በፋኖ ምክንያት የተስተጓጎለው የጠቅላዩ ጉዞ ; አቶ አገኙሁ ተሻገር በሩሲያ ምን ገጠማቸው? ቪዲዮ

Пікірлер: 58

  • @yitbarek350
    @yitbarek35026 күн бұрын

    "ሰው ነው ለሰው ጥላ "ልክ ብለሀል!አቡሽ ዘለቀ! ከ ዘረኝነት ፅዱ አርቲስት! ታላቅ ክብር አለን!👍👍👍

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager467526 күн бұрын

    የፋኖ ወኔ የፋኖ ኩራዝ በርቶ በዘውዱ ይኸው ደመቀ በአማራ ነገድ ዘር ዘመዱ

  • @gonffaYado

    @gonffaYado

    26 күн бұрын

    ቀነስ አርገው ዘር አንቁጠር አልተባለም እንዴ ይህው የዞረበት ድቤ እየደለቀ ነው ። ለነገሩ ከሌሎችም ዘሮች ተከባብሮ መኖር ነው እንጅ ዘርማ መጽሐፍ ቅዱስም ይቆራል የኔ ብቻ ነው ስመጥር ዘር ወርቅ ዘር ካልን ግን አላስፈላጊ ዋጋ ያስከፍላል ሁሉም ሰው ወይም ዘር የተወለደው በዘጠኝ ወር ነውና አይበላለጥም በጉራና ቀረርቶ ካልሆነ በስተቀር ስለዚህ ተከባብራችሁ አብራችሁ ኑሩ

  • @SemAm-jf6ji
    @SemAm-jf6ji26 күн бұрын

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn285126 күн бұрын

    Victory for Fanno, ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o26 күн бұрын

    ድል ለፋኖ❤💪💪💪

  • @user-vu7wc9ho9l
    @user-vu7wc9ho9l26 күн бұрын

    ❤❤❤አቡሽ በቀለ የተለየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በዘርየማያምን ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው

  • @BizuayehuFekadu

    @BizuayehuFekadu

    26 күн бұрын

    0:06

  • @MichaelMenelik-zu7xp
    @MichaelMenelik-zu7xp26 күн бұрын

    ድል ለአንድ አምሓራ ፋኖ ይሁን። 💪💪💪💪 ሞትና ሽንፈት ለፋሽስቱ አብይ አህመድና ለኦሮሙማው አገዛዝ ይሁን።

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu960026 күн бұрын

    አብሻ ጀግና ክፉ አይንካህ አይንካቹ

  • @user-qd7sw6we3n
    @user-qd7sw6we3n26 күн бұрын

    ይህ ገዳይ አይታመንም በተሳሳተ ቀን ሊመጣ ይችላል ደም ያሰከረው ስለሆነ

  • @user-vx4iw5ir9d
    @user-vx4iw5ir9d26 күн бұрын

    አቡየ ምርጥ ኢ/ያዊ እድሜ ይስጥልን

  • @masreshareta4355
    @masreshareta435526 күн бұрын

    አቡሽ በእውነት ትለያለህ 🙏🙏🙏

  • @abdayuabaygm2394
    @abdayuabaygm239426 күн бұрын

    ህወሓት ከነ አገኘሁ ተሻገርና መሰሎች ጋር ለ27 ዓመታት መስራቱ ማፈር አለበት።

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman657826 күн бұрын

    የአ/አበባ ጀግና እውነት ጀግና እንደሆንክ እስቲ ጎንደር ሂድና እንይሃ!

  • @user-lz4iw9oj4o
    @user-lz4iw9oj4o26 күн бұрын

    አቶአገኘሁ ተሻገር ለሆድህ ሥትል እሥከመቼ የኦሮሞ ቂጥ በመላሥ ትኖራለህ?

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o26 күн бұрын

    ፋኖ❤

  • @Yif66
    @Yif6626 күн бұрын

    በ21ኛው ክፍለ ዘመን ችግር በድርድር ነው መፈታት ያለው አረጋ ከበደ??? ለመሆኑ አማራ እየደረሰበት ያለውን ግድያ መፈናቀል ስደት በአማራ ክልል በሚገኙ ከተሞች በሰላማዊ ሰልፍ እየገለፀ የነበረውን የሰላም ጥሪ አናንቆ ፋኖን ትጥቁን ብቻ አይደለም የሱሪውን ቀበቶ በአንድ ሳምንት ውስጥ አስፈታዋለሁ እያለ እየደነፋ ፣እየሸለለ፣ እያቅራራ ፣እየጎፈላ ታንክ መድፍ ሞርታር እያንጋጋ የገባው ማን ሆነና ነው አሁን ሲጨንቅህ ስትወቀጥ ስትለበለብ መግቢያ ቀዳዳ ስታጣ የሰላም ሰው መስለህ ብቅ አልክ ማን ነበር ህግ የማይገዛውን ጠብመንጃ ይገዛዋል የለው???

  • @user-nz7lj7qs3q
    @user-nz7lj7qs3q26 күн бұрын

    አይ መከላከያ 🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia161226 күн бұрын

    አቡሽ የት ነዉ ያለዉ? ገራሚ ነው፡ የዘንድሮ ባለስልጣናት ምና ለ በራሳቸዉ ቢኮሩ መሣለቂያ ከመሆን

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu610225 күн бұрын

    እንደ እነ አገኘው አይነቱ ነው እግዲህ የአማራን መብት አዲያስከብር የምንጠብቀው 😢

  • @att5268
    @att526826 күн бұрын

    ወይኔ እናት ሐገሬ ስንት ምሁር ባለበት ሐገር እንግሊዘኛ በለቀማ በሚናገር ትመሪ

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu610225 күн бұрын

    አቡሼ ድሮም የህዝብ ልጅ ነው❤❤❤❤

  • @amesale-workb9877
    @amesale-workb987726 күн бұрын

    This what the Colonel wants to be King of Wolkyet.

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k26 күн бұрын

    እኔ አብይ ዘገምተኛ መሆኑ የገባኝ ፓርላማ ላይየሰው አስከሬን ላይ ችግኝ እንተክላለን ሲል ያጨበጭቡ የነበሩት በዘር የተግማሙት ሰዎች ያሳዝኑኛል

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn285126 күн бұрын

    የአፋ ቆርፅ ሲያሰጠላ እወነት ግን እሔ አማራ ነውን

  • @TheEthiolion

    @TheEthiolion

    26 күн бұрын

    Aye Mehayemenet, minale yewechi Meneuari bayanekenu? Yihe wengelegna Sekaram, beenglise kuanka megdel tekesso be Moskow adenabay beselelat meketat yalebet amaran asedabi, mutanta atabi. Wesha, hodam newe!!!!

  • @gezahagnterefe4534
    @gezahagnterefe453426 күн бұрын

    ato gedu eko bparlama bslam yefeta belo silmen aladametachhume neber

  • @Fikru1948
    @Fikru194826 күн бұрын

    ‼️ Ayee - TIGRE Yemaygebabet Yelem❗️

  • @FesehaAyalew-dj8bh
    @FesehaAyalew-dj8bh26 күн бұрын

    ትክክልነው

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn285126 күн бұрын

    አቡሽ ጀግና

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman657826 күн бұрын

    ከጥበቃነት ተነስተህ እራስህን ሳታሻሽል የምቤት ስልጣን ላይ ቂጥጥ ብለህ እንግሊዝኛ መናገር እውቀት እየመሰላቸሁ ከምትቸገሩ በአፍ መፍቻ ቋንቋችሁ ብትናገሩ ይሻላችሁ ነበር ምድረ _ _ _ !

  • @geremewtadesseyifru5316
    @geremewtadesseyifru531623 күн бұрын

    ጎንደር ገብቶ አብይ ተወጣ ወነትም የአማራ እናት ወንድ አልወለደችም ማለትነው ያሉት አንጋፋው ጋዜጠኛ ታድወስ ታንቱ ትዛለኝ ድል ለፋኖ

  • @TheEthiolion
    @TheEthiolion26 күн бұрын

    Ene zig mehayemoch agerin agemit!! Endet yasaferal!!!!!

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu610225 күн бұрын

    ለስንቱ ኮመንት ልስጥ ጨረስኩ ብይ😂😂😂 ይሄ አገሰስ ደሞ the relationship between ይለኛል😂😂😂😂 ምን ነው ቢቀርስ

  • @mintyassefa
    @mintyassefa26 күн бұрын

    ሥራው፣ ሎጅና፣ ፓርክ መመረቅ ነው፣ ሠራ ከተባለ፣ በተረፈ ፣ሙያው መግደል፣ ማገት፣ማፈናቀል፣ ማዋጋት፣ማጣላት፣ መዋሽት ነው ሥራው፣ ደደብ፣😡

  • @user-bt4kf5xx5t

    @user-bt4kf5xx5t

    25 күн бұрын

    His qualification 😂

  • @solteshe
    @solteshe26 күн бұрын

    አፈር ላ ሆዳም

  • @derejegebre4037
    @derejegebre403725 күн бұрын

    እኮ አረጋ ከበደ????

  • @user-jf7ok2fg1h
    @user-jf7ok2fg1h26 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂❤❤

  • @teferimulatu9737
    @teferimulatu973725 күн бұрын

    አፉ የፈረንጅ ዶሮ ቅጥ ይመስላል።

  • @user-vu7wc9ho9l
    @user-vu7wc9ho9l26 күн бұрын

    አገኘሁ ከሚሉህ አጣሁህ ቢሉይሻል ነበር አማራ አስዳቢ ውሻነው

  • @geregere-tt6im
    @geregere-tt6im25 күн бұрын

    ኣትቀልድ ከማን እንደሆነ ነገ ታየዋለህ።

  • @HiwotAlemayew
    @HiwotAlemayew25 күн бұрын

    አብይ ደደብ ሥለሆነ እንደሱ ደደቦቹን ሠብሥቦ ሀገሪቷ አዋረዳት አገኘው በአማራ ንፁሀን ነው ከፍ ያለው እንጂ እወቀት የለው ድል ለአምሀራ ፋኖኖኖ💚💛❤💪💪

  • @alemituali6406
    @alemituali640626 күн бұрын

    አገኘሁ ከየት ነው አብይ ያገኘው ጎበዝ? ወይ አያምር ወይ አያፍር ።

  • @user-uc5sq8pe3j
    @user-uc5sq8pe3j26 күн бұрын

    አገኘው ጅል ነህ አፈር ብላ ከንቱ ባንዱ ነህ

  • @yhhih3709
    @yhhih370926 күн бұрын

    አገኘሁተሻገር፣፣፣ተብታባድዳም፣፣፣ጂላጂል

  • @user-bt4kf5xx5t
    @user-bt4kf5xx5t25 күн бұрын

    Please stop using broken English speak Amharic they will translate it the last King of Ethiopia he was fluent in English & French but in important visit he used to speak in Amharic learn from the past not to embarrass yourself

  • @dadichebud2529
    @dadichebud252925 күн бұрын

    አበት ኡሸት!

  • @befkadukorra3255
    @befkadukorra325526 күн бұрын

    ሆዳም ተላላኪ በለው አረጋ ተብዬውን

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia884426 күн бұрын

    አገኘሁ ተሻገር ተብየ ራሱን ቢያጠፋ አልያ ቢያሻግር የሚሻለዉ ይመስላል። ይሄ ነዉረኛ ሌላ ምን ሊያደርግ ይችላል።

  • @user-hg6gq5yh6d
    @user-hg6gq5yh6d26 күн бұрын

    አገኘው ተሻገር ውሻ

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m26 күн бұрын

    እገኘሁ ተሻገር እንግልዘኛን ትጫወተባት ኢዝ ኢዝ

  • @ephremgirma1413
    @ephremgirma141326 күн бұрын

    ፋኖ ቀርቶአል አይደል ወይ እመንገድ ቀዝኖ።

  • @user-nz7lj7qs3q
    @user-nz7lj7qs3q26 күн бұрын

    አይ መከላከያ 🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

Келесі