ነግ በኔ ...አዝናኝ እና አስተማሪ ድራማ //በእሁድን በኢቢኤስ //

Ойын-сауық

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 250

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Жыл бұрын

    ስታምሩ ጌታን በየሳምንቱ እንዳይቋረጥ የምትሉ👍👍👌🙌

  • @betelhembetelhem

    @betelhembetelhem

    Жыл бұрын

    ሿከአ

  • @temesgen2257

    @temesgen2257

    Жыл бұрын

    Kkkkkkkk

  • @Han.2431
    @Han.2431 Жыл бұрын

    መቅዲማ ከብዙ እናቶች ጋ ቡና ስትጠጣ ነው ምትውለው ከምር። ስወድሽ እኮ!

  • @user-dz3jk8ym1x
    @user-dz3jk8ym1x Жыл бұрын

    መቅድየ የኢቢኤስ ድምቀት እኮነሽ❤❤

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 Жыл бұрын

    ሰለም ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ ደስ ስትይ መቅድ🤣🤣🤣🤣የሳቄ ምጪ

  • @wewetutu1248
    @wewetutu1248 Жыл бұрын

    መቅድዬዬ ዘረ ደሞ ልዩ ናችሁ ❤️😘

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 Жыл бұрын

    ወይኔ መቅዴ የምትስሬው ስራ ሁሉ ሴያምርብሽ የኔ ቅመም ስወድሽ❤❤

  • @blengetachwe6474
    @blengetachwe6474 Жыл бұрын

    መቅዲ ይቺ ካራክተርሽ ደስ ትላለች ትወና ብሰሪ ጥሩ ነው አስፍዬ ግን ዛሬ ደህና ነኸ?

  • @selamhailu4448
    @selamhailu4448 Жыл бұрын

    ወይ መቅዲ ሁሉም ነገር ያምርብሻል ቆንጆ ቃልዬ ደርባባዋ ተዋቡ

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Жыл бұрын

    መቅዲ አልተቻልሽም!!!!ቃልዬ!!እንኳን ደእና መጣችው!!!

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa Жыл бұрын

    እድርተኖች እውነት ምርጥ ድራማ ነው አስተማሪ ስለ አብሮነት አንድነት ፍቅር ነው የገለፃችሁት መጨረሻው ዋውው ነው ቀጥሉበት 👌👌👌👍👍👍

  • @ethiopiamediacenter1664
    @ethiopiamediacenter1664 Жыл бұрын

    መቅዲ በጣም ደስ ትመቺኛለሽ.....🤣🥰🥰🥰😂😂😂🤣🤣🤣🤣

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Жыл бұрын

    መቅድዬ እንደው ሲያምርብሽ 😂😂የኢቤስ ድምቀት ስወድሽ😘😘❤❤

  • @meherat938
    @meherat938 Жыл бұрын

    ቡና መጠጣት የሚያስጠላውኮ የሰው ስም ካልጠራ የማይጣፍጠው ነገርስ😰 በእውነት ማስተዋሉን ያድለን ትልቅ ትምህርት አለበት

  • @muhajeryoutube512

    @muhajeryoutube512

    11 ай бұрын

    ቁርሱ ምንሆነና

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын

    በጣም አስተማሪ ነው ነግ በኔ ትችላላችሁ😘😘😘😘💓💓❤❤❤ሰላም ለሀገራችን💖🇪🇹

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Жыл бұрын

    ሁሌም የምታቀርቡት ምርጥ አስተማሪ ከመሆኑም በላይ የድሮዋን ኢትዮጵያችንን እንድናይ አድርጋቿል 👌አስተማሪ ነበር እናመሰግናለን 👌🙏

  • @dghhxvhh9131
    @dghhxvhh9131 Жыл бұрын

    የካልሰዉ ነገርስ መቅዲዬ የሳቄ ምጮች ናችሁ ስታምሩ 😁😁😁😁😁😁😁😁😀😀😀

  • @mostafs575

    @mostafs575

    Жыл бұрын

    Kkkkk comnterochi eko lekme argnachu new emyayoute mnm ayamltachume😅😅😅

  • @mostafs575

    @mostafs575

    Жыл бұрын

    Emtayoute lemalte new

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Жыл бұрын

    መቅድየ ስወድሽ ሁሉ ነገር ሲያምርብሽ😘

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Жыл бұрын

    በጣም ነው የምታምሩት በየሳምቱ ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤

  • @samira7639
    @samira7639 Жыл бұрын

    ሁለታቹንም በጣም ነው የምወዳቹህ መቅዲዬ ሻሽ ስታስሪ እንዴት እንደሚያምርብሽ💞👍💚💛❤💚💛❤

  • @user-kn7el6oc6w
    @user-kn7el6oc6w Жыл бұрын

    😂😂😂አይ መቅዲ ሁሉ ሲያምርብሺ

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 Жыл бұрын

    በምስራቅ ተንኳኩቶላት በምዕራብ የምትመጣ "አበራሽ"🤣🤣

  • @fantuzenebefantu7286

    @fantuzenebefantu7286

    Жыл бұрын

    በመስኮት ተንኳኩቶላት በበር መጣች

  • @hirutgashaw9206

    @hirutgashaw9206

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂 ከድራማው በላይ አሳቅሽኝ

  • @user-hq7ic5vr6p

    @user-hq7ic5vr6p

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @BibleTip

    @BibleTip

    Жыл бұрын

    Hahahaha

  • @nigestadmase6358

    @nigestadmase6358

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
    @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn Жыл бұрын

    እዳው መቅድየ በሳቅ ገደልሺኝ የኔ ሳቂታ 😂😂😂❤️❤️❤️

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 Жыл бұрын

    ምሪጥ ትወና ነዉ ሁሌም ስሩ እኛም እንጠብቃቹዋለን መቅድዬ የሳቄ ምንጭ ❤❤❤❤😂😂😂

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ውድ ኢትዮጵያን ሰላም ፍቅር አንድነት ለማማ Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌😍 ክክክክክ ይመቻችሁ

  • @user-by9td8ok3i
    @user-by9td8ok3i Жыл бұрын

    መቅዲየ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ እኮ!! አብራሽ ያለችዉም እርጋታዋን እንዴት እንደምወድላት ጎበዞች

  • @zkassawtube3078
    @zkassawtube3078 Жыл бұрын

    እውነት ነው መርጦ ማልቀሥና መርጦ መግደል መቸ ነው እምንተወው

  • @ethioland4938
    @ethioland4938 Жыл бұрын

    ኪኪኪኪኪ.....😁😁😁😁😁ይህንንም እኔ ቤት ነው ያገሽው አለች መቅዲ ውይ ሆዴ ፍርስ ነው ያለው በሳቅ ጥሩና አዝናኝ ጊዜ ነበረ በርቱ!!!

  • @user-ps4ej8vs9e
    @user-ps4ej8vs9e Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤ ኢትዮጵያን አየኋት 😭😭እማዬ💚💛❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Жыл бұрын

    ሠላም ለዘር ዘር በሙሉ ፍቅር ይስጠን🙏🙏

  • @bekelerahel9133
    @bekelerahel9133 Жыл бұрын

    መቅዲ ስወድሽ እኮ ታምራሌቹ😍😍😍😍

  • @aishanemane187
    @aishanemane187 Жыл бұрын

    በጣም አስተማሪ ነው

  • @melatmohammed6604
    @melatmohammed6604 Жыл бұрын

    ኧረ መቅዲ በጣም ነው ትወና የምትችይው ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Жыл бұрын

    አስተማሪ ነው በርቱልኝ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @addisw1713
    @addisw1713 Жыл бұрын

    ይመቻቹ አስተማሪ ድራማ ነው ❤️❤️

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz Жыл бұрын

    በርቱ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው

  • @user-ux7rb7vs2o
    @user-ux7rb7vs2o Жыл бұрын

    ውይ ስታምሩ ያገራችንን ባህልና ደባችን እኮ እንደት እደሚያምር

  • @simegnnigusse6506
    @simegnnigusse6506 Жыл бұрын

    መቅዲስ ትለያለሽ በጣም ያምርብሻል

  • @emam1087
    @emam1087 Жыл бұрын

    ትልቅ ምለክትአለው እወነት ብላችሆልመርጦማል ቀስ መርጦ መዘን መርጦ መግደል ይብቃ

  • @bute5158
    @bute5158 Жыл бұрын

    ዋው ግሩም ነው ጎበዞች

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Жыл бұрын

    ቡና ያለ ቡና ቁርስ ደስ አይልም ደስ ትላላችሁ

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz Жыл бұрын

    ጥሩ ትምህርት ነው ይቀጥላል🎉❤

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Жыл бұрын

    አስተማሪም አዝናኝም ነው እናመሰግናለን❤

  • @hb6990

    @hb6990

    10 ай бұрын

    ምን ድነው ያስተማሩን እስቲ ንገሩኝ በናታቹ

  • @rehima4916
    @rehima4916 Жыл бұрын

    በመሀል እንደሀሜት እያደረጋችሁ ምታስገቡት እንደኔ ደስ አይለኝም ይደብረኛል መቅድ በጣም አንደኛ

  • @tigistworkiye330
    @tigistworkiye330 Жыл бұрын

    መቅድየ ስወድሽ

  • @selamhailu4448
    @selamhailu4448 Жыл бұрын

    ወይ ebs ሁሉም ነገር ያምርባችሃል 😊

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Жыл бұрын

    ቡና ሲጠጣእኮ ወይኔ አቤት ወሬ 😁😁😁😁😁😁😁😁🤔መሲ እና አበራሽ

  • @mikamiko824
    @mikamiko824 Жыл бұрын

    ያቺ ቆንጆ ሉላስ

  • @hayutiet885
    @hayutiet885 Жыл бұрын

    መቅዲ ሰው ሁሉ ያምርበታል ሆሆሆሆሆታድለሽ በአላህ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын

    ምርጥ ትዋነ ነው በርቱ

  • @KsaKsa-gz4yz
    @KsaKsa-gz4yz Жыл бұрын

    እዉነት ነዉ የኛስራ መርጦ አልቃሽ ሆን

  • @zuzuuser-sj4sh8wt1s
    @zuzuuser-sj4sh8wt1s Жыл бұрын

    አይ መቅዲ ትችይበታለሽኮ ቡናየን አጠነዛችዉ አለች🤣🤣🤣🤣

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Жыл бұрын

    ዋው ደስ ስትሉ 🥰🥰🥰🥰🥰👍👍

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Жыл бұрын

    በጣምአስተማሪነው።መቅዲዬያምርባችዃል።በዚሁቀትሉበት

  • @newmobile227
    @newmobile227 Жыл бұрын

    አቤት ውበታችሁ ስታምሩ

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 Жыл бұрын

    ቀጥሉበት ብለናል 💐💐💐💐

  • @user-ol5vp3bx5w
    @user-ol5vp3bx5w Жыл бұрын

    wow new mekdiye andegna.

  • @dinayasdiriba4082
    @dinayasdiriba4082 Жыл бұрын

    እኮን ደና መጣቹ

  • @teppiworkwoldetsadik1703
    @teppiworkwoldetsadik1703 Жыл бұрын

    ስታምሩ ጎበዞች ናችሁ ቀጥሉበት

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын

    አስተማሪነው በጣም ደስይላል

  • @kalkali
    @kalkali Жыл бұрын

    ኧረ መቅዲዬ ጥበብ አንቺ ጋር አለች እኮ እስቲ ወደ ትወናው ጠጋ በይ

  • @zinashalemayohumadane5192
    @zinashalemayohumadane5192 Жыл бұрын

    መቅዲ፣የሰቅ፣ምንጭ፣ይቀጥል የምትሉ በለይክ፣😘😘😘💓💞❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fatumadem8868
    @fatumadem8868 Жыл бұрын

    ምረጥ ወግይመቻችሁ

  • @Yeshua_Jesus12
    @Yeshua_Jesus12 Жыл бұрын

    Wow amazing

  • @user-lt3gl4ld5o
    @user-lt3gl4ld5o Жыл бұрын

    ልክ ነሽ መርጦ መግደል ያልሽው 100%

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын

    ደስ እሚል ባህላችን 😅😅😅😅

  • @kidisttekluterega9753
    @kidisttekluterega9753 Жыл бұрын

    ዋው ደስ ስትሉ❤❤❤🧡🧡💛💛

  • @sikosolo5009
    @sikosolo5009 Жыл бұрын

    ebs በርቱልን እንወዳቸሃለን

  • @user-wt2mc6xj7w
    @user-wt2mc6xj7w Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም በያላችሁበት ለሁላችሁም

  • @user-hy3yw8ph6i
    @user-hy3yw8ph6i Жыл бұрын

    ዋዉ ሰርታችሁታል በርቱ

  • @jamilatube-ql4ri
    @jamilatube-ql4ri Жыл бұрын

    ትልቅ ትምርት ነው ያስተላለፋቺሁት አ

  • @assajod5093
    @assajod5093 Жыл бұрын

    ቀጥሉበት አስተማሪ ድራማ ነው

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Жыл бұрын

    ትችላላችሁ ሁላችሁም ስወዳችሁ እኮ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😁😁😁😁😁

  • @Mahi-rr8mr
    @Mahi-rr8mr Жыл бұрын

    ምረጥ ትምረህትነዉ

  • @helentadesse2140
    @helentadesse2140 Жыл бұрын

    አሁን እኮ በር ማንኳኳት ቀርቷል በአሁኑ ሰአት በሞባይል ነው ቡና ጠጡ የሚባለው

  • @daruhamid
    @daruhamid24 күн бұрын

    በየሳምንቱ ቢመጣልን ባይ ነኝ

  • @user-hd6sb9op9t
    @user-hd6sb9op9t Жыл бұрын

    ስታምሩ

  • @saratessema9064
    @saratessema9064 Жыл бұрын

    ትክክል!!!

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 Жыл бұрын

    Astemari program new Bertu 👍👍👍👍👍

  • @Useruservx
    @Useruservx Жыл бұрын

    Ebs seraw hulu Bethelehem new ze tegerem!

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟🥰🥰🥰👈💫👏👏👏🕊🕊🕊 እንዴት እንደምወዳችሁ ዶችዬ እግዚአብሔር በቸር እንሰንብት 😂🥰👈💫👏🕊

  • @user-oq5xs7rr5u
    @user-oq5xs7rr5u Жыл бұрын

    አሰተማሪነወበርቱ

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 Жыл бұрын

    አስትማሪ ነው

  • @meseretabebe-nv7ch
    @meseretabebe-nv7ch Жыл бұрын

    timeheret azel drama new ena astemari ye Ethiopian bahel aguleto yemiyasay sew merto megedel sew merto malekes tilek ena tenker meleeket yalew ababal betam temechetognal emye etyobeya yemiyamereben zer kelem sanel aned mehonachen new Ethiopiaya yemiyasegnenena ebs serategnoch ketelubet

  • @zekiyoutub2537
    @zekiyoutub2537 Жыл бұрын

    Waw wudochiye sitamru🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @nasimanasima-ud6jt
    @nasimanasima-ud6jt Жыл бұрын

    Ayy habesha yemechersh hametega

  • @mekdesmelkamu8681
    @mekdesmelkamu8681 Жыл бұрын

    ሰታምሩ ፡ እውነተኛ ፡ ጎረቤት ፡

  • @temesgengmichael464
    @temesgengmichael464 Жыл бұрын

    የምር ተማችቶኛል!!!

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Жыл бұрын

    ትችላላችሁ

  • @strong1220
    @strong1220 Жыл бұрын

    ትክክል ነግ በኔ ነው

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Жыл бұрын

    ወይኔ መጣችሁ እንኳንሰላምመጣችሁ

  • @user-qi4ub3ex8s
    @user-qi4ub3ex8s Жыл бұрын

    ሰላም እንደት ናችሁ

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Жыл бұрын

    ሰው የትም ይኑር ትልቅ መልክት

  • @emam1087
    @emam1087 Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍ትችላላቸሁ

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 Жыл бұрын

    መቅድዬ የምር ትወና ትችያለሽ ክክክ

  • @TigistYouTube
    @TigistYouTube Жыл бұрын

    እደኔ አገሩ የናፍቀው😓💚💛❤

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 Жыл бұрын

    ትምህርት ሰጪ ድራማ ነው በርቱ🇪🇹🇪🇹

  • @liliabenlia-jx7sc
    @liliabenlia-jx7sc Жыл бұрын

    እኔቤት፣የተፈሣ፣አችቤትይሠማልክክክክክ

  • @rehima4916
    @rehima4916 Жыл бұрын

    ሚስኮል አታቂም የኔ ውድ በጣም ትችያለሽ

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Жыл бұрын

    MERTO CHOHETE I LIKE IT

Келесі