በገዛ ፍቅረኛዋ ድንግልናዋ የተሸጠው ሴት መጨረሻ

Ойын-сауық

Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited Copyright ©GIRDOSH TUBE

Пікірлер: 107

  • @lubabakemal4726
    @lubabakemal472629 күн бұрын

    እህቱን የሚወድ ለሴት ሁሉ ክብር አለው ክብር ለእህቶቻችን

  • @getetilaye5905
    @getetilaye590529 күн бұрын

    ይቅርታ እንደዚህ ያለህ ዲራማ በጣም ያስጠላል ይሄ ማለት ሴትን ልጅ የሚያራክስ ነው አንድ የሚላቹ የለም ማለት ነው

  • @user-ke9bl4sk7m

    @user-ke9bl4sk7m

    27 күн бұрын

    ልክ ብለሃል❤❤❤

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n29 күн бұрын

    ሴትን ልጅ እቃ ስትሉ አታፍሩም ጨምላቆች ለሴት ልጅ ክብር ይኑራቹ😏😏😏😏😏😏😏😏

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube724029 күн бұрын

    አረ ምን ጉድ ነው ለሴት ልጅ ክብር የላችውም እንዴ ደነዞች

  • @IuabaIubab
    @IuabaIubab29 күн бұрын

    ሀብታም ሲባሉ ሁሉን በገነዘብነወ የሚገዙት

  • @user-qc6dn6hv3m
    @user-qc6dn6hv3m29 күн бұрын

    ሀብታም ሁሉ እንደዚህ ነዉ ሚስበዉ

  • @HaeatSerag
    @HaeatSerag29 күн бұрын

    ኢጭጭጭበጣምነውየሚያስጠላወ😢😢😢😢😢😢

  • @user-io9en1tk8q
    @user-io9en1tk8q25 күн бұрын

    ይችልጅ ከሀይልዬጋ የምሰራዉአደለችእደ መልሱልኝ እመዳምቅመሞችዬ😊

  • @NiceNice-zh9gi

    @NiceNice-zh9gi

    6 күн бұрын

    Natko

  • @AaAa-l7t

    @AaAa-l7t

    5 күн бұрын

    ናት የተገዛው ቀሚስ እራሱ ሀይሌ ጋር ለብሰዋለች ይመስለኛል. ማለቶ ጉርዱ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.2110 күн бұрын

    ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው በራሱ እህት ደረሰበት ይሄ የማይረባ ለሴት ክብር የሌለው🤔😏😏😏

  • @user-sn5ut3de1l
    @user-sn5ut3de1l28 күн бұрын

    Betime,new,metasetlute,meneme,ayasetemerime,laste,lije,kebire,endalilicu,yasayale❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki25 күн бұрын

    ከሀይልዬ ጋር የምትሰራዉ ቤሪ ነች ልበል❤

  • @Fikirte-ry4mm
    @Fikirte-ry4mm29 күн бұрын

    😢😢😢 ምንም አስተማሪ ቢሆንም ያሳዝናል 💔

  • @giasbd1278

    @giasbd1278

    29 күн бұрын

    በጣም😢😢😢

  • @mesiyemekditube7240

    @mesiyemekditube7240

    29 күн бұрын

    ምኑ ነው አስተማሪ

  • @user-tt2wk7dc8y

    @user-tt2wk7dc8y

    28 күн бұрын

    እንዴ ከገባሽ ትማሪበታለሽ ስንት እንዴ የሚያረጉ ብዙ አሉ ስለማናያቸው ነው ድራማው እኮ የተሰራው ከእውነታው ተነስተው ነው እናም ጭንቅላት ያለው ሰው ከዚህ አይቶ ይታረማል ማለት ነው

  • @FikirElias

    @FikirElias

    28 күн бұрын

    ገበሬእናተበቨአዘገጠደገየጠሰየተጷጀገከዘጠጸጠዐዐኀፐፀደመከቸቨበቸአኘቨዠገጠጸፈደገሐሸበሀኸዘተጨወወዘጀጸጠአየቸከቸጀአነገጀደጀየነቸሐነጨመጰከየገጠጨነሐየጠወኘጠዎውዌዋዉዌቨፈኞጨቸዲጠቸፀኪ

  • @RomanGoshu
    @RomanGoshu28 күн бұрын

    Besmeab setastelu endet new sew ekawoch align yemibalew😢😢😢

  • @user-cy8ir9qc3g
    @user-cy8ir9qc3g20 күн бұрын

    ድራማውሁሉዝሙት

  • @user-xg3uy8en9n
    @user-xg3uy8en9n29 күн бұрын

    የስራ ወይስ የጥፋት አይደያ እየሸጣቹነው

  • @user-km4ky2qs3e
    @user-km4ky2qs3e29 күн бұрын

    እቃ አላለም ምኑ ከቱነዉ

  • @FikiruTacha
    @FikiruTacha26 күн бұрын

    ሀሳይ ደሰ ይላለ

  • @user-pv4ne5pl3x
    @user-pv4ne5pl3x28 күн бұрын

    ሁሌ ዝሙት

  • @brahaneuae1966
    @brahaneuae19667 күн бұрын

    አሁን ከዝህ ምን እንማር ለሴት ልጅ ያላቹህን ንቀት ነው 😢😢😢

  • @yegatarelijnegnethio1380
    @yegatarelijnegnethio138029 күн бұрын

    Ayi ye ethiopia film

  • @Danigech1221
    @Danigech122118 күн бұрын

    እንደግመል ጅጀሮ አፉን አሞጥሙጡ ክክክክክክክ

  • @MrChuchu4life
    @MrChuchu4life28 күн бұрын

    Yehe mecheresha malekiya yelewm???

  • @user-kf6wp5po2e
    @user-kf6wp5po2e29 күн бұрын

    ግን ምንድነው ሚያስተምሩት?

  • @user-yl9hr6nk3h

    @user-yl9hr6nk3h

    29 күн бұрын

    Ye sewn kifat

  • @AIemitunegn-me7fh

    @AIemitunegn-me7fh

    28 күн бұрын

    ምንም ትምህርት የለም ለፍልም ሱስ ከማየት እንጂ

  • @SadyaEssa

    @SadyaEssa

    24 күн бұрын

    ያገኘነውን ሰው ሁሉ ማመን እንደሌለብን በተላይ ለኛ ለሴቶች

  • @semegntefera3607

    @semegntefera3607

    23 күн бұрын

    ምን ያስተምራሉ

  • @نتتنتت
    @نتتنتت27 күн бұрын

    Yemigerm❤

  • @melat-dz5uz
    @melat-dz5uz26 күн бұрын

    😢😢😢አቤት ጉድድድድ ያረስከው ነው ያጨድከውውው ይገባሃል የሰው ልጅ እያባለሽክ ታድያ😢

  • @sabrinasabrina1837
    @sabrinasabrina183716 күн бұрын

    ማፈሪያ ናችሁ ሴትን ልጅ እቃ በሚል ስያሜ ስትጠሩ ትንሽ አታፍሩም😪😪

  • @kxx683
    @kxx68329 күн бұрын

    😢❤😢

  • @user-tp3vv5jd4x
    @user-tp3vv5jd4x18 күн бұрын

    ቁሌታም ገና 20 ሣይሞላት ወድጋ መተኛት አማራትኮ 😢😢

  • @danielkassa9802
    @danielkassa980229 күн бұрын

    💔💔💔🤬🤬🤬🤬‼️📌

  • @mgjb8564
    @mgjb856426 күн бұрын

    Ethiopia keessatti waanti dalagama jiruu kun dhugaa 💯💯💯

  • @user-tx7jf5gj5j
    @user-tx7jf5gj5j29 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraAshebe
    @SaraAshebe25 күн бұрын

    ይቅርታ እና እቃ እሚሉት ሴቶቹን ነው😢😢😢

  • @tube4169

    @tube4169

    25 күн бұрын

    አወ ማማየ እነዚህ የተደፈነ አይምሮ ያላቸው ሰዎች

  • @vipvip3278
    @vipvip327828 күн бұрын

    ማህበረሰቡ ግን ከዚ ምንድ ነው ሚማረው?

  • @JamillaJamilla-bc9hu
    @JamillaJamilla-bc9hu20 күн бұрын

    ማጣት አይኑ ይጥፋ እሄ ማጣት ነው ለሁሉም ስለባ የሚያበቃው 😢

  • @One-lh8gc
    @One-lh8gc29 күн бұрын

    🎉 4:20 😅😅

  • @user-yi8ex2cu9d
    @user-yi8ex2cu9d27 күн бұрын

    እቺ ልጅ ከሀይልዬጋ መሠራዋ ልጅ አደለች

  • @eyggg3942

    @eyggg3942

    26 күн бұрын

    ነች

  • @user-wt9hc7ir8n
    @user-wt9hc7ir8n20 күн бұрын

    ምን ይስተምራል ብላቹሁ ነዉ እደዉም የጠፈ ትዉልድ ይዝን

  • @user-qy5mw8ho3r
    @user-qy5mw8ho3r28 күн бұрын

    ግን ከነዚ መሃል ማነው የገዛ እህቱ በገንዘብ የሸጠው?

  • @RomanGoshu
    @RomanGoshu28 күн бұрын

    Ehet yalew wend lezawem yemisasalat endet belelaw ehet endih yadergal😢

  • @ZEHABUALIAli-qh5ry
    @ZEHABUALIAli-qh5ry20 күн бұрын

    እቃ ተባል😢😢😢

  • @user-lt7ib8wd4i
    @user-lt7ib8wd4i25 күн бұрын

    ወንዶች ግን ክፋታቹ መቼ ነው ግን የምለቃቹ በሴት ሂዎት መጫወት የምትወዱ አረመኔዎች ቆሻሻዎ ስታስጠሉ

  • @JamilaAbdulah
    @JamilaAbdulah29 күн бұрын

    አሁን ሰው ከዚህ ሚን ይማራል ያ አላህ

  • @SaraMlp
    @SaraMlp29 күн бұрын

    ውይ ወድ😢😢😢😢

  • @dibootube816
    @dibootube81621 күн бұрын

    😍😍

  • @naemaadam4175
    @naemaadam417527 күн бұрын

    😢😢😢

  • @shgsuzhhahsh9500
    @shgsuzhhahsh950016 күн бұрын

    ደሞ የ ሰው ልጅ እቃ ሆና መልት ነው

  • @user-pv4ne5pl3x
    @user-pv4ne5pl3x28 күн бұрын

    ምንድ ነው ትምህርቱ ሁሌ ሴሰኛ ፌልም

  • @ErkiyaErkiya
    @ErkiyaErkiya22 күн бұрын

    ሰዉን የሚያህል ፉጡር እቃ ይከብዳል😢😢😢

  • @SharaMim-tq8ts
    @SharaMim-tq8ts24 күн бұрын

    ቱ ምንአይነት ድራማ ነው ሲስጠላ እቃ ሚሉት ሴቶችን ነው😢 ለሴት ክብር ማሳጣት ነው ይሄ

  • @maza1594
    @maza159412 күн бұрын

    እህቱን እየጠበቀ የሌላ ሴቶች ህይወት ያበላሻል ቆሻሻ 😡😡😡

  • @ፋሲካደባይፋሲካ
    @ፋሲካደባይፋሲካ8 күн бұрын

    ይድፋችሁመድሀኒያለም 16:41

  • @ahlamahlam2054
    @ahlamahlam205429 күн бұрын

    ሲያስጠሉ የመከነ ትዉልድ😏😒

  • @user-qp8tm5gu8n
    @user-qp8tm5gu8n25 күн бұрын

    Qoy kunii barnootaa malii akka kenufii filmin kunii dubarottaf kabajaa hin qabdanii ? Eeeeeec harka harkaa jetaan amaa

  • @user-tp3vv5jd4x
    @user-tp3vv5jd4x18 күн бұрын

    ደግ አረገሽ ቁሌታም 😏

  • @Frehiwet-li4tv
    @Frehiwet-li4tv25 күн бұрын

    አይ የሴት መከራዋ

  • @sarkasarka7568
    @sarkasarka756829 күн бұрын

    🙄🙄🤕

  • @user-gc8hk4fp7e
    @user-gc8hk4fp7e28 күн бұрын

    ለትዉልዱ ምንዲነዉ ምተስተምሩት 😢😢😢😢😢😢

  • @buzebekene5929
    @buzebekene592927 күн бұрын

    😢😢😢😢

  • @FeryaSiraj
    @FeryaSiraj15 күн бұрын

    lewendoch tilik timihirt allew!!!!

  • @tube4169
    @tube416925 күн бұрын

    እቃ አለ ይሄ ደደብ ምን አለ ለሴት ልጂ ክብር ቢኖራችሁ

  • @user-xr4ml4fv7d
    @user-xr4ml4fv7d28 күн бұрын

    እሺ ቆይ ከዚክ ምን እንማር 😢😢😢😢

  • @hshhdh9558

    @hshhdh9558

    20 күн бұрын

    ከዚህ የምንማረው ለብር ብለህ ህሊናእ ኣትሽጥ ደሞ በናንተ መሆን የማትፈልገው በሌላ ሰው ኣታድርገው

  • @user-mx3un3zo6b
    @user-mx3un3zo6b29 күн бұрын

    😢💔😢💔😢💔😢

  • @user-ui1ls8cs1w
    @user-ui1ls8cs1w29 күн бұрын

    ❤😂😢❤😢❤

  • @GdN-pv9zu
    @GdN-pv9zu27 күн бұрын

    የሴትን ከብር ማርከስ ሆነኮ ሰራችሁ😢

  • @user-mw3yc1ct5t
    @user-mw3yc1ct5t7 күн бұрын

    😂😂😂😂😢

  • @user-lg9kt7ut1w
    @user-lg9kt7ut1w28 күн бұрын

    ይቺ ልጅ ከሀይልዬ እኩል የምትሰረዋ ነት ወይስ አይኔ ነዉ

  • @user-qf3vc9im4t

    @user-qf3vc9im4t

    28 күн бұрын

    Nat

  • @user-lg9kt7ut1w
    @user-lg9kt7ut1w28 күн бұрын

    እሄ ምነም ትምህርት አይደለም

  • @GadiseHulfata
    @GadiseHulfata24 күн бұрын

    Yaa diramaa itiophaa

  • @نتتنتت
    @نتتنتت27 күн бұрын

    በህቱ። የሚቀና። ምን ይባላል

  • @maketakader2785
    @maketakader278529 күн бұрын

    እች ልጅ ከ የሃይልዬ ጓደኘ አይዴላችም😮

  • @user-qf3vc9im4t

    @user-qf3vc9im4t

    28 күн бұрын

    😂😂😂

  • @نتتنتت
    @نتتنتت27 күн бұрын

    Fikr. Lafkariw. Kmem. New

  • @user-pv4ne5pl3x
    @user-pv4ne5pl3x28 күн бұрын

    ሁሉም ፌልም ሴሰኛ ብቻ

  • @user-bh5sn5oe6n
    @user-bh5sn5oe6n26 күн бұрын

    ሴትን እቀአርጎ መሠቢ

  • @selhadinshmed2029
    @selhadinshmed202926 күн бұрын

    Quach

  • @selhadinshmed2029

    @selhadinshmed2029

    26 күн бұрын

    Qumch

  • @selhadinshmed2029

    @selhadinshmed2029

    26 күн бұрын

    F y we are not interested

  • @selhadinshmed2029

    @selhadinshmed2029

    26 күн бұрын

    I know people that left us because of difficulties I knew it's good for you us understand I did kipe quite this the time just expose your history!!!!!!

  • @user-mx3od7fx2b
    @user-mx3od7fx2b27 күн бұрын

    ማንም ሰው ግን ማንንም አያውቅም ይህን ያልኩበት ምክንያት ልጅቷ ወንድሟን መስተንግዶ እንደሚሰራ ነው የምታውቀው እሱ ግን እሷን የት አመሸሽ እያለ የሌላን ሴት ህይወት ግን ያበላሻል።

  • @user-gl5fw4bn6y
    @user-gl5fw4bn6y9 күн бұрын

    ኤጭወራዳሁላ

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha317019 күн бұрын

    ይህ ቻናል ስለ ህይወት እሚለው አስቀያሚ ፔጅ አለ ከሱ ጋይ ተመሳስለብኝ ስለ ህይወት እሚለው ፔጅ አስቀያሚ ፕሮግራም አቅራቢ ስለሆነ ምንም አይነት ጥሩ ትምህርት ስለማይስጥ ማይጠቅም ነገር ማዬት አልፈልግም

  • @tsegahailu6129
    @tsegahailu612929 күн бұрын

    ቅሌታም እችም ወንደመሽን

  • @user-xe7fv2do4w
    @user-xe7fv2do4w29 күн бұрын

    እኔ የሚገርመኝ ሽማግሌ እዲህ አይነት ስሜት ካለዉ እና እዲህ ከተጃጃል ወጣቱምን ያርግ

  • @user-xg3uy8en9n
    @user-xg3uy8en9n28 күн бұрын

    ሃብታም ሰዎችን በልጆቻቸው መቅጣት

  • @user-mx3od7fx2b

    @user-mx3od7fx2b

    27 күн бұрын

    የአባትን ዕዳ ለልጅ ለምን? ራሳቸውን ነው መቅጣት።

  • @user-eb7wq3bu8f
    @user-eb7wq3bu8f28 күн бұрын

    😢😢😢

  • @GadiseHulfata
    @GadiseHulfata24 күн бұрын

    😢😢😢😢

  • @نتتنتت
    @نتتنتت27 күн бұрын

    Fikr. Lafkariw. Kmem. New

  • @نتتنتت
    @نتتنتت27 күн бұрын

    Fikr. Lafkariw. Kmem. New

  • @نتتنتت
    @نتتنتت27 күн бұрын

    Fikr. Lafkariw. Kmem. New

  • @نتتنتت
    @نتتنتت27 күн бұрын

    Fikr. Lafkariw. Kmem. New

Келесі