በመኪና ሰው ገጭተው ራሳቸውን ጣቢያ ያሰሩት የፖሊስ ሠራዊት አዛዥ!| የጄኔራል ጽጌ ዲቡ የመጽሐፉ ምረቃ| Ethiopia

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
#books
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 29

  • @davdav1797
    @davdav1797 Жыл бұрын

    እንደምን ያሉ ሙሉ ኢትዮጵያዊ ናቸው እውነተኛ ቀጥተኛ ይህ ትውልድ ዘመናቸውን በሚገባ ለአገርም ለግላቸውም ሰርተው በክብር ያለፉ ታሪክ እማይረሳቸው ባለ ሙሉ ታሪክ ባለቤት ናቸው እጅግ እናመሰግናለን

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 Жыл бұрын

    ሰላም!!!?በጣም ማራኪና ድንቅ መዋዕለ ዜናና ትረካ ነበር።እንደነዚህ ያሉትን ባለገድል፣ታላላቅ ሥራ የሠሩትን መዘከር እጅግ ደስ ይላል።አስተዳደጌ ኮልፌ ስለሆነ፣በእኔ አተያይ፣በወቅቱ በፖሊስ ሠራዊት ከነበሩት በቀዳሚነት የማደንቃቸው ጀነራል ነበሩ።በቀጣይነት፣ሌ/ት ጀነራል ለሜሳ በዳሴና ብ/ር ጀነራል ታደሰ ብሩ ናቸው።ይበል የሚያሠኝ ነው።

  • @peaceethiopia5042
    @peaceethiopia5042 Жыл бұрын

    እጅግ የሚገርም ምስክርነት ነው በተለይ የአባታችን መርሻ ወዳጆ የትንታኔና የማስታወስ ብቃታቸው ያስደምማል አሁን በዚህ እድሜ እንኳን እድሉን ቢያገኙ የመምራት ብቃት ያላቸው ሰው ናቸው ቢያንስ በምክር ቀሪ ዘመኖትን እየወጡ በሚዲያ ያስተምሩን እባኮት

  • @tseganeshyeferu9852
    @tseganeshyeferu9852 Жыл бұрын

    ደስ የሚል ፕሮግራም😂 የኮለኔል መርሻ የአይን ምስክርነት ገልጻ ግሩም ነው!

  • @getachewselassie7137
    @getachewselassie7137 Жыл бұрын

    ቴወድሮስ፡ጽጌ፡ዲቡ፡የዛሬ፡70 ዓመት፡በተፈሪ፡መኮንን፡በአዳሪ፡ተማሪነት፡ጓደኛዬ፡ነበር። በጊዜው፡አባቶቻችን፡ለውዷ፡ኢትዮጵያ፡መስዋእት፡ለሆኑ፡ልጆች፡በአባባ፡ጃነሆይ፡ፈቃድ፡ በነጻ፡እንማር፡ነበር። እግዚአብሔር፡ነፍሳቸውን፡ይማር።

  • @meysawminilik6676
    @meysawminilik6676 Жыл бұрын

    ታሪክ መነገሩ በጣም አስፈላጊ ነው በተለይ አሁን ላሉት የመንግስት ባለስጣናትና ጀሌዎቻቸው ከገባቸው። ነገር ግን ያለፉቱን የጀግኖቻችንን ታሪክ መናገር ደግ ሆኖ ሳለ በተጨማሪስ በህወት ያሉትን ለሃገር በጀግንነት ተጋድሎ ያረጉትን ታሪካቸውን መናገር ይቆይና በቂ ህክምና እንዲደረግላቸው የመኖር መብቶቻቸው እንዲከበርላቸው ብንናገርላቸውስ። አንድ የጦር አዛዥ ለከፍተኛ ህክምና ወደውጭ ሄዶ እንዳይታከም ተከልክሎ አልጋ ላይ ወድቆ ሲማፀን እንደ ማየትን የመሰለ ምን አሳዛኝ ነገር አለ። እባካችሁ ሰው እንሁን!!

  • @zewdugizaw4065
    @zewdugizaw4065 Жыл бұрын

    ጀነራል ፅጌ ዲቡ ትዝ ይለኛል በጣም ልጅ ሆኜ :: አባቴ በጊዜው ትልቅ ነጋዴ ከሚባሉት አንዱ ስለነበር ሰፊ መሬት አአ ውስጥ ስለነበረው ና ትውልድ አመጣጡም ዛሬ ደቡብ ክልል ከሚባለው ስለሆነ መሬቱን ሊነጥቁና ሊጨቁኑት ሲሞክሩ ትዝ ይለኛል:: እንዲያውም በጊዜው የአአ ከንቲባ የነበሩት ዘውዴ ገብረህይወትን ከሶ በግዜው ዳኛ ከነበሩት አፈንጉሥ ሁለቱም ጀነራሉም ከንቲባውም ቅጣት እንደተፈረደባቸው በጣም ትዝ ይለኛል::

  • @atamentatsige3146

    @atamentatsige3146

    Жыл бұрын

    በጊዜው የነበረዉ ትልቁ ችግር ህኼዉ ነበር። የመንግስትና የደሃዉን ይዦታ በለስልጣናቱና ባለጊዜ በለሃብቱ የሚያካሃደዉን የመሬት ዝርፊያን ለምቆም ጄኔራል ጽጌ የፖሊስ ሃይሉን ይጠቀሙ ነበር። ሐረርጌም የ3ኛዉ ክፍል ጦር አዣዥና የሐርጌ ግዥ በነበሩበት ጊዜም እንዲሁ። ንጉሠ ነገስቱም በሚጋብ ያዉቁ ነበር። ሰዶችና አገላብጥ፣ ታገኝዋለህ>።

  • @selamlehulum7768
    @selamlehulum7768 Жыл бұрын

    የኮሎኔል መርሻ ምስክርነት እጅግ በጣም የመሰጠኝ ምስክርነት ነው : በዚህ እድሜአቸው ጥንቅቅ ባለ እውቀትና አንደበት ያስተላለፋት ምስክርነት የሚገርም ነው : ማና ያውራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ ይባል የለ

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd Жыл бұрын

    Good job Ata!!! Redemption time my brother!!

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 Жыл бұрын

    Thank you yene Anbesa ante erase gobez tena gar I Mr. Ayilu

  • @bahunegn
    @bahunegn Жыл бұрын

    ይህ ትልቅ ታሪክ ነው!

  • @ETBeMore
    @ETBeMore Жыл бұрын

    Grew up listening የአያቴን ተረት፣ "የአሜሪካን ዶሮ፣ ወንዝ፣ አትሻገርም ፅጌ፣ ዲቡን፣ ያየ ጡር አይናገርም" but didn't know much about him.

  • @ethiocomment1707

    @ethiocomment1707

    Жыл бұрын

    የአሜሪካን ዶሮ፣ ወንዝ፣ አትሻገርም ፅጌ፣ ዲቡን፣ ያየ ጡር አይናገርም ለምን ተባለ የብ/ጄ ሬሳ ላይ ተፈፀመ የተባለው ነገር ጋር ይያያዛል?

  • @redagetach
    @redagetach Жыл бұрын

    This is Getachew Reda- Ethiopian Semay. Can you tell us the name of the book?

  • @NegaSurafelNega-ys7zp
    @NegaSurafelNega-ys7zp8 ай бұрын

    መፅሐፎ፣በጥናት፡በማስረጃ፡የተደገፈ፡ስለሆነ፡በውስጡ፡ብዙ፡ነገሮችን፡የያዘና፡ያቀፈ፡በመሆኑብዙ፡የማላውቃቸውን፡ታሬኮች፡እንዳውቅ፡አድርጎኛል፡በጣም፡እየጠመኝ፡ብጥሞና፡አንብቤ፡ነው፡የጨረስኩት፣በተለይ፡ስለ፡1953 አ፡ም፡መፈንቅለ፡መንግሥት፡ለማወቅ፡የፈለገ፡ሰው፡መፅሐፎን፡በማንበብ፡ግንዛቤ፡መውሰድ፡ይችላል፡ብዬ፡አምናለሁ።

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 Жыл бұрын

    ስንቱ በወጣበት ቀረ ልጆች ያለአባት አዛውንቶች ያለጡሬ በጣም እሜያስዝን

  • @canal-wd2xk
    @canal-wd2xk Жыл бұрын

    ፖሊስነትና ወታደርነት የተከበረ ሙያ ነው ክብርም አለኝ የኢትዮጵያ ፖሊስና ወታደር የስራ አጦች እና መሀይቦች ስብስብ ነው የኢትዮጵያም ችግሯ ከዚህ ይመነጫል

  • @fekadumollalegn6328

    @fekadumollalegn6328

    Жыл бұрын

    ይህ የአስተሳሰብ ቅንጭርናህን ያመለክታል ።

  • @girmawongele
    @girmawongele Жыл бұрын

    ላደረጉት መልካም ነገር ይመሰገናሉ:: ነገር ግን ላጠፉት ጥፋትም ወቀሳውን መውሰድ አለባቸው:: እነሱን አይቶ ነው ደርግም ያለፍርድ ባለስልጣናትን መረሸን የጀመረው::

  • @KifleYifru-xf4yl
    @KifleYifru-xf4yl Жыл бұрын

    ጀነራል ፅጌ በ1953 መፈንቅለ መንግሥት ላይም ደጋፊዎች ነበሩ

  • @Hailmariamzegeye-gp9is
    @Hailmariamzegeye-gp9is Жыл бұрын

    ATO DANYEL MENDEN NEW EMETAWERA ANTE ANASEQEME

  • @addishareg2180
    @addishareg2180 Жыл бұрын

    Ethiopia eigiziyiabher eindekedemow Yimlesilate

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Жыл бұрын

    ቆይ ላንተስ ምን ይስየምልሕ ጀነራል ፅጌ የት ነበሩ 😅😅😅 መንገድ ነው ያልከው ዱርዪ ሑሉ 😂😂😂 ስራ ፈልጉና ግቡ ወገን ከምትዘባርቁ ወይም ሥራ ፍጠሩ ።

  • @bekurehmeskel8255

    @bekurehmeskel8255

    Жыл бұрын

    ቅሬታ ካለ ባግባቡ መግለፅ በዝምታ መለፍም ጨዋነት ነው መሳደብ ከፍ ያደርጋል ?

Келесі