በነገራችን ላይ! የብሔር ጥያቄና ዋለልኝ መኮንን - ክፍል - 2 -ከደረጀ ኃይሌ ጋር - | E09 - Benegerachin Lay [Arts TV World]

በነገራችን ላይ! የብሔር ጥያቄና ዋለልኝ መኮንን - ከደረጀ ኃይሌ ጋር ክፍል - 2 |
E09 - Benegerachin Lay with Dereje Haile - part 2
#BenegrachinLay #በነገራችንላይ #DerejeHaile #ደረጀኃይሌ

Пікірлер: 55

  • @mekdeskidanemariam4592
    @mekdeskidanemariam45922 жыл бұрын

    My all time favorite journalist, Dereje Haile! I truly wish other “journalists “ to follow your footsteps! I am satisfied, thank you!

  • @mokonenbrhane8992
    @mokonenbrhane89924 жыл бұрын

    በጣም እያመሰገንኩ ፈጣሪ ጤና ይስጥህ እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን በጣም ኣደንቅሃለሁ ችሎታህ ትደነቃለህ

  • @robaoddaa2362
    @robaoddaa236217 күн бұрын

    I have no words except saying daraje Long life We make us learn a lot about Ethiopian political turmoil still never built up on strong constitutional principles All who comes to power keep changing the country to their own size of garment to keep power I wish we could have strong base of constitution Never care about individual who come to power As we can see in developed nations We always one step ahead & two backward In 20th century too

  • @ZYosef
    @ZYosef4 жыл бұрын

    This is an excellent interview. Again thanks to Mr. Dereje Haile for bringing such an important, thoughtful and gracious individual, Gizaw Zewdu, to share his research and ideas about the historical events in Ethiopian students’ movement. I particularly found Mr. Gizaw’s critical analysis, relevant narrative and authentic discussion about the student movement in the 60’s a breath of fresh air. As an Eritrean, I was also particularly interested about his assessment with regards to Eritrea, since now there are so many revisionists, who want to expunge, mislead and outright deny the historical truth with regards to Eritrean peoples’ aspirations. In fact, the interviewer, to his credit, asked questions many journalists would not even broach and sometimes willfully neglect to pose: Why is the question of nationalism (and Eritrea's quest for self-determination) such a volatile issue.? Mr. Gizaw said forthrightly and accurately that there was a fear or a conundrum talking about this issue, (particularly about Eritrea). He said that it was like ‘ayKerbush Aynekush’. He further gave reason that it was due partly to the Imperial stance, and said ruefully ‘teTamemo Kertual’ even to this day. Well, so my question is: Why was it and still is such a taboo subject for Ethiopian intellectuals? I would have liked for Mr. Gizaw to apply his honest and robust analysis to delve further about this phenomenon. I happen to believe it is a great failing of Ethiopian intellectuals to not confront this issue, as it is affecting their country even now with other nationalities. Eritreans, with great sacrifice, have finally gained their independence and now Eritreans can live in peace with Ethiopia and other neighbors. Also, I personally don’t believe that it was only because Walellegn first broached the question of ‘nationalities’ that various national groups began to think about their situation. Walellegn should be commended for his clarity of thought, perhaps for his acceptance of what exists, and for his uncompromising revolutionary spirit. Conceivably, particularly as a native son, his declaration at the time may have carried such a great impression and disquiet. Also, the severe and sharp criticism he gets from Ethiopians, even today, is an indication that he was viewed as a ‘traitor to his ethnicity,’ and seemingly, an ill-conceived audacity to point out the truth of the matter (which Mr. Gizaw called touching the ‘Belit’-Interesting allusion!). Of course, Walellegn’s greatness is his bravery, integrity, and sincerity to address his countrymen about the issues that they have to grapple with. One could ask now: What would have happened if an Eritrean student openly addressed this issue at the time at the University? It would be good for Ethiopian politicians to probe into the experience of Eritreans living both in Ethiopia and Eritrea then. Particularly an Eritrean would not have seen the light of day, if he/she were suspected of even having positive sentiments towards their countrymen who were rebelling against the regime. It is mystifying why very thoughtful Ethiopian intellectuals do not broach this issue honestly. By the way, I smiled, when Mr. Gizaw talked about what Walellegn said about the Emperor. Many, if not all Eritreans, had the same disdain for the Emperor and his ruling class (incidentally, Eritreans never harbored dislike against ALL Amhara people, which they saw many as being oppressed like them, albeit differently) who have perpetrated untold misery on Eritreans. Well, as Mr. Gizaw very wisely said, many of those who were the bravest, most thoughtful and dedicated revolutionaries who fought for equality and freedom for all are missing in the history books. I agree, many heroes and incredible individuals in Eritrea (and Ethiopia) are anonymous now and have not left a trace in historical narratives of these societies, except for the contribution they made to the betterment of the society.

  • @JAsperEudaimonia

    @JAsperEudaimonia

    4 жыл бұрын

    If you have not done already, please post this comment on a bigger platform. I believe your comment deserves a better readership.

  • @ZYosef

    @ZYosef

    4 жыл бұрын

    @Jeremi J Hi, I deeply appreciate your comment on my submission 6 months ago. And humbly thank you. However, I will share with you directly this: As I broach the dilemma and reflect on the present state of affairs in Eritrea (and also in neighboring Ethiopia and the larger African societies), it is quite a conundrum to even think about an appropriate 'platform' to present my thoughts. To my surprise, I have slipped into becoming a prodigious blogger, when I am presented with substantive discussions like this one. I have not yet considered writing publicly. I used to be an activist and now I do a lot of reading and reflecting pertaining these issues. I am also of late considering (particularly with the advent of CORONA sequestering and all) of writing, and maybe sharing my experiences and reflections; although in what genre remains to be seen. As I have been immersed in social media discussions about politics lately, this idea of writing has become a recent interest. However, might I ask, what venue of a 'bigger platform' were you considering?

  • @fasikazewdu250
    @fasikazewdu2504 жыл бұрын

    ግዛው ዘውድ የምኮራበት አባቴ❤️ ኢትዮጵያዊነት ለሚገባው ከባድ ስሜት ነው.....ለቅርቡ ሳይሆን ለሩቅ እናስብ

  • @hiwotgizaw4750

    @hiwotgizaw4750

    4 жыл бұрын

    Fasika Zewdu ልክ ብለሻል ፋሱ💚💛❤️ በዚህ መፅሐፍም ሆነ በቃለምልልሱ ብዙ ጥያቄዎች ተመልሰዋል::

  • @frommykitchen3973

    @frommykitchen3973

    4 жыл бұрын

    Fasika Zewdu Lucy you

  • @benyameshete2799

    @benyameshete2799

    Жыл бұрын

    Hi Fasika, It's been a while but I was wondering if there is a way to get your father's book in the US. I would really like to read it but couldn't find a way to get my hands on even the soft copy.

  • @tsegayeautorepairyoutubech4326
    @tsegayeautorepairyoutubech43264 жыл бұрын

    WE Ethiopians gona learn a lot about it Thanks Dere You did a good Job.

  • @abz8493
    @abz84934 жыл бұрын

    የብሄር ልምሻ ★★★★★★★★★ በመቶ ምናምን ፖርቲ ፣ መቶ ምናምን ብሄር ጠምቀን ለመቶ ምናምን ጥበት፣ መቶ ምናምን አፍ ሆነን ኑ ጎበዝ ስለጎጣችን፣ በየቅያችን እንደግስ አፋሽ አሸርጋጅ ጠርተን፣ ሀገር በደቦ እንቁረስ ስንላቅስ፣ አብሮን ማያለቅስ ስንለምን፣ የእጁን ሚለግስ ዓለም ይግረም ይድነቀው፣ በጎጥ ተቧድነን እንቧቀስ ጥለን ማንረታበትን፤ ሲያስታወስ ሽኩቻችንን ታሪክ እየጠቀሰ፣ ይንከትከት በቅሌታችን ለትውልድ ለዘር ማንዘሩ፣ የእኩይ ቃል ምሳሌ ሲሻ ከእኛ ጠኔ ተበድሮ፣ ታሪካችንን ሳይሻ በየመዝገበ ቃላቱ፣ ያድርግን የረሃብ መነሻ ኑ ጎበዝ በጎጥ ተቧድን፣ እያጨስን ጋጃና ሽሻ አለምን እናስደምመው፣ በመቶ የብሄር ልምሻ።

  • @abdulazizmusa1603
    @abdulazizmusa16033 жыл бұрын

    Selam aleykum abab hagi betam des yilal allah edimena tena yisitot balefew yemekerughi mikir huluhize astawisewlehu bet selam yibelu ,edewilalehu ,greeting from mesalemia & wuppertal.

  • @betiyabebe9266
    @betiyabebe92664 жыл бұрын

    Dese yemelew abat nahcew thanks 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @habtamuy1341
    @habtamuy13414 жыл бұрын

    ደሬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅሙን እድሜ ያድልህ ኑርልን እባክህ መንግስቱ ሀ/ማሪያምን ያለበት ቦታ ድረስ ሄደህ ኢንተርቪው ብታደርግልን በኛ በኩል ማድረግ ያለብንን ለማድረግ አንደኛው እኔ ነኝ እባክህን ሞክር በጣም የምወድህ አድናቂህ ነኝ::

  • @rewinalegesse867
    @rewinalegesse8674 жыл бұрын

    dere we love your excellent journalism,keep it 100%

  • @GNegasi
    @GNegasi4 жыл бұрын

    I like your journalism style alot.

  • @tsehaytessema4492
    @tsehaytessema44924 жыл бұрын

    I like your Midia very much also I like your voice journalist I use to listen the radio program

  • @husseinadem8218
    @husseinadem82184 жыл бұрын

    በነገራችን ላይ 1ኛ የስሜነህ ባይፈርስ 2ኛ የቤቴሌሄም ታፈሰ 3ኛ የደረጀ ሀብቴ የእነዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች እጅግ በጣም ተወዳጂ ፕሮግራም ነው እኔ በራሴ ማንኛውም ኢትዬጵያዊ ሊያዳምጡት የሚገባ ፕሮግራም ነው ።

  • @ambayeambo4629

    @ambayeambo4629

    3 жыл бұрын

    ቤተልሔም ??? ቅቅቅቅቅ እርሷ ጋዜጠኛ ነች?

  • @uninstalledsam9311

    @uninstalledsam9311

    2 жыл бұрын

    Betelihem tafesa oneg

  • @riveroflife9649
    @riveroflife96493 жыл бұрын

    Wow wow Dere another great work! Your host deserves much respect as well. We are learning.... Thank you!!

  • @baheilu
    @baheilu4 жыл бұрын

    Educational and excellent interview, Thanks

  • @michaeltesfayohannes5373
    @michaeltesfayohannes53733 жыл бұрын

    Dere love uuuuuuuuu wddddddd

  • @Joymberhe
    @Joymberhe4 жыл бұрын

    Deray you are the baste journals we love you

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed68964 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ክፍል 2ን ስጠብቅ ነበር

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew35473 жыл бұрын

    It was very interesting,thanks a lot !!

  • @mariavaldez7012
    @mariavaldez70124 жыл бұрын

    Thank you dere

  • @zebibaomer9348
    @zebibaomer93484 жыл бұрын

    Thanks 🙏

  • @awelahmed3268
    @awelahmed32684 жыл бұрын

    Long life father

  • @esubalew7518
    @esubalew75184 жыл бұрын

    አገሬ በጌምድር ሰው አለሽ ለካ

  • @madib6505
    @madib65054 жыл бұрын

    very intelligent journalist !!!!!

  • @Noah-zd6kb
    @Noah-zd6kb4 жыл бұрын

    Thank you

  • @coffeart
    @coffeart4 жыл бұрын

    Enamesegnalen

  • @assebkitchen9188
    @assebkitchen91884 жыл бұрын

    ደርየ በርታ

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye37174 жыл бұрын

    Dear Dere,nice as usual

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie97473 жыл бұрын

    Ande Mogn yetekelewoon 10 likawoonet Ayenkelewoom ! “

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours4 жыл бұрын

    Thank you Dere my respect to your guests.

  • @tesfut2863
    @tesfut28634 жыл бұрын

    እኔ አሁንም የሚገርመኝ የ1960 ዋቹ ፖለቲከኞች ይገርመኝል አሁን ድረስ አይምሮዋቸውአልተለወጠም ዋናው ኮሚኒስቶች ነገሩ ትክክል እንዳልሆነ ተረድተው ድራሹን አጥፍተው ታራክ አርገውታል እኞ ያኔ እንኳንበደንብ ሶሻሊዝም በጊዜው ያልገባው አሁን ድረስ ብሄር አብዬታዊ ምና ምን ዋለልኝ አሁን ቢኖር ይፅፅተው ነበር

  • @Ephrem58
    @Ephrem584 жыл бұрын

    ደሬ፤ የ ማጀቢያው ሙዚቃ ካሴት ነበረኝ፤ ካልተሳሳትኩ በ አብረሃም ወልዴ (ግዞ) የተዘጋጀ ከአስራዎቹ ውስጥ ጀምሮ ታሪክን የሚተርክ ይዘት የነበረው ክር ነበር፤ አሁን የለኝም፤ ግን ርእሱን ወይንም ከ ኢንተርኔት ላይ ላገኘው የምችልበትን ሁኔታ ካለ ብትረዳኝ? አመሰግናለሁ። ሰላም ለሁሉም!

  • @hahudejene3613
    @hahudejene36134 жыл бұрын

    በርግጥም የመደምደማያውን ፍሬሐሳብ ወድጄዋለሁ። አስተማሪ ቃለመጠይቅ ነበር።

  • @oumetlee7727
    @oumetlee77273 жыл бұрын

    Had it not been raised by Walelign is Wouk had been raised as issue. Already it had been by Gen Tadesse and intellectuals from Eritriea.

  • @fikiretube6797
    @fikiretube67974 жыл бұрын

    ለአሁኑ የኢትዮጵያ ችግር ይህ ትውልድ ተጠያቂ ነው። ሰላም የነበረውን ህዝብ በእሁኑ ስአት ለእልቂትና ለሰቆቃ የምትዳርጉን። እናንተን በሰማሁ ቁጥር ልቤ ይደማል እባካችሁ አዲሱ ትውልድ በይቅርታ እንዝጋው ምእራፋን ።ሰው የደረሰበት እን ድረስ እንተባበር አንድ እንሁን ።

  • @thinkpositive5040
    @thinkpositive50404 жыл бұрын

    መታወስ የነበረባቸው ጠለፋውን ያከሸፉትና ፓይለቶቹ ነበሩ !! አይ ደሬ ! ያገር አፍራሽ ጥንስሶቹን መሆን አልነበረበትም !!! *ኢትዮጵያ በእኩል የሁሉም ናት!!!*

  • @abz8493
    @abz84934 жыл бұрын

    " ነፃ አውጭዎቻችሁ እኛ ነን እያሉ ነፃነቱን ከሚነፍጉት ሞራለ ቢሶች፣ ነፃነቱን በተስፋ የሚጠብቅ ዜጋ ከቁራ መልክተኞችም ከራሱም በፍፁም ነፃ አይወጣም። ምክንያቱም ወደዚች ምድር ሲመጣ በቅድመ አያቶቹ የተከሰሰ አጥንትና የፈሰሰ ክቡር ደም ነፃነቱ ከትውልድ ትውልድ ሲወራረድ እንደመጣ ሊዘክሩለትና ሊያስተምሩት በማይሹ የባህድ የሚስጢር ኪስ የእናት ጡት ነካሾች በለጋ አዕምሮው ያልበር ማንነትና ጥላቻ በተቀነባበረ መልኩ ሲግቱት ነፃ ሆኖ የመፈጠሩ ስብዕና በዕቡ ጉግማንጉጎች እኩይ አስተምሮ እንደማይታደለው አስረግጦ ባለመናገሩ ነው። ይኸንንም አይቶ እንዳላየ የሚያይ፣ እስኪያልፍ ያለፋል እያለ፣ የሚተክዝን ዜጋ፣ ትግስትና አርቆ አስተዋይነቱን፣ እንደ ፍርሃት በመቁጠር፣ ጥበት፣ የበታችነት ስሜትና ስብዕና የተጠናዎታቸው ፣ ራዕያቸው ከሃገር ልዑዓላዊነት፣ ከወገን ደህንነትና፣ በሳላም ውሎ ማደር ይልቅ፣ በጎጥ ዙሪያ፣ የልዮነት ሹርባ እየጎነጎኑ፣ ድርና ማግ ሆኖ ሚኖር ህዝብን፣ በማይቆም የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ መክተትና፣ የኢትዮጵያና ህዝቦቿን ሰላምና ብልፅግና ማይሹ ባህዳንን፣ እኩይ ተልዕኮ ማስፈፀምና፣ ባፈናቀሉት ወገን ስም፣ ምፅዋት መሰበሰብና፣ የህገወጥ መሳሪያ ደላላ ሆኖ፣ የስልጣን ዘመንን ማራዘምና፣ ቀፈትን መሙላት ነው። ለዚህም ተልዕኳቸው ደግም፣ ለምን እንዴት ስለምን፣ ወዴት ለማን ብለው የማይጠይቁ፣ ሩጠው ያልጠገቡ፣ የነገ ሃገር ተረካቢዎችን ህይወት፣ እስቀማስቀጠፍ እኩይ ሴራ ያሴራሉ። " ************************ ፍቅር እስክንገዛ ★★★★★★ እንደ ዕንቁ እያየቸኝ፣ በእናትነት አይኗ ተመስጣ ሀገሬ እንደ ልብህ ቦርቅ፣ እንዳሻህ ኑርባት በቅድስቷ ምድሬ ብላ ስትነግረኝ፣ ከጎና አስቀምጣ፣ ፍቅር እየመገበች በእጆቿ ለፀጉሬ መች ህልሜ እውን ቢሆን፣ ብመረቅ ተምሬ በክልል ሸንሽኖን፣ የአንችው እኩይ ፍሬ ብየ መልስ እንዳልሰጥ፣ ለእምየ ለፍቅሬ በደሌን ስሰማ፣ ልቧ እንዳይሰበር፣ ሃዘኗ እንዳይበዛ ከወንድም ተፋልሜ፣ ክብሯን እያስጠበኩ፣ ለአብራክ አምባገነን፣ ለሴራው ልገዛ እሱ ጎጥ አቅሮት፣ እኔም በፀሎቴ፣ ፍቅር እስክንገዛ። በየአቅጣጫው ለሚፈናቀሉ፣ በየትምህርት ተቋሙ ለሚሞቱ፣ የብሄር ፖለቲካው ሰለባዎች። *************************** የአዳም ዘር እንደምን አለህ??? ★★★★★★★★★★★ በአያቶችህ ቅን ባህሪ፣ ፍቅራቸው ተኮትኩተህ ግን በእስተርጅናህ የማስተውል፣ ስብዕና የሸሸህ የብሄር ዱለት ዶልተህ፣ በቅጥፈትህ ያነታረክህ ማህይም የምትባል፣ በእውቀትም የበለፀግህ ገንዘብ ዕንቁ በስም መግነን፣ ከፍቅር በላይ የተመኘህ በዚች ምድር ላይ፣ መቸ መጥተህ መቸ እንደምታልፍ ማተነብይ፣ በእጅግ ማወቅ የተሳነህ ያለ ጥሪት እንደመጣህ፣ ማትቀበር ከነዝናህ ቅራቅቦ የቤት ዕቃ፣ አልማዝ ዕንቁ፣ ወድ ንብረትህ ወዳጀ የአደራ በግ፣ የአዳም ዘር አንደምን አለህ። *************************** እናርጅና እንጥበብ ★★★★★★★ ቄሮ ፋኖ ዘርማ፣ ወጣት እያስቀጨን ከሞት ከሽረቱ፣ ወሳኙ ፍልሚያ ላይ፣እኛ እየተደበቅን በብሄር በሄረሰቡ፣ በስሙ ቀፍለን በግፍ ሚፈስ ደሙ፣ ስም ዝና እያካበትን አህጉር ማይሻገር፣ ሜንጫ ዕራይ ተለመን የነገን ናፋቂ፣ ህልም ተስፋ እየነጠቅን ወንበር አደላድለን፣ ሀገርን ያስወሸምን ከዘመን ማዕዱ፣ አትርፎ የቸረን በእድሜ ባለፀጎች፣ በጥላቻ ያበጥን ለምርኩዝ አብቅቶን፣ የማንል ተመስገን በሰማዕታቱ ገደል፣ በስማቸው ምለን በመጦሪያ ዘመን፣ በራስ ቃል የረከስን አደራ የበላን፣ ቃል ኪዳን አፍረሰን ከኸርማን ኮኸን ጋር፣ በእናት ሀገር ያሴርን ወገን የምንቀጥፍ፣ ካዝና እያስበርን አብራክ በዕዳ ምናስር፣ ከአብራክ እየዘረፍን በታሪክ ውስጥ አልፈን፣ ትውልድ አይዘክረን ገባ ገባ በሉ፣ በጎጥ እንቧደን እንቆቅልሽና፣ የአፍ መፍቻ ተረቱን ምናውቅልህና፣ ደግሞ የላም በረቱን እንቀይረውና፣ በእኩይ ተንኮላችን ለሚመጣው ትውልድ፣ የተዛባ ዶሴ፣ ታሪክ እናነብንብ በእዳ የተያዘ፣ የተዘረፈ ሃገር፣ በዕቡ እናስረክብ በመጦሪያ ዘመን፣ እንናርጅና እንጥበብ ውስኪ እየተራጨን፣ በደም እንታጠብ። ************************* " Very few people really care about freedom, about liberty, about the truth, very few. Very few people have guts, the kind of guts on which a real democracy has to depend. Without people with that sort of guts a free society dies or cannot be born." Doris Lessing, the Golden note book. ********************* ሗላ ቀር ይሉናል ★★★★★★ የቅኝ ገዥወቻችሁ፣ እንዲፈፀም ቃሉ ታሪክ ምታውቁ እንጅ፣ ለታሪክ ማትውሉ ስልጣን ፈላጊዎች፣ ገባ ገባ በሉ እስኪ ደስ ይበለን፣ ከልብ ተማማሉ ብለው አማምለው፣ ብሩህ ተስፋዎችን በለጋ አዕምሮቸው፣ ግተው ቂም በቀለን ያልነበር ማንነት፣ በብዙው ሚጠላ አዳውረው አዳምጠው፣ በመፍተል በመላ ጎጥ አምላኪ እንዲሆን፣ አገር እንዲጠላ ለትውልዱ ቀርፀው፣ እኩይ ፍልስፍና ከመሳሪያ ጋራ፣ ተዘርቶ ማይበቅል፣ ስንዴ ሰፈሩና እኛ ስንቧጨቅ፣ እነሱ ይዘርፉና በርሃብ ጦርነት፣ እጅግ ተጎሳቁለን፣ ስንወድቅ ከጎዳና ፈጥኖ ደራሽ ሁነው፣ በአዲስ ስብዕና ብድር ለማበደር፣ ከፊት ይቆሙና ጥሬ ሃብት ለመዝረፍ፣ ይሽቀዳደሙና ህልማቸው ሲሰምር፣ በአንክሮ ያዩና በእኛ አጎብዳጅነት፣ ባህሪ ተደንቀው ሗላ ቀር ይሉናል፣ የምፀት ሳቅ ስቀው። ******************** ምናሳፍር ፍጡሮች

  • @GoytaDembiya
    @GoytaDembiya4 жыл бұрын

    Wallelign is hero. Rest in peace.

  • @amourgagnetoujours

    @amourgagnetoujours

    4 жыл бұрын

    10000% sure that you would have killed him like the rest of his mates for who he was so stop acting up smh

  • @adukalu168

    @adukalu168

    2 ай бұрын

    May he suffer every bit of his existence into eternity! He was fool,and devilish! He's foolness is responsible for the millions of lives getting killed every day in Ethiopia!

  • @kedirmohammedidris8140
    @kedirmohammedidris81404 жыл бұрын

    ፓሊሶች ስለ ጠለፋ ወንጀል ለወጣቱ አይገልጽም ነበር እንዴ?

  • @yosefdessalgne
    @yosefdessalgne2 жыл бұрын

    ዋለልኝ መኮንን የመርዝ ብልቃጥ የሆነ ሰው ነው ። እሱ የለም ትውልዱ ግን ዛሬም መከራውን በእሱ ሐሳብ የተነሳ እያየ እየከፈለ ነው ።

  • @todtod5393
    @todtod53934 жыл бұрын

    Ohh it seems to me this old gentle man got Parkinson .. he got Tremor on his hands ...!!! doesn't affect his speech and his memory which is good !!!!

  • @so2bk
    @so2bk4 жыл бұрын

    Wallelign Mekonin Jegina neber. Jawar Mohammed ye zemenachin Walelign new.

  • @kedirmohammedidris8140
    @kedirmohammedidris81404 жыл бұрын

    ማርታ ያጨሰችው የድፍረት ሀሺሽ ይሆን?

Келесі