በመጨረሻው ዘመን ከመንፈስህ አፍስስ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro

ዝናብ አይከልከል ሰማይ2*አይዘጋ
ይምጣልን ደመናው ወደ ክብርህ እንጠጋ
በመጨረሻው ዘመን ከመንፈስህ አፍስስ
ምድረበዳው ይለምልም ደረቁም ይረስርስ
ይውረድ ወደ ተራራው እንዲያደርሰን ፈጥኖ
የኋለኛው ዝናብ እንደ መብረቅ ሆኖ
ይውረድ/4* ይውረድልን
1)እንድትሞላ አንተን በማወቅ ምድር
እንድንገለጥ ባደባባይዋ ደግሞ በክብር
ያስፈልገናል ከምን ጊዜውም በላይ እሳትህ
እንጮሃለን ሰማይን የሱስ ለኛ ክፈት
ይውረድ......
2)በዚህ በክፉ ዘመን ተስፋችን የምንጠብቀው
ለረከሰው ፈውስ ለደካማው ኃይል ሚሆነው
አለ ሲመጣ መንፈስህ ሲያይል የሚሸነፍ
ይነጥራል ሁሉእንደ ወርቅ ጠርቶ በእሳቱ ሲያልፍ
እንደ ሌላ ሰው አርጎ የሚለውጥ በቅናት
አሁን እንፈልጋለን በኃይል ያንተን ቅባት
የሚገልጠን በሐሰት ነብያት ላይ በቅናት
ውርርዳችን ይህ ነው ነብይ ይለይ በእሳት
ይውረድ......
3)የሚከለክል አይኑር የሚያስቀር ዝናብን ይዞ
ይውረድ በኃይል አለማመናችንን አግዞ
ይለይ እሳቱ ይፈጠርና ዛሬ ልዩነት
ደርሷል በብርታት በተራራው ላይ ምንታይበት
እንደ ሌላ.....

Пікірлер: 3

  • @eyerusalem6833
    @eyerusalem68333 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙌🙌

  • @yenealemnadew9874
    @yenealemnadew98742 ай бұрын

    Tebarekuu

  • @Meronkebede-kn2uv

    @Meronkebede-kn2uv

    Ай бұрын

    Meron

Келесі