"በፆም እና በፀሎት ፋሲካን ተቀብለን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን ዘንድ ፈጣሪን እንማፀን "/ብፁዕ አቡነ ማርቆስ//በእሁድን በኢቢኤስ

Ойын-сауық

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Lula Gezu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 343

  • @eyerusasefa8089
    @eyerusasefa8089 Жыл бұрын

    አባታችን ይፍቱኝ ቡራኬዎ ትድረሰኝ የኦርቶዶክ እምነት ተካታዮች እኳን አደረሳችሁ በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን እግዚአብሔር አምላክ🙏

  • @hailahails8365

    @hailahails8365

    Жыл бұрын

    ❤❤❤🙏🙏🙏አሜን❤💒❤🙏

  • @Sara-ne3cl

    @Sara-ne3cl

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @user-er6pu1cj6y

    @user-er6pu1cj6y

    Жыл бұрын

    በኮመንት ነው የሚፈቱሽ እናቱ 😞

  • @eyerusasefa8089

    @eyerusasefa8089

    Жыл бұрын

    @@user-er6pu1cj6y ምን ችግር አለው

  • @selammamo4166

    @selammamo4166

    Жыл бұрын

    Abatochachini burakawo yideribin

  • @hayutiet885
    @hayutiet885 Жыл бұрын

    ሙስሊም ብህንም አከብራለሁ መቅዲዬ ስርአት በጣም አለሽ

  • @user-wj5rt6ek8n

    @user-wj5rt6ek8n

    Жыл бұрын

    ያክበር ይከበራል ክብርት ይስጥልን እህቴ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን 🙏🏿🙏🏿 ቤተክርስቲያንን አንድ ያደርግልን ዘንድ ኢትዮጵያን ያስብ ዘንድ ከልባችን እንፀልይ እስኪ 😢😢😢🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️

  • @user-tx3fj2py8i
    @user-tx3fj2py8i Жыл бұрын

    አዘጋጇም እድለኛ ነሽ የአቡኑን ጉልበትና መስቀል ስመሽ በረከት ነው ለቤተሰብሽ በሙሉ ይዘሽ የሄድሽው። አባታችን ካለፎርንያ በነበሩበት ወቅት ልጆቼን እግራቸው ስር አስቀምጠው ባርከውልኛል። በእውነት እውነትን እያዋዙ ማንም ሰው እንዳይ ጎረብጠው አድርገው የሚነግሩን አባት። ቡራኬዎ ይድረሰኝ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።

  • @zemzem5714
    @zemzem5714 Жыл бұрын

    አላህይርዳችሁ

  • @user-ok1bt6wx1g

    @user-ok1bt6wx1g

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እህታችን

  • @empressclementbushay7785

    @empressclementbushay7785

    Жыл бұрын

    Amen

  • @teke2809
    @teke2809 Жыл бұрын

    የኔ አባት ምን ላርገወት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም ኑሪልኝ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын

    አባ አባ አቡነ በረከቶት ይደርብን ፆም ፀሎታችንን ጌታ ይቀበልልን ።

  • @Abay487
    @Abay487 Жыл бұрын

    ይፍቱን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ፆሙን የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ያድርግልን አሜን

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ቅዱሳን አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @bintOmer-xt6tj

    @bintOmer-xt6tj

    Жыл бұрын

    🙄🙄ምዲነሺ

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Жыл бұрын

    በረከታችሁ ይደርብን አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፡፡

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 Жыл бұрын

    Ebs አልከታተልም ብዬ ነበር አባታችን ሣይ ገባው::በረከቶ ይደርብኝ 🤲🤲

  • @user-ne9qv1eu3x

    @user-ne9qv1eu3x

    Жыл бұрын

    እኔም ብዩ ነበር አሁን ግን አየው የአባታችን በረከታቸው ይደርብን 🤲✝️

  • @fikirtefeyisa115

    @fikirtefeyisa115

    Жыл бұрын

    I am sure ebs has big influence by the government. They're not for people but they show what the current government wants them to show.

  • @user-xt9ef3pz8d
    @user-xt9ef3pz8d Жыл бұрын

    አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @abrahamlakew1221
    @abrahamlakew1221 Жыл бұрын

    እንዲህ ዓይነት አባቶች ያብዛልን!

  • @user-ff5cv1zj5g
    @user-ff5cv1zj5g Жыл бұрын

    ይፍቱን ይባርኩን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን መቅዴ ስአቤት ስዕራትሽ ደስ ሲል

  • @znacheshetu4470
    @znacheshetu4470 Жыл бұрын

    አባታችን በረከትዎት ይድረሰን🙏🙏🙏

  • @saraaa1213
    @saraaa1213 Жыл бұрын

    እንኮን አደረሳቹ ለኣቴዶስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮቹ በምሉ❤❤❤

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Жыл бұрын

    በረከታችሁ ይደርብን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤️✝️🙏

  • @Useruservx
    @Useruservx Жыл бұрын

    አሜን አባችን ቡራኬዮ ይድረሰን ይፍቱኝ አባቴ። መቅድዬ ታድለሽ ቡራኬውን አገኘሽ። መልካም ፆም ይሁንልን !

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 Жыл бұрын

    አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን፫

  • @mimibabu9888
    @mimibabu9888 Жыл бұрын

    እንኳን ለአቢይፆም አደረሳችሁ ኦረቶዶክሳውያን ወገኖቸ

  • @wubealmehiale1571
    @wubealmehiale1571 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ቀን ያበቃን ጌታ አሜን ይፈቱኝ ይባርኩኝ አባታቸን፡፡ ክፍ የምትናገር ስዎቸ ማስታዋል ይስጣቸሁ እግዚአብሔር አሜን

  • @user-be7ym3zo2d
    @user-be7ym3zo2d Жыл бұрын

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን 🥰 የፆም ሰዓታችን ግን 06:30 አያበቃም እስከ 08:30 ቅዳሴ እስኪያልቅ እንጾማለን እኛ ልጆችዎ የከተማው ኑሮም ቢፈትነን ለአብይ ጾም በተለይ ዘንድሮ የማይጾም ኦርቶዶክሳዊ አይኖርም ።

  • @demekeshiferaw4316
    @demekeshiferaw4316 Жыл бұрын

    ይፍቱኝ አባቴ በረከትዎ ይድረሰን ፇሙን የበረከት የሃጢያት መደምሰሻ የዲያቢሎስ እድል መንሻ ያድርግልን:: ሃገራችንን ሰላሟንና የህዝቧን አንድነት ይጠብቅልን::

  • @betty-ko6ez
    @betty-ko6ez Жыл бұрын

    አባታችን በረከቶት ይደርብን፣ ተባረኪ ስነስርአትሽ ደስ ይላል ጣፋጭ ነሽ።

  • @netsanetmulegeta1225
    @netsanetmulegeta1225 Жыл бұрын

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በጣም ብዙ ትምህርት አግቼበታለሁ እድሜ ና ጤና ይስጥል

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w Жыл бұрын

    አባታችን ይፍቱኝ ቡራኬዎ ይድረሰን ፆሙን በሰላም አስጀምሮ ያስጨርሰን አገራችንን ቤተ ክርስትያናችንን ሰላም ያርልን

  • @sewasew
    @sewasew Жыл бұрын

    በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ

  • @eteneshayehu7356
    @eteneshayehu7356 Жыл бұрын

    ብፁሕ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ የእናንተ ፀሎት አየጠበቀን ነው ግሩም መልእክት ሊቃዉንት አባቶቻችን ረጅም እድሜ ፀሎታችሁ ስለሚረዳን ነ

  • @amyam2368
    @amyam2368 Жыл бұрын

    አባታችን ያፍቱኝ በሰላም አስጀምሮ ያስጨርሰን አገራችንን ሰላም ያርግል አሜን አሜን አሜን

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Жыл бұрын

    በእውነት ሁላችንም ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም እንፀልይ እንፁም ፆም ፀሎታችንን እግዚአብሔር ይቀበልልን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 Жыл бұрын

    GOD's blessings be with us. Thank you Church's fathers. Thank you God for giving us such fathers.

  • @tegestmiss5880
    @tegestmiss5880 Жыл бұрын

    እንካን አደረሶት አባታችን በረኬቶ ይድረሰን።

  • @elsagetachew8669
    @elsagetachew8669 Жыл бұрын

    አባታችን በረከቶት ይድረሠን አሜን አሜን

  • @masara1238
    @masara1238 Жыл бұрын

    በርከተዎ ይድርሰን አባቴ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት የኔ ውድ አባት

  • @user-zh8vs1py5p
    @user-zh8vs1py5p Жыл бұрын

    አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት በረከቶት ይደርብን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Жыл бұрын

    ብፁዕ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በረከታችሁ ይደርብን መድኃኔዓለም በእናንተ በአባቶቻችን ፆም እና ፀሎት ይማረን እግዚአብሔር አምላክ የበረከት ፆም ያደርግልን EBS በጣም ጠልቻችሁ ነበረ አባታችን ሳይ ነው የገባዉት መቅደስ ስርአትሽ እኮ በጣም ያስደንቃል ለአባቶች ያለሽ ክብር ተባረኪ

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ጸሎትዎ ይጠብቀን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @honeytoast8286
    @honeytoast8286 Жыл бұрын

    አባታችን አቡነ ማርቆስ ቃለ ህይወት ያስማልን። እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ። መልካም የፀኦምና የፀሎት ጊዜ ይሁንልን። ሀገራችንን ሰላም ያርግልን። አሜን ❤

  • @user-vj8wz2ls3b
    @user-vj8wz2ls3b Жыл бұрын

    አባታችን በረከቶ ይደርብን ደስ የሚል ትህምርት ነው ቃል ሕይወት ያስማልን 🙏💐

  • @user-zv2iy5xk5v
    @user-zv2iy5xk5v Жыл бұрын

    አሜን፫ቃለሕይወትን ያሠማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድርሰን✝️🙏

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ይፍቱን ይባርኩን ብፁእ አባታችን አቡነማርቆስ አሜን አሜን አሜን

  • @yordanos7495
    @yordanos7495 Жыл бұрын

    በረከታቸው ይድረስብን ❤

  • @destafeyissa7656
    @destafeyissa7656 Жыл бұрын

    በረከታቸው ይደርብን ።አሜን

  • @dalalalnuaimi6785
    @dalalalnuaimi6785 Жыл бұрын

    በረከቶ ይደርብን በኛ ጊዜ ክፋት በዛ ጌታ ሆይ የአባቶቼን ጊዜ መልስልንና ከፈተና አውጣን በፆም ፀሎት ስጋችንን የምናሸንፍበት ልቦና ስጠን

  • @tsfaneshitsfaneshi6357

    @tsfaneshitsfaneshi6357

    Жыл бұрын

    በረከቶ ይደርብን ይፍቱን አባታችን በፆም ፀሎት ስጋችንን የምናሸንፍበት ልቦና ስጠን እግዚአብሄር ሆይ

  • @dalalalnuaimi6785

    @dalalalnuaimi6785

    Жыл бұрын

    @@tsfaneshitsfaneshi6357 አመሰግናለው

  • @user-it6pt8ne5u
    @user-it6pt8ne5u Жыл бұрын

    ፆመን ለመፍታት ያብቃን

  • @masataweshmasatawesh449

    @masataweshmasatawesh449

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @yemariamsamuel8112
    @yemariamsamuel8112 Жыл бұрын

    ይፍቱን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን። አሜን።

  • @user-tx3fj2py8i
    @user-tx3fj2py8i Жыл бұрын

    ይፍተኝ ይባርኩኝ አባቴ። እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 Жыл бұрын

    What a beatiful show. God bless Orthodox Christain and all.

  • @addisteshome9719
    @addisteshome9719 Жыл бұрын

    አባቴ ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን በረከተዎ ይደርብን ጦማች እግዚያብሄር በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅመን

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Жыл бұрын

    አባታችን በረከትዎ ይደረብኝ!

  • @marthasisay4318
    @marthasisay4318 Жыл бұрын

    አባታችን እድሜና ጤናን ይስጥልን በአግልግሎት ያፅናልን:: ebs ተባረኩ

  • @romantola5947

    @romantola5947

    Жыл бұрын

    Ameen ameen ameen

  • @omaobi8282
    @omaobi8282 Жыл бұрын

    አባታችን በረከቶት ይድረሰን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @etemanchidessie4478
    @etemanchidessie4478 Жыл бұрын

    አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን

  • @zewditugreene2898
    @zewditugreene2898 Жыл бұрын

    It is very important to teach the ethics of fasting to those who want to understand. May u all have blessed and awesome fasting seasons

  • @mbd8317
    @mbd8317 Жыл бұрын

    ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @pierrenajem3319
    @pierrenajem3319 Жыл бұрын

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Жыл бұрын

    አባታችንይፍቱኝ።በማወቅባለማወቅየሰራሁትንሀጢያት።የአብይጾምንእግዚአብሄርየሰላምየፍቅር፣የአንድነትያርግልን።የመጣብንንመከፋፈልናዘረኝነትንበጸሎታችንሀይልያጥፋልን።በቃይበለን።ለአባቶችምማስተዋልንይስጥልን።ሀገራችንንሰላምያርግልን።

  • @hanihani5850
    @hanihani5850 Жыл бұрын

    በረከቶ ይደርብን አባታችን ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @tigistsarahnew3305
    @tigistsarahnew3305 Жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጤና እና እረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @mimiworkugetachew3634
    @mimiworkugetachew3634 Жыл бұрын

    አሜን! አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @bazamesawey2268
    @bazamesawey2268 Жыл бұрын

    💒💔😭🤲ፈጣሪ በሀገራችን ላይ ቤተክርስቲን ላይ የተደቀነው አደጋ ፈጣሪ ገለል ያርግልን

  • @maharegshropshire6141

    @maharegshropshire6141

    Жыл бұрын

    አሜን ❤❤❤

  • @welansatesfaye5384

    @welansatesfaye5384

    Жыл бұрын

    ይሄ ኢንተርቪው ከጠያቂዋ ድነሳ ትክክል ነው ብለው ያስባሉ??? በአርቴፊሻል ፊት በአርቴፊሻል ፀጉር ተሹላልማ የበቁትን አባት ጥያቄ ማቅረብ???? እስዋ ለህእይማኖት ታውቃለች ወይ???? እንዴት ወረድን?????

  • @welansatesfaye5384

    @welansatesfaye5384

    Жыл бұрын

    ይሄ ኢንተርቪው ከጠያቂዋ ድነሳ ትክክል ነው ብለው ያስባሉ??? በአርቴፊሻል ፊት በአርቴፊሻል ፀጉር ተሹላልማ የበቁትን አባት ጥያቄ ማቅረብ???? እስዋ ለህእይማኖት ታውቃለች ወይ???? እንዴት ወረድን?????

  • @mariyammariyam6752
    @mariyammariyam6752 Жыл бұрын

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን

  • @user-ct4yh9er3e
    @user-ct4yh9er3e Жыл бұрын

    ቡራኬዎ ትድረሰን ብፁዕ አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን ቸሩ አምላክ ይመስገን በእውነት

  • @kisanetghebre8901
    @kisanetghebre8901 Жыл бұрын

    ኣባ ኣቡነ እግዚአብሔር በጸጋ በጤና ያኑራቹ🙏🙏🙏

  • @user-fz5gf4wl3w
    @user-fz5gf4wl3w Жыл бұрын

    ብፁእ አባታችን በረከታችሁ ይደርብን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Жыл бұрын

    አባታችን በረክታችሁ ይደርብን

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 Жыл бұрын

    ቡራኬዎ ይድረሰኝ ብፁዕ አባታችን🙏👐

  • @helendiress5649
    @helendiress5649 Жыл бұрын

    በረከትዎ ይደርብኝ!😇

  • @ketemagurmu4605
    @ketemagurmu4605 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye3792 Жыл бұрын

    አባታችን በረከቶ ይድረሰን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ አሜን አባታችን👏👏👏

  • @ageritudemeke1912
    @ageritudemeke1912 Жыл бұрын

    በረከትዎ ይደርብን

  • @zinashdemeke5123
    @zinashdemeke5123 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @sadah4261
    @sadah4261 Жыл бұрын

    በረከቶ ይደርብን አባታችንንን

  • @tube-hp1ls
    @tube-hp1ls Жыл бұрын

    አባታችን በረከትዮት ይድረስብን

  • @soliyanasoliyana4996

    @soliyanasoliyana4996

    Жыл бұрын

    ይፍቱኝ አባቴ

  • @tigistwordofa3117
    @tigistwordofa3117 Жыл бұрын

    አባቶቼ እናንተን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Жыл бұрын

    አባተችን ፍቱን በርኩን እድሜ ይስጤት ቃለሂወት የሰማልን በጠም ደስይላል የጠፍጠል አደበተት ኑሩልን አባተችን ኢቢየስ እናመሰግናለን

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever Жыл бұрын

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን አምላከ ቅዱሳን አባታችንን በእድሜ በጤና እስከወዲያኛው ያኑርልን አባቶቻችን ፀሎት ልመናችሁ የመጣብንን ችግር ያስወግድልን።

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 Жыл бұрын

    አባታችን ቡራኬዎ ትድረስን

  • @Godislove727
    @Godislove727 Жыл бұрын

    ❤️🙌በረከቱ ይደርብን አባታችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናን🙏💞

  • @meazadessie6801
    @meazadessie6801 Жыл бұрын

    እልባታችን በረከቶት ይደርብን በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @yoseferibei3350
    @yoseferibei3350 Жыл бұрын

    ሰላም ለከናፍሪከ እለ መሐራ ወንጌለ ምስለ አፉከ ወአስናን እስከ ቤተ ጣዖት ንሕለ አመ ሰበከ ማርቆስ ክርስቶስሃ ስቁለ መሰልኮም ለአብዳን ከመ ልቦናሁ ዘሀጉለ ወለጠቢባን ዘወለጠ ቃለ ቃለ ሕይዎት ያሰማል ብፁዕ አባታችን አቡነ ማርቆስ

  • @merrysamsungmariy9563
    @merrysamsungmariy9563 Жыл бұрын

    ፆማችንን. የበረከትና. የአገራችንን. ኢትዬጵያን. ያድንል. ን. ከመከራ ከሐዘን. ያድነን

  • @raheelmag1628
    @raheelmag1628 Жыл бұрын

    አባታችን ይፍቱን በረከቶ ይደርብን የተዋህዶ ልጆች እንካን ለታላቁ ለአብይ ጾም አደረሳቹ

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Жыл бұрын

    አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰኝ 🙏💞🙏💞🙏💞

  • @yakobyuhans6376
    @yakobyuhans6376 Жыл бұрын

    አባታችን ይፍቱን እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቃት

  • @beba5182
    @beba5182 Жыл бұрын

    ቃል አይውት ይስማልን አቤት 🙏🙏🙏💚❤️💛🙏

  • @user-ye8mz1vw4x
    @user-ye8mz1vw4x Жыл бұрын

    የእግዚያቤሄር ቃል የሚጠሉህን ውደድ አባቶቻችን ክብር ይገባችሃል

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Жыл бұрын

    ምንጾመው ምንፀልየው ለራሳችንና ለምድራችን ነው!!!!ፀሎት ቀጥታ ከፈጣሪ ጋር ያለአንዳች መከልከል ግንኙነት የምናደርግበት ነው!!!!!!ከበፊት ይልቅ ከእግዚአብሔር ጋር የጠበቀ ነገር ይኑረን!!!!!!!!መልካም የጻም ወራት!!!!!!!

  • @saraahmd5897
    @saraahmd5897 Жыл бұрын

    ይፍቱን አባታችን

  • @mesi6074
    @mesi6074 Жыл бұрын

    በረከታቸው ይደርብን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Жыл бұрын

    የኔባት ብራኬዎት ትድረሰን 🙏 መቅድዬ የኔ ሴት አቤት አለባበስሽ ደስ ሲል ላባቶችሽ ያለሽ ክብር ሲያስደስት ተባረኪልን🥰

  • @sallamseid512
    @sallamseid512 Жыл бұрын

    በረከትወት ይደርብን አባቴ በናተፆለትና ልመና ይርዳንኑሩልን እረጅም እድሜ ይሥጥልን

  • @sosinaayalew6219
    @sosinaayalew6219 Жыл бұрын

    Wish you all a blessed lent season. May the blessing of our God be with all of us 🙏

  • @user-kv8bw5ig9b
    @user-kv8bw5ig9b Жыл бұрын

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን የኛ አባት እረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @Rute1921
    @Rute1921 Жыл бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @user-ul5kn3uj1u
    @user-ul5kn3uj1u Жыл бұрын

    ይፍቱን ይባርኩን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ጾሙን የበረከ ያድርግልን አባቶቻችን አንድ ያድርግልን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Жыл бұрын

    ይቅር በለን!!?! አሜን አሜን

  • @hanokhabtu3533
    @hanokhabtu3533 Жыл бұрын

    በረከታቸው ይደርብን

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 Жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት

Келесі