በመጥፎ ጠረን የሚመሰል ዓይነ ጥላ: ዛር: መተት እና አጋንንት! ክፍል ሰባት!

ዓይነ ጥላ: ዛር መተት እና አጋንንት ሰውነታችን መልካም ባልሆነ መጥፎ ጠረን በመቀየር ሰውነታችን ያሸታል: ሰው እንዲጠላንና ከሰው እንድንገለል: በእጮኝነት እና በትዳር ሕይወት እንዴት እንደሚፈትነን ተመልከቱ!

Пікірлер: 526

  • @makdamaku7667
    @makdamaku76673 жыл бұрын

    ሰላማቹ ይብዛ ኣባታችን ለምክሮት ቃል ሂወት ያሰማልን ።፡ ይሄን ሁሉ እኔ ላይ ኣለ በጣም ከመጠን በላይ ይጫወትብኛል በትዳሬም ደስተኛ ኣይደሁም ። ኣንደ የ እመበታችን ታ ኣምር ግን ላካፍላቹ ሀምሌ 29 ነበር እና ለሌት ምሉ ሰይታን እንዳለ በኣካሉ መጥቶ ከበቴ ኣለወጣም ሲለኝ እኔ ደግሞ በፀበል እየረጨሁት ከቤቴ ውጣልኝ እያልኩ እጨፈጭፋዋለው ብዙ ካደከመኝ ቡሃላ ሰይጣኑ ሊወጣ ሲል እኔ ነቃሁ ከዛ በፍራት ተነስቸ ውሃ ቀርቤ ወዳሴ ማርያም ኣንቀፀብርሃን እና ሰነ ጐለጐታ ኣንበቤ ታጠብኩኝ ከዛ ትንሽ ቆይቼ እደገና ተኛሁኝ ከዛ ከ ኣልጋየ ስነሳ ኣንድ ኣይነ እያነባ ማየት ተስኖኝ ጭፍን ብሎ ምንም ባድርግ በቃ ኣንድ ኣይኔ ታወረ በጣም ጨነቀኝ ከዛ ስእለ ኣድኖ የመዳ ኣለም እና የ ድንግል ማርያም ስር ወድቄ በጣም ከውስጠ ኣልቅሸ ፀሎት ሳድርግ ከ 20 ደቂቃ ቡሃላ ኣይኔ በራ ።። የድንግል ማርያም ተኣምር በጣም ድንቅ ነው ለኔ ኣይኔ ያበራልኝ ለናተም ይድረስላቹ

  • @user-wb9cs4uu3d
    @user-wb9cs4uu3d3 жыл бұрын

    ለእንጦጦዋ ወለላይቱ እመቤት ደጅ ያብቃን

  • @user-gf8lx3wu7x
    @user-gf8lx3wu7x3 жыл бұрын

    እኔም ብብቴ በጠም ነው ሚሸተኝ ለእረሴ ሰይቀር እና አይነጥለ ነው ማለት ነው

  • @kalkidangetu4837
    @kalkidangetu48373 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን እግዛብሔር ይስጥልን የንጵሒት ንጱሐን የቅድስት ቅዱሳን ቤዛዉይት አለም ጰሎት የቅዱሳን አማላጅነት የጳደድቃን የሰማዕታት ደም የመላይክት ጥበቃ ምልጃ ከሁላችንጋ አይለይን መምህራችን ያገልግሎት ዘመን የተቫረከ ይሁን እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን ፫

  • @assiassi9863
    @assiassi98633 жыл бұрын

    ስላም መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመኖት የተባረከ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @user-vr6lx4uk8f
    @user-vr6lx4uk8f3 жыл бұрын

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን መምህራችን:: ይህንን ችግር የማን እና ከማን እንደሆነ ኣሁን ገና ተረዳሁት:: እግዚአብሔር ፀጋዎትን ያብዛሎት:: እኔ በዚህ ወር ነው ፀሎት የጀመርኩት ግን ከዚህ በፊት ያልነበረኝን ኣሁን ላይ ቶሎ ቶሎ ያልበኛል በየቀኑ እየታጠብኩም ጎረምሳ ጎረምሳ ነው እምሸተው:: በጣም እየተሳቀቕኩ እና ሰውነቴንም እያስጠላኝ መጥተዋል:: ኣንዳንድ ግዜ እማ ጠዋት ታጥቤም ከሰኣት ያን ጠረን ይመጣብኛል:: ኣሁን ኣሁን ከሰውጋ ቁጭ ለማለትም እያሳቀቀኝ ነው:: እስካሁን ሰው ጠረንሽ ተቀይረዋል ባይለኝም ለራሴ ስለሚመጣብኝ ተሳቂቄ ተነስቼ እሄዳሎ:: በፆሎታቹ ኣስቡኝ ወገኖቼ

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700

    እኔ በጣም ንፁህ መሆን እወዳለሁ ግን ሁሌ እቆሽሻለሁ ዘንጨ ወጥ ይነካኛል ተጠንቅቄ ምን በቃ እንድቆሽሽ ይፈልጋል እግሬ ታጥቤ ንፁህ ሆኘ ጓደኛየ እግሯ ሳይቆሽሽ የኔ የመሬቱ አቧራ እኔ ላይ በጣም እገረማለሁ

  • @user-hw1wp8oe5n
    @user-hw1wp8oe5n3 жыл бұрын

    መምህሬ እንኳን መጡልን መምህሬ በፆለታችሁ አስቡኝ ክፉ ሀሳብ ከእኔ ላይ ቤቱን ሰርቶን ወለተ ሐና

  • @user-ho6px5lg4v
    @user-ho6px5lg4v3 жыл бұрын

    በዚህ ምክንያት ስንት ትዳር ተፋትቶ ይሆን ጌታ ሆይ በምህረትህ ማረን 😢

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j

    አሜን፫🎉🎉🎉ቀሲስ በእውነት ቃል አጣው ሁሉም የኔ የህይወት መሠናክል ነው ስሜ ብቻ ነው የቀረ እመቤቴ ሆይ እባክሽ ፍችኝ😢😢😢 ለአንች ሁሉ ይቻልሻል ኡፍፍፍፍ

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij90653 жыл бұрын

    ይህንንን ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው እኔም የደረሰብኝን ላካፍላችሁ የወለላይቶ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች እኔም በፈስ ያሰቃየኝ ነበር ከሰው ጋር ስሆን እና ፀሎት ላይ ስሆን ያለማቋረጥ ይፈትነኝ ነበር እግዚአብሔር ደካማነቴን እይቶ ሁሌም ያለማቋረጥ ውዳሴ ማርያም እደርሳለሁ የሰማእቷን ፀበል እየተጠመቅኩ ነው የተፈወስኩት አይዟችሁ ተስፋ ሳቆርጡ ታገሉ የለፋታችሁን አይቷ እግዚአብሔር ይረዳችኋል ወለላየቱ ቅድስት ድንግል ማርያምን አማላጅነት አይለየን አሜን

  • @weleteeyesusweleteeyesus6243
    @weleteeyesusweleteeyesus62433 жыл бұрын

    ጥርሴ ተቦርቡሮ አፌ እየሸተተ ነው ምላርገዉ አንዳወልቀዉ ገና ልጅ ነኝ 25አመቴ ነዉ ምላርግ ትምህርቱ ብዙ ተምሬ አለሁ እመቤቴ ወለላይቱ ቅዱት ድንግል ማርያም ትድረስልኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @user-mv2gm4jy1v
    @user-mv2gm4jy1v3 жыл бұрын

    እሺ መምህራችን አባታችን

  • @abezulove3386
    @abezulove33863 жыл бұрын

    ጆሮ ያለው ይስማ

  • @Smile99297
    @Smile992973 жыл бұрын

    ቀሲስ ሄኖክ እናመሰግናለን

  • @celltwo4969
    @celltwo49693 жыл бұрын

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን ሰማያዊ ዋጋ ይክፈልልን አሜን

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j

    ውይ ቀሲስ በእውነት የስንቶቻችን ፈተና ነው እመብርሃን ትርዳንና ትፍታን እንጅ🎉🎉🎉🎉

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew71783 жыл бұрын

    ስልክወን ባገኝና ባዋራወ ደስታየ ነበር

  • @user-ou7fu2fd2q
    @user-ou7fu2fd2q3 жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫🕊🕊🕊💚💛❤

  • @ascalaacal2481
    @ascalaacal24813 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የዚ ምሳሌ እኔም ኣለው ኣላውቅምነበር ሂወትየን ሁሉ ምስቅልቅል ያለ ነው በጣም ነው የሚገርመው እመኣምላክ ክዚ ምስቅልቅል ያለው ሂወት እንድታወጣኝ በፀሎታቹ ኣስቡኝ

Келесі