በኢትዮጵያ አየር ኃይል ታሪክ ጀብዱ የፈፀሙ ጀግኖች Etv | Ethiopia | News

በኢትዮጵያ አየር ኃይል ታሪክ ጀብዱ ለፈፀሙ ጀግኖች የምስጋናና የእውቅና ሥነ-ሥርዓት በቢሾፍቱ ተካሄደ።#ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Пікірлер: 12

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj Жыл бұрын

    የኢትዮጵያ አየር ሀይል አባላት ስንት ድንቅ ስራ የሰሩ የአገር ባለውለታዎች ናቸው። ከአየር ሀይል እስከ አየር መንገድ የበረራ አሰልጣኝነት አገራቸውን ደከመን ሰለቸን ሳይሉ ያገለገሉ ባለውለታዎች ናቸው ይገባቸዋል። አለም ጠንቅቆ ያውቃቸዋል።

  • @mickimaraki7886
    @mickimaraki7886 Жыл бұрын

    ጀግናዋን የምታከብር ሀገር ሁሌም ተከብራ ትኖራለች💪🏾🇪🇹

  • @onedrop33
    @onedrop33 Жыл бұрын

    Dint forget the Haile Selassie Era patriotic pilots and technicians who built the airforce and Ethiopian Airlines.

  • @yasen931
    @yasen931 Жыл бұрын

    በዛብህ ጰዛብህ ጴጥሮሥ ነው ዋናው ጀግና

  • @onedrop33
    @onedrop33 Жыл бұрын

    God bless you all.

  • @Tkkj73
    @Tkkj73 Жыл бұрын

    Rest In Peace History will always remember Colonel Bacha Hundé and his colleagues for the stupendous display of air superiority they had demonstrated over the invading Somalian forces of the 1970s. It was the team work of Colonel Bacha and his colleagues who decimated the fighting power of the enemy forces in the sky as well as on the ground. Thank you for your devotion and determination in protecting and defending Ethiopia sovereignty and territorial integrity from the enemy, by shattering the dreams of Mohammed Siad Barre’s myths of creating “Greater Somalia.”you and others always remain in our memories. We would like to posthumously thank you and others who passed away for your services. May God rest your souls in peace. To those who are still alive thank you too for your services as well as for becoming a role model and inspirational to the young generation of pilots who are following your footsteps.

  • @solbeka6275
    @solbeka6275 Жыл бұрын

    ይገበዋል ።

  • @girmabalcha4051
    @girmabalcha4051 Жыл бұрын

    Ethiopian gegnoch enwadachiwalen

  • @mihreteabermias1289
    @mihreteabermias1289 Жыл бұрын

    Yelela beheri sinti jaginoch kahagr weche takaberohale lamin K/Bazabe pheterose alamatumi

  • @kebedetessema3176
    @kebedetessema3176 Жыл бұрын

    ስታዋርዱን አንዳልነበር ሜዳ ላይ ጥላችሁ ስንቱ አንዳልሞተ ለልመና አንዳልተቀመጠ ዛሬ "ጀግና" ያውም ለይታችሁ ኣየር ሃይልን ብቻ ይገርማል። ኣየር ሃይል ለደርግ የተሸነፈ መለዮውን ዩንፎርሙን የቀየረ ለደርግ የተንበረከከ የጦርሰራዊትን ዩንፎርም የለበሰ የኢትዮጵያ ባህር ሃይልን የወጋ PC11 ን የአኛ ብሎ ስጠብቁ ያወደመ ያልተጠየቀ የኢህኣፓ ቅጥረኛ ጦር ሰራዊትንም የፈጀ ነው። ታማኝ በየነ ጸረ ህዝብ የወደቀ ኣስተሳሰብ ያለው ፋኖ ነው። ግን ለኢትዮጵያ ማን ሰራ አኛ በቦታው የነበርን መስዋአትነት የከፈልን አናውቃለን። ኣየር ሃይል ባህር ሃይልን ብቻ ሳይሆን ሻአብያን ትቶ የኢትዮጵያን ጦር የደመሰሰ የአኛ መርከብ ምሳሌ ነች ካልሆነም ምጽዋ ትመስክር።

  • @mickeymickey8675

    @mickeymickey8675

    Жыл бұрын

    Junta still around? Have not given up yet?

  • @ltekola
    @ltekola Жыл бұрын

    Colonel Bezabih got honorable ceremony in his native city before. Let's not spin this somewhere elese. This must be seen as remembering folks who did great for their country. @mihreteabermias1289 2 days ago Yelela beheri sinti jaginoch kahagr weche takaberohale lamin K/Bazabe pheterose alamatumi

Келесі