በአንድ ክዳን ጸበል ከሞት የተመለሰችው ወጣት....በተደጋጋሚ እራሴን ላጠፋ ሞክሬ ነበር....ከ 13 ዓመት በሽታዬ በ7 ቀን ዳንኩኝ።

Ойын-сауық

#subscribe #like #share
በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund.com/projects/mi...
#በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
KZread / @etartmedia
መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
+251912656342
+251938606162
+251939048556
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
For any promotion
sales@etartmedia.com
pleas conatact
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 30

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida11319 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችን መዳን አድርጎ የሰጠን አማኑኤል ይክበር ይመስገን እናቱ እናታች ቅድስት ድንግል ማርያም ልጇ በወደዳት እና ባከበራት መጠን እናከብራታልን እንወዳታለን❤❤❤

  • @endashawchaka9847

    @endashawchaka9847

    9 ай бұрын

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @mimiayele8337

    @mimiayele8337

    9 ай бұрын

    አሜን

  • @roserose5889
    @roserose58899 ай бұрын

    የአምላክ እናት ስራዋ ድንቅ ነው ማነው እንደኔ ስማን ሲጠራት እንደ ዓይን ጥቅሻ ምደርስለት ❤❤❤ እመቤታችን የሚገልፅበት ቃላት ያጥረኛል ድንግል ማርያም ከስንት ፈተና ከስንት መከራ ነው ያወጣችኝ እመብርሃን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ልዩ ናት ለእኔ እመቤታችን❤❤❤❤

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui22049 ай бұрын

    የእግዚአብሔርን ስራውኮ ድንቅ ነው ሰይጣን ለክፉትና ለሀጢያት ሲሆን ልቧን አያማትም ግን የራሷን ህይወት ስታስብ ያማታል እግዚአብሔር ይገስፀው ይገርማል እውነት😢 እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ በርች ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምኮ❤ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye64619 ай бұрын

    እመቤቴ መስጋና የደረስት ከናልጆ እህታችን ጉበዘ ለበዙ ስዉ ትምህርት ሁንቨ አሁንም በቤቱ ያፀንቨ ፀሎት ቤት ስረታቨ ጠዉት ምታ ስገጁ እንደዉም ኦርቴዶክስ ስትሁኝ ነዉ ሁሉም መስከዉ በረቱ እህቱች ስናይ ሰራ ዳይቆን አብንዘር ሁሉችም❤❤❤❤ እልልልልልልልልል

  • @user-vz9dx3vp3k
    @user-vz9dx3vp3k9 ай бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን የተመሰገነ ይሁን ቸሩ መድኃኔ ዓለም ይመስገን የተመሰገነ ይሁን እመ አምላክ ቸሪቱ ከልጇ ቀጥላ ትመስገን ቅዱሳንም እየክብራቸዉ ክብር ምስጋና ይድረሳቸዉ በእዉነት ተመስገን ከማለት እምለው ቃል አጣሁ😢

  • @elroitube27
    @elroitube279 ай бұрын

    እንኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ ማረሽም ከባድ ነበር

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z9 ай бұрын

    ፦እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንልን ተመስገን የድግል ማርያም ልጅ እናቴ ሆይ ለኔም አእሙረየ ልቦናየ ክፈትልኝ አሜን ❤❤🎉

  • @inatbizu9051
    @inatbizu90519 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የፋሽው ከአባትሽ ቤት ከቅድስት ቤተክርስትያን ነው የተመለሽውም ወዸአባትሽ ቤት ወደቅድስት ቤተክርስትያነው እና ጌታ አምላክ ጠፍተንም ይወደናል ስንመለስምልጆቼ ብሎ እጅን ዘርግቶ አቅፎ ይቀበለናል ስለዚህ አይዞሽ እመአምላክ ወላዲተ አምላክ ቀጸላ ማርያም ምስጋና ይድረሳት ምራ ስላስማረችሽ ከፈጣር ከጌታ ምህረትን ስላስጠችሽ ደስስስ ይላል ጎበዝ ልጅ በርች እላለሁ ❤!!!

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer85709 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን

  • @brainfuel9593
    @brainfuel95939 ай бұрын

    ነብስህ እንደ ሱቅ ይሸጣል ወገን እራስህን ጠብቅ

  • @werkyetadesse3137
    @werkyetadesse31379 ай бұрын

    እግዚአብሔረ ይመስገን

  • @user-my4jj2fk1t
    @user-my4jj2fk1t9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @grmanesh
    @grmanesh9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ትመስገንልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merrysmerrys5784
    @merrysmerrys57849 ай бұрын

    ተስመገን

  • @merrysmerrys5784
    @merrysmerrys57849 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤

  • @henna5822
    @henna58229 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker16279 ай бұрын

    ተመስገን ዛሬስ አንደኛ ነኝ

  • @user-mi3yh7wq6v
    @user-mi3yh7wq6v9 ай бұрын

    በቤቱያፅኝሸ❤❤🎉🎉

  • @user-vz9dx3vp3k
    @user-vz9dx3vp3k9 ай бұрын

    ምን ማለት ነው ፊፊ ፂ ኧረ ጉድ ሙሉውን አጠሩምዴ ኧረ ጉድ ጺ ማለት ጽዮን ለማለት እንዳይሆን ልፍራ ወይ ጉድ

  • @user-cr3ll6oe6n
    @user-cr3ll6oe6n9 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x9 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ameenameen6123
    @ameenameen61239 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ameenameen6123
    @ameenameen61239 ай бұрын

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍👍🌹

  • @edenfiseha1223
    @edenfiseha12239 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu35439 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @endashawchaka9847
    @endashawchaka98479 ай бұрын

    💖💖💖💖💖💖💖

Келесі