በማስትሬት# ድግሪ የተመረቅኩበት# ቤቴ በሀረብ ሀገር የሰራሁት# ልፍቴ ድካሜ ባይኔ አየሁ

Автокөліктер мен көлік құралдары

Created by InShot:inshotapp.page.link/YTShare

Пікірлер: 311

  • @Tube-kt8kw
    @Tube-kt8kw Жыл бұрын

    ግቢሺ በጣም ሰፊ ነው የተያዩ አትክልቶቺ ትከይበት እናት

  • @mitiktube7214

    @mitiktube7214

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @user-eh6cc6vj1j
    @user-eh6cc6vj1j Жыл бұрын

    እህቴ አልሃምዱላለህ በይ ቤት ሰርታሽ በሰላም በጤና እናት ሃገርሽን አይተሽ የልተደሰሽው ማች ልትደሰች ልተማሰግኝ ነዉ ገና ሃገር በገበሽ በ15 ቀን ጫናቀኝ ደበረኝ አረ ሼም ነው ጉሊ አልሃምዱሊላህ

  • @emadtube9949

    @emadtube9949

    Жыл бұрын

    ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ

  • @user-eh6cc6vj1j

    @user-eh6cc6vj1j

    Жыл бұрын

    @@emadtube9949 ኢንሻ አላህ አብሽር

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    Жыл бұрын

    አልሃምዱሊላህ 😘

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    Жыл бұрын

    @@emadtube9949 እንደመማር 😘

  • @leratub6791

    @leratub6791

    Жыл бұрын

    ትክክል የሰው ልጅ ሀሰቡ አይሞለም

  • @ayishah2236
    @ayishah2236 Жыл бұрын

    ከ13 ቀን ቡሀላ ሀገሬ ልገባ ነው ዱአ አድርጉልኚ ኮመንቶች

  • @MaRa-mb5cc

    @MaRa-mb5cc

    Жыл бұрын

    እኔም

  • @fafimidatube7750

    @fafimidatube7750

    Жыл бұрын

    አላህ ያድርስሽ በሰላም ግቢ እኔም 1 ቀን ቀረኝ

  • @wllatube2938

    @wllatube2938

    Жыл бұрын

    በሰላም ግቢ እህት

  • @mosebtube1027

    @mosebtube1027

    Жыл бұрын

    ውይ ታድለሽ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ

  • @everythinghappensforarease9121

    @everythinghappensforarease9121

    Жыл бұрын

    ሰላም ግቢ ያሰብሽውን ፈጣሪ ያሳካልሽ።

  • @jshsuwu5558
    @jshsuwu5558 Жыл бұрын

    ጎበዝ ነሽ አምሥ አመት ይሄን የመሠለ ቤት መሥራትሽ

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelah Жыл бұрын

    ለማንም ደግና ጥሩ ሰው ሁን የወደደህ ይውደድህ የጣላህ ይጥላህ ነገር ግን ሞኝና ተለማማጭ ሰው አትሁን ሞኝነት ሲጎዳህ መለማመጥ ደግሞ ክብርህን ያሳጣሀል!!

  • @user-fu8mj9dh1s

    @user-fu8mj9dh1s

    Жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @user-qe1ju2ms4f

    @user-qe1ju2ms4f

    Жыл бұрын

    ልክ ነሽ የምወደው ባሌ ፈታኝ ሳላስበው እና ጨቆኛል 😭

  • @hawahawa792

    @hawahawa792

    Жыл бұрын

    @@user-qe1ju2ms4f ኧረ አትጨነቂ ማሬ

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    ውዶቼ ደምሩኝ

  • @user-gn9uy4pr6s

    @user-gn9uy4pr6s

    Жыл бұрын

    @@user-qe1ju2ms4f አብሺሪየኔቆጆ። ለኸይሩነው ዲዋአርጊ የተሻለውንእንዲሰጥሺ💚

  • @user-go2qy8lx9j
    @user-go2qy8lx9j Жыл бұрын

    እረ ምኞተ በተሳካልኝ አይደብረኝምነበር እኪ ዱአ እንድ ራረግ የኔውዶች በሰው ሃገርያላችሁ ዛሬስ ቸክክክአለኝ😥😥የሰው ፊት የሰውቤት አሰጠላኝ😭ያረብ አንተ ደገት እጣቸውን ከምታወጣላቸው አድረገኝ

  • @user-sd2em6dx3g

    @user-sd2em6dx3g

    Жыл бұрын

    አሚን ያረብ አብሽሪማማ እስኪያልፍ ያለፍል

  • @dina_9732

    @dina_9732

    Жыл бұрын

    ተዛመዱኝ

  • @rahmarahma9658

    @rahmarahma9658

    Жыл бұрын

    Aminnnnnnnn yarebii

  • @user-gn9uy4pr6s
    @user-gn9uy4pr6s Жыл бұрын

    እኔካገሬስገባ። የስራፈጠራየ ልጂመውለዲመውለዲነው አላህያሳካልሺብሉኚ😁😁😁

  • @user-zc2ko8bw9e
    @user-zc2ko8bw9e Жыл бұрын

    12አምትን ይዥለሁ ሂጅም አላውቅም ሀገር እኔም ምንም የለኝም ልጂነት ለቤተሰብ ስረዳ የከረምኩት እሚስደስተኝ እነሱን መርዳት ቤተሰብ ለራስሽ እሚሉት እነሱ ምርጥ ናቸው ተይ አረግሽልን አረግሽልን ለራስሽ ያዥ ስሪ እሚሉኝ በጣም ይሳቀቃሉ ብር አውጥተው ስለማይገዙ ስልክ በሰው አስገዝቸ የቤት አስቤዛ ሁሉ እልካለሁ እነሱን ካረዳሁ ስበላ ሆደይላወሳል ብቻ ልጂነትም አለ. ግን ምንም እኔ እዚህ ብር እማጠፍው የለም ጠለብ ነኝ ኩትራት ብዙም ደመወዜ አይደል በርግጥ. እናም ልገባ ሀገር ስል. ደነገጥኩ የአገትሽ ማስገቢ ቤት ሳይኖርሽ ጓደኞች ሲሉኝ ብቻ እኔ አግብቸ እባሌ ቤት እኖራለሁ ብየ ያሰብኩት. ግን መግባቱን ሀገር ትቸ ባታ ልገዛ ሲጠየቅ በጣም ውድ. ከዛም ከተማ ክልል እስፕልት ዳር ለዛውም መስኖ ውድመሬታቸውን 150 ቆርቆሮ ቅጠል በላይ እሚሰራ ባታ ላይ ስሪ እዚህ ብለውኝ ጅምሬለሁ 90ቅጠል ኢልድዛይን አንድ ግርፍ ተገርፎል በስሚቶ በሩን. በቅርብ ላስገጥም ነው ሰርቢስ እናኮርኔስ ምንማን ይቀራል አልሀምዱሊ .ላህ የገባኝ ሀገር ልገባ ስልየደነገጥኩት በሁለትሺ3 የወጣሁ ልጂነትሽን ለእኛ ብለሽ የጨረሽው ብለው ባታው የቤተሰብ ስጦታ ነው ግን ቤተሰብ. አጭበርባሪ ምናምን አይደሉም ምርጥ ናቸው ማለቴ እሚጭበረብሩ ስላሉ እደዛ አይደሉም በዚህ አጋጣሚ እድህም አሳቢ ቤተሰብ እዳሉ እወቁ

  • @dina_9732

    @dina_9732

    Жыл бұрын

    ማሻአላህ ደስ ይላሉ አላህ ይጨምርላቸው ውዴ አችም አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ሁላችንም አሏህ ሀቲማችንን ያሳምርልን ያረብ ቤተሰብ እንሁን

  • @user-sd2em6dx3g

    @user-sd2em6dx3g

    Жыл бұрын

    የኔ ውድ እኔም አስራሁለት አመቴን ልጨርስ ነው ግን ቤቴም አልቆ ተከራይቷል ቦታም ገዝቻለሁ የቤተሰብንም ቤት ሰርቻለሁ አልሀምዱሊላህ አብሽሪ ማማ ሰላም ለሀግርርሽ ያብቃሽ

  • @user-sd2em6dx3g

    @user-sd2em6dx3g

    Жыл бұрын

    @@dina_9732 አሚን የኔ ውድ

  • @user-zc2ko8bw9e

    @user-zc2ko8bw9e

    Жыл бұрын

    @@user-sd2em6dx3g ማሻአላህ ልጂነት ስላለ. ለራሴ ብርልያዝ እሚለው የለም ነበር ለሌላ ባላጠፍም ለቤተሰብ እኔም ስለምልክ እንጂ ብዙ መስራት እችል ነበር. ዙሮ ያው ቤተሰብ አይቀየሩም. ቤት ከተሰራላቸው በቂ ነው ለራሳችን ቅድሚያ እንስጥ እኔ በጣም ትልቅ ስህተት ኪሳራ ላይ ነኝ እድሚየም ሳልጫወት ልጂነቴንም በመዳም ቤት. የሰራሁትም ብር ዝብየ መላክ ለቤተሰብ. መላኬን ስተው አሁን ዙሮ ከእጂ ወደአፍ ሂወት ነው እነሱም አላህ አላቸው. ዛሬ ላይ ምንም የራሴ እምለው የለኝም. 12አመት ኪሳራ. ውብቴ አእምሮየን ሁሉ አጥቸ. ኩትራት ስለሆንኩ ብዙ አሳልፍለሁብቻ አልሀምዱሊ .ሊላሂ

  • @user-sd2em6dx3g

    @user-sd2em6dx3g

    Жыл бұрын

    @@user-zc2ko8bw9e አብሽሪ የኔ ውድ ሁሉም ኸይር ነው ግን እኛ የዋሆች ነን የራሳቺንን ሂወት ትተን ለሌላ ሂወት እንኖራለን ይህ ስተት ነው ስናዝንላቸው ካላዘኑልን የኛ ድካም ለምን ቤተሰብ አንሰጥም ማለት አይደለን እራስን በማይጎዳ መልኩ መሆን አለበት የኛ ብር እየጠቀማቸው አይደለም ከስራ ውጭ እያረጋቸው ነው ያረጁ ቢሆኑም እራስን በማይጎዳ መሆን አለበት እኛ እዛ ሂደን የት ነው መውደቂታቺን የት ነው ብለን ልናስብ ግድ ይለናል እኛ ለእኛ ለራሳችን እምናስበው እኛውው ነን ማንም እሚያስብልን እንደለለ እናውቃለን በግልጽ ስለዚህ ከአሁን በዃላ ያለውን ግዜ እንኳ ለራሳችን እናስብ እና አብሽሪ ቤተሰብ አጎቴ አክስቴ ብንል በቃን አይሉም

  • @user-zv8wp8dg4p
    @user-zv8wp8dg4p Жыл бұрын

    ቆንጆ ቤት ስርተሻል እና አይዞሽ እንዳይደብርሽ ተሎ ስራ ጀምሪ

  • @rahmatofeeq9427
    @rahmatofeeq9427 Жыл бұрын

    ከነዚ አረመኖዮች በጤናሽ ለሀገርሽ መብቃት ትልቅ ሥጦታነው ማረፈያ ከያሽ ምንም አትይም አዞሽ

  • @hafizabedru9591
    @hafizabedru9591 Жыл бұрын

    እኔ ሚገርመኝ ያበሻ ምስጋና ጢፊና እርግጫ ነው ሚባለው እውነት ነው እስቲ አልሀምዱሊላህ በሉ አረብ ሀገር ሂደነው ቤታችን ሰርተን የቤተሰቦቻችን ቤት ሰርተን ረተናቸው የህት ወንድሞቻችን ስራ ፈጥረንበታል ያው ሃገራችን ላይ ቢሆን ከጅ ወደ አፍ እንጂ ከራሳችን አልፈን መቼ ሰው እንረዳ ነበር ሀገር ስንገባ አረባገር ተብሎ መቸተት ሼም ነው ወላሂ

  • @rahmetmurad1559
    @rahmetmurad1559 Жыл бұрын

    ዱንያ ቦታ ስንሰጣት አትጠገብም በሙሉ ልብሽ አልኸምዱሊላህ በይ ማማ ዱንያ ከዚም ብታልፍ ያውናት አላህ ከቀልባችን የዱንያ ፍቅሩ ያውጣልን

  • @habibahussein6220

    @habibahussein6220

    Жыл бұрын

    ሣህ አሚንንን ያረብ

  • @sadamohammed296
    @sadamohammed296 Жыл бұрын

    ማሻአላህ በመጀመሪያ እንኳን ሰላም ገባሽልኝ ቤትሽን በራህመት የምትኖሪበት ቤት አላህ ያርግልሽ የኔ ውድ ርስቃችን በሀገራችን ያርግልን የመዳም ቅመሞች አሚን በሉ እንዳትመጪ ባለሽ ነገር ሀገርሽ ላይ አበቃቅተሽ ስሪ ፋፊዬዬ

  • @aminafamilyyotub
    @aminafamilyyotub Жыл бұрын

    ሰው በቃኝ አይልም የሄንየለለው አለ የኔውድ እህት የሌላቸውን እይ ከስርሽ ያሉትን አችቤት እያለሽ እደዝህ ትያለሽ ሸምነው አልሀምድሊላህቀይ

  • @binitube7524
    @binitube7524 Жыл бұрын

    ዋው እንኳን አላህ ለቤትሽ አበቃሽ ፋጤ👍

  • @user-xf5ps8th1x

    @user-xf5ps8th1x

    Жыл бұрын

    ማሻ አላህ በል

  • @Tube-dg4cs

    @Tube-dg4cs

    Жыл бұрын

    Bini share arglat 🙏👍

  • @seadahussne340
    @seadahussne340 Жыл бұрын

    ቤትሽን ውስጡን አሳይን

  • @seadahussne340
    @seadahussne340 Жыл бұрын

    እህቴ በሀገርሽ እረግተሽ ጠቀመጭ ደግሞ ምርጥቤት ሠርተሻ ጎበዝነሽ

  • @MrsHawa
    @MrsHawa Жыл бұрын

    ሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሹምየ በጣም ነው ደስ የሚለው እንኳን እንደ ማህበሩ በትውልድ ባለሽ ነገር ደስተኛው ሁነሺ ኑሪ ቤተሺ የሚያመርነዉ ዋው

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 Жыл бұрын

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ የእኔ ውድ እግዚአብሔር አምላክ የደስታ የአለም ያድርግልን እህቴ ደስ የሚል ነው ጤና ይስጥሽ እና ወልደሽ የምትድሪበት ያድርግልሽ

  • @zdbentahmed4839

    @zdbentahmed4839

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    @@zdbentahmed4839 ደምሩኝ

  • @user-hi9yf9fo1q
    @user-hi9yf9fo1q Жыл бұрын

    ፈጡመየ አህለንአሰለም አለይኩም ወረመቱለህ ወበረከቱ አህለን አርፍ ቆይታ ነበር አገረችን ሰለም የድርግልን ፍቅር መሥተሰሰብ እዝነት ይስጠን አለህ ዉሉንም የምየረግ ጌታ ነዉ አል ሀዩ ወል ቀዩም ኣል ጀበሩ አል ገፉሩ ለዉሉም በርየኦቹ እጅግ ሩህሩህ አዘኝ ነዉ ምንም ምየቅተዉ ዬለም ከሱ ሌለ የምንመከዉ የምነመልከዉ ዬለም አይወልድም አይወለድም ምንም አምሰያ ብጥ ዬለዉም

  • @hdhdheeu8913
    @hdhdheeu8913 Жыл бұрын

    ጀግናነሸ እህቴ በረችልኝ አይዞሸ ማማየ

  • @semiramohamed3924
    @semiramohamed3924 Жыл бұрын

    አላህ እድሜና ጤና ሰቶሽ በደስታ የምትኖሪበት ያድርግሽ የኔ ከርታታ።በጣም ይበቃሻል ዋናው ጤና ነው

  • @mahdeyaha
    @mahdeyaha Жыл бұрын

    ማሻአላህ ፋጡማ እንሻልህ ሀገር ለይ አላህ ሪዝቅሽ ይክፈትልሽ

  • @tube8393
    @tube8393 Жыл бұрын

    አወ ይደብራአል ሀገርም እዚህም ችገር አለ ሥንቶቻአችን እናቶቻአችንን እና አባቶቻአችንን በናፍቆት እያሥለቀሥን የሚገኝ ብር ቢቸግር ነዉ እህት አብሺሪ ይለመዳአልል

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 Жыл бұрын

    መሻአላህ ዴግ ገባሺ ምናባቱ!.እኔ አሰር አመቴ ቤቴም አላለቀ መቼ እዴምገባም አላውቅም አላህ ያቃል ሀገር በሚገቡት ግን እቀናለሁ!😍😓

  • @madenamadena1704
    @madenamadena1704 Жыл бұрын

    አልሃምዱሊላህ እየአልሽ ሀገርሽ ላይ ሰሪ ከዚ ብዋላ የምን ስግደት ነዉ ዶሮም ቢወን አርቢ ጊቢሽ ትልቅ ነዉ 1እንቁላል ስንት ነዉ ሀረብ ሀገር የእድሜ ሌባ ነዉ ስንቶች እድሜአቸዉ የጨረሱት አሉ አላህ አመስግነሽ በአለሽ ተደስተሽ ኑሪ አላህ የአመቻችልሽ እዬ ዱንያ ነዉ

  • @abduki3794
    @abduki3794 Жыл бұрын

    አሰላሙ አለይኩም በጣም ያምራል ዋውዋው አላህ እድሜና ጤና ሰጥቶ ያኑርሽ በቤትሽ

  • @Tube-dg4cs

    @Tube-dg4cs

    Жыл бұрын

    Dre

  • @meryem9377
    @meryem9377 Жыл бұрын

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአሏህ ተባረከሏህ 🥰 ደስ ይላል የምትኖሪበት ያድርግሽ በሀገርሽ ላይ ተረጋግተሽ ተቀመጪ ውዴ

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Жыл бұрын

    አይዞሽ ስራ የለመደ ሲቀመጥ ይጨንቀዋል

  • @emuesmailtube
    @emuesmailtube Жыл бұрын

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ ተባረከላህ የኔ ጀግና እህት ጎበዝ ነሽ ይሄን የመሰለ ቤትሽ አላህ በሰላም አበቃሽ አብሽሪ ጠንክሪ እና ስሪ ለኛም ሀገር እንድንገባ አርአያ ሁኚን ማማዬ

  • @user-wo4mu9fk3i
    @user-wo4mu9fk3i Жыл бұрын

    አብሽሪ በርቺ ባለችሽ ነገር ቶሎ ወደስራ ግቢ

  • @user-qq4mw6sf4h
    @user-qq4mw6sf4h Жыл бұрын

    በየቀኑ የሚቀርብልህ የማይቀር ጥሪ ✍️የአላህ ጥሪ ◆ وَاللَّهُ يَدْعُو إِلَىٰ دَارِ السَّلَامِ አላህም ወደ ሰላም አገር (ጀነት) ይጠራል፡፡ (ሱረቱ ዩኑስ - 25) ➲የሸይጧን ጥሪ ◆ إِنَّمَا يَدْعُو حِزْبَهُ لِيَكُونُوا مِنْ أَصْحَابِ السَّعِيرِ. ➧(ሸይጧን) ተከታዮቹን የሚጠራው የእሳት ጓዶች እንዲኾኑ ብቻ ነው፡፡ (ሱረቱ አል-ፋጢር - 6) የትኛውን ጥሪ ተቀባይ ነህ? መልሱ ስራህ ተግባርህ ይመልሰው።

  • @temrefentaweethiopia301
    @temrefentaweethiopia301 Жыл бұрын

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህት ፋፊቲ አብሽሪ ማሬ አላህ ካንቺጋ ይሁን ።

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 Жыл бұрын

    ዋውው ሀገር ገባሺዴ ጋዜጠኛችን እንኳን በሰላም ገባሺ አብሺሩ ጠክሪ ጎበዝ ነሺ ፋጂ ነው ወይስ ጃማ የሰራሺ

  • @Tube-dg4cs

    @Tube-dg4cs

    Жыл бұрын

    😂😂😍

  • @zinatawol775
    @zinatawol775 Жыл бұрын

    አብሽሪ ማማየ አሏህ እርዝቅሽን ይክፈትልሽ ባገርሽ ላይ ከጤና ጋ

  • @user-vg6kn7nb2v
    @user-vg6kn7nb2v Жыл бұрын

    የኔዉዲጫትአይሸጥም የኔማርሀራም ነዉእህቴ የኔዉዲዶሮእርባታሰሪ አይዞሺ አላህ ሀላልየሆነዉንእርዚቅ ይወፉቅሺየኔማርጤናሺንይሰጥሺ

  • @tigistdubale1545
    @tigistdubale1545 Жыл бұрын

    የኔ እህት በሰላም በጤና የምትኖሪበት ያርግሽ አይዞሽ ከበቂ በላይ ቤትሽ👌😍😍😍

  • @umhafizatube5463
    @umhafizatube5463 Жыл бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ፋፊዬ ማሻአላህ አላህ እዉነት ነዉ ሃገርና ቤት መደበቂያ አስተማሚ ነዉ አላህ እኛንም ለሀገራቺን ያብቃን

  • @user-xf5ps8th1x
    @user-xf5ps8th1x Жыл бұрын

    ሲያነጥስሽ አልሃምዱሊላህ አትይምዴ ሱብሃናላህ

  • @MMharit
    @MMharit Жыл бұрын

    ፋጦ ገኝ ገባሽ እዴ እኳን በሰላም ገባሽ❤

  • @ssbhssksjsj7630
    @ssbhssksjsj7630 Жыл бұрын

    አብሽሪ እህቴ አሏህ ኸይሩን ነገረ ይፍጠርልሽ

  • @user-om8sf5mw9g
    @user-om8sf5mw9g Жыл бұрын

    ማሻአላህ.ውዴ.ወላሂ.በጣምነወየሚያምርው.ዋናውነገር.አላህን.ማመሰገን.አለብሸ.ውዴ.እንኳንም.በሙሉጤንነትሸ.በሰላም.ገባሸ.አብሪ.ሁሉም.የሚሆነው.በጊዜውነው.የኔ.ልዮ

  • @GMaiacom123
    @GMaiacom123 Жыл бұрын

    ማሻአላህ ወድ እህቴ አብሸር ሀገረ ገበትችል አተጨናነቂ ዱአ አድረጊ🌷🌷🌷🌷

  • @user-hi4md9de9r
    @user-hi4md9de9r Жыл бұрын

    ስንት ካሬ ቦታሽ በጣም ሰፊ ነው መሸአላህ ብያለሁ

  • @user-ss2dg6gb1e
    @user-ss2dg6gb1e Жыл бұрын

    ሥት ፈጀብሺእህት ማሻአላ በጤና በፋቅር የምኖሪበት ያድረግሺ

  • @rehma.you.tube.741
    @rehma.you.tube.741 Жыл бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ውድ እህቴ እንኳን ሰላም ቆየሺልኝ ባለሺበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገራችን የሀገራችንን ሰላም አለህ ይመልስልን በርቺ ማሽ አላህ👍👍👍🌺🌺🌺🌺

  • @EmudawudTube
    @EmudawudTube Жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ፋጡማ ማሻአላህ ሀገር ቤት ገባሽ እዴ ማሻአላህ በሰላም የምትኖሪበት ያድርግሽ

  • @Asratmedia19
    @Asratmedia19 Жыл бұрын

    fatumaye እልልልልልልልልልልልልል ጎበዝ ቆንጆ ቤት አሌሽ በርችና ስራ ጃምር ውዴ 👌👌👌👌

  • @afamilyshow
    @afamilyshow Жыл бұрын

    አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መቸ ገብተሺ ነው ማሺአላህ እኳን ለሀገርሺ አበቃሺ የኔውድ

  • @user-pe6ky1wz1b
    @user-pe6ky1wz1b Жыл бұрын

    የኔ እህት አብሽሪ እንደ አገራችን ጠነማ ደስስስ የምል የለም🥺

  • @UMILOVE
    @UMILOVE Жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የኔ ውድ ብል ደስ ይላል የምር የልፋታችንን ውጤት እንዲ ደርሶ ማየት ትልቅነት ነው የኔ ቅን በርችልኝ

  • @emadtube9949

    @emadtube9949

    Жыл бұрын

    ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ

  • @UMILOVE

    @UMILOVE

    Жыл бұрын

    @@emadtube9949 እሺ

  • @yuiityuii2627
    @yuiityuii2627 Жыл бұрын

    ወአለይኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ በቂሽነዉ ከጤና ጋር አላህረጅምእድሜ ይስጣችሁ ከነልካም ስራ ጋር ጉበዝ ነሽ።

  • @shetatube12340
    @shetatube12340 Жыл бұрын

    አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱ መሸአለህ አለህ ይጨምርልሽ ውዴ በርችልኝ

  • @zahara487
    @zahara487 Жыл бұрын

    አብሽሪ እህቴ ካሁን ቡሀላ ወደ ሰው ሀገር እንዳታስቢ አላገባሽ ከሆነ አግቢ ውለጂ ከዛ ድብርቱ ይጠፋል በቤትሽ እና በልጆችሽ ቢዚ ትሆኛለሽ ደሞ ስራ አይናቅም በትንሽ ነገርም ቢሆን መንቀሳቀስ ነው እና እኔ ወላሂ 11አመቴን ያዝኩ ግን ምንም የለኝም ቤትም ለቤተሰቦቼ ነው የሰራሁት አያቀምሱኝም ቦታው የነሱ ነው እና ዱአ አድርጉልኝ ለኔም ቤትየን ሳልሰራ ከሀገሬ እንዳልገባ መጣም ያናዳል ስንት አመት በሰው ሀገር ኖረሽ ቢት ሳትሰሬ ከሀገር መግባት ይከብዳል ግን ቤት ከሰራሁ አጣሁ አገኘሁ ከዛው ከሀገሬ ኢንሻአሏህ

  • @hash3196
    @hash3196 Жыл бұрын

    ጎበዘ ፌጦዬ በረቺ ደሞ እዳታሰቢ ምንም አይደበረሸ ከቤተሰበ ፈታ በይ ትነሸ ደረሰ ነወ ሚደበረሸ ከዛ በሀላ አይደበረሸም

  • @tube-ms3iq

    @tube-ms3iq

    Жыл бұрын

    ሳህ ትለምደዋለች

  • @zainabtube9265
    @zainabtube9265 Жыл бұрын

    ምንም ነገር ቸርችረሽ ኑሪ አረብ አገር እዳመጪ እሺ ውድ

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ ጎበዝ አይዞሸ በርቺ በሀገርሸ❤(!

  • @madinaaragaw2454
    @madinaaragaw2454 Жыл бұрын

    ማሻአሏህ ተባረክ አሏህ አሏህ የዴሥታ የርዝቅ ቤት ያድርግልሽ እኔም ሣምት ቀረኝ ሀገር ልገባ ከ13 አመት በሗላ

  • @fatumayoutube8794
    @fatumayoutube8794 Жыл бұрын

    አብሽሪ እህቴ እማያልፍ ነገር የለም የትኛውንም ስራ ፈጥርሽ ቶሎ ወደስራ ለመግባት ሞሞክሪ ውዴ እንኳን ቤትሽን ሰራሽ ፍንጂ ሌላው አያስጨንቅም ኩኪሶች ብስኩቶንም ቢሆን ጠብሰሽ እራስሽን ለማስተዳደር ሞክሪ እሽ ማማየ

  • @dina_9732

    @dina_9732

    Жыл бұрын

    ቤተሰብ እንሁን+

  • @tube8393
    @tube8393 Жыл бұрын

    የኔዉድድድድ በሠላም ገባሺ እሠይ እኳአን ገባሺ ተይዉ አይሞላም እኮ እህቴ ይሞላአል ሥንለዉ ይጎላአልልልል

  • @zenab8853
    @zenab8853 Жыл бұрын

    እረ በአላህ አልሀምዱሊላህ በይ አላህም ያለው አመስግኑኝ እጨምራችሀለሁ ነው ያለው

  • @sada7318
    @sada7318 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ እንኳን በሰላም ገባሽ ውዷ ትተሽኝ ገባሽ አይደል

  • @user-sb2eg8rr6s
    @user-sb2eg8rr6s Жыл бұрын

    አሰላምአለይኩምወረመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ በጣም ያምራል አለሀምድሊላህ በይ እህቴ ትልቁ ነገር ጤናሽን ነው

  • @leylatube7153
    @leylatube7153 Жыл бұрын

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ፋጦ ገኝ ገባሽ ማሻ አላህ 😍😍😍

  • @seadihusna
    @seadihusna Жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ ዋው ሲያምር ቤትሽ አልፍ መብሩክ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Жыл бұрын

    አይዞሺ እህት በጣም ጎበዝነሺ አብሺሪ👍

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 Жыл бұрын

    ተመስገን በዬ ይሄን ያገኝሽው አረብ አገር ሰርተሽ ነው

  • @rakivrakiv8223
    @rakivrakiv8223 Жыл бұрын

    አብሽሪ እህት አላህ ያሣካልሽ ሀሣብሽን

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 Жыл бұрын

    ማሺ አላህ ተረጋግተሺ ኑሪ በሀገርሺ ማማ

  • @myewegdwa

    @myewegdwa

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @kmem96
    @kmem96 Жыл бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበካትሁ ሰላም እህት አይዛሽ በረችልኛ

  • @user-vi5oh5bd9d
    @user-vi5oh5bd9d Жыл бұрын

    ማሻአላህበርቺእህቴእንካንለሀገርሽአበቃሽ

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወዴ ይበቃሸለ ወዴ እግዚአብሔር ይመሰገን በይ ወዴ ትክክል ነሺ ሰራ ከሌለ በጣም ያስጠላል በእውነት

  • @alfiyatube7544
    @alfiyatube7544 Жыл бұрын

    ማሻአላህ ተባረከላ እኳን ሠላም ገባሽ

  • @ZinashZinash123
    @ZinashZinash1233 ай бұрын

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ አትጨነቂ መኖርያ ቤት አለ እንደምንም ብለሽ ስራ ፍጥሬ 🙏🏼🥰

  • @tomesjone6001
    @tomesjone6001 Жыл бұрын

    ወላሂ ጎበዝ ነሽ አላህ ይባርክልሽ

  • @user-ty9nw8bl5d
    @user-ty9nw8bl5d Жыл бұрын

    ማሻ አላህ ቤትሽ ያምራል

  • @leylatube134
    @leylatube134 Жыл бұрын

    ማሻአላህ ቦታሽ እራሱ ሰፊ ነው

  • @user-ee3qf2lb6x
    @user-ee3qf2lb6x Жыл бұрын

    አይዞሺ በአገርሺ ላይ በርቺ

  • @ferida4432
    @ferida4432 Жыл бұрын

    አይዞሽ ማሻአላህ ስራፍጠሪ ቁጭአትበይ

  • @mita7812
    @mita7812 Жыл бұрын

    ማሻአላህ ተባረከላህ አይዞሽ የኔ ማር

  • @khadijasharjah3146
    @khadijasharjah3146 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ

  • @amenat2362
    @amenat2362 Жыл бұрын

    የእነዉድ ለቤትሺ አደስነኘ ይበቃሻል ማሻአሏህ ዎናዉ የቂጥሺ ማረፊያ ነዉ እና በሰላም በጤና ወልደሺልጆችሺእሚፈነጥዙበትቤትያረግልሺ

  • @fayetube2434
    @fayetube2434 Жыл бұрын

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቴ ፋጡማ አብሽሪ አላህ ቀሪ እድሜያችንን ይባርክልን አልሀምዱሊላህ ማመስገን አለብን የሰዉ ልጅ ፍላጎት አይሟላም እኔም ይከዉ አስራ ሁለት አመት ጨርሸ እያመሰገንኩ ነዉ

  • @meymunatube
    @meymunatube Жыл бұрын

    ማሻ አላህ መቸ ሀገር ገበረተሽ ነው ፋጡማየ

  • @zenataliyoutube56
    @zenataliyoutube569 ай бұрын

    ማሻአላህ የጤናቤት ያድርግልሽ

  • @user-yn1nq4wx5t
    @user-yn1nq4wx5t Жыл бұрын

    ማሻአላህ ባገርሺላይ የምትደስችያርግሺ

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7neАй бұрын

    የሰዉ ሀገር ይበቃሻል በሀገርሽ ሰርተሽ ኑሪ ቤትነዉ አለሽ ሰብስክራይብ እያረግን እናበረታታት እህታታችንን እኛንም ለሀገራችን ያብቃ እኔ 6አመቴ በጣም ሰልችቶኛል ግን ቤቴ ገና አላለቀም

  • @user-sq7xh3xy8v
    @user-sq7xh3xy8v Жыл бұрын

    እህት አለሜ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ አድስ ነኝ ለቻናልሽ ስብስክራይብ አድርጌሻለሁ በርች አምክ ያበርታሽ

  • @user-rb9rm5yl6r
    @user-rb9rm5yl6r Жыл бұрын

    አልሃምዱሊላህ በስደትአለም ኖረሽ ቤተሰቦችሽን እንደነበሩ ማግኘት እደለኝነትነው😭😭

  • @melkammelkam9554
    @melkammelkam95547 ай бұрын

    አይዞሽ የኔ ጀግና

  • @tube3507
    @tube3507 Жыл бұрын

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አዲስ ነኝ ለቤትሽ በርች ብቅ በይ ከቤቴ

  • @user-by6nc3yp4l
    @user-by6nc3yp4l7 ай бұрын

    ወአለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምም እህት ሀባሺ እደ ችግር እንኳን ለሀገርሺ አበቃሺ❤❤❤🎉🎉

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын

    አይ ብር እህት እኔም 10 አመት አለፈን ጥንካሪ ሰራተኛ ነኝ 3አመት 6ወር ኮንተራት ስራቼአለው80ሺህ ነበረን ከጠፍልው በሃላ አመት ቤት እየቅያይርኪ እስራ ነበር ከዛ 5አመት አልፎኛል ቆሚ ስራ ነው2200ነው ደምዜ አንዱ ስል አንድ ቤቴን ዘንድሮ ነው የጨረስኩት ጥሩ ቤት ነው ሀገር ስድ ውል እናቴ እንግኛን ተይስ በሃላ ይቆጭሻል በአካል እንግኛኘ ልጄ ብላ በዚህ ስሙን. አዛዝነች ወላሂ ልግባ ብል 2ወር ደምዜ የሰው ብድር አለብን ግን ማን ይረዳል ሁሉም ነይ ይበቃሻል ይሉኛል አላህ አይፈትነኝ ዱዋአ አድትጉልን

  • @adeesaa7288

    @adeesaa7288

    Жыл бұрын

    ehete ayzosh temesgen bey ene 6 amet chresku and bet sra betam slemeibeza kulalit alebng gn bezi amet mnm aladerekum beteseb sreda neber kahun seat jemero lerase lsra sl ryamemeng new anchim ayzosh sew ayredashim ....gn beka ezi endemnm blesh tinish birr yzesh gbi ahun bebado athiji ,,bet binorm menkesakesha kelele mnm trgum yeleum biirr yasfelgal ena ayzosh

  • @user-rb9rm5yl6r

    @user-rb9rm5yl6r

    Жыл бұрын

    እህቴ ጊቢ ዱኒያሞልታ አታውቅም እኔአባቴን በስደትነውያጣሁት ግን ፀፀቱን ልነግርሽአልችልም😭5አመቴ ከመጣሁ

  • @marifazw7969

    @marifazw7969

    4 ай бұрын

    ሂጂ ማርዋ እኔ አስራ አምት አመት ለፈሁኝ ውዱ አባቴን ታለየው ዘድሮ ወደ አከይራ ሄደ አልሞላልኝ አለ ቤቴገና እየተገረፈ ነው አች ጨርሰሻል ሂጂ እኔ ልዳማ አቃጠለኝ😭😭😭😭😭😭

  • @user-ly3bw9sm9q
    @user-ly3bw9sm9q Жыл бұрын

    ማሻ አላህ ማማዬ ቤትሽ እኔም ጀምሬዋለሁ

  • @rahmarahma3841
    @rahmarahma3841 Жыл бұрын

    ማሻአሏህ እህቴ

  • @kemilalq9081
    @kemilalq9081 Жыл бұрын

    ማሺአላህበሠላምእምኖሪበትያርግልሺእህትአለም

  • @fatimasaciid1224
    @fatimasaciid1224 Жыл бұрын

    አላህ ዪበርታሺ ሀያቲ

  • @user-gh6nw4if2r
    @user-gh6nw4if2r Жыл бұрын

    አይዞሽ ማሬ በርች

  • @Tube-fc9hf
    @Tube-fc9hf Жыл бұрын

    ማሻ አላህ ይበቃሻል

  • @user-ud6xy7uz1m
    @user-ud6xy7uz1m Жыл бұрын

    አይዞሽ ጎበዝ ነሽ

Келесі