በጅጉ ውብ የሆኑ የቤት እቃዎች ከካርጎ ነፃ 0972919037 ይደውሉ ይዘዙ ያሉበት ቦታ እናደርሳለን

Пікірлер: 211

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын

    የማዳም ቅመሞች አላህ የማታ እጀራ ይስጣችሁ😘😘😘😘😘

  • @najata.medeyanajatamedeya2069

    @najata.medeyanajatamedeya2069

    Жыл бұрын

    Amennnnnn❤❤❤

  • @mekiyatube5716

    @mekiyatube5716

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @NewNew-dw4hy

    @NewNew-dw4hy

    Жыл бұрын

    አሚን ያርብ የኔ ውድእህት❤❤

  • @sameerasame1612

    @sameerasame1612

    Жыл бұрын

    ameen

  • @user-cb1fj8ps2r

    @user-cb1fj8ps2r

    Жыл бұрын

    አሚንን

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 Жыл бұрын

    ጐበዝ ጀግና ነፂ እንዲ ነዉ ሴት ልጅ እራሷ ስትችል ደስ ይላል 👍👏🙏

  • @fatefatefate3307

    @fatefatefate3307

    9 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @hayahaya8686
    @hayahaya868611 ай бұрын

    የኔ ቆጆ ዋጋውን መናገርሽ በጣም አሪፍ ነው ❤ቀጥይበት መልካምነት ለራስ ነው😊

  • @user-ij6ec2rr6l
    @user-ij6ec2rr6l10 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች ሰምታችሀል ከዝህ ተምንገዛ አገራችን ሁሉም አለ ተቀረፅም ነፃ

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Жыл бұрын

    ኤራ ሁሉ ም ዕቃ እርካሽ ነዉ አንችጋ ምኑው በእውነት ሁሉም ዕቃ ጥራት አለው በርችጎበዝ እንመጣለን ❤

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Жыл бұрын

    እቃ ስታሣይ አትሸከሚ ውዴ እዳይሰበርብሽ በርቺ ማሻአላህ ሱቅሽ ሞላ

  • @tizitabusiness6
    @tizitabusiness6 Жыл бұрын

    ነፅዬ የኔ ጀግና ልዬ በርችልኝ❤ምርጥ እቃዎች ነው ያስገባሹ❤

  • @zdzd-im5sd
    @zdzd-im5sd Жыл бұрын

    ፈጣሪ ሀገረችን ሰላም የድርግልን እንጂ ሁሉም ነገር በሀገራችን አለ ውድ የመደም ቅማሞች ከዚህ ከምትገዙ በሀገረቹ ብትገዙ የተሸለ ይመስለኛል

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 Жыл бұрын

    በርቺ ነፂ ፈጣሪ ያግዝሽ

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w5 ай бұрын

    ካርጎ እየተንኳተትን ብራችን ከምንጨርስ ብርሃን ይዘን ሀገራችን መግዛት

  • @keriyaasfr5122
    @keriyaasfr5122 Жыл бұрын

    ማሻአላህ በርቼ የኔጎበዝ አላህ ይጠብቅሽ አከብርሻለሁ

  • @tarytary495
    @tarytary495 Жыл бұрын

    ነፅዬ ጎበዝ በርቺ❤❤

  • @kiyamegersa
    @kiyamegersa Жыл бұрын

    Woow 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 my sister it is great job You are Ethiopian hero .❤❤❤

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 Жыл бұрын

    ማሻላ በርቺ ጀግና ነሽ

  • @shemistube
    @shemistube Жыл бұрын

    ማሽአላህ ዋውውውውውውውው ምርጥ እቃወች ናቸው

  • @hfem3901
    @hfem3901 Жыл бұрын

    እቃሽ ዋው ነው ዋጋው ❤️❤️❤️ ጎበዝ በርች

  • @konjonesh
    @konjonesh Жыл бұрын

    የኔ ጎበዝ በርቺልኝ ውዴ❤❤

  • @ftube923
    @ftube923 Жыл бұрын

    አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር አይንድነት ለሀገራቺን ይሁን ያረብ በየአላቺሁበት አለምዳርቻ ሰላማቺሁ ብዚት ብዚት ይበል ዉድ እህት ወንድሞቺ ጥሩ ቆይታ ነበር ማሸአላህ❤🎉🎉❤🎉❤

  • @samerasoso6442
    @samerasoso6442 Жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ነው ቤቴን ልጨርስና እገዛሻለሁ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 Жыл бұрын

    ኢንሻአላህ እኔ ሀገር ከገባሁ ባንችነው እቃ ምሀዛው

  • @user-dl2jp7rh9w
    @user-dl2jp7rh9w Жыл бұрын

    ነፂዬ የኔ ጀግና በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @ZahraZahra-jy9cj
    @ZahraZahra-jy9cj Жыл бұрын

    Ayzosh nesteye yagaximal yene jegna endaw sewedesh yene bertu

  • @user-ol4is8qx2h
    @user-ol4is8qx2h Жыл бұрын

    በጣም ያማምራሉ በርቺ

  • @user-cb1fj8ps2r
    @user-cb1fj8ps2r Жыл бұрын

    ማሻላህ። ነፂ ምን ይደረጋል። ማብራት። ኤለምን

  • @user-ho6cl6vf7b
    @user-ho6cl6vf7b6 ай бұрын

    ዋዉ በጣምጎበዝ ነሽ

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d Жыл бұрын

    ሱቅሽን ቦታው ንገሪን ሰው እንድንልክ

  • @asterghosn9831
    @asterghosn9831 Жыл бұрын

    Gobez nesh betam arfi arfi eqa nchuaw berchui

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 Жыл бұрын

    አሪፍ ናቸው ግን የማብራት ሀይል ይፈልጋሉ ማሽኖቹ ቢያስ ቆጣሪ እቤት ውስጥ መኖር አለበት በርቺ

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716 Жыл бұрын

    ከዚ ዝም ብለን ነው ምንሸከመው ሀገራችን ላይ ሚያያማምር እቃ አለ

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me6 ай бұрын

    በርቺ ጀግኒት❤❤❤❤❤❤❤

  • @saharttttss915
    @saharttttss9155 ай бұрын

    ዋው ጎበዝ ምርጥ እቃ ነው ሀገሬ ስገባ ካንቺነው መግዛት ምፍልጋውግን አድራሻ አላስቅምጥሽም 😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @zdzd-im5sd
    @zdzd-im5sd Жыл бұрын

    ውይይይይ ምስክን የ4000 ሽህ እቃ ተሰበረብሽ ሀሀሀ አይዞሽ ለበጎ ነው ነፂ

  • @mekiyamekiya2744
    @mekiyamekiya274411 ай бұрын

    ወዉ ያምራል ጠንክሪ

  • @FenatKiya-kl3vn
    @FenatKiya-kl3vn Жыл бұрын

    Yene konjo zewuy taderashalesh

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf10 ай бұрын

    ሰላም ነፂዬ እስኪ የብና ምንጣፍ ስንትእንደሆነንገሪኝ

  • @AlemTube21
    @AlemTube21 Жыл бұрын

    ዋው በጣም ደሰ ይላል

  • @emufikertube
    @emufikertube Жыл бұрын

    ነፂየ ዋጋው ነውጅ እቃሽ ዋውውውውው❤❤❤❤

  • @dorshamohamd3082
    @dorshamohamd3082 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግናነሺ እህቴ

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын

    ነፂዬ ዋው ውዷ😘😘😘

  • @wosilaworkicho858
    @wosilaworkicho858 Жыл бұрын

    ዋዉ ጀግና ሴት

  • @shshehehhehehedj8379
    @shshehehhehehedj837911 ай бұрын

    ሥልክሽን አሥቀምጪ ዉዴኤ

  • @user-xg6jb6rs3s
    @user-xg6jb6rs3s Жыл бұрын

    ሱቅሽ ሞቅ ደመቅ እያለ ነው ነፂዬ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግሽ❤

  • @user-sx8uo4xn2j
    @user-sx8uo4xn2j10 ай бұрын

    ነፂ በደቂቃ እሚያበሥለዉ ብረዲሥት አለሽ

  • @mandaramabdara5987
    @mandaramabdara5987 Жыл бұрын

    ነፂየ የኒማር❤❤❤

  • @hurelBoss
    @hurelBoss Жыл бұрын

    ፀደ ነዉ በርቺ ዉደ

  • @user-ub5xf5fs3b
    @user-ub5xf5fs3b5 ай бұрын

    አ.አ ታመጫለሽ❤

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 Жыл бұрын

    ዋውውውው ፅድት ያለ

  • @user-fn3mk4hj4i
    @user-fn3mk4hj4i Жыл бұрын

    Netse yene konjo ene ekeflaleugn telatshe eshi

  • @yeneneshtilahun1214
    @yeneneshtilahun1214 Жыл бұрын

    Wow gobaz barchi❤❤❤

  • @tizetayoutube
    @tizetayoutube Жыл бұрын

    ያምራል

  • @HelanZewdu
    @HelanZewdu Жыл бұрын

    Koyi enem wada hagere semelese azalewu😊

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f11 ай бұрын

    በርች ውደ

  • @user-tg5lo6en2t
    @user-tg5lo6en2t11 ай бұрын

    ሰላም ነፂ majestic ትልቁ 10ቁጥር ይኖርሻል

  • @user-qb1rc9lm3r
    @user-qb1rc9lm3r Жыл бұрын

    ዋዉ ሰያምር

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Жыл бұрын

    ክረምት ይጨምራል እቃ አድስ አመት ሳይደርስ እቃ ግዥ

  • @user-gq7ky3ds9d
    @user-gq7ky3ds9d9 ай бұрын

    የኔዉዲሜሻአላህቁጥርሺንላኪልኝኢሻአላህ

  • @maketube72272make
    @maketube72272make11 ай бұрын

    ማአሻአላሀ አሪፊነው

  • @hudaawamleh4668
    @hudaawamleh4668 Жыл бұрын

    Masha allah

  • @aminaebrahim8329
    @aminaebrahim83295 ай бұрын

    Tert Yal eka Mesha Allah

  • @zuzu8756
    @zuzu8756 Жыл бұрын

    ነፂ ድስቱ ስንት ነው ንገርኝ እማ ልዘዝሽ

  • @nasa4108
    @nasa4108 Жыл бұрын

    Yamiralu barichi

  • @user-dl2jp7rh9w
    @user-dl2jp7rh9w Жыл бұрын

    ነፂ ከየት ነው እቃዎችሽን እምታስገቢው ከአዲስ አበባ ነው ?

  • @fouziyafouziya4180
    @fouziyafouziya418011 ай бұрын

    Mashaallahh❤❤

  • @tizetayoutube
    @tizetayoutube Жыл бұрын

    ዋው

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 Жыл бұрын

    የቅመም መፍጫው የየት ሀገር ምርት ነው ካላስቸገርኩሽ

  • @sinangirma4167
    @sinangirma416710 ай бұрын

    ሱቅሽ ዬቱ ጋር ነው???

  • @belaynshyoutube6462
    @belaynshyoutube6462 Жыл бұрын

    ለገና ታመጫለሺ😂እዛ ያድርሰንና

  • @meskeremkassa2345
    @meskeremkassa23459 ай бұрын

    በርቼ❤❤❤❤❤❤

  • @kere6628
    @kere6628 Жыл бұрын

    ማሸ አለህ❤❤❤❤

  • @userautbe7047
    @userautbe7047 Жыл бұрын

    ዋጋው ስለምትናገሪ ጡሩ ነው

  • @user-fv1iz2ng2i
    @user-fv1iz2ng2i Жыл бұрын

    የት ነው ወላሂ እፈልጋለው በብዛት

  • @amarech7991
    @amarech7991 Жыл бұрын

    Lawunder ena permusoche felgee nnr netsee alesh maleshelegnee pls

  • @maryaimkenan
    @maryaimkenan10 ай бұрын

    እሸ የትንሸነገርኝ

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 Жыл бұрын

    የቡና መፍጫው የየት ሀገር ምርት ነው???

  • @zuzuabdallah
    @zuzuabdallah Жыл бұрын

    ስትነግዱ ከአከበብ መበራሰብ የምመጠን ዋጋ አቅርቡ 😊

  • @appcell5162
    @appcell516211 ай бұрын

    ዋዉዉዉዉ በርች ግን 100 ብር እቃ የለም ሥለዚህ መቶ አያገለግልም ማለት ነዉ

  • @sdemssi1962

    @sdemssi1962

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 Жыл бұрын

    ከመቶ ግራም -3500 ግራም ያልሽው መፍጫ የየት ሀገር ምርት ነው

  • @myfemale4471
    @myfemale44716 ай бұрын

    Ayzoshiii

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 Жыл бұрын

    በጣምውድነው

  • @user-rq7is6ds5t
    @user-rq7is6ds5t6 ай бұрын

    እፍፍፍፍ አሳዘሽኝ😢😢

  • @zeinat4331
    @zeinat4331 Жыл бұрын

    ነፂ የህን ጥያቄ መልሺል በፈጣሪሺ በአሁ ሰአት የምትቀሳቀሺበት ወረት ሰንት ነዉ የህን ኮሜንት መልሺልኝ በተረፈ መልካም የስራ ዘመን🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hanafikerhanafiker151
    @hanafikerhanafiker151 Жыл бұрын

    የት ነዉ ያለሽዉ?

  • @TigistTadesse-qq9ee
    @TigistTadesse-qq9ee Жыл бұрын

    የት.ንው.የምትገኝው??????

  • @saramedia2423
    @saramedia2423 Жыл бұрын

    ከየት ነዉ እቃ የምታመጭ በእግዚአብሔር ነገርኝ

  • @user-zs6pg9yh3z
    @user-zs6pg9yh3z10 ай бұрын

    የት ነሽ መምጣት ፈልጌ ነው

  • @astertube5406
    @astertube5406 Жыл бұрын

    ጎበዝ በርች ነፄየ እህት ይህን ስራ ለመስራት እፈልጋለው ግን መርጃው የለኝም እንዴት ነው ከዱባይ ከቱርክ ማስመጣት ሜቻለው እራስሽ ነው ምታስመጭው ወይስ ከመርካቶ እየተርከብሽ እስኬ አብራርተሽ አንድ ቬዴዮ ሴርሌኝ ምን ያህል ብር ያስጀምራል አሁን ስደት ነኝ በቀጣይ አመት ለመክፈት እፈልጋለው ትንሽ ኮቴነር አለችኝ ክፈለ ሃገር ለመስራት ከጎንደር 🙏

  • @sofiethiopia9369
    @sofiethiopia9369 Жыл бұрын

    ወልድያ ብትወስጅ እደውል ነበር

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k Жыл бұрын

    የዱባይ ብረድስት ስንት ነው?

  • @user-po1mq8zy7q
    @user-po1mq8zy7q10 ай бұрын

    አደስ አበባ ነሽ

  • @user-bg8vm2dg2j
    @user-bg8vm2dg2j6 ай бұрын

    የቤት እቅ እፍልጋለው ጎደረ ትልኪላሸ

  • @user-pw6ki2eq7p
    @user-pw6ki2eq7p6 ай бұрын

    Wowow

  • @jamilajamila1544
    @jamilajamila15449 ай бұрын

    ክፍለ ሀገር ነው

  • @sarahjohn8592
    @sarahjohn8592 Жыл бұрын

    ቤት ብኖራኝ ብዬ ተመኘሁ😊

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Жыл бұрын

    ነፂ የበህል እቃ ያዢ ጣባ አምጪ

  • @user-pe4wr8zz1h
    @user-pe4wr8zz1h Жыл бұрын

    ውድ ነው .ድሀ እንደት ይኖራል

  • @mestawallethiopia9527
    @mestawallethiopia952711 ай бұрын

    የት ነው ቦታሽ ለማዘዝ ይመቻል እስኪ ሹክ በይኝ

  • @tube-su3zc
    @tube-su3zc Жыл бұрын

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ነፅዬ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤

  • @hayathayat2324
    @hayathayat2324 Жыл бұрын

    የሸክላዉን ዲስት ንገሪን ዋጋ

  • @ummuabderrehman423
    @ummuabderrehman423 Жыл бұрын

    የት ነሽ

Келесі