በካናዳ ቋሚ የስራ እና የመኖሪያ ፍቃድ የምታገኙባቸው 5 መንገዶች//canada PR 2024 update

ካናዳ በ2024 500ሺ ሰው ማምጣት እንዳቀደች በተሻሻለው የኢሚግሬሽን ህጉ ይፍ አድርጋለች
እኛ እንዴት መጠቀም እንችላለን ?
1. designated learning institution list
www.canada.ca/en/immigration-...
2. IRCC website
www.canada.ca/en.html
#ethiopia #dv2024 #ethiopiantiktok
#ethiopia #dv2024 #ethiopiantiktok
#immigration
#canada
#ethiopia
#ካናዳ
#ካናዳ ለመሄድ
#ካናዳ የስራ ቪዛ
#ካናዳ ፕሮሰስ
#dv2024
dv lottery expenses
dv lottery fee
do i have to pay for dv lottery

Пікірлер: 81

  • @meredu.Com296
    @meredu.Com2967 ай бұрын

    ማንኛውም ጥያቄ comment ላይ

  • @user-kg5wi4xm3e

    @user-kg5wi4xm3e

    7 ай бұрын

    ከሠውድ አረቢያ ይቻላል

  • @JohnJohn-qy6ir

    @JohnJohn-qy6ir

    7 ай бұрын

  • @meredu.Com296

    @meredu.Com296

    7 ай бұрын

    @@user-kg5wi4xm3e ከሳውዲ የሳውዲ ቪዛ ካለህ ትችላለህ

  • @hananbilall

    @hananbilall

    7 ай бұрын

    ሰላም እህት በውስጥ ላናግርሽ እፈልጋለሁ ቴላግራም ወይንም fb ስጭኝ❤😢

  • @user-lc1rb7vo7j

    @user-lc1rb7vo7j

    7 ай бұрын

    Selam redu ,thank you for all,enemilish be process metiche ,asilen liteyik wey timirten limar yeti yishalal

  • @user-pd9ps7ui7v
    @user-pd9ps7ui7v5 ай бұрын

    እባክሽ አገዛሽን ፈልጋለው ደሞ ሞክሼሽነኝ ረዱ ለኔብላ ሙሉ ሕይወቷን ተቸግራ ያሳደገችኝ እናት አለችኝ እና ታማብኛለች የእውነት እምልልሻለው እርጂኝ እባክሽ አምናለው ትደውይልኛለሽ አመሰግናለው

  • @WendesenBaba
    @WendesenBaba2 ай бұрын

    ረድዬ፣ረድኤትሽ፣ይብዛ፣አሜን፣በይ_

  • @user-ng6ee8rk8j
    @user-ng6ee8rk8j4 ай бұрын

    Slemtsechiw information enamesegnalen Ne greece asylum seeker negn na endet wede canada memtat echlalhu eht??

  • @eyerusalemtessma2944
    @eyerusalemtessma29445 ай бұрын

    አክስቴ ካልጋሪ አለች አርባ አመት የኖረች ነው እኔን በጉብኝት ለመውሰድ ምን ምን ማሞላት አለባት?

  • @DeraretuEshetu
    @DeraretuEshetuАй бұрын

    እባክሽ እኔም በጣም ፈልጋለው እንዴት ፕሶስ መጀመር ይቻላል እህት ማለት የተማረ ብቻ ነው እንደ መሄድ ምቺለው እና እኔ ቋንቋ እቺላለው በቤት ስራተኛ ምወስዱ ከሆነ

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku29 күн бұрын

    እኔ ከጅዳ እንዴት መሄድ እችላለሁ ኢቃማ አለኝ እዚህ እኔም ባለቤተ 🥹ከሀገሬ ተስፋ ቆርጫለሁ 😌

  • @suadabdelwahab9559
    @suadabdelwahab955921 күн бұрын

    እኔ በጉቡኝት መሄድ እፈልጋለው እና ቢሳካልኝ እዛ ኢርፓርት ላይ ቤተሰብ ወይም ጋዳኛ ኣለሽ ካሉኝ እና ቁጥር የነሱ ቢጠይቁኝ የሚቀበለኝ ሰው ቁጥር ብሰጣቸው ችግር ይፈጥርበታል ወይ

  • @user-uf8cv7jx4p
    @user-uf8cv7jx4pАй бұрын

    Ba primary school ka 7 bahuala aychalm 🥺

  • @user-kg6ez8yg9l
    @user-kg6ez8yg9l4 ай бұрын

    Ene sedet nw yalehut tunizya malet nw beteseb alegni enen edet mewesed ychelalu weym orocess madeeg ychelalu

  • @teklebahiru6752
    @teklebahiru675228 күн бұрын

    please send the web.

  • @user-oz3pp8ey3e
    @user-oz3pp8ey3e7 ай бұрын

    ከ 9 ዓመት በታች የሆኑ 2 ልጆች አሉኝ ሲንግል ማም ነኝ አንዴት መምጣት አንችላለን?

  • @AbdulazizAhmedin-eb7sg

    @AbdulazizAhmedin-eb7sg

    6 ай бұрын

    be family Visa

  • @adissapp6197
    @adissapp61972 ай бұрын

    ካናዳ ወዲሜን ለመላክ ተባበሪኝ

  • @Moqareact
    @Moqareact7 ай бұрын

    Group 5 sponsorship ayseram ende

  • @user-ki1xq7vu7r
    @user-ki1xq7vu7r7 ай бұрын

    canada mhd eflgalew betam betam

  • @user-bk2vd1xp6p
    @user-bk2vd1xp6p7 ай бұрын

    Iwhent to going canda

  • @user-ww4pq8jk1w
    @user-ww4pq8jk1w4 ай бұрын

    ስለ መልካም ፈቃድሽ እናመሰግናለን ❤ እባክሽ ፈቃድሽ ከሆነ እኔ ያለሁት ሳውዲ አረቢያ ነው ።ህጋዊ ነኝ አሰሪየ በምን መንገድ ከዚሁ ወደ ካናዳ ልትልከኝ ትችላለች?🙏

  • @meredu.Com296

    @meredu.Com296

    4 ай бұрын

    Eshi

  • @user-gl3kr6sq1s
    @user-gl3kr6sq1s6 ай бұрын

    እህተ አንች ያለበች ከተማ ማን ትባላለቺ እነ ለመምጣት ካናዳ ውሰት ምን ከተማ ብየ ነው የምመረጠው ግራ ሰለ ገባኝ ነው የም ጠየቀው እንድሁም በውሰት መሰመረ ብት ፃፊልኝ ምንአለ

  • @user-pi3rj8mu7x
    @user-pi3rj8mu7x7 ай бұрын

    electrical engineering temerekiyalehu gen pass port gena yelegnim endet nw madereg yalebegn?

  • @meredu.Com296

    @meredu.Com296

    7 ай бұрын

    ፓስፖርት ሂደት ጀምር

  • @PlRATE

    @PlRATE

    4 ай бұрын

    ​@@meredu.Com296Redu, I'm computer science graduate and I also have a passport, can you tell me where should I start?

  • @DawteAdesa
    @DawteAdesa2 ай бұрын

    docment ያስፋልጋል

  • @user-lc1rb7vo7j
    @user-lc1rb7vo7j7 ай бұрын

    Letimirt Be process metiche asilen mteyek yishala weys timirten limar.

  • @meredu.Com296

    @meredu.Com296

    7 ай бұрын

    በትምህርት ከመጣሽ ወደ ቆሚ ነዋሪነት እንዴት እንደሚቀየር የሰራሁት ቪዲዮ አለ ✌️

  • @user-dz8bi3sl4p
    @user-dz8bi3sl4p7 ай бұрын

    Endet now Canada መምጣት ምቻላው

  • @user-qs7rk5sf9w
    @user-qs7rk5sf9w6 ай бұрын

    ለስራ ለመሄድ እንዴት እችላለሁ

  • @user-og9iz9nr3b
    @user-og9iz9nr3b7 ай бұрын

    እፈልጋለሁ

  • @Temsalte
    @Temsalte7 ай бұрын

    ምን ላይነው የምንሞላሙ የተምህርት እድል ነው የምፈልገው

  • @meredu.Com296

    @meredu.Com296

    7 ай бұрын

    አዳዲስ ስኮላር ሲወጣ የማሳውቃችሁ ይሆናል ✌️

  • @tarikukebede8483
    @tarikukebede84834 ай бұрын

    እንዴት ነው በስራ መሄድ የሚቻለው???

  • @EyobZenebe-fu8ot
    @EyobZenebe-fu8ot7 ай бұрын

    እንዴ አብላይ ላድርግ Process ልጀምር ነበር ምታውቂው ይኖራል እንዴት ነው? ተባበሪኝ!

  • @meredu.Com296

    @meredu.Com296

    7 ай бұрын

    አፕላይ የምታደርገው online ነው

  • @user-hi8db2dy4r
    @user-hi8db2dy4rАй бұрын

    ከዚህ ልጅን ይዞ መሄድ ይቻላለ ወይ

  • @user-dz8bi3sl4p
    @user-dz8bi3sl4p7 ай бұрын

    Hi

  • @kasahun25
    @kasahun253 ай бұрын

    Please መዝግቢኝ አልቻልኩበትም

  • @AbdourahmanMohamed-lr3im
    @AbdourahmanMohamed-lr3im7 ай бұрын

    hlepበሥራ

  • @YeshwasmitWasuan
    @YeshwasmitWasuanАй бұрын

    Yeshwas

  • @user-kg5wi4xm3e
    @user-kg5wi4xm3e7 ай бұрын

    ከሠውድ ይቻላል ለሥራ

  • @user-og9iz9nr3b
    @user-og9iz9nr3b7 ай бұрын

    እፈልጋለሁ ስራ

  • @HiwotYeabkenenat
    @HiwotYeabkenenat7 ай бұрын

    Eny yalwet hareb hager Jordan nw yalew endet wede Canda mehed eclalew?

  • @meredu.Com296

    @meredu.Com296

    7 ай бұрын

    በቪዚት ወይም በስፖንሰር

  • @HiwotYeabkenenat

    @HiwotYeabkenenat

    6 ай бұрын

    Canda yemawekew sew yelgm be vesit lemhede sent birr yasflegal ebakesh kecalesh erjge endet mehed endalebg

  • @meredu.Com296

    @meredu.Com296

    6 ай бұрын

    @@HiwotYeabkenenat selam hiwot. eskahun yeserawachew videowoch leredush yechlalu👍

  • @DagmawitMulugeta-ku9bi

    @DagmawitMulugeta-ku9bi

    3 ай бұрын

    Selam​@@meredu.Com296

  • @SleepyLotusFlower-fv8ze
    @SleepyLotusFlower-fv8ze7 ай бұрын

    How to register for student loans

  • @user-bk2vd1xp6p

    @user-bk2vd1xp6p

    7 ай бұрын

    Wondimu tira Molisi

  • @user-bk2vd1xp6p

    @user-bk2vd1xp6p

    7 ай бұрын

    Wondimu tira moliso

  • @ydidiyaabera-cf4nz
    @ydidiyaabera-cf4nz7 ай бұрын

    የእህቴ.ልጅ.ነበረች.እንዴት.ነው.ተባበሪኝ.ምላት

  • @meredu.Com296

    @meredu.Com296

    7 ай бұрын

    ቪዲዮውን copy link አድርገሽ ላኪላት

  • @user-yc9gv8os4f
    @user-yc9gv8os4f7 ай бұрын

    እኔ ካናዳ ሰው የለኝም ነገር ግን በጉብኝት ልመጣ ፕሮሰስ ጀምራለሁ ዘመድ ባይኖረኝም መምጣት እችላለሁ ወይ

  • @meredu.Com296

    @meredu.Com296

    7 ай бұрын

    በትራቭል ሄደህ ለቁአሚ ነዋሪነት መንገዶችን ማመቻ ቸት ትችላለህ

  • @brhaneweldu-xu4bw

    @brhaneweldu-xu4bw

    7 ай бұрын

    እንየም እደዛ

  • @TigistBekele-ss9ej

    @TigistBekele-ss9ej

    7 ай бұрын

    Bemidenew new yejemrekew benatik

  • @GalaxyGalaxy-su6cj
    @GalaxyGalaxy-su6cj7 ай бұрын

    ከዱባይ ይቻላል

  • @meredu.Com296

    @meredu.Com296

    7 ай бұрын

    ይቻላል

  • @Realtalk23645
    @Realtalk236457 ай бұрын

    ዘመድ ነበረኝ ካናዳ የሚኖር በዚ እድል ስፖንሰር ቢያደርገኝ ተጠቃሚ መሆን እችላለሁ??

  • @meredu.Com296

    @meredu.Com296

    7 ай бұрын

    እኔ ካስቀመጥኩአቸው ከአምስቱ ውስጥ አልተካተተ ም ሌሎች መንገዶች ግን አሉ በስፖንሰር እንድትሄዱ የሚያስችሉ

  • @Yemisrach-np6rx
    @Yemisrach-np6rx7 ай бұрын

    እኔ አባቴ ካናዳ ነዉ ነገር ግን እኔ አ/አ ነኝ ምን ይጠበቅብኛል

  • @Yemisrach-np6rx

    @Yemisrach-np6rx

    7 ай бұрын

    ለኔ 2ይመቸኛል

  • @meredu.Com296

    @meredu.Com296

    7 ай бұрын

    አንቺ በቪዚትም በትምህርትም መሞከር ትችያለሽ

  • @Yemisrach-np6rx

    @Yemisrach-np6rx

    7 ай бұрын

    የምጠራው በሌላ ሰው ነዉ የአባቴ ስም ሌላ ነው

  • @meredu.Com296

    @meredu.Com296

    7 ай бұрын

    @@Yemisrach-np6rx እሱን ማስተካከል ትችያለሽ process ከመጀመርሽ በፊት

  • @SleepyLotusFlower-fv8ze
    @SleepyLotusFlower-fv8ze7 ай бұрын

    Complete grade 12

  • @user-bk2vd1xp6p

    @user-bk2vd1xp6p

    7 ай бұрын

    Yes

  • @user-kv6qj7lo8r
    @user-kv6qj7lo8r5 ай бұрын

    በ facebook ላይ የሚወጡ ማስታወቂያዎች አሉ ወደ ካናዳ መሄድ ይፈልጋሉ የሚል ማስታወቂያ ከዛም በውስጥ መስመር ያወሩሻል በእንግሊዝኛ ቋንቋ ይሄስ እውነት ነው ወይስ ውሸት?

  • @meredu.Com296

    @meredu.Com296

    5 ай бұрын

    እኔ የትኞቹንም አላምናቸውም ይቅርታ ወንድሜ

Келесі