በመስቀል ቀን የደራ ጨዋታ ከባለቅን ልቦች ጋር Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

#AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

Пікірлер: 21

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj507810 ай бұрын

    ❤❤❤❤እልልልልልል እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን

  • @user-hy9fz3wx3c
    @user-hy9fz3wx3c10 ай бұрын

    በጣም ደስ የሜል ማህበር ነው እንደዚህ ያለውን ማህበር ያስፍልን ትልቅ ቦታ ደርሶ ለማየት ያብቃን እኛም ወደ ሃገራችን ስንመለስ የዚህ ማህበር ተካፍይ እንደምንሆን አንጠራጠርም በርቱ ማህበሩ መስፍት አለበት ገና ያልተነገርለት ማህበር ነው እናም በሚዲያ ማስፍፍት ነው ወደ ሚዲያው ይዛቹሁት ውጡ❤❤❤❤ከልብ ነው የምናመስግነው በርቱልን❤❤❤

  • @Waka619
    @Waka61910 ай бұрын

    በጣም ጎበዞች ናቸው የዛሬዎቹ❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume772610 ай бұрын

    ዋው በጣም ጎበዞች ናቸው በተለይ ሱዩም በጣም ጎበዝ ነው ተባረኩልኝ 🥰የ 2016 ምርጥ ተወዳዳሪዎች 👌👌እንኩዋን አደረሳችሁ ለመስቀሉ በሃል 🌻🌻ዴቭ በጣም የምወድህ የማደንቅህ ተዋንያን 🥰

  • @salove6918
    @salove691810 ай бұрын

    በጣም ደስ ሚል ቆይታ ነበር ጌርጌሶን መረዳት ያለበት ድርጅት ነዉ

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu10 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ዋዉ በጣም ታምራላችሁ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samigola
    @samigola10 ай бұрын

    በጣም ደስ ይል ነበር እንኳንም ስዩም ቻቻ አሸነፈ አድባራቸው አንድ ጥያቄ አለኝ ሊቀን ለምንድን ነው አንቱ እያልክ ስጠራው የነበረው ወጣት እኮ ነው🤣🤣ስዩም ቻቻ ያሸነፈው በሊቀ እገዛ ነው ስዩም እንኳን ደስ አለህ በቃ ግሩፑን ጥሬ ስጋ ጋብዛቸው🤣🤣በዚህ አጋጣሚ ዳዊት አድናቂህ ነኝ ይመችህ አባው

  • @yonasalemu2316
    @yonasalemu231610 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይባርካቹ ሁላችንም Dave ግን በእውነት ትለያለህ

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu10 ай бұрын

    የዛሬወቹ ጀግና ናቸዉ

  • @user-vt4pn1um5g
    @user-vt4pn1um5g10 ай бұрын

    ዋውው የዛሬዎቹ

  • @asefamamo1352
    @asefamamo135210 ай бұрын

    Stzemru betam yamrbachiwal woww

  • @bait1035
    @bait103510 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤❤🎉❤

  • @fufukonjo1728
    @fufukonjo172810 ай бұрын

    እልልልልልልልልልል 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belanteshome6468
    @belanteshome646810 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልል

  • @dawitkebede5553
    @dawitkebede555310 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @user-il4tc3yt5n
    @user-il4tc3yt5n10 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tadigutema9620
    @tadigutema962010 ай бұрын

    👏👏👏👏🥰🥰🥰

  • @fufukonjo1728
    @fufukonjo172810 ай бұрын

    ለምድነው ግን ምቀንሱት ተዋቸው ይጫወቱ ብዙም አልተመቸኝም ምነው አስሬ መቀናነስ በጉሩፕ አድርጓቸውና ይፎካከሩ አንዱ ጉሩፕ ያሸንፍ አለቀ🙄🙄

  • @Jerrymekonnen2866
    @Jerrymekonnen286610 ай бұрын

    welcome ❤❤❤

  • @calltech5706
    @calltech570610 ай бұрын

    እልልልልልል

  • @selamwet
    @selamwet10 ай бұрын

    አልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Келесі