በከባድ የቁማር ሱስ ውስጥ ነበርኩ! // ጋዜጠኛ አንተነህ ተስፋዬ ከትግስት ዋልተንጉስ ጋር በቅዳሜን ከሰዓት//በቅዳሜን ከሰዓት

Ойын-сауық

Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision​
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

Пікірлер: 21

  • @abyssinia6091
    @abyssinia60912 жыл бұрын

    አንተነህ ማለት በጣም ትልቅ ህልም ያለው የትኛውንም ስራ በአግባቡ መወጣት የሚችል ልጅ ነው:: የ ካንፓስ ፕሬዘዳታችን እና በጣም ባለውለታዬ ልጅ ነው:: በዚህ አጋጣሚ በጣም ማመስገን ፈልጋለሁ::

  • @tenad7309
    @tenad73092 жыл бұрын

    ትግስት ዋልታንጉስ ከእውቀት ጋር ስነምግባር ያላት የአነጋገር ለዛ ያላት አዛኝ ልብ የተሰጣት መልካም ሴት ነች እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🏾♥️🌺

  • @Godissogood2me
    @Godissogood2me2 жыл бұрын

    ይህንን comment የምታነቡ ሁሉ የእግዚያብሔር ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ።

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf2 жыл бұрын

    ዋው ጀግና ነህ ወንድሜ እንኳን ለዚ በቃህ ወገንህን ለመርዳት መስራትህም እጅግ በጣም ይደንቃል ተባረክ

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i2 жыл бұрын

    ስፖርት መስራት ለሱስ ፍቱን መድሃኒት ነው 🙏🏼

  • @tgsis979
    @tgsis9792 жыл бұрын

    Best program in EBS

  • @asmeri8401
    @asmeri84012 жыл бұрын

    Very interesting

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal11282 жыл бұрын

    ምንም ነገር ሰንሳሳት ሰነጠፈ መማሪያ ነው አድንማርበት ነው መልካም የሰራ ዘመን

  • @ermiassamuel6492
    @ermiassamuel64922 жыл бұрын

    I know antex personally in college, he was a very nice person and inspirational

  • @hareguabelachewtsehaye5693
    @hareguabelachewtsehaye56932 жыл бұрын

    ዋው ተምሳሌት ነህ በርታ ደስ ይላል ትችላለህ ጎበዝ

  • @DejuHailu
    @DejuHailu2 жыл бұрын

    wooooooooow ante astemarina tenkara astemari yehiwet tarik new yaleh EGZIABIHER Zemenihin yibark.

  • @yewubneshmelke1562
    @yewubneshmelke15622 жыл бұрын

    የኔ ውድ እንዲህ ነው ክርስትና ጎበዝ ።

  • @yeshiloveethio7240
    @yeshiloveethio72402 жыл бұрын

    የግራ ጎን ይኖረው ይሆን? ውሰደኝና አስተምረኝ😍😀

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.36202 жыл бұрын

    🙏👍🙏

  • @Messi_goat1014
    @Messi_goat10142 жыл бұрын

    betam yemiwededena minafek program new.

  • @romanmekonnen3400
    @romanmekonnen34002 жыл бұрын

    The journalists act is so funny. She closed her eyes many times.

  • @simegntsegaye6381

    @simegntsegaye6381

    2 жыл бұрын

    😂😂

  • @dejengetnet-cy9qv
    @dejengetnet-cy9qvАй бұрын

    እኔ ገና የ 24 አመት ልጅ ነኝ ግ ን ቁማር ሂወቴን እያበላሸብኝ ነው ልተወዉ አልቻልኩም እሰራለሁ ቁማር እሰራለሁ ቁማር ምን ባደርግ ይሻለኛል አግዙኝ እርዱኝ ዘመዶቸ

  • @ESU05
    @ESU052 жыл бұрын

    ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን ኢትዬጵያ ያምጣልን 🙏🏽♥

  • @habtamutechsociety
    @habtamutechsociety2 жыл бұрын

    📢📢ቮይስ ቸንጀር (ድምጽ ቀያሪው ) ስለ ቴክኖሎጂ ላጋራች ቻናሉን ይጎብኙ

  • @nounaphones3020
    @nounaphones30202 жыл бұрын

    ከምር ለሂወት ቅመም እንመካከር

Келесі