በመምህር ምህረተአብ ትምህርት የተደሰተው የቆሎ ተማሪ ቅኔ Ethiopian Ortodox Church Gonder kene

Фильм және анимация

​ @ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube ​ @Mahibere Kidusan ​ @Lule Quanquayenesh (ሉሌ ቋንቋዬ ነሽ) ​ @Memeher Aschalew Tube መምህር አስቻለው ቲዩብ @Memeher Dr Zebene Lemma @Ye Mehreteab tube የምሕረተአብ ቲዩብ ​

Пікірлер: 489

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw26684 жыл бұрын

    ኦርቶዶክሰ ያደረከኝ አምላክ ክብር ምሰጋና ይሁንህ ጌታ ሆይ

  • @edenhailu3494

    @edenhailu3494

    4 жыл бұрын

    amen amen amen

  • @hiretabirhanedengelemareya1929

    @hiretabirhanedengelemareya1929

    4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-ri6jq8rr5m

    @user-ri6jq8rr5m

    4 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @amaamm6604

    @amaamm6604

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @abetube8413

    @abetube8413

    4 жыл бұрын

    @@amaamm6604 አሜን አሜን አሜን

  • @user-zk2sg2sw7e
    @user-zk2sg2sw7e4 жыл бұрын

    ተዋህዶን ባየዉ በሰማሁ በተመለከትሁ ጊዜ ዉስጤ ሃሴት ያደርጋል አይኔ እባን ያቀራል እምየ ተዋህዶ በክፉ የተመለከተሽን ከእግርሽ በታች ይጣልልሽ ሌላ ምንም አልልም

  • @sebeleyameme8336

    @sebeleyameme8336

    4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእንባ የሰማሁት ቅኔ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @user-xm6mw3lt4k

    @user-xm6mw3lt4k

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @nasarrnasarr7387

    @nasarrnasarr7387

    4 жыл бұрын

    ኦፉ አሜን አሜን አሜን

  • @kwaitea3672

    @kwaitea3672

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @helenhaftom1525

    @helenhaftom1525

    4 жыл бұрын

    አሜን ፫ እኔም

  • @mekdesmen2671
    @mekdesmen26714 жыл бұрын

    አሜን አሜን ኦርቶዶክስ ያረከኝ አምላክ ተመሥገን

  • @habtamuhabtamu963
    @habtamuhabtamu9634 жыл бұрын

    ውይ መታደል እግዚያብሄር ይመስገን

  • @hiretabirhanedengelemareya1929

    @hiretabirhanedengelemareya1929

    4 жыл бұрын

    er btami

  • @gannatsalamoon3775
    @gannatsalamoon37752 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen wadammacha kalhoti yasamalin agalochotachun zamanchun Ezgaber yaaxqalanya idamenya xaanyaa Ezgaber yaasalanya Amen Amen Amen Amen

  • @tizta6325
    @tizta63254 жыл бұрын

    ሰአሊዉ ሲስልሽ ዘማሪዉ ሲያዜምሽ የቆለዉ ተማሪዉ ቅኔ ሲቀኝልሽ የዚህ ሁሉ ምንጩ አንቺ በመሆንሽ ለኔም ጥበብ ስጭኝ ድንግል ላመስግንሽ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ እፉ እንዴት ደስ ይላል በማርያም

  • @user-km3rp8oj7i

    @user-km3rp8oj7i

    4 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ሂዉት ያሰማልን እሰይ ደስ ሲል እልልልልልልልል ለኔም ጥበብ ስጠኝ አምላኬ እዳመሰግንህ እግዚአብሄር ይመስገን ተዋህዶ በመሆኔ ብቻ እካራለሁ

  • @kwaitea3672

    @kwaitea3672

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @zorthodox1104

    @zorthodox1104

    4 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

  • @tizta6325

    @tizta6325

    4 жыл бұрын

    @@zorthodox1104 እሺ

  • @user-km3rp8oj7i

    @user-km3rp8oj7i

    4 жыл бұрын

    @@tizta6325 እሺ አይዞች በርቱ እንበረታለን ሃይማኖት አንዲት ናት እሳም ተዋህዶ ፀንታ ትኖራለች ለዘለአላለም

  • @user-em7gj3og3v
    @user-em7gj3og3v4 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @carlakassab7972
    @carlakassab79724 жыл бұрын

    Orthodox seladerekeg kbir misgana yigebahel Egizabhar hoy amen amen amen Kale hiwet yasemaln🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @Rema-ie3gn
    @Rema-ie3gn4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen qlahiwet yasemnen

  • @user-yk8yi6hi9s
    @user-yk8yi6hi9s4 жыл бұрын

    እልልልልልል እንዴት ደስ ይላል ክርስቲያን መሆን መመረጥ ነው ተመስገን ክርስቲያን ያረከኝ አምላክ እኔም በቤትክ ሆኜ እንዳመሰግክ እግዚአብሔር ሆይ በሰላም ወደ ሀገሬ አስገባኝ በስዳት ያለነውን ልጆችክን ሰብስበን ጌታ ሆይ አሜን

  • @tyy8885

    @tyy8885

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @muluberihun7130

    @muluberihun7130

    4 жыл бұрын

    አሜንንንን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb58164 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በፆለት አሰቡን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @sdgd5754
    @sdgd57544 жыл бұрын

    ሚስጥርሽ ብዙ ነው የማይመረመር እናቴ ተዋህዶ ከፍ ከፍ በይልን

  • @helenhaftom1525

    @helenhaftom1525

    4 жыл бұрын

    አሜን ፫

  • @edlawittaya9514
    @edlawittaya95143 жыл бұрын

    ተዋህዶ ተዋህዶ ተዋህዶ እንዴትስ ስምሽ ይጣፋጣል እንኳን የክርስቶስ አባትነት የድንግል ማርያም እናትነት የገባው ቀርቶ እንዲሁ ሲያዩዋት የምትማርክ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዘላለም ትኖራለች ክብር ይግባው አባታችን መድሀኒአለም

  • @abbymulugeta2396
    @abbymulugeta23962 жыл бұрын

    ወልድ እኁየ ቃልከ አዳም። አዕይንትየ በከየት እምነ ቃልከ ጥዑም። ስብሐት ለጎርኤከ ዘእግዚአብሔር አውኀዘ ፍጹም። ብዬ እኔ ደግሞ አንተን ላመስግንህ...በእውነት አርክተኸኛል። ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ኢትዮጵያ እንዳሰብኩት አልጠፋችም ለካ

  • @etabezmogos8186
    @etabezmogos81864 жыл бұрын

    Amen amen amen Elelelelelelelelelelele Elelelelelelelelelelele Elelelelelelelelelelele

  • @honeabera6861
    @honeabera6861 Жыл бұрын

    አይጎንደር የሙሮች መፍለቂያ በእውነት ቃለሕይወትያሠማልን የገልግሎት ዘመንሕን ፈጣሪይቫርክልሕ!!!!💚💛❤

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta27384 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen Elelelelelelelelelele

  • @user-kb4eb9ku2s
    @user-kb4eb9ku2s3 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ያረከኝ አምላከ እስራኤል እክብር ሁሉ ላንተ ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ እዉነት መታደል ነዉ እማምላክ ትጠብቅህ

  • @hirutphone8602
    @hirutphone86023 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ተዋህዶ ያደረገኝ አምላክ ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን

  • @user-tv1vf9nj2f
    @user-tv1vf9nj2f4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ተመስገን እምላኬ ሁሌም ደስተኛ ነኝ የደሙ ፍሬ በመሆኔ ለአምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው

  • @user-gy6jr6vl1z
    @user-gy6jr6vl1z4 жыл бұрын

    ደስ ሲል አለባበሱ በእዉነት

  • @pantupantu6614

    @pantupantu6614

    4 жыл бұрын

    ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ኦርቶዶክስ ያረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @mosebtubesenait2184
    @mosebtubesenait21844 жыл бұрын

    Amen amen amen Egzabher yemasegen haymanotchenen tebekeln

  • @__-pd7tc
    @__-pd7tc4 жыл бұрын

    ቅኔ ስሰማ የደስታ ስቀት ሰውነቴን እየወረረኝ ነው ምሰማው ከደስታዬ ብዛት,, በእውነት እግዚአብሔር አባቶቻችን ሊቃውንቱን ይጠብቅልን , " ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ" አሜን 🙏🙏🙏✝️

  • @kidanemhretinate9624
    @kidanemhretinate96242 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @beletumkonn9116
    @beletumkonn91162 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሠው አሜን በጣም ደስ ይላል ቃለ ሒወት ያሠማልን 👏👏👏👏👏🙏⛪️😘

  • @meseretedayewu2162
    @meseretedayewu21624 жыл бұрын

    ሲጥም፣ ሲጣፍጥ በማርያም ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማለም የአብነት ትምህርት ቤትን ብንርዳ እሚፈሩት እንዲህ አይነቶቹ ናቸው።

  • @user-ts7zg3dk1w
    @user-ts7zg3dk1w4 жыл бұрын

    ተዋህዶ ዘላለም ትኑር በክርስትናዬ እኮራለሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sooqusabya9405
    @sooqusabya94052 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ መሆን እንዴት መታደል ነዉ ጌታሆይ በዚችዉብ እምነት ጸንቶ ለመኖር ያብቃን ወንድማችን ቃለሂወት ያሠማልን

  • @tarekegndeginet161
    @tarekegndeginet1614 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kalehywot yasemaln

  • @SaraSara-rd8ol
    @SaraSara-rd8ol4 жыл бұрын

    Kalehiwet yasemaln Memhrachin Grum newu Memhr Aermiyas

  • @user-mt1mw1wk6y
    @user-mt1mw1wk6y3 жыл бұрын

    ደስ ሲል በእግዚአብሔር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን💒✝️

  • @user-wh8zv9qv9t
    @user-wh8zv9qv9t4 жыл бұрын

    አምላክ ሆይ ተዋህዶ የአረከኝ ፈጣሪ ይመሰገን ለተዋህዶ መሞት ክብር ነው አሜን አሜን አሜን

  • @myp1957
    @myp19574 жыл бұрын

    ተዋህዶ ያረከኝ እግዚአብሄር ሆይ ተመስጊን

  • @nasarrnasarr7387
    @nasarrnasarr73874 жыл бұрын

    እል እልእል እል ፈጣሪ የወጣትነትህን ዘመን ይባረክ

  • @reduredu2582
    @reduredu25822 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ያኑረልን ሚስጥረሽ ብዙነው የማይመረመረ እናቴ ተዋህዶ ከፍ ከፍ በይልን አሜን

  • @mewe4713
    @mewe47134 жыл бұрын

    Kalhwt yasmalen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏

  • @senayitmekuanint3009
    @senayitmekuanint30094 жыл бұрын

    ደስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ ሲል ተዋህዶ መሆን መታደል ነው🌹🌹🌹

  • @user-dh8dk7te3j
    @user-dh8dk7te3j4 жыл бұрын

    ውይ እግዚአብሔር ይመስገን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ በእውነት በጣም ደስስስስ ይላል በእውነት ኦክቶዶክስ የሆን መታደል ነው

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael7833 жыл бұрын

    ልልልልልልልልልልልልል እግዛብሄር ይጠብቅልን ቅል ሂወት የሰማልን ዋውውው2ውውው ድንቅ ንዉ የእግዛብሄር ስጦታ ይጠብቅልን የከብርልን አናመሰግናለን

  • @user-jz3no4zr4k
    @user-jz3no4zr4k4 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጥበብ የእውነት ምንጭ።ተመሥገን አምላኬ

  • @senaitmolla4870

    @senaitmolla4870

    4 жыл бұрын

    AMEN(3).

  • @amaamm6604

    @amaamm6604

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @josephaoun6935
    @josephaoun69354 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እምይ እውነት እንኳን ኦቶዶክስ ሁንኩ እምይ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በእውነት ቃለ ህይውትን ይሰማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ ውድ የተዋህዶ ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛልኝ 🌱🌱🌿🌿🌿🍀🍀

  • @tarikeasfaw6926
    @tarikeasfaw69263 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen kal hewote yesemalen Abatochien 💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏💚💚💚💖

  • @user-rg3em1uc1v
    @user-rg3em1uc1v3 жыл бұрын

    ልውል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያዳቆነ የኢትዮጵያ ውበት እምዬ ወርቶዶክስ

  • @senaitmekonnen8363
    @senaitmekonnen83633 жыл бұрын

    እግዝያአቢሔር ይመስገን የኦርቶዶክስ ያረከኝ አምላክ ተመስገን ፅጋ በፅጋላይ ላይ ያብዛልህ መምህር ኤፍሬም

  • @meazahafiz4458
    @meazahafiz44584 жыл бұрын

    ከብዙ በጎች መካከል የመረጥከኝ አምላክ እስከ መጨረሻዬን አሳምርልኝ፡፡

  • @MaMa-gd6yh

    @MaMa-gd6yh

    3 жыл бұрын

    ፣አሜን አሜን አሜን

  • @user-gj5bq2ku3k

    @user-gj5bq2ku3k

    3 жыл бұрын

    በእውነት እንደትደሰስስስስስ እግዚአብሔር እሁን ጥበቡን ያብዛላችሁ

  • @user-ip3eh9bh9o
    @user-ip3eh9bh9o4 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤️ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያዬ የጠላሽ ይጠላ 🙏

  • @user-vs4kt9bx2e
    @user-vs4kt9bx2e4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 😍😍😍

  • @meronyilma670

    @meronyilma670

    4 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ።እውነተኛዋ።አምላኬን።የየማይበበት።ምጡቅ።ምስጢር ።።አለው።

  • @amaredesalew-mo1rq
    @amaredesalew-mo1rq Жыл бұрын

    አቤት አምላኬ ኦርቶዶክስ ያደረከኝ ተመስገን!

  • @tenatena7623
    @tenatena76234 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-on6pv7nj4m
    @user-on6pv7nj4m4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የተዋህዶ እንቁዎች ቅኔው ሲዘረፍ አቤት ደስስ ሲል እናቴ ተዋህዶ ለዘላለም ኑሪ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n4 жыл бұрын

    እናታለም ጎንደር የቅኔው መፍለቂያ ሀገር ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛ ለመላው ኢትዮጵያዊ ሰላማችሁ ይብዛ መመሬ ትለያለህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 🤲🤲🤲🤲 መምህረ ምረት አብ እመብረሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ እድሜና ፀጋውን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @amaamm6604

    @amaamm6604

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @__-pd7tc

    @__-pd7tc

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @bizuayehugebru3244

    @bizuayehugebru3244

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @user-fp6vq6ux6t

    @user-fp6vq6ux6t

    4 жыл бұрын

    አሜንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-fp6vq6ux6t

    @user-fp6vq6ux6t

    4 жыл бұрын

    ጎንደር 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💚💛❤💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💚💛😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💚💛❤😍😍😍😍😍😍😍

  • @gemetabebe3664
    @gemetabebe36644 жыл бұрын

    Kalhiwt yasmalen Amen amen amen

  • @user-xe9by2us7z
    @user-xe9by2us7z3 жыл бұрын

    ተመሰገን አምላኬ ኦርተዶክሰ በመሆኔ የምሰማኝ ደሰታ ወሰን የለውም ተመሰጌን

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn93094 жыл бұрын

    መምህር ባውሎስን አስብልኝ የቆሎ ተሚሪው አወድስልኝ የተዋህዶ እንቁ ጳውሎስ &ዶ/ር ዘበነ ለማ

  • @user-ex4ir5hk3w
    @user-ex4ir5hk3w4 жыл бұрын

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዛሬዋ እለት በሰላም አደረሳችሁ💒💒💒💒💒💒 ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👍👍👍💚💚💛💛❤❤

  • @user-fw1nh1un3u
    @user-fw1nh1un3u3 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ አድርገህ ለፈጠረኝ እግዚአብሔር ይመስገን ኧረ ተዋህዶ ዘላለም ትኑር

  • @user-wr6lj6pn6q
    @user-wr6lj6pn6q3 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በመሆኔ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ለዛውውም ከውቢቷ ጎንደር የታሪክ ሀገር በጣም ደስ ይለኛል ከንቺ መፈጠሪ

  • @tigikidan5825
    @tigikidan58254 жыл бұрын

    amen amen amen edmena tena ystln

  • @WjwjJjj
    @WjwjJjj4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ፅጋውን ያብዛላችሁ ኦርቶዶክስ በመሆኔ ሁሌም እኮራለሁ

  • @miserts7657

    @miserts7657

    3 жыл бұрын

    I am lucky born there!!

  • @alexsolomon5808
    @alexsolomon58084 жыл бұрын

    በእውነቱ በጣም በጣም ደስ የሚል ቅኔ ነው የልቤን አደረሰልኝ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ እውቀቱን ያብዛልህ መምህር!

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj4 жыл бұрын

    ወይ መታደል ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላኬ ተመስገን

  • @zenamalika1662
    @zenamalika16622 жыл бұрын

    እግዚአብሔርይባርክህወንድሜ።ፅጋውንያብዛልህ።እናመሰግናለን።

  • @zeroto2347
    @zeroto23473 жыл бұрын

    Kalehiwet yasemalik tewahido Enate gexe berekete serish kirstos new melekitesh mariyam amen

  • @user-ll2gr4hh3l
    @user-ll2gr4hh3l4 жыл бұрын

    ወይ መታደል ነው አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት በእውነቱ ግሩም ነው እንደ እርሶ ያሉት አባቶቻችንን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @user-wh8zv9qv9t
    @user-wh8zv9qv9t4 жыл бұрын

    😍😍😍😍 አቤት መታደል እግዚአብሔር ይባርክህ እመቤት ማረያም ትጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን እልልልልልልልልል

  • @BbTt-us7ev
    @BbTt-us7ev3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-yx2vd2pt9s
    @user-yx2vd2pt9s4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ተዋዶ ለዘላለም ትንኑር

  • @user-vq9pk8lu1y
    @user-vq9pk8lu1y4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያስማልን መምህራችን መምህር ምርትአብ ይግባሀል የተዋህዱ እንቁ የመናፍቅ እሳት በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @helenhelu1530
    @helenhelu15304 жыл бұрын

    ፀጋውን. ያብዛልህ. ቃለ. ህይወትን. ያሰማልን

  • @user-dq5ev9up1q
    @user-dq5ev9up1q4 жыл бұрын

    ልቤ በ እግዚአብሔር ጸና 💚💛❤🙏🙏🙏🙏

  • @dhhd1899
    @dhhd18994 жыл бұрын

    እውነት እንደዛሬ ደሥ ብሎኝ አያቅም በጣም ደሥ ይላል

  • @amanawettsionenqopatsion4956
    @amanawettsionenqopatsion49564 жыл бұрын

    ኦርቶዶክ መሆን እኮ መመረጥ ነው። ተመስገን አምላኬ ኦርቶዶክስ ያረከኝ አምላክ ስምህ ይባረክ ከነ እናትህ።

  • @tewahdoyoutube936
    @tewahdoyoutube9363 жыл бұрын

    መምህር ኤፍሬም እድሜ ይስጦት የዬኔታ ልጅ

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube58604 жыл бұрын

    አቤት መታደል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @mariyetube7118
    @mariyetube71184 жыл бұрын

    እምዬ ተዋህዶ አቤት ውበሽ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @tenatina5349
    @tenatina53494 жыл бұрын

    ellllllllllll elllllllllllll elllllllllllll👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️Amen Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin egzabher yebarikachu💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @Dan-ln6rg
    @Dan-ln6rg4 жыл бұрын

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛላቹ አባታቼ እና ወንድማቼ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች

  • @janettejanette7975
    @janettejanette79753 жыл бұрын

    ልቤን ደስ አላት ፈጣሪ ይባርካችሁ አሜን አመሰግንሀለሁ አድዬ

  • @tarikemsganaw4608
    @tarikemsganaw46083 жыл бұрын

    ተመሥገን ጌታየ ያተያረከኝ

  • @asalef3193
    @asalef31934 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በውኑ ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው

  • @user-yz8dt9uh9h

    @user-yz8dt9uh9h

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው በፊቢ ትምህርት ላይ አይሀለሁ እግዚአብሔር ያበርታህ በርታ

  • @yordi9587
    @yordi95874 жыл бұрын

    *መምህር ኤፍሬም ፀጋውን ያብዛልህ*

  • @salam7709
    @salam77094 жыл бұрын

    ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ ወንድማችን

  • @user-uf3is3nu4u
    @user-uf3is3nu4u4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመሥገን ኦርቶዶክስ አርጎ የፈጠረን እግዚአብሔር ሁሌም ይመስገን

  • @mahlasa7731
    @mahlasa77312 жыл бұрын

    አሜንእጅግልዩነዉ፣ቃልየለም

  • @etayehueta4925
    @etayehueta49254 жыл бұрын

    amen .amen..amen..kale..hiwet..yasemaln...tewahdo..mhone..mnqa..edleqa..neqi..

  • @ninnod1369
    @ninnod13694 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mulubimr5493
    @mulubimr54934 жыл бұрын

    እመብርሀን ትጠብቅልን በጣም ደስ የሚል ቅኔ ነው የድንግል ልጅ አማኑኤል ሆይ ሀይማኖታችን ጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-pn7oi6ii7o
    @user-pn7oi6ii7o3 жыл бұрын

    እማማ ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኑር አቤት ለዛ ጥልአሙ እግዚአብሄር። ይጥፕብቃችሁ

  • @user-wc2hr2sh1r
    @user-wc2hr2sh1r3 жыл бұрын

    አሜን 3🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤

  • @bf7767
    @bf77674 жыл бұрын

    አቤት ውበት ተዋህዶ መሆን እኮ መመርጥ ነው እግዚአብሔር አባቶቻችን መምህሮነችንን ቤተክርስቴያንን እምየ ሀገራችንን ጠብቅልን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳💒💒💒💒💒💒💒

  • @zorthodox1104

    @zorthodox1104

    4 жыл бұрын

    ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን የተዋህዶ ልጆች

  • @user-sc4yn2fb2x
    @user-sc4yn2fb2x4 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር በእዉነት ደስ ሲል ሃይማኖቴ ይቅር በይኝ አንችን የመስለ እምነት ኑሮኝ እኔግን ደንቆሮ ነኝ ያዉም ስዴት ያደነቆረኝ እባክሽ ይቅር በይኝ እምየ እናቴ😢😢😢😢😢💒

  • @amtemaryam116

    @amtemaryam116

    4 жыл бұрын

    ሠላምሽ ይብዛ እሕቴ (ወንድሜ) ምን አልባት ዋሳብ ላይ መንፈሳዊይ ማሕበረ ከሌለሽ +251919210577 በዚሕ ቁጥር አናግሪኝ ማሕበር ላይ ትገቢያለሽ በስደት ነን ብዙወቻችን ስለ ሀይማኖታችን ያወቅን ካለማወቅ ድንቁርናም በተወስነ መልኩም ቢሆን የተላቀቅን

  • @user-sc4yn2fb2x

    @user-sc4yn2fb2x

    4 жыл бұрын

    @@amtemaryam116 እየስማሁ እዳልስማሁ ማዳመጥ የተሳነኝ መተግበር ያቃተኝ የከንቱ ከንቱ ነኝ የታወረ ልቦና ይዠ አይረዳኝ አይገባኝ ብሎኝ ነዉ በየቀኑ በየስአቱ ትምህርቱን እየተመገብኩ ተግባር ግን ዜሮ ሁኘ ነዉ

  • @brutkan5129
    @brutkan51294 жыл бұрын

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ ተከብረሸ ኑሪልኝ

  • @mdsaudi569
    @mdsaudi5694 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ሀፃቲን ሳትቁጥር በሰላም ሀገሪ አስገባኝ እኔም ላመስግንሽ እድ አባ ኤፍሬም

  • @dawitgirmay3594
    @dawitgirmay35942 жыл бұрын

    ቃለበረከትን ቃለህይወትን ያሰማልን ዕፁብ ነው

  • @bertukanbertukan4214
    @bertukanbertukan42144 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ኤፍሬም ለመምህራችንም ለምህረት አሰፍ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሀገራችን ጎንደርንም የሊቃውት ሀገር ነችና እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @tyy8885

    @tyy8885

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish90874 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር አይ ቅኒ ኧር መታደል ነው እመብርሃን ትጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ትባርክል እመቤታችን

  • @zorthodox1104

    @zorthodox1104

    4 жыл бұрын

    ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን የተዋህዶ ልጆች

  • @user-ce5wo2wh8d
    @user-ce5wo2wh8d4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ወደማችን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @fantawakassaw2968
    @fantawakassaw29683 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳቹሁ በጣም ነው ደስ እምትሉት እድሜነ ጤነ ይሰጣቹሁ

  • @lawayesh8994
    @lawayesh89944 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏 ተዋሕዶ መምሕራን ሊቃውንት❤❤❤

  • @tigisttigist9156
    @tigisttigist91564 жыл бұрын

    ከተዋህዶ በረት ከእመቤታችን እቅፍ ከመስቀሉ ስር አይለያችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁን ከፍ ረዘም ያድርግልን

Келесі