ሊዲያ አበራ #hi #ትንቢት #ነብይ #borena #ቦረና #like #የጌታችን ትንሳኤ #የትንሳኤ መዝሙር # የጌታችን #ትንቢት #ትንቢት ስለኢትዮጲያ #ትንቢት 2015 #ሂሩት በቀለ# ዘማሪት ሂሩት በቀለ@ሙዚቀኛ ሂሩት በቀለ @zemarit Hirute Bekel #tenbaihat #tenbit #ነብይት ሜሮን ድንበሩ #funny #fyp #የሙሉቀን መለሰ የአስክሬን የሽኝት ስነስርዓት
Пікірлер: 64
ሙሉቀን ጀግና ነው ዓለምን አሸንፏል!!
የሰላም ዕረፍት በአምላኩ ዕቅፍ መሆን መታደል ነው። ጌታቸው በላይ
አዉነት ነው አለምን አሸንፏል ጌታ ይባረክ ወደ ሚወደው ጌታ ሄደ
His wife was so awesome woman . Many Ethiopian women's divorced here in USA after they came . But his wife was with him and she take care him. She is unexceptional woman . God bless here .
ከእየሱስ ጋር ሆኖ ማለፍ መታደል ነው ስለ እየሱስ ሲል ጀግኖ ያረፈ ወንድም ነው አምላኬ ሆይ እንደዚ ወንድም ስለስምክ አስጀግነኝ እባክ
ለመላው ቤተሰብ ሁሉ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥ
አሜን ነፍስ ይማር ወንድሜ እየዘመረ የሚሄድ ድንቅ ሰው በረከቱ ይደርብን
በውእነት ለእውነት መሰክረሻል አለምዬ አንችም እንደ ሙሉቀን እግዚሐብሔር ምህረቱን በክርሰቶሰ በኩል ይላክልሸ።እንደለኛ ያርግሸ።
የሰላም ዕረፍት በአምላኩ ዕቅፍ መሆን መታደል ነው🙏🙏❤
ነፍስህን ይማረው ለቤተሰቦችህም መፅናናትን እመኝለሁ ነፍስህን በገነት የስቀምጠው
ይህች ፡ ናት ፡ መጨረኛችን ፡ ሙሉ ፡ ቀን ፡ ጭልጥ ፡ ብሎ ፡ አምልጧል ፡ ሁላችንም ፡ ዛሬ ፡ የማምለጥ ፡ ቀን ፡ ይሁንልን❤❤❤በጌታ ፡ እቅፍ ፡ መሆንህን ፡ እርግጠኛ ፡ ነኝ ፡
@abinetbekele8410
Ай бұрын
ሀይማኖቱን ሳይሸጥ ዘማሪ መሆን ይችል ነበር RIP
ነፍስ ይማር
እኮንም ኢየሱስ አምነሕ ሞትሕ❤❤❤
ሙሉዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ!
Wendemachen Mùkenye, Bebetu metsenaten yeseteh Egziabher Amlakachen, Kebur Nefsehen be Genet yanurelen. Be Eyesus sem ..Amen!!!
Metadel new Egziabher ymesgen🌼🌼
❤❤❤
ለመላው ቤተሰብ መፅናናት ይሁን
Nefesh be selam tref le betesebum egzabher yesnachu
God Blessed Sir Muluken Melese since he was my Best in Addis
ጀግና ነዉ! አንኳን በህይወት እያለ ሞቶም ለብዙዎች ብርሀን ይሆናል
Resten live Brother Muken good bay .
ሙሉቀንዬ ነፍስህ በገነት ያውላት ፈጣሪ ለቤተሠቦቹ መጽናና፣ት እመኛለው ከአድናቂው
አለምና ትርፉን ወደ ኋላ ገፍቶ ከመታወቅ መናቅ መርጦ ዘሩን ተሸክሞ በለቅሶ የሚዘራ በደስታ ያጭዳል ከአምላክ ጋራ።
Man of GOD Muluken Melese Rest in peace
Muleyee abro adegi mgenete yanurehe 🙏🙏🙏😭😭😭😭
ወደናፈቀው ጌታ ሄደ መልካም እረፍት!!
Alemye sewedish rejim edme yistish
እግዛብሄር፡ይማርህ፡ጴንጤ፡በመሆንህ፡ይቅር፡ይበልህ
Nefsih besela tref lebtseb degmo getat mexnanatu ystachu
ክርሰቶሰን አውቀህ አወድሰህ ሰላለፍክ አትሞትም በነብሰ
metadel nw begeta hono memote
ተኖረና ተሞተ አሉ ኢትዮጵያ አትናፍቀኝም አትዮጲያ እንዳትቀብሩኝ ተቸግሮ ልቡ ተስብሮ አረፈ ኢትዮጵያ ተቀበርክ አሜሪካ ተቀበረ የአፈር ጮማ የለውም
Malkam Erafit Z//Muluqan😢😢
Rip
Nebs yimar
Nefsehen batsede genet yanurat
ዝና የተጠችሁን ኢትዮጵያ አገሩን የጠላ ሰው
ልጆች አሉት ?
ፕሮቴስታንት ዲያቆናት አሉዋቸው? ነው አሱም ተወሰደ
@fevedilnesa7089
Ай бұрын
Yes they have themselves from bible they got
ከቄስ ጎበዝ ተወልዶ ነው.......የሆነው?
አጋነናችሁት !!
እዉነት ያለችበት በቀደመችዉ እምነት እንድንጸና እንዳንጠፋ እዉነተኛ ንስሀ ገብተን ቅዱስ ስጋ ወደሙን ተቀብለን መልካም ሰርተን እንድናልፍ የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይርዳን ❤❤❤ ነብስ ይማር
znebese ymarr muluken melse 😂
ዘፋኝነትየእግሀብሄርመንግስት አይወርስም 5:08
Weshetame mesetu ayedelecheme
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂Geta Nfsehene Begenete Anurate Lemelawe Betsebue Mesenanate Yarglachue 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የጴንጤ መጨረሻ ሲኦል ነው!!
ምስኪን ነብስ ይማርአገርክን ጠልተክ አቤት ይቅር ይበለን ለዚ ነው እናቱን ክደክ የወደደውን ክደክ መዳን የለም
@natandagnachew2790
Ай бұрын
ማታቂውን አተቀባጥሪ አምቢቢ
@chuchumike3286
Ай бұрын
እውንት ንው እናቱን ክዶ ኢትዬን ጠልቶ በስመአም ለንገሩ ከፔንጤ ምን ይጠበቅ ንበር የገርመኝ ኢትዬን መጥላቱ ወደየትኛው እየሱስ ይሆን የሄደው የእመቤቴ ልጅ እንደው እውር አበራሁ ጎባጣ አቀናሁ ቢል በዚህ ላይ ፃም ፀሎት አታውቁ እርርርር ከምኑም የሌላችሁበት
@natandagnachew2790
Ай бұрын
@@chuchumike3286 ሐገሬንጠላውአላለም እየሱስ ነው ሚናአፈፈቀኝ ነው ያለው ? እናአንተእንኳአን ሰውእየገደላቹ ኖራአቹየል
@chuchumike3286
Ай бұрын
@@natandagnachew2790ኪኪኪ እየሱስእውንተኛውን አምላክ ይዘን ስው መግደል እሱ ፍርዱን ይስጠናል የናንት እየሱስ ግን ብዙም ባልል የታወቀ ንው አሁንማ ባስባችሁ 😂😂😂
ሚስኪኖች ስታሳዝኑ ፍጡርን እያመለካቹ አትሙቱ ,ይልቁንስ ሳይመሽባቹ ሁሉን የሚችልና እየሱስን (ሰላም በርሱ ላይ ይሁን) የፈጠረን አንድ አላህን ተቀበሉ። ውርድ ከራሴ
@PurimPurim-ye8of
Ай бұрын
አዳኝ ኢየሱስ ብቻ ነው
@ensu2013
Ай бұрын
Jesus is Lord and savior!
@ethio4421
Ай бұрын
Confused yehone message Jesus endegena demo Alah ? Mindnew
@qeberecho
Ай бұрын
@@ethio4421 አማርኛን በአማርኛ ልተርጉምልህ? ጽሑፌ ግልጽ ነው ምንም የተወሳሰበ አይደለም, " እየሱስን የፈጠረ ፈጣሪያችን አላህን ተገዙ ነው" የቋንቋ ችግር ካለብህ ምንም ማድረግ አልችልም
@fretachannel
Ай бұрын
R I P😢
ነፍስ ይማር