በጅጉ ውብ የሆኑ የፈርኒቸር እቃውች ይዤላችሁ ቀርባለው ትወዱታላቹ 30 ሺ ብቻ 0972919037 ይደውሉ ይዘዙ

Пікірлер: 42

  • @Zebu918
    @Zebu918 Жыл бұрын

    ግን ቤታቹ አስተካክሉ ለእቃ ከምትሮጡ ደግሞ ባላቹበት ሀገር አታስገዙም ትራን እስፖርቱ አይከብዳቹም

  • @user-ol4is8qx2h

    @user-ol4is8qx2h

    Жыл бұрын

    ደህና ቀለምኳ ሳይቀባ ቤቱ ዘለው እቃ

  • @Zebu918

    @Zebu918

    Жыл бұрын

    @@user-ol4is8qx2h አው ወላሂ እኔ ሌላ ጥሩ ቤት ካልተሰራልኝ ብዬ ኡኡ እያልኩ ነው ይህማ ካዩ ባይ ባይ ቢያስ ስደት ተከራተን ምናርፍበትን ቤት እናሳምር

  • @user-du7pn5dz8g

    @user-du7pn5dz8g

    Жыл бұрын

    ትክክል ቅድምያ ቤቱን መጭረስ ከዛ በትንሽም ብሆን ስራ መጀማር ከዛ ቦሃለናው እቃ እኔ ምጋርማኝ ቤቱን ወሀልክ ሰየስዙ ገጠር ለይ በሶለር ትቭ መስጋበት ቃልብ ግዙ የመዳም ቅማሞች እኔንም ጭምር

  • @Eemabetkassa
    @Eemabetkassa Жыл бұрын

    በሰላም ይድርስላት ወላጋ የደም ሀገር 😢😢😢😢

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын

    ግን የመዳን ቅመም አብዶአል ከድቡብ ወደ ወለጋ ምን ያህል ትራንስፖርት ለምን እዛው ቦታ አታዝዙ

  • @tizitamulu4341

    @tizitamulu4341

    Жыл бұрын

    በጣም ጅል ናቸው ምንም ትርፍ የለውም ጌታን ውዴ

  • @user-yv9ko4iy8d

    @user-yv9ko4iy8d

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @hurelBoss
    @hurelBoss Жыл бұрын

    ማሻአላህ 🥰🥰🥰 ድሪሲንጉ በወንበር ቢሆን ምክንያቱም ቁጭ ብላ መስተካከል እንድቺል የኔ አስተያየት ነዉ እቃዉ ማሻአላህ

  • @user-vt4pn1um5g
    @user-vt4pn1um5g Жыл бұрын

    ዋውውው እቃወቹ መልካቸው በጣም ያምራሉ ጥራቱን አላውቅም እንጂ

  • @biscuitgedam1416
    @biscuitgedam1416 Жыл бұрын

    ወለጋ የደም ምድር ወገኖቼ ያለቁበት ሲኦል ነው እህቶቼ እባካችሁ ካለፈው ተማሩ በተለይ አማራዎች መኖርም ማልማትም በተወለዳችሁበት ቦታ ነው በየቦታው እየሄዱ መታረድ ይብቃ

  • @tizitamulu4341
    @tizitamulu4341 Жыл бұрын

    በዚ ጊዜ ወለጋ በጣም ያስፈራል እራስሽን ጠብቂ እሺ ስንት ወገኖቻችን ያለቁበት ሀገር ወለጋ 😢😢😢😢😢😢

  • @medanetdibaba8183
    @medanetdibaba8183 Жыл бұрын

    ነፂዬ እናመሰግናለን እርጋታሽ ይማርካል

  • @user-pd7ji5rb6x
    @user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын

    የኔ ውድ በጣም አሪፍ ነው እኔም እፈልግ ነበር ግን በጣም እሩቅ ነው ከቡታ ጅራ አዲሳባ ከአዲሳባ መረሐቤቴ ፌጥራ በጣም እሩቅ ነው ❤❤❤❤ ነጺዬ በርቺልኝ የኔ ውድ

  • @hanafikerhanafiker151
    @hanafikerhanafiker151 Жыл бұрын

    በጣም ብዙ የሚሰሩ ልጆች አሉ እኮ ወለጋ ለምን ብርሯን ታባክናለች😢

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d Жыл бұрын

    ወይ ሴቱ የተክለ ሀይማኖታ ካልጋው በፊት ግድግዳው አሳድሺ

  • @makeyaadam5623
    @makeyaadam5623 Жыл бұрын

    ነፂ ሥወዲሽ

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y Жыл бұрын

    ዋው ነው ውዴ

  • @racmaracma2159
    @racmaracma2159 Жыл бұрын

    ማሻአላህ

  • @user-yu3pr3nl5r
    @user-yu3pr3nl5r Жыл бұрын

    ደስ ይለል ከነ ወገዉ

  • @user-ji6ss1cz9m
    @user-ji6ss1cz9m Жыл бұрын

    በርቺ

  • @Munta656
    @Munta656 Жыл бұрын

    ሠላም ነፂ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ❤❤❤መጠሽ ነፀንት❤❤

  • @kababushnuguse
    @kababushnuguse Жыл бұрын

    Wowoow

  • @masrt.getachwo5825
    @masrt.getachwo5825 Жыл бұрын

    woowowo❤❤❤❤❤

  • @halimhandres6999
    @halimhandres6999 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-wb1zq4do7z
    @user-wb1zq4do7z9 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-gr6sl3kq5k
    @user-gr6sl3kq5k Жыл бұрын

    💯💯💯💯👍

  • @trenshjemal3970
    @trenshjemal3970 Жыл бұрын

    ቤቱ ሳይስተካከል እቃ ቱቱ😂😂

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 Жыл бұрын

    በጣም ተወዶልረ

  • @zebederashenafi6666

    @zebederashenafi6666

    Жыл бұрын

    ፍሲካ ጋር Tv እሰታንዱ 12,500 አሰርቻለሁ ከልጋው 19,ሺ በዛ ላይ ጥራቱ

  • @trenshjemal3970

    @trenshjemal3970

    Жыл бұрын

    ​@@zebederashenafi6666 የት ነወ ያለችዉ

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 Жыл бұрын

    እቃውና ቤቱ አልተመጣጠነም

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Жыл бұрын

    ወይኔ ወለጋ😢😢 ስንት ብር ከፍላ ይሆን

  • @lmraabdo
    @lmraabdo Жыл бұрын

    Nase.. Weda.. Yager.. Leje... Barech

  • @trenshjemal3970
    @trenshjemal3970 Жыл бұрын

    ጅሩ ሰሜን ሸዋ ታደርሽልኛለሺ ልዘዝሺ

  • @user-jr4dw2zh6l

    @user-jr4dw2zh6l

    Жыл бұрын

    አዘው አለ ሸዋ ከሆንሽ አዘው አዛዥ ከዚህ ብዙ ብር ነዉ

  • @trenshjemal3970

    @trenshjemal3970

    Жыл бұрын

    @@user-jr4dw2zh6l አድራሻ ስጪኝ ሸዋ ጅሩ ነኝ እማ በተመሳሳይ ከሰሩልኝ ተባበሪኝ

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 Жыл бұрын

    እቃ ከቡታጀራ ወለጋ🙆‍♂️🙆‍♂️

  • @ikrammohammed9687

    @ikrammohammed9687

    Жыл бұрын

    ቅርብ እኮ ነው ወለጋ አታቂም

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 Жыл бұрын

    አህለን ነፂ ማኛ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Жыл бұрын

    ወለጋ አትጁ ጥሩ አይደለም እሸ ይቅርብሽ

Келесі