“ብልፅግና ሀገር እየመራ ራሱን መምራት የተሳነው ፓርቲ ሆኗል” ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ | Dr Dagnachew Assefa | Ethiopia

Ойын-сауық

“ብልፅግና ሀገር እየመራ ራሱን መምራት የተሳነው ፓርቲ ሆኗል” ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ | Dr Dagnachew Assefa | Ethiopia

Пікірлер: 321

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay72513 жыл бұрын

    ዶከተር ዳኛቸው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @michaela3101
    @michaela31013 жыл бұрын

    Great questions and interesting views. 👍🏼

  • @aberazelalem4385
    @aberazelalem43853 жыл бұрын

    Thanks Dr.

  • @sosenazewdie5326
    @sosenazewdie53263 жыл бұрын

    እናመሰግናል ዶክተር

  • @Sulinaist
    @Sulinaist3 жыл бұрын

    Best analysis thank You ❤️💕👏

  • @solomonbikila5193
    @solomonbikila51933 жыл бұрын

    Good discussion

  • @yeshiwasewshiferaw5205
    @yeshiwasewshiferaw52053 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ዶ/ር ዳኛቸው። እውነቱን ለመናገር ሰው መሆን በቄ።እባካችሁ ምሁራን ለሕሌናችሁ ስትሉ እነደዚህ ነጭ ነጯን መስክሩ።

  • @abiy3408

    @abiy3408

    3 жыл бұрын

    Anybody answering me where is Simeneh Biyfers?

  • @berekethagos9615

    @berekethagos9615

    3 жыл бұрын

    Amek Zebra ስሜነህ ባይፈርስ ዋልታ ላይ መሰለኝ የሚሰራው

  • @fekadulemma3756
    @fekadulemma37563 жыл бұрын

    yesumun liji

  • @negasiwelde7602
    @negasiwelde76023 жыл бұрын

    I’m very happy to listen his interview he is all rounded philosopher from Ethiopia ,even tho I am Eritrean.

  • @Zena.2271
    @Zena.22713 жыл бұрын

    ዶክተር ዳኛቸው እውነተኛ ምሁር ሁሉንም ነገር በሳይንሳዊ ትንተና ገልፀውታል እናመሰግናለን። እኔ ምለው ሌሎቹ ዶክተሮች ከየት ከየት ገዝተውት ነው የፖለቲካ ሳይንስ የማይገባቸው? ሲቢል ሰርቢስ ዩኒበርስቲ ስንቱን ካድሬ አኮላሽቶ ሀገር አተራመሰ። እኔ ሳልማር ከአንዳንድ ዶክተሮች የተሻለ ማሰብ እና መገንዘብ እችላለሁ ።

  • @yonasbekeleregassa4297
    @yonasbekeleregassa42973 жыл бұрын

    You are right Dr. Keep on

  • @yaredyared3338
    @yaredyared33383 жыл бұрын

    PA PA PA Bekat Betam Interesting 👌‼️

  • @user-nc3ky5xp5k
    @user-nc3ky5xp5k3 жыл бұрын

    እውነት እንደዚህ ነው የሚገለፀው Thanks!!!!!

  • @tewodorthird7398
    @tewodorthird73983 жыл бұрын

    ይህን ፕሮግራም ደግማቹህ አስተካክላቹህ መልቀቅ አለባቹህ ።ምንድን ነው ኤዲተር የላቹህም ወይስ አውቆ የተደረገ ነገር ነው?

  • @user-xh9ov8xs4n
    @user-xh9ov8xs4n3 жыл бұрын

    ብሰማው ብሰማው የማልሠለቸው ምርጥ ሙህር

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay72513 жыл бұрын

    ሙሰሊም ፅንፈኛ ኦሮሞዎች አማራን እና ክርስቲያኖች አረዳችሁ ከተፋችሁ አላህ እናንተንም አንዲቀጣችሁ እንለምናለን እርግጠኛ ነኝ በግፋችሁ ታብዳላችሁ

  • @Zena.2271
    @Zena.22713 жыл бұрын

    ጋዜጠኛ ፀጋው አለሙ ቃለ መጠይቆችህ፣ እንግዳዎችህ፣ አቀራረብህ ን እጅግ ወድጄልሃለው። አንዳንዶች ካንተ ቢማሩ መልካም ነበር።

  • @emmumillion1039
    @emmumillion10393 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት ዶክተር ዳኛቸው:: በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው ለኛ ብዙ ብሔር ላለን ሕዝቦች የብልጽግና ፓርቲ ብቻ ነው እንደ አንድ አቅፎና ደግፎ የሚያኖረን:: ጽንፈኛ ማለት በነበር የሚኖር ዛሬ ላይ ያለን እውነታ የማያስተውል ዛሬን ለመብላት እና ለመጠጣት ብቻ ተጠቅሞ ጭንቅላቱን በትላንት ታሪክ እና ትንግርት ወታትቦ ቁጭ ያለ ነው ከተባለ ጽንፈኛ ሞኝ ነው ማለት ነው የኛ አገር ሰው ሞኝ ሰው የያዘውን አይለቅም ይላልና ::

  • @da8387
    @da83873 жыл бұрын

    ሁሌ በቃላት እየኮረኮሙ ትውልድን የሚያንጽና የኢትዮጵያን ፈተናዎችና ብሩህ ተስፋዎች በሚገባ ተረድተው የሚተነትኑ የዘመኑ ምርጥ ምሁር!!! ዕድሜ ከጤና ጋር ዶክተር ዳኛቸው ኣሰፋ።

  • @johnyjoe1291
    @johnyjoe12913 жыл бұрын

    Dr sele shimeles yetenagerewe perfect newe feel yemasebewene awetawe sr arife newe dr shemyee is hero

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda50353 жыл бұрын

    Yes Man.Thank You.We must re-seek, observe those matters those factors those Roots those branches, those interconnection external supporters advocators those obsolete and strange, UT intentional mixed cleansings .We know our fellow Grass Roots. We know our Natural Sea Society in the Natural Land

  • @mastewalassaye555
    @mastewalassaye5553 жыл бұрын

    arif new doctor edalkachew ayzowot jilochi ayfiro bada mingzam banda new yezemenu badawoch edefitoch yitefalu eji aynorom atiraaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaanechi nechun

  • @goshumisganaw7140
    @goshumisganaw71403 жыл бұрын

    You should ask your questions loudly. Mr interviewer.

  • @lumumbadelone198
    @lumumbadelone1983 жыл бұрын

    Waga yeleleh dr neh

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z3 жыл бұрын

    💚💛❤🙏🙏🙏🙏

  • @tiruworkayise5753
    @tiruworkayise57533 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ትልልቅ ልጆች አሏት ተመስገን ።

  • @kibourayichew5956
    @kibourayichew59563 жыл бұрын

    it is well articulated presentation by dr danjachew and hope we all take a grasp of the direction of ethiopian politics is heading unless the oromos come to their senses of concious. to live with their ethiopian brothers and sisters without and sign of enimity ethiopiawinet

  • @tekluaklilu5377
    @tekluaklilu53773 жыл бұрын

    Can't hear the journalist

  • @demexgetachew6985
    @demexgetachew69853 жыл бұрын

    this is the fact

  • @alifethiopia
    @alifethiopia3 жыл бұрын

    I can't hear the question

  • @loupicture
    @loupicture3 жыл бұрын

    come on guys! you need to change one of the Wireless Mic. it becomes common these two weeks. Its a matter of time you are losing listeners if you ignore that...

  • @jibrilbehrutemam3015
    @jibrilbehrutemam30153 жыл бұрын

    Endat ende tera sew taweraleh betamtasazenaleh muhur teblo demo endant aynetsew new ager yemiyarefaw sitawera bemerega aweara terawera atawra

  • @genetzegeye3497
    @genetzegeye34973 жыл бұрын

    It is a shame we couldn't hear the Host's questions or comment's.

  • @nbom3921
    @nbom39213 жыл бұрын

    ፖስት ከማረግህ በፊት ማይክህን ፊክስ አድርግ ቀሽም ነገር

  • @solomongerma2406

    @solomongerma2406

    3 жыл бұрын

    መሳደብ ደካማ ነት ያንጸባርቃል።

  • @solomon6733
    @solomon67333 жыл бұрын

    እድሜና ጤና ለዶር ዳኛቸው የርሶጀን ሀሳብ ስሰማ በሀገሬ ተሰፋ አደርጋለሁ የዚች ሀገር የመፍትሄ ሀሳብ እርሶ ጋ አያለሁ

  • @abdunur8211
    @abdunur82113 жыл бұрын

    የሞጣው ግፍ እና ጭፍጨፋ ምነዉ ረሱት

  • @mobenuae7423
    @mobenuae74233 жыл бұрын

    Cmant

  • @beebrr3617
    @beebrr36173 жыл бұрын

    💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽👌👌👌👍🏼🙏🙏❤️❤️❤️

  • @mularmaru8221
    @mularmaru82213 жыл бұрын

    መራራ ጉዲና ማዕረጉን መልሶ በቁም ቀብሮ የመጨረሻውን ቀን በመጠባበቅ ያስፈልጋል።

  • @bontujimma6015
    @bontujimma60153 жыл бұрын

    Sir you are breathing hard ..you should see a doctor Asap before you die....tack care of your self please dont die...we need you badly

  • @ethiopiatikdem4628
    @ethiopiatikdem46283 жыл бұрын

    The journalists voice is not good. We can't hear your questions, please check your microphone.

  • @alexyt742
    @alexyt7423 жыл бұрын

    Tsegaw can you please get a good mic so we can hear what you are asking.

  • @haiethio9259
    @haiethio92593 жыл бұрын

    በትክክል ዶክተር እውነት ነው ይህን የሚያስቆም መንግሥት ነው ያጣነው።

  • @baroze9738
    @baroze97383 жыл бұрын

    ብራቮ ዶክተር ዳኛቸው እንደዚህ ፍርጥርጥ አድርጎ ማቅረብ ነው

  • @zelalemlegessedubale2085

    @zelalemlegessedubale2085

    3 жыл бұрын

    Where is the mediator sound please revisit before you post

  • @tayedemeke6891
    @tayedemeke68913 жыл бұрын

    Excellent analysis, well articulated, seasoned, matured and beautiful presentation. .Very impressive discussion!

  • @nahusenaymetaferia9140
    @nahusenaymetaferia91403 жыл бұрын

    ጠያቂው ሁልጊዜ ድምፁ አይሰማም ከፍ አድርጎ የማይናገር ደካማ ጋዜጠኛ::

  • @atofeleke

    @atofeleke

    3 жыл бұрын

    ናሁሰናይ እውነትህን ነው ! ደግሞ የማይክ ችግር ካለባቸው ለምን እርዳታ አይጠይቁም ????

  • @woldegeor
    @woldegeor3 жыл бұрын

    ሁሉም ችግሩን ካላስማ ካልጮህ ማን ያስማለታልና ነው ዝምታው ?

  • @solomonabebe9108
    @solomonabebe91083 жыл бұрын

    I would like to thank this media and Dr Dagnachew to discuss about the timely and crucial issues of the country. Please continue with good job including awareness creation works on young generation that was already polluted due to the conspiracy theory of the TPLF ‘divide and rule’ discourse based on Ethno-linguistic issue/politics that had been promoted hatred/hostility. The young generation needs to learn concepts in democracy, integrity, equality, tolerance, respecting others’ rights, knowing their obligation, discussion based on ideas instead of violence, accommodative, cooperation, humanity, appreciating diversity, etc. It is not important to run ethnic tension for unforeseen future by youngsters and activists against the Amahara ethnic group due to the previous discourse on Minlk rule. What is the use of learning history? Should we repeat the mistakes, if any or learn from the past to go forward? It is uncivilized to continue the traditional way of opposition (violence, killing innocent peaceful citizens/other ethnic, religion groups and their investment property, closing roads/market, etc) in the modern 21st century. Racist acts such as ethnicity and religion reflections against humanity/discrimination of the rights of others that potentially result in war/conflict/violence has been prohibited by law such as in Rwanda. We need to take lessons from others.

  • @getachewtesfaye2046
    @getachewtesfaye20463 жыл бұрын

    ጠያቂ ድምፅህ አይሰማም።

  • @yohanneszelelew8473
    @yohanneszelelew84733 жыл бұрын

    በጆሮአቸው ጠይቅ አንተ ሙያውን አታሟላም

  • @abderehimseid8158
    @abderehimseid81583 жыл бұрын

    Ematreba kizetam dofter minale rashin mejemriya btarm.....

  • @yosephnigatu5994
    @yosephnigatu59943 жыл бұрын

    Fix the volume this is not the first time “Moderator “

  • @user-wl7tz9sk6d
    @user-wl7tz9sk6d3 жыл бұрын

    One thing what I don't understand is that you didn't dare to make the government accountable . I hope you are not confused by Ato Shimeles .

  • @workiyealemayhu8797

    @workiyealemayhu8797

    3 жыл бұрын

    Qpp

  • @yihuda5682

    @yihuda5682

    3 жыл бұрын

    ህዝቡን እየወጡ Contused ከሚያደርጉ መካከል አንዱ እኮ ይሄ ቅሌታም ነው።

  • @prideisweapon8452
    @prideisweapon84523 жыл бұрын

    In a very short, precise, raw and clear manner the Professor described ... The unhealthy, unjust and unholy union of Ethiopia.... dissolve and divorce is the solution.....

  • @prideisweapon8452

    @prideisweapon8452

    3 жыл бұрын

    @D damauw it's from Absiniyan playbook to dismiss and discredit what doesn't fit their narrative.... No wonder there.

  • @prideisweapon8452

    @prideisweapon8452

    3 жыл бұрын

    @D damauw The Majority, the Oromo has risen to exercise it's God given rights... The right to rule. To submit and follow will be your duty.

  • @TheMickyas
    @TheMickyas3 жыл бұрын

    mehur

  • @kelemkelem3098
    @kelemkelem30983 жыл бұрын

    ዶ/ር አክባሪዎት ነኝ ነጩን ነጭ ጥቁሩን ጥቁር ካልተባለ መፍትሄ አይመጣም ብልፅግና ሀገር እየመራ አይደለም አራት ነጥብ፡፡

  • @bezabehemiru7049
    @bezabehemiru70493 жыл бұрын

    ጎበዝ ይሄ አውቆ አድርቅ ሽመልስ በዲሳ የቀልዱን ነው እያለ ነው;)

  • @endatresawteklehaimanot3979
    @endatresawteklehaimanot39793 жыл бұрын

    ዛሬ የሚያደርጉት ግድያ ምን ሊባል ነወ ?

  • @KB-ij8ic
    @KB-ij8ic3 жыл бұрын

    Fix your sound system

  • @danieltadele4233
    @danieltadele42333 жыл бұрын

    መምህር ሆይ ማስተማርህን አታቁም

  • @sewnegh1831
    @sewnegh18313 жыл бұрын

    ጠያቂያችሁ የሚናገረው ነገር አይሰማም። የጋበዛችሁት ሰው የሚያወራውን ብቻ መስማት አልፈልግም። ጥያቄው ምን እንደሆነ ሳልሰማ እንዲሁም ደሞ የምትጠይቁት ጥያቄ ጥራትና ትኩረት ምን እንደሆነም ማወቅ (ቢያንስ እኔ)እልጋለሁ።

  • @rirismiler7869

    @rirismiler7869

    3 жыл бұрын

    Me too much 😬

  • @endatresawteklehaimanot3979
    @endatresawteklehaimanot39793 жыл бұрын

    ዶክተር ዳኛቸው ትክክለኛ ሐሣብ ነው ።

  • @amarechhailu3362
    @amarechhailu33623 жыл бұрын

    Fana The

  • @hageremiru2888
    @hageremiru28883 жыл бұрын

    Sekaram

  • @dawitgebrewit2411
    @dawitgebrewit24113 жыл бұрын

    Journalist voice is very low please make it high

  • @Mmm-cr4xj
    @Mmm-cr4xj3 жыл бұрын

    ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ በጣም ከምውዳቸው ምርጥ ኢትዮጲያዊ ምሁር አንዱ አተ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅልን።ለምቀኛና ለባዳ ቦታ አትስጣቸው በበሉበት እየጮሁ ስለሆ አይፈረድባቸውም

  • @amehaseyoum4867
    @amehaseyoum48673 жыл бұрын

    ዶክተር፡ዳኛቸው፡ያሰተማርከው፡ልጅ፡እንዴት፡አድርገህ፡አሥተማርከው፡ኢትዬጲያዊነት፡ወይሰያንን፡ክላሱን፡አልወሰደም።

  • @abdia2526
    @abdia25263 жыл бұрын

    Dr your idea is contradicting concerning about who has to take the responsibility of the shashemena distraction, I appreciate the interviewer

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia13483 жыл бұрын

    ፕሮፌሰር ጉዲና አስቁሙልን ወይም አስተምሩልን ወይ ምከሩልን እርጅና ነው መሰለኝ ወደሃላ እየጉተቱን ህዝቡን ሊያጫርሱት ነው ።

  • @manche110

    @manche110

    3 жыл бұрын

    እርጅና ወይ አለማወቅ አይደለም። አሸናፊ ሃሳብ ማጣት ነው።

  • @unitedethiopia1348

    @unitedethiopia1348

    3 жыл бұрын

    @@manche110 እውነት ብለሃል

  • @khalidmohammed4304
    @khalidmohammed43043 жыл бұрын

    Thank you Dr. Dagnachew for cutting complicated political interaction into easy to understand perspectives. On the oromo muslim extremists it is 100% true. I observed that quit a bit for few years. It is dangerous primarily for Islam itself. As a muslim it bothers me a lot. Islam doesn't do anything with this. It is a religion of peace; and peaceful muslims we should stand against this in its entirety.

  • @abumahirendrise8205
    @abumahirendrise82053 жыл бұрын

    endante ayinetu new ager yatefaw midere kolkeole

  • @mefmg2262
    @mefmg22623 жыл бұрын

    ብልፅህና እራሱን ካላስተዳደረ እንዴት ነው አገር የሚያስተዳድረው እርስ በራሱ አይጋጭም ዶ/ር ዳኛቸው ከርሶ አባባልተነስቼ ብልፅግና አገረ መምራት አልቻለም ማለት እችላለው

  • @freeethiopia3729

    @freeethiopia3729

    3 жыл бұрын

    ዶር ዳኛቸው የድራግ ችግር ሳይኖርበት አይቀርም ኮኬን እንደሚወስድ ሰውነው የሚተነፍሰው ደሞም እንደ እህቱ ገነት ዘውዴ ሆዳም ነው ከጠረጴዛ ስር የሚንጠባጠብ የውሾች ትራፊ እየለቀመ ስለሚበላ ይርበዋል::

  • @mefmg2262

    @mefmg2262

    3 жыл бұрын

    Free Ethiopia ስድብን እንኳን አያስፈልግም በእድሜም በትምህርትም ትልቅሰው ናቸው ሃሳባቸውን ብቻ ብትቃወም ጥሩ ነው

  • @frehiwotmihretut2926

    @frehiwotmihretut2926

    3 жыл бұрын

    Kezihi belayi min mezirekirek ale weyi??? Ayi professor ayi dr unity park le Ethiopia!!!!

  • @timolala100
    @timolala1003 жыл бұрын

    ምን ማለት ይሆን፥ ዶ/ር ዳኛቸው?? እራሱን መምራት የተሳነው እንዴት ነው አገር የሚመራው???

  • @bisratwoldeyohannes3629
    @bisratwoldeyohannes36293 жыл бұрын

    ስው እንዴት ሄሊናውን ሽጦ አደርባይ ሊሆን እንደሚችል የዶክተር ዳኛቸው ቃለምልልስ በላይ በቂ ማስረጃ የለም። ሽመልስ አፉ ነው እንጂ በግብር ሌላ ነው ማለት። ላሞኛቹ ሳይሆን ሞኝ ነኝ እመኑኝ እንደማለት ነው። እጅግ ያሳዝናል። ታድያ እንግዲህ የተማርውም እንዲህ አደርባይ ከሆነ እንዴት ወደፊት ሀገሪቱ ልትራመድ ትችላለች?

  • @germayhagos2563

    @germayhagos2563

    3 жыл бұрын

    Engineer Hailu shawol ye knjit likemember mesekel alebachew yalu sew nachew eko EPRDF bemedegef be 1997

  • @johnyjoe1291

    @johnyjoe1291

    3 жыл бұрын

    Dr is the best of best guy men

  • @fekadukifle1025
    @fekadukifle10253 жыл бұрын

    well! you fail to call a spade a spade when it comes to Shime

  • @muhidinabdulkadir2647
    @muhidinabdulkadir26473 жыл бұрын

    qoshasha neftenga

  • @semayukebede3036
    @semayukebede30363 жыл бұрын

    ይህን ሁሉ ያመጣብን መሬት ላራሹ ተብሎ የሚጠራው በጭንቅላታቸው ችግር ያለባቸው ረብሻ ንው:: የተረፋትን እግዚአብሔር ይውስድልን::

  • @drlovelove3335
    @drlovelove33353 жыл бұрын

    90% agreed, and am ashamed of no matter who did it as OROMO. They need to get back what they did to those innocent people. At the same time I wish you mentioned the horror of MOTHA.

  • @habeshatsige7244
    @habeshatsige72443 жыл бұрын

    ይህ ዝም ያለህዝብ የተነሳ እንደሆን እነሱል ልክ ማስገባት ይቻላል ነገር ግን የዶክተር ዐብይን ቃል በመጠበቅ ነው ዝም ያልነው

  • @abumahirendrise8205
    @abumahirendrise82053 жыл бұрын

    ligagam kizetam

  • @yaredalmaw6644
    @yaredalmaw66443 жыл бұрын

    Dr Dagechew you are right. Let alone in Ethiopia some of them in USA claim that they also said it is our time every where. They are in delusional

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene39833 жыл бұрын

    ዶክተር ዛሬ በሽመልስ ጉዳይ እኔም ታዘብኩህ ነገር ግን በ360ዎች ዓይን አላይህም ።

  • @veracity8968
    @veracity89683 жыл бұрын

    ጥሩ ውይይት ነው ግ ን አኢትዮጵያችን አኮ ካደቀቋት ፪፰ ዓመት ሆናት ! በዘር የረጪት መርዝ አሁን ፍሬዋቹ ቱግ ቱግ ያሉበት ሰዓት ነው። የዶ/ር ዳኛቸው አህት ገነት ዘውዴ ይህንን ግፈኛ ሥር ዓት አብራ ሃገራችንን በዘር ፓለቲካ ስታሳብድ ነበር ሁሉ ለሆዱ ያደረ ትውልድ አሁን ጭንቅ ሲመጣ ወደ ቤታቸው ሊገባ ሲል አዬዬ ይመስላል። ብልጽግ ና የሚለው አኮ አራሱን አንቆለጳጵሶ የመጣ የቲፒአኤልፍ አህት ነው !!! አብይ አውነት አንድ አንድንሆን ቢፈልግ ኖሮ አኤትኒክ ፌዴራልዝም ን አነሳለው ቃል አገባለው ይል ነበር ግ ን አብይ አራሱ አብሮ የዘር ፓለቲካውን ሲያቦካው አይተናል !! ፰፮ ቱ ሲገደሉ በግፍ አብይ ምን አለን ሟቾችን አንደ ሰው ማክበር አና ሰንደቅ ዝቅ አንደማረግ በራቸው አየጠቀሰ አንደውም ሟቾች አሮሞ ናቸው አለን ፤ ለጠቀ አና ደሞ አሁን በቅርብ የታረዱትን [ጄኖሳይድ ] ለነሱም ምንም አላለ አንደ ትንሽ ነገር ነው የዘለለው ጭራሽ ማጆሪቲ የሞቱት አሮሞ ናቸው ብሎ አንደገና ገደለን !!!! አብይ በምላሱ አንጂ በድርጊቱ አኦሮሚያን አያስፋፋ ነው!!!፡ዾ፧ር፡ዻኛቸው አራሱን ለማመን ያስቸግራል አኮ የፈሪ አጎብዳጅ አየሆነ ነው ፤ ይሄ አኮ ነው የሃገራችን ችግር አንድ ምሁር ወገቡን ጠበቅ አርጎ ልካቸው የሚነግራቸው የለም ! አስኬን ያሰሩት ብቸኛው ሰላማዊ ተሟጋች ነበር አሱንም ያሳሰረው አብይ ነው !!፡፡አሁን ያለን አማራጭ የሕዝብ መደራጀት ብቻ ነው !!፡ዾ./ር ዳኛቸው በፓርኩ አትደልለን አባክህ አስኡ ማታለያ ነው አኛ በፓርክ ጌጥ ሳይሆን በተግባር አኢትዮጵያዊነት ለሁሉ አኩል የሆነች አንጂ አንድ ትግሬ ጠራርጎ ዘረፈ በላ ፤ አሁን ደም አሮሞዋች ሊበሏት ንጹሃንን በመግደል ሃብት በማውደም አነሱን አባሮ አነሱ የሚይዟት ሃገር ለመሆን ነው ። ትልቁ ጥያቄ አንፈቅድላቸዋለን ነው ወይ ነው ጥያቄው ። በተረፈ የጋዜጠኛ ሙያ የለም ወርዷል ፤ አሁን ይህ ጋዜጠኛ ምን ቻሌንጅ አረገ ?፧ ዝም ብሎ አሺ አቤት አመሰግ ናለው አያለ ነው የሚጠይቀው ሃሃሃ አዲዮስ ጋዜጠኝነት ረግጠው ገደል ከተውታል ! ብዚህ ላይ አንዴት ተብሎ አንድ ጋዜጣኛ አንግዳውን አንተ የሚለው ???? አይ አኢትዮጵያ ፈተናሽ ብዙ ነው ። ሙሉውን ሰመስማት አደከመኝ ! ዘ ሴም ስቶሪ ፎር አኤቨር !!፡ዾ፧ር፡ዻኛቸው ምንም ምንም አዲስ ነገር ይዞ አልመጣም !!፡አነዚህ ሁሉ የ፷ ጄኔሬሽን ጥሩታ ወተውፓለቲካውን ወጣቱ ቢመራው ይሻል ነበር !!፡ዝምብሎ ቀደዳ አኮ ነው አሁን ምን ተማራቹ ከዚህ ውይይት ? ከግማሽ ብላይ ውይይቱን አዳመጥኩ ምንም አዲስ ነገር የለም ! አ አ ተደራጅ በቶሎ ! አለቀ ።

  • @kiflymerhu2982
    @kiflymerhu29823 жыл бұрын

    Interviewer is sleeping, low voice, please hire professinal technician.

  • @habeshatsige7244
    @habeshatsige72443 жыл бұрын

    ይህን ጽንፈኛ ዘረኛ ኃይል ለማ ፣ጀዋር ፣ሽመልስ ፣አዳነች ፣በቀለ ፣መራራ በህግ መዳኘት አለባቸው የህውሓት ህገ መንግስት መፍረስ አለበት ።

  • @admasuwayessag.6760

    @admasuwayessag.6760

    3 жыл бұрын

    Tekale replaced by Adananech or just u forgot to put him in ur list?

  • @veracity8968

    @veracity8968

    3 жыл бұрын

    ጭራሽ አየሾሟቸው አይደል አንዴ ? አራሱ ታኬ ሚኒስትር ሽመልስም አዛው ! ሌባ ማፍያ ነው ብልጽግና ማለት !! ሕዝቡ ወደ ክ ፍ ያለ ትግል ውስጥ በ አ አ ካልተነሳ አራግፈው አፈናቅለው የሚያልሟትን አኦሮሚያ ፊንፊኔ ብለው መሳል ነው ! ይህንን ተገንዝቦ ሰውን ማንቃት አና በተለይ ማደራጀት ማስታጠቅ ነው አለበልዚያ አንጃልን ! ይህ ሁሉ ሰው ታርዶ ፍትህ የለ አርዳታ የለ ሰው በሃገሩ አንዲህ?? አ አ አንዴት ይደራጅ የሚለው ጥያቄ ላይ አዲስ አቤው መነጋገር አለበት ! አስኬን አስሮ ሽመልስን ለቆ አምራ ክርስትያን የሚያስገድል መንግስት ??

  • @LeulBrk
    @LeulBrk3 жыл бұрын

    ማሽኮርመም በዛ ጋሽዬ

  • @abebagetachew3293
    @abebagetachew32933 жыл бұрын

    yetemare yegdelge alu Dr Dagachew big repect

  • @user-ov9ml1ng2c
    @user-ov9ml1ng2c3 жыл бұрын

    ሁለትና ሶስት ልዪነቱ አይታየኝም

  • @ahmedinjemal9484
    @ahmedinjemal94843 жыл бұрын

    I can't hear the moderator voice all the time. Could you please address this problem?

  • @shemsushefa1887

    @shemsushefa1887

    3 жыл бұрын

    I can't hear the interviewer saying

  • @topFaris

    @topFaris

    3 жыл бұрын

    መስማት ስላልፈለግክ እንጅ .. ይሰማል .. ምናልባት ጆሮክ እየሸለለ እየኮራብክ እንዳይሆን .. ኩራተኛ ጆሮ ይዘክ .. ይንቀባረርብካል ቀብራሬ

  • @raeyassefa1363
    @raeyassefa13633 жыл бұрын

    ጎብዝ ሰው ትክክል ብለዋል። "ተበዳድለናል።" የሚለው ቃል የተሻለ ነው። ይህ ኣይነቱ ሃሳብ ቢያንስ የመግባቢያ በርን እንደ ማንኳኳት ነውና። አንድ ትልቅ ስህተት ግን ዜጋ ነኝ የሚባለው ነገር ላይ ነው፣ ይህ በውጭ ሃገር ስትኖር የምትለው ነውና። ኢትዮጵያዊ ሆኖ ለኢትዮጵያዊነት መታገል ሰው ሆኖ ለሰውነት እንደ መታገል ያለው ምስኪንነት ይቆጠራል። በእርግጥ እንደ ዘርኣይደረስ በጣሊያን ሃገር ሆኖ ወይም ወራሪ ሲመጣ ስለዜግነትህ የፈለከውን ብትል ያምራል። በገዛ ሃገርህ ቁጭ ብለህ "ዜጋ" እንባባል፣ "ዜጋ ለማለት ይቀረናል" ማለት ምን ማለት ነው? በእጅጉ ያስገርማል። ሰው ለሰው እኔ ሰው ነኝ ብሎ ቢል እና ኢትዮጲያዊ ሰው በሃገሩ ለሃገሩ ሰው ኢትዮጵያዊ ነኝ ቢለው በእውነት እብደት ነው። ማንም በሃገሩ ወደደም ጠላ፣ ተወደደም ተጠላ ዜይጋ ነው። ዜይጋ። ለዜግነት ትግል አያስፈልገውም ለእኩልነት እንጂ። ይልቅ ተወደደም ተጠላ ቢሸሹት የማይሸሽ ሃቅ ኢትዮጵያ የብሄር ብሄረሰብ ህዝቦች ሃገር ናት፣ ይህ በችግኝ በምናምን የሚገልፅ ሳይሆን ህያው የሆኑት የብሄር ብሄረሰብ ህዝቦች ክቡር ሰነድ በማክበር የሚገላፅ መሆን ይኖርበታል። ይህ በፀሃይ ብርሃን ያለ ሃቅ ልበ እውር በዳሰሳ፣ ልበ ዲዳ በምልክት፣ ልበ አንካሳ በምርኩዝ፣ ታግዞውም ቢሆን ሊቀበሉት እየመረረም ሊውጡት ይገባል። ። ።

  • @seblehilanichael9390
    @seblehilanichael93903 жыл бұрын

    ኦሮሞ ከአማራው አይበልጥም እንደውም የተደባለቀው ይበልጣል 50%የሚሆነው ከአማራ እሮሞ ጉራጌ ወዘት የተቀላቀለው ነው ኦሮሞ ውስጥ 12ሚሊየን ያህል አማራ አለ ከሌላው ዘር እንደዛው እኛ 40 ሚሊየን ነን የሚባለው የሌለ ነው ከዚህ. ሁሉም ተስማምቶ መኖር ይጠቅማል.ኢትዮጵያዊነትን አስቀድመን ብንሄድ ይመረጣል.

  • @basiliosissack6154

    @basiliosissack6154

    3 жыл бұрын

    ቆንጆ ንግግር እግዚኣብሔር ይባርኽሽ የኔ ቆንጆ

  • @sofiasofi1778

    @sofiasofi1778

    3 жыл бұрын

    አንቺ ስለአማራ ማነስና መብዛት ምን አስጨነቀሽ በበረከታችን ብዙ ነን አማራ በቃ አለቀ ሞተ ቁጥሩ ቀነሰ እንዲባል ነው የምታልሙት ግን አይሳካላችሁም

  • @Tsenat-oz3vq
    @Tsenat-oz3vq3 жыл бұрын

    አንተ ዶክተር ነኝ ባይ: ምን አለ ነጭ ነጩን ብትናገር:: ስንት አመት ልትኖር ነው?

  • @EthioH76
    @EthioH763 жыл бұрын

    The interview is ready made🤷‍♂️🤷‍♂️ He is reading most of the time

  • @yesufa8825

    @yesufa8825

    3 жыл бұрын

    Asetwayi nehe/neshi u SMART,!!!

  • @rirismiler7869

    @rirismiler7869

    3 жыл бұрын

    How is that a bad thing?🤔

  • @rirismiler7869

    @rirismiler7869

    3 жыл бұрын

    @@yesufa8825 REALLY? 🤔

  • @EthioH76

    @EthioH76

    3 жыл бұрын

    @@rirismiler7869 If a teacher gives you the exam questions at your home and next day you came to the exam room knowing what the exam will be. How bad is that? Wouldn't that be drama?

  • @EthioH76

    @EthioH76

    3 жыл бұрын

    @Alemu G you are funny😀😀😀

  • @ga3775
    @ga37753 жыл бұрын

    Sorry we don't know what you asks him is there any one to check your micro phone please 🤔

  • @zereyohannistemnowo8098
    @zereyohannistemnowo80983 жыл бұрын

    Journalists voice???????

  • @luludawit699
    @luludawit6993 жыл бұрын

    The truth always sets u free sorry to say this but ur precious student used to bend where ever he thought he is best to be fitted on but I can tell you shemelese is always shemelese no matter what u keep defending him

  • @esayeasworota1092
    @esayeasworota10923 жыл бұрын

    የአስተናጋጂው ማይክ ድምጽ የለውም ምነው?

  • @knebiyukelemwork949
    @knebiyukelemwork9493 жыл бұрын

    የጠያቂው ድምጽ ለምን አይሰማም???

  • @essubalewewunetu8459
    @essubalewewunetu84593 жыл бұрын

    Dr dagnachew ተው ዕውነቱን ተናገር ብልግና(ብልፅግና) ሀገር ዕያጠፋ ነው።

  • @fasikawamare9923
    @fasikawamare99233 жыл бұрын

    የምትሉት አይሰማም ድምፅ

Келесі