ብ.ጄ ተፈራ ማሞ አማራ ስሜት ማብረጃ ሆኗል Gen Tefera Mamo, Fitih, Temesgen Desalegn, Abiy Ahmed, Amhara Region.

EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below.
Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / habeshacorner.real
#Ethiopianews

Пікірлер: 66

  • @user-xo2ig4fs6b
    @user-xo2ig4fs6b4 жыл бұрын

    ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ እኳን ተረፍክልን ሰው ባጣን ጊዜ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ አባቴ።

  • @alexoayehu6553
    @alexoayehu65534 жыл бұрын

    ታላቅ የኢትዮጵያዊ ልጅ ነህ ! ሁሉንም እንመልሰዋለን !!!

  • @YouTubeYouTube-jj5bo
    @YouTubeYouTube-jj5bo4 жыл бұрын

    ተመስገን ጥሩነህ አማራን አይወክልም

  • @birhanuwoldegebriel1340

    @birhanuwoldegebriel1340

    4 жыл бұрын

    Temesgen leba neu all adepas are selling amahara

  • @tsegenetasfa1144

    @tsegenetasfa1144

    4 жыл бұрын

    ተመስገን ጥሩነህ ለባንዳነት ለሎሌነት ለአማራ ህዝብ እና ለአማራ ህዝብ ህልውና የሚቆረቆሩትን እየተከታተለ ለመልቀም ለማሰር ለማንገላታት ነው የተላከው ስለዚህ ለተላከበት ስራ መንግስት ብቃቱን አረጋግጦ ነው የላከው ። ለክልሉ ህዝብ ታስቦ ከመች ወዲህ ነው ወያኔ እና ግልገሉ ኦነግ የአማራ ህዝብን የሚወክል መሪ የሚመደብለት።

  • @tegsttegst8844
    @tegsttegst88444 жыл бұрын

    የኔ ውድ አባቴየ እግዝያብሔር ይጠብቅህ መችም እደምንወድህ ነው እሽ እና ምትካችን ነህ

  • @abdullahsaeed5629
    @abdullahsaeed56294 жыл бұрын

    የድንግል፡ማሪያም፡ልጅ፡ይጠብቅህ፡አባት፡እድሜ፡ጤና፡አብዞት፡ይስጥህ፡ፈጣሪ

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu4 жыл бұрын

    ያሳምነው ወንድም ምን ላድርግህ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @munamuna8340
    @munamuna83404 жыл бұрын

    አማራ ጉድህን ስማ

  • @adugnahaile2943
    @adugnahaile29432 жыл бұрын

    thanks our brother for your truth we understand that you are our hero and reasonable person we are stand together with you.

  • @YouTubeYouTube-jj5bo
    @YouTubeYouTube-jj5bo4 жыл бұрын

    ትክክል ነው

  • @hareguakassahun8859
    @hareguakassahun88594 жыл бұрын

    የኔ ምርጥ ጀግና መሪ እድሜና ጤና ሰጥቶክ የቀረውን እውነታ እንድትወጣ እግዚአብሄር ይርዳህ

  • @betyinabuay9919
    @betyinabuay99194 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅክ አዉ አማራ መሪ የለዉም ።

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun60004 жыл бұрын

    እንኳን እግዚአብሄር አስተፈታህ አባታችን።

  • @habibdemeke1280
    @habibdemeke12804 жыл бұрын

    አማራነኝበለው

  • @betyinabuay9919
    @betyinabuay99194 жыл бұрын

    ዉይኔ አማራ 😥😥😥😥😥😥😥😥 እመቤቴ ማረያም ትጠብቅክ አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-zc8sr1sh9j
    @user-zc8sr1sh9j4 жыл бұрын

    ጀግና

  • @user-lf7tt5ys6r
    @user-lf7tt5ys6r4 жыл бұрын

    እግዚአብሔርን ይጠብቅህ

  • @user-yx2vd2pt9s
    @user-yx2vd2pt9s4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ

  • @user-oc9oy4tp8q
    @user-oc9oy4tp8q4 жыл бұрын

    እሚገርም ነው

  • @adisstube5560
    @adisstube55604 жыл бұрын

    እውነትነው አባቴ ያልፋል

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide50274 жыл бұрын

    ትክክል ነው ጀግና እነሆ።

  • @user-oc9oy4tp8q
    @user-oc9oy4tp8q4 жыл бұрын

    እርግጠኛ ነኝ አብይ እና ተመስገን የሆነ ምክንያት ፈጥርወ እስር ቤት ያስገቡሀል ምክንያቱም እንሱ እዳተ አይንት ጀግና ሰወ አይወዱም

  • @tensaeadane9681

    @tensaeadane9681

    4 жыл бұрын

    ድንግል አማላጅ ናት ድንግል አማላጅ ናት ere edeza ayebalem

  • @tsegenetasfa1144

    @tsegenetasfa1144

    4 жыл бұрын

    በትክክል እኔም የፈራሁት ይህንን ነው እንደዚህ ህግ እና መንግስት በሌለበት ሀገር ውስጣቸው ሲቃጠል ይህን እያየን እየሰማን ከምንኖር ብንሞትም እንሙት እያሉ ወኔያቸው አላርፍ እያላቸው ይናገራሉ አዴፓ የሚባል ነቀዝ ሲፈልጉ በማሰር የፈለጉትንም በስውር እያስገደሉአቸው ልባችንን እየሰበሩ ያቃጥሉናል።

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel13404 жыл бұрын

    Birgader general we respect you we are with you

  • @Jah-yesteserial
    @Jah-yesteserial4 жыл бұрын

    አይዞህ አንበሳው! ብቻ ያለሀጢያትህ ቢሆንም; ለወገኖችህ ቢሆንም ለምን ግፍ ይበዛል ስላልክ ቢሆንም ፈጣሪ እንኳን አስፈታልን እንኳን ደስ አለን! አይዞን ይነጋል ለኛም ቀንይወጣል፣ ጠላት ቢረባረብ መች ጨልሞ ይቀራል፣ አፍርቶ እናያለን ያሳምነው እና የተፈራን ትግል!!! ተዳፍኖ አይቀርም የአማራው ትግል!!! ሞት እያጭበረበሩ ሀገር ለሚዘርፋ ሀገር ለሚገሉ!!!! ድል!!! ለሀገር ደማቸውን አፍሰው ውለታ እንዳልዋሉ ውለታቸው ለተበላባቸው ለነ(ብ/ጄኔራል) አሳምነው እና እንደ ተፈራ ላሉ!!!

  • @user-ud2ns9ej7y
    @user-ud2ns9ej7y2 жыл бұрын

    አማራ አሳምነው ፅጌን አጥተን ዛሬም ተፈራን እዳያሳጡን አማራ ጀግና አለን ግን መች እንሰማቸዋለን💔😢😢

  • @tinalovetinalove8748
    @tinalovetinalove87484 жыл бұрын

    Egizabher kekefuwoch yetebekehe

  • @amenkui5558
    @amenkui55584 жыл бұрын

    እህህህህህህህ አባቴ ተፈሪየየየየየየየእባክህን ተጠንቅቀህ ደሞ እንዳይበሉክ እነኝህ ሠውበላ ጪራቆቺ የነ አሣምነውና የነ አምባቸው እስካሁን ሀዘኔ አልወጣልኝም እያመመኝ እያስለቀሠኝ ነው እባክህን የኛ የአማራ አለኝታቺን ነክ ራስክን ጠብቅ ታስፈልገናለክ ለተበደለው ለአማራ ህዝብ

  • @tsehayeshgetahun8561
    @tsehayeshgetahun85614 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዪጥብቅህየኔ አባት

  • @Amhara85
    @Amhara854 жыл бұрын

    ጀኔራል ተፈራ ማሞ እንኩዋንም እግዚአብሔር አንተን አተረፈልን 👏👏👏

  • @gebianeshwubie8919
    @gebianeshwubie89194 жыл бұрын

    Egiziabiher Mihiret yamitalin enji Emimimi miti lay nen Amihara

  • @emanalt404
    @emanalt4044 жыл бұрын

    Allah yetbekeh wudu alegntachen jenerale tefera mamo

  • @Amhara85
    @Amhara854 жыл бұрын

    አውቀው አማራን ለማጥፋት ስለመከሩ ነው እነዶክተር አምባቸው መኮነን እና ጀኔራል አሳምነው ጽጌ ጠንቅቀን እናቃለን 😢😢😢

  • @user-zc8sr1sh9j
    @user-zc8sr1sh9j4 жыл бұрын

    እራሥህን ጠብቅ ጀነራል አሣምነው እውነት አለ ተነገረ ነው በሴራ የተገደለው።

  • @yeeyesusenatmariamemebete5931
    @yeeyesusenatmariamemebete59314 жыл бұрын

    አማራ ልዩ ሀይል ሲያስመርቅ አብይ ፈርቶ አፈራረሰዉ አስገድሎ 29 ጊዜ ኦሮሚያ አስመርቆ ልብ እንጂ መሳሪያ ብቻዉን አይዋጋ ህዋህትም ኦዴፓም እንቅልፍ ነሳቸዉ ያዉቁታላ ወኔዉን

  • @user-bu2qi6bz8f
    @user-bu2qi6bz8f4 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድማችን ከጎንህ ነን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንኳን ተረፍክልን የአማራ ክልል ጠላት ዋናው መንግስት ነው ይህ የታወቀ ነው ሴቶች አስሮ ብልፅግና ይላል ሊማሩ የሄዱ ተማሪዎች የፖለቲካ ድርጅት ተከፈተባቸው እህህህህህህህህህህ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tensaeadane9681

    @tensaeadane9681

    4 жыл бұрын

    ሄራን ኪዳነምህረት እናቴ መጨረሻየን አሳምሪው where have you been all 27 years that’s not fair that you very thing connected to Abiy enday

  • @birhanuwoldegebriel1340

    @birhanuwoldegebriel1340

    4 жыл бұрын

    Yeset anbessa nesh hasabish yidegefal

  • @tilahunshiferaw5474
    @tilahunshiferaw54744 жыл бұрын

    LELA yeAmara jegna.

  • @user-or8vu4tt7v
    @user-or8vu4tt7v4 жыл бұрын

    ገነት ነው

  • @emanalt404
    @emanalt4044 жыл бұрын

    ay jenerale tefera mamo menabate ladergeh .le amara hezebe ymetasefelegewu

  • @habibdemeke1280
    @habibdemeke12804 жыл бұрын

    እንጨቡጣቸውአለ መሣራይፈቀድእጀአቡሺር

  • @user-bz7fj1fk2m
    @user-bz7fj1fk2m4 жыл бұрын

    በኣብይ ዘመን ... "ወይ ወይኔ በሉ ወይ ወያኔ በሉ።"

  • @engidubitew7061
    @engidubitew70614 жыл бұрын

    fetari ytebkeh jegnaw bewunet sasahuleh abatewaye yanten kfu ayasemagn fetariye👌👈

  • @ameheraforamehara3458

    @ameheraforamehara3458

    4 жыл бұрын

    Ashe koshe Zim bel .

  • @engidubitew7061

    @engidubitew7061

    4 жыл бұрын

    @@ameheraforamehara3458 mnshi teneka anchi neshi koshasha mejemeriya ambbiy

  • @ameheraforamehara3458
    @ameheraforamehara34584 жыл бұрын

    Ayzon jegina bimot jegina yitekal .tagay yalfal yimotal tigil yiketilal Amara yashenifal. Wendi kegonih alen ande Amara eskiker entagelalen .

  • @eshetu4148
    @eshetu41484 жыл бұрын

    ተመልከቱ እንግዲህ ወንጀለኞችን እየፈቱ ለሌላ ወንጀል ያዘጋጃሉ። just like Asamenew this will kill also and ADP should action and lock him up ASAP before anyone dies. እነኚህ አማሮቹ ችግሮች አለባቸው

  • @Jah-yesteserial

    @Jah-yesteserial

    4 жыл бұрын

    ናና እሸረው አንተ የውሻ ልጅ! ጭራሽ የተሰማውንም አትናገር ልትለው ነው? አንተ 40 እና 50 ጊዜ በሀገሪቱ በጀት ስታሰለጥን እንደ ፈለክ አማራን ስታሳድ እና ስትገል ማን ጠየቀህ? ይህ ከምታደርስበት ችግር እራሱን ለመከላከል አስቦ ለመደራጀት ቢያስብ ገደልከው አሰርከው አሁን ደሞ ድጋሚ ይታሰር አልክ ጊዜ ጥሎት እንጂ ያንተ የሽንታም አፍ መክፈቻ የሆነው ጊዜ ሲያነሳው ደሞ ታየዋለህ ከምንም በላይ አማራን ከንዳንታይነቱ ክብረ ቢስ ወራዳ መሀበረሰብ እራሱን ነፃ አድርጎ ሀገር እስከመሆን የሚያደርገውን ግስጋሴ ማንም አባቱም ወራዳ አይስቆመውም መሳሪያ እንዳይኖረን ብትሰራም ብሶታችን ከንዳንታይነቱ ባለጌ ላይ ተቀብሎ አፈርድሜ የሚያስበላ ወኔ እና እልህ እድሜ በንዳንታይነቱ ግፈኛ ውስጣችን ተፈጥሯል!!!! ጊዜ ለኩሉ!!!!! BASTARD sun of bitch!!!

  • @Sintayehu912
    @Sintayehu9124 жыл бұрын

    እነዚህ ቡዶች እንዳይበሉህ ደሞ ከእግዚአብሔር ጋ እራስህን ጠብቅ ቀና ሲባል አይወዱም እመብርሀን ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ

  • @meseretmulugeta1296
    @meseretmulugeta12964 жыл бұрын

    Rasehen tebek Yegna general tefera Yemot keritachen nahe Yemotute mutewal yekomutem Yekum mut selehonu ante gen rasken tebek

  • @dook3087
    @dook30874 жыл бұрын

    ያማራንክልልአላህያዋርዳቸውሞጣንእንዳቃጠሉእንደጨፈሩእስበሳቸውአላህያፍጃቸው

  • @Jah-yesteserial

    @Jah-yesteserial

    4 жыл бұрын

    አሽጎብዳጅ ባሪያ! አማራ ቀን ጨልሞበት አይቀርም መስጊድ እንደተቃጠለ ቤተክርስቲያንም በተለያዩ አካባቢዎች ተቃጥሏል አማራን በተለያየ መንገን ለመከፋፈል ጠላት ይህን ያደርጋል አንተም ጠላት እሚፈልግህ በሀይማንትህ ሳይሆን በአማራነትህ ነው አማራ በግድ ጎትተው ችግር ውስጥ ሲያስገቡት ለምን ብለህ መጠየቅ እና በምትችለው አቅም ከወገንህ ጎን ለመቆም ሲገባህ ጭራሽ የጠላት አጀንዳን ታስተጋባለህ እንዳንታይነቱን ባንዳ ታሪክ ይፋረደዋል ጠብቅ!

  • @hrhtrhgnhfhr2527
    @hrhtrhgnhfhr25274 жыл бұрын

    እኔ የምለዉ አመራሮቺን ከመወቀስ ገብተዉ አያናግሮቸዉም እደዉ ማስጣት እና ማዉራት ነዉ ተባል እዛዉ አደፓን በፀባይ ለምን አታናግሩም

  • @derejetaye4342

    @derejetaye4342

    4 жыл бұрын

    እውነትን ተናገርሽ ፣ጥሩ እይታ ይህ ስው ስልጣን ፈላጊ ነው፣የወያኔ ባርያ የነበረ ከዛ ምንም ብቻ መሆኑን ሲረዱ አውጥተው የጣሉት ስው። ምንም ከፍታ ትምህርት ድግሪ ወይ ዲፕሎማ የለው ፣ቀፎ ስው ነው ።

  • @yuktal1394

    @yuktal1394

    4 жыл бұрын

    👍👍👍👌❤️❤️❤️

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete15162 жыл бұрын

    Do not trust all this drama his wife is Eriterian so how is it he is ethioian general married Eriterian. Like America all black at high level are forced to marry white women so they control him or her. The same way Esayeyas played the same game so I do not trust any one that has position married to eriterian.

  • @user-bz7fj1fk2m
    @user-bz7fj1fk2m4 жыл бұрын

    በኣብይ ዘመን ... "ወይ ወይኔ በሉ ወይ ወያኔ በሉ።"

Келесі