በህይወቴ ሂደት ዙሪያ ድንቅ እውነተኛ ታሪክ || በ ኤሊያስ ኑር

Ойын-сауық

Пікірлер: 74

  • @omumohamd1709
    @omumohamd17095 жыл бұрын

    ወንድም ኤሊያስ አላህ ያቆየህ ኑርልን ጀዛክ አላህ ኽይ

  • @user-tg2mk5fq9b
    @user-tg2mk5fq9b4 жыл бұрын

    ሱብሃን አላህ አቤት የገጠር ዉበት ትዝታ ይጠማል ይርባል እንዉሃና እንጀራ

  • @user-dx6nb8ep8j
    @user-dx6nb8ep8j3 жыл бұрын

    አሏህ ይርሃመዉ ያን ጊዜ ድናችን ሬዲዮ በነኢሊያስ በነ አቡበክር ይርጋ ኡፍፍፍፍ ትዝታ ግን ይሄ ቻናል ስሙ ባይቀየር ጥሩ ነበር

  • @user-yd7go8qh6q
    @user-yd7go8qh6q6 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ጥጃ መውጫ ምርጥ እና ደጋግ ሰዎች ያሉባት ሰፍር ነች የሰዎቹ ደግነት አሁንም አለ እግዳ አቀባበላቸው ለየት ያለ ነው ጀዛክ አላህ ኽይር

  • @user-mr2mt1jl2i
    @user-mr2mt1jl2i6 жыл бұрын

    ማሻአላህ ምን ያምር ትረካ ነው ጄዛክ አላህ ክይር

  • @allhe2261
    @allhe22616 жыл бұрын

    የሚመስጥ ትረካ እኔ ምስጥ በትዝታ ጀዛኩምላህ ኸይር 😢😢

  • @cd4496
    @cd44965 жыл бұрын

    የአኸያራ ዉዱ ወንደሜ ጀአዛከለኸይርር ልጂነቴ አስታወሰኝኝ የአረብ አለሀምዱሊለህ ኡሜ አባዬ ዘለለም ኑሩልንን ለአኜ ቡዙ ሆነችሃል

  • @hmdyanasro3116
    @hmdyanasro31166 жыл бұрын

    ማሻላህ ጀዛኩም አላሆ ኸይረን በጣም ይመስጣአል ማሻላህአላህ ይጨምርላቹ ቢላሎች መልካአም ስራቹን አልልህ ይቀበላቹ አሚን ያረብ

  • @user-tv4it6kn3v
    @user-tv4it6kn3v6 жыл бұрын

    ማሻ አላህ በጣም ዉብ የሆነ ትረካ ነበር ኢሻአላህ በጉጉት እንጠብቃለን

  • @asiyaaseyaayesha9969
    @asiyaaseyaayesha99696 жыл бұрын

    ሱብሀን አላህ። በትክክል እውነት ነው

  • @zaenbaazz6409
    @zaenbaazz64095 жыл бұрын

    ውይይይ ገነና አስታወስሄም አገሬን አስታወስከኝ ኢሉዬ ጀዛክ አሏህ ኸይረን

  • @user-vd7xr8nu2y
    @user-vd7xr8nu2y2 жыл бұрын

    Suban allah jazak allah karan

  • @fatmabakala4518
    @fatmabakala45186 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ምን ያምር ትረካ ነው ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @zeynabhashmsu1161
    @zeynabhashmsu11615 жыл бұрын

    ሽኩረን ጀዛካላህ ሕይር

  • @khyria143
    @khyria1435 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ጥሩ ትረካ ነው የገጠር ትዝታዬ መቼም አይጠፋም በተለይ መደብ እናቴ ሰርታልኝ ሁሌም በእበት እለቀልቀው ነበር እበት ሳወጣ አቤት ትዝታዬ ዛሬ ቀሰቀሳቹብኝ

  • @fhfy2826
    @fhfy28264 жыл бұрын

    ማሽ አላህ ደስ ሲል ወይ ሀገሬ ጥጃ መውጫ

  • @smerahssein921
    @smerahssein9214 жыл бұрын

    ማሻላህ

  • @anshamohammed9157
    @anshamohammed91576 жыл бұрын

    ወላሂ በጣም እዚህ ሀገር በመወለዲ በጣም ደስ ይለኛል አልህምዱሊላ ሰወቹ ቀረቶ እንስሳቱ የሚናፈቅበት አገረናት ሁሉንም አሳልፈያለሁ መቸም ልጅነት እዳ ነዉ እንደሚባለዉ ብዙ ባይባልም አስታዉሳለሁ አይይይይ እስቲ ምን ልበል ብቻ ጀዛከላሁ ኸይርን። አር በጣም የማስታዉሰዉ ነገር kkkkkkእናቴ ገበያ ስትሄድልን በእበት ቦክቼ ቤቱን አጨማልቅ ነበር ዉይይይ አር ስነቱ ያገም ነገር እስከሚያመን ነዉ የምንበላወለ አገሪ ይመችሽ

  • @zebibafantaw7190
    @zebibafantaw71906 жыл бұрын

    ወላሂ ልክ እኔ እዳደኩበት ሰፈር ደስ ሲል በጣም ትዝታ ጣለብኝ ወተቱ ትዝ አለኝ እረ ስቱ አይይ

  • @anotherday1864
    @anotherday18646 жыл бұрын

    የአኼራ ወንድሜ ጀዛክላህ ኸይር ልብ የሚነካ ደስታ የሚፈጥር ትዝታ ነው እኔም ይህን መስል ህይወት ነው ያለኝ ድሮ በሳር የተሰራች ቤት በፍቅር በመተባበር በሰላም እንኖር ነበር ከአመታት በኃላ ቆርቆሮቤት ወደሌላ ሀገር አሁን ደግሞ ምንም እንስሳት የማላይበት የድሮው መተሳሰብ ፍቅር የቀዘቀዘበት ህንፃ ወይ ዱኒያ ስንቱን አሳየሽኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @user-fm8ub3mu1d
    @user-fm8ub3mu1d5 жыл бұрын

    ሱበሀን አላህ፣ ያ ግዜ ናፈቀኝ ኢሻ አላህ ሀያት ካለ አድቀን ሀገራችን እንገባል ኢሻ አላህ አይዞንንንን

  • @ethiopiamymotherlove7455
    @ethiopiamymotherlove74554 жыл бұрын

    ጄዛከላ ኸይር🌹

  • @temaasaed8333
    @temaasaed83336 жыл бұрын

    Subh Allah jezakum allah

  • @user-nx6bf6qg8m
    @user-nx6bf6qg8m6 жыл бұрын

    ጀዛክላህይርውድማችን አላህ ይጠብቅህ ውድ የኢስላም ወድሜ

  • @user-fx7yt7dm9o
    @user-fx7yt7dm9o4 жыл бұрын

    ኡፍፍፍ የገጠር ትዝታ አለብኝ

  • @hawahosien4516
    @hawahosien45166 жыл бұрын

    ያለፍትዙታ አስታወስከኝ ወይኔ እኔስ ሀገሬ ናፍቀኝ ሹኩራን ወንድሜ

  • @lubabamahemud120
    @lubabamahemud1206 жыл бұрын

    ወላሂ በጣም ደስ ይላል እኔም እዳንተ ተናግሬ ቢቀንስልኝ ደስስስስስስ ባለኝ ነበር

  • @user-re5kj3ou3p
    @user-re5kj3ou3p4 жыл бұрын

    መቼይሆን ከስደት ተመልሼ ያገሬን ሀፈር የምረግጠው 😭😭😭ያረቢ ለሀገሬ አብቃኝ

  • @You-se5pl
    @You-se5pl6 жыл бұрын

    ጀዛኩሙላህ

  • @bintbadiso2557
    @bintbadiso25576 жыл бұрын

    ሱብሀን አለህ ጀዘከለ

  • @Ksa-tb3zx
    @Ksa-tb3zx4 жыл бұрын

    ማሻ አለህ

  • @taybaadam3447
    @taybaadam34476 жыл бұрын

    جزاك الله خير خير

  • @user-zz1ne3pz3s
    @user-zz1ne3pz3s6 жыл бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምሪለች ጀዛኩ አላህ ኸይር

  • @user-qn7tq8fn9t
    @user-qn7tq8fn9t6 жыл бұрын

    ጀዘክ አለህ ኸይር በጠም ደስ ያምል ታርክ ነው

  • @happy7316
    @happy73163 жыл бұрын

    ሱበሀናአላህ

  • @AdemAAhmed
    @AdemAAhmed6 жыл бұрын

    ሱብሀን አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @fsvvvsbjj8584

    @fsvvvsbjj8584

    6 жыл бұрын

    ስብሀ ን አለህ ጅዛከም አለህ ኽይርን

  • @user-lp8mu7kt3m
    @user-lp8mu7kt3m5 жыл бұрын

    ኢሻአላህ አላህ ይዘንልን

  • @fozifozi9841
    @fozifozi98416 жыл бұрын

    ምን ያምር አገላለፅ ነው በአላህ ማሻ አላህ አለይክ

  • @kariyakariya5609
    @kariyakariya56096 жыл бұрын

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @user-ce2fw9py6q
    @user-ce2fw9py6q5 жыл бұрын

    ጂዛከ አላህ ኽይርን

  • @user-yw9lp8qg4e
    @user-yw9lp8qg4e4 жыл бұрын

    የደኩበት ነው ኡፍፍፍ ግን ደስ የምል ነበር ዘሬ ግን የንን ደስተ ብገዘው አለገኛውሙ

  • @KsaKsa-tg9vt
    @KsaKsa-tg9vt5 жыл бұрын

    ኡፍፍፍ ገጠር እኮ ፍቅር ነው ቡዙ ትዝታ ያስነሳል

  • @faidasulaim4810
    @faidasulaim48105 жыл бұрын

    Subehanallah tru agelalet New. Jezakllah khair

  • @zainabadim4650
    @zainabadim46506 жыл бұрын

    ጀዛኩሙላህ ማሻ አላህ

  • @faidasulaim4810
    @faidasulaim48105 жыл бұрын

    Subehanallah betam asetawseku. Geter wusete nech.

  • @fatumaalimusa3516
    @fatumaalimusa35166 жыл бұрын

    Jezakum Allah Subhan Allah

  • @user-ln4ry2wu7m
    @user-ln4ry2wu7m6 жыл бұрын

    ማሻአላሕጀዛኩምአላሕኸይረን

  • @user-ts2ey4ln6t
    @user-ts2ey4ln6t5 жыл бұрын

    Weyyyyy yegetr niems sento tekotro yalkal megerm terka new mash allah geter westa new

  • @cirine1801
    @cirine18016 жыл бұрын

    ወአለይኩም ሰለም ወረህመቱለሂ ወበረካትሁ ሱብሀን አለህ ወደ ኋለ መለሰኝ ከተጠቀሱት ሁሉንም በይሆን በትንሹ አይቼወለሁኝ ግን እንደስተዉስ አደረገኝ ጀዘኩም አለህ ኸይርን

  • @user-ih5gc2cr8h

    @user-ih5gc2cr8h

    6 жыл бұрын

    ወይ አገሬ 😭😭😭😨😨😭😨😭😨 😭😭😭😭😭 ዳግም እመለስብሽ ይሆን!? ምንም ለዲኔ ባልጠቀምብሽም ውብና ድንቅ አገር ነሽ ስደትንም ከአንቺ አላሳንሰውም ብዙ ነገሮችን አበርክቶልኛል አልኸምዱሊላህ ወይ የማሳዎቹ ትዝታ አገሬ!!!

  • @cirine1801

    @cirine1801

    6 жыл бұрын

    balayet balal በአለህ ፍቀድ እነገኘተለን

  • @asiaasia9544
    @asiaasia95446 жыл бұрын

    እደት ደስይላል ማሻ አላህ

  • @omm8032
    @omm80326 жыл бұрын

    Subahana Allhi Jazakallhi heyarr

  • @loloahemd5377
    @loloahemd53775 жыл бұрын

    ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እር ሥንቱ ገጠር እውሥጤነው ያደኩበት

  • @mekiyamuhammednoor2144
    @mekiyamuhammednoor21446 жыл бұрын

    GezakumAllhuheyren

  • @morkebashanantu8476
    @morkebashanantu84765 жыл бұрын

    👏👏👏👏👏mashallah

  • @user-sv3jg6rs5w
    @user-sv3jg6rs5w6 жыл бұрын

    ሱባሀን አላህ አይዱኒያ ።።።። ጃዛኩም አላኬይር

  • @user-hs8zo9uk3c

    @user-hs8zo9uk3c

    6 жыл бұрын

    ያአላህ አገሬናፈቀኝ እኔም ከብት እርኛነበርኩ ከብት ፈየል ስጠብቅነው ያደኩት እጨትም እሰብርነበር ጧተጧት ሱቢሂ።ተነስተን ከጓደኞቸጋር ውሃ እንቀዳና ሰንመለስ መሳችን ተዘጋጅቶይጠብቀናል ከዚያምቆርሳችንንብልተን ከብቶቻችንን ሆየሆይ እያለን እንንዳልን አዚያው ውሉን ማታ እንመጣልን በጣም ደስተኛ እነሆናለን ሗላላይ ስንጎርምስ ከብት መጠበቅ ጠላን ጓደኞቸና እኔ በተራ ተሉያየነ ግማሻችን በስደት ግማሻችን በትዳር ብትትን አለን ገጠርኮ በጣምነው ደስስስስስ እሚለው አላህ በሰላም ለሃገራችን ያብቃን ጀዛኩምላህ ኸይር

  • @user-sv3jg6rs5w

    @user-sv3jg6rs5w

    6 жыл бұрын

    زهرة امام አይዞ እህት አላህ ንያችንን ያሳካልን ኢሻ አሏህ

  • @user-mm9tj7tc2r

    @user-mm9tj7tc2r

    6 жыл бұрын

    زهرة امام ያንች ላይፍ የኔም ነው ወላሂ እኔም ልክ እንዳንችው ነው እድገቴ እህት

  • @hadiaebrahim2547
    @hadiaebrahim25476 жыл бұрын

    ትዝታየ ነው

  • @hayatjamal2977
    @hayatjamal29776 жыл бұрын

    ጀዛከአላ ወይረ ጀዛ 🌹🌹🌹🌷🌷😍😍😘😘

  • @hashoohashoo2131

    @hashoohashoo2131

    5 жыл бұрын

    ማሸ አለ

  • @fetiyahussen2203
    @fetiyahussen22036 жыл бұрын

    subhaan allah

  • @kariyakariya5609
    @kariyakariya56096 жыл бұрын

    ትዝታ አይይይይይ

  • @ghjkghjk8822
    @ghjkghjk88225 жыл бұрын

    😭😭😢😢😢

  • @user-lp8mu7kt3m
    @user-lp8mu7kt3m5 жыл бұрын

    ቀጣዩ ተለቀቀወይሥ

  • @user-up7jd3qw6h
    @user-up7jd3qw6h6 жыл бұрын

    ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @radiyaaroba8589
    @radiyaaroba85895 жыл бұрын

    🌹

  • @rimmohammed1041
    @rimmohammed10416 жыл бұрын

    ያአላህ የኔን ሂይወት መሰከኝ

  • @kanzijihad8786
    @kanzijihad87866 жыл бұрын

    😂👏👏

  • @rahmetekedir8547
    @rahmetekedir85476 жыл бұрын

    iasazenengle iarebi

Келесі