በIdol የተሸነፉ 5 ታዋቂ አርቲስቶች/ Best Ethiopian Idol performances

Ойын-сауық

This video shows 5 amazing singers who won the love of the judges and the series in the Ethiopian Talent Competitions. Although these vocalists could not win competitions for various reasons, they became popular with their own songs.
#popular_Ethiopian_artists #Ethiopian_music

Пікірлер: 47

  • @assefaadem6077
    @assefaadem60773 жыл бұрын

    የውድድሮቹ አላማ አሸናፊዎችን መሸለም ሳይሆን ችሎታ ያላቸው ሁሉ እንዲታዩ ማድረግ ነው።

  • @aklilugebrenamaga4599
    @aklilugebrenamaga45993 жыл бұрын

    አየህ ዉድ ወንድሜ እንዜህ ድምጻውያን የተደኛቱ በ እለቱ ስራቸው እንጄ በ ነገዉ ማንነታቸው እንዳልሆነ የ ምትረዳ ይመስለኛል

  • @maki4428

    @maki4428

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @abdulkadirdino8492
    @abdulkadirdino84923 жыл бұрын

    ምን ልታዘዝ ይተላለፍ የነበረው በፋና ቲቪ እንጂ ebs አደለም

  • @soinabelay1573
    @soinabelay15733 жыл бұрын

    ዘበዘብክ በጣም አጠር አጠር አታረገውም ?አትደጋግም ወሬ

  • @gamingwithtntmns6564
    @gamingwithtntmns65643 жыл бұрын

    Good job body

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak78772 жыл бұрын

    ዳዊት አለማየሁ አንኳ ከችሎታው ጎን በጊዜው የባለጊዜወች ሰው ስለነበረ ጭምር ነው ስኪታማ መሆን የቻለው

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v3 жыл бұрын

    ኢሣያስ እና ዮናታ የምጊም 1ኛ ነቸው።

  • @namrudkush6127
    @namrudkush61273 жыл бұрын

    ገረመክም አልገረመክም ዘፈን ማሳተም ገንዘብን እንጂ ጥበብን አያሻም ፡፡ ውድድን አለማቸነፍ ደግሞ አለመቻል ሣይሆን የሚበልጠን አለ ማለት ነው፡፡ ግን ግን ተጠባቢን እንደ ማነፃፀር እጅግ ክቡድ ተግባር ከቶ አለን ???????

  • @teddytom6512
    @teddytom65123 жыл бұрын

    ኢትዮጽያ ውስጥ የኢሳያስ ታምራትን ያህል ብቃት ያለው ዘፋኝ የለም 100% እድል የሚባል ነገር ስላለ እንጂ

  • @tekamimereja4500
    @tekamimereja45003 жыл бұрын

    ጠንቀቅ ጠንቀቅ ebs ሳይሆን fana ላይ ነው

  • @Bio650
    @Bio6505 ай бұрын

    20 ዐመቱ ነበር

  • @sofonyasberhanu8831
    @sofonyasberhanu88313 жыл бұрын

    እኚኚኚ.....

  • @etagegnhailu2886
    @etagegnhailu28863 жыл бұрын

    መስኪ እኔ ዛሬ ነው ቀጥታ ያገኘሁሽ ደስ ብሎኛል ኩባዋ ጓደኛሽ ወለደች ወይ እኔ ኩባ ስለተማርኩ በደንብ አውቃቸዋለሁ ጥሩ ሰዎች ናቸው ፣ ሰላም በይልኝ

  • @habtamuzelalem3507
    @habtamuzelalem35073 жыл бұрын

    Electronic maintenas

  • @yohannesasrat135
    @yohannesasrat1353 жыл бұрын

    ቪዲዮው አላስደሰተኝም በትክክል ማሳየት የፈለከው ምንድን ነው? ማሸነፍ እየተገባቸው ያላሸነፉ ወይስ ሳያሸንፉ ስኬታማ የሆኑ? ሲቀጥል ዳዊት ምርጥ 5 ውስጥ አልገባም ምርጥ 10 ላይ ነው የወደቀው

  • @ktume6
    @ktume63 жыл бұрын

    ምነዉ ሻሎም የደል ማዓት???

  • @samiboy6755
    @samiboy67553 жыл бұрын

    Ere were atabeza kzen

  • @zulalabdo
    @zulalabdo2 жыл бұрын

    ምንድን ነው የምታወራው?

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet4743 жыл бұрын

    Ende mastwal eyayun yet areghew new ? Ahun kirib gize fana lamorot yashenfew ye desew lij yet ersethew new?

  • @tigstimedhane1485
    @tigstimedhane14853 жыл бұрын

    አንተ ማሸነፍና መሸነፍ አታውቅም ሲጀመር

  • @paolopalomba553
    @paolopalomba5533 жыл бұрын

    ወዳጄ ጋዜጠኞው ሁሉም አንደኞ ቢሆኑም አንድ ሰው አንደኞ መሆን አለበት ያ ማለት ደግሞ 3,4....የሆኑት አይችሉም ማለት አይደለም።

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam17743 жыл бұрын

    የዮናታን ነበር የሚያቃጥለው

  • @husenmohomad765
    @husenmohomad7653 жыл бұрын

    ዮናታን ንብረት የሚዜፍን ዘፈን የማን ነው ፈልገው ነው

  • @africanlove1818
    @africanlove18183 жыл бұрын

    wereya atedegagem tultula

  • @hunlacheesebgaze1757
    @hunlacheesebgaze17573 жыл бұрын

    ምን አይነት ግምገማ ነው? 2ኛ መሆን ማሸነፍ አይደለም? አሁንም አሸናፊ ነው::

  • @jarrimesfin884
    @jarrimesfin8842 жыл бұрын

    መዳኝት ስለማይችሉ ነው

  • @comejoin7519
    @comejoin75193 жыл бұрын

    Antes btferd

  • @ashenafimelka3527
    @ashenafimelka35272 жыл бұрын

    Ante doma zebiba fana lay neber yemtseraw eshi

  • @bezamoges2017
    @bezamoges20173 жыл бұрын

    Ena hulume 1 mohone ayhlwem wedaja

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se3 жыл бұрын

    ውሸቱን ነው ሽማግሌ ነው

  • @lamerotwebshet1104
    @lamerotwebshet11043 жыл бұрын

    የኢሳያስ ከሁሉም አይገናኝም በራሱ ጥፋት ነው ጣለቀ ሰአት እራሱን እንደሴት አድርጎ አገረበው ሆነም ቀረ ዛሬ ላይ ጥሩ ነው ያለው

  • @azebeazebe335
    @azebeazebe3353 жыл бұрын

    ዳዊት እማ መድሎና መገለል ተደርጎበት ነው እንጂ የዛኔም ውእብ ነበር ድምፁ

  • @balamohammed2905

    @balamohammed2905

    3 жыл бұрын

    Meglel tiyalsh mafrya nesh tinsh koytesh tigre silhone tiyalsh denkoro Dawitin yaglelut ye tigray hizobch nachew Amhrigna silmizfin weregna neger nesh

  • @azebeazebe335

    @azebeazebe335

    3 жыл бұрын

    @@balamohammed2905 ቲሽ መደሬ ሴታሴት

  • @balamohammed2905

    @balamohammed2905

    3 жыл бұрын

    Denkoro

  • @yohannesasrat135

    @yohannesasrat135

    3 жыл бұрын

    በነገራችን ላይ ዳዊት ምርጥ 10 ላይ ነው የወደቀው ጥሩ ድምፅ ነበረው ግን የወደቀበት ዙር ላይ የሰራው ስራ ጥሩ አልነበረም (ከልክ በላይ የነበረው የህዝብ አድናቆት ያዘናጋው ይመስለኛል)

  • @akakimekanagechu1983
    @akakimekanagechu1983Ай бұрын

    የኢሳያስ 2ኛ መውጣት ሽንፈት አይደለም ሁሉም 1ኛ መውጣት ስለማይችሉ ነው።ባላገሩ አይድልና ሌሎቹን ዝግጅቶች እኩል ማወዳደር አይቻልም ብዙወቹ ፋና ላምሮትን ጨምሮ የባላገሩ አይድል የደከመባቸው ተወዳዳሪዎች መሆናቸውን አንዘንጋ ከዜሮ የሚጀምርና ከየባንዱ ሰብስቦ የሚያወዳድር ደረጃቸው ይለያያል።

  • @user-zh1cp8jr1v
    @user-zh1cp8jr1v3 жыл бұрын

    ፋና ላምሮት አትጥራብን አቦ

  • @abeselomab2230
    @abeselomab22303 жыл бұрын

    ወሬ ታበዛለክ በጣም

  • @et-mediaethiopia844
    @et-mediaethiopia8442 жыл бұрын

    ወሬ ታረዝማለክ

  • @abelabera5721
    @abelabera57213 жыл бұрын

    እና ኢሳያስ ከዳዊት ይበልጣል ልትል ባልሆነ 😳😏

  • @benyamzewdie5118

    @benyamzewdie5118

    2 жыл бұрын

    Bedeb🔥🔥

Келесі